ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። th-cam.com/channels/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQ.htmljoin
እሽ
Hkm
@@getachewshemelse8172 meraj
አሚን ያኑርልን
❤❤@@Fatmah-ug8mh
ዛሬ ነው የወለድኩ እንካን ደስ ኣለሽ በሉኝ
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ
እንዴ ታዳ ምነዉ ትዩብ ገንፎ አደረግሹሣ
አራስ ሁነሺ ስልክ ላይ ለአይንሺኮ ጥሩ አይደለም
Enkwn desdd alesh
@@As-dv9qh በጣም ነጭ ውሸት ነው እኮ የሌለ🙄
ሞት እንደ እቃ ምቀየር ቢሆን እኔ ሞቸ እናቴ ብትኖር እንዴት ጥሩ ነበር እናት ያለው ሁሉም ለዘላለም ትኑርላቸሁ አሜን አሜን
አሚንንንእህት
አሜን
Amenn amenn amennn
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@@ድግልእናቴከጎኔአትለይኝ amen
ገነት ንጋቱ ከነልጆቿ ከነ ባሏ የሰራችው ምርጥ ትምህት ያለው ፊልም ላይክ ለገኒና ለቤተሰቦቿ
Genet nigatu Endet aschalat betam asazagn new. Lijochan chekina ledirama sitimot ende nat kebedegn.
ዋውውውው ገኒ ከነ ልጆቿ
ባሏ አደሉም
ፈጣሪ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆች እባክህ የናቶቻችንን ክፉ አታሰማንእድሜ ጤና ለኢትዮጵያውያን እናቶች!
አሚንአሚንያረብ ለሁሉምእናቶች
አሜንንንንን ብያለሁ
አሚን አሚን
አሚንንንን
አምላኬ ሆይ ከሰጠህኝ አትዉሰድብኝ ልጆቼ እንደዚ እንዲሆኑ አልፈልግም በጨረነትህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ❤😭😭
Amen
Amen (3)
Amen Amen
አሜን ፫
ገኒን ማነው እደኔ የሚወዳት እጂ ወደላይ
በአልን ማነው በሰደት እንደኔ በየቱብ በሰለክ የሚያሳልፍ 👍😥
እኔ😭😭😭
እኔ
@@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ1አ 😥😥😥
Alenlshi 😓😓😓
@@beziyemaryamlji4833 💋😥
ሱራፌል ያልተዘመረለት ምርጥ ተዋናይ ነው በጣም ጎበዝ ነው
የገኒ ቤተሰቦች ምርጥ ፊልም ነው 👌👏👏 ልጆችሽን ያሳድግልሽ ገኒዬ 😍😍😘😘😘 ብቃታቸዉ ዋዉ 👌👌👍👍
ቤተሰብ እንሁን
በሂወቴ እደ ውሳኔ 1 አይነት ያስለቀሰኝ ፊልም የለም 😥 ማን እደ እናት😭😭ፈጣሪ ሞቴን ከእናቴ በፊት አድረገው😭
ውይይይይይይ የውሳኔ 1አይወራ ከባድ ነው ከእናት አባቱ ጋ ሚኖረውን ሁሉ እኮ ነው ያስለቀሰው 😪😪😪😪😪😪
እኔም በጣም ስቅስቅ ብየ አልቅሻለሁ
@@ልብውልቅ-ዠ2አ wusane 1 ke india movie serkew new yeserut 100% copy new.
ይገባኗል ይእናት ፍቅር ከባድ ነው ግን እናት ልጆቻን ከምትቀብ ልጅ እኗቶን መቅበር ይሽላል ስለዚህ ሞቴን ከእናቴ በፈት ይድረገው ባይባል መልካም ነው ባይ ነኝ እኔ ይልጅች እናት ስለሁንኩ ይሜስማኝን ለመግለፅ ይክልነው!!
@@meazabogale6472 ልክነሽ እናትም ልጆቿን መቅበር አትፈልግ ልጅም እናቱን አስቸጋሪ ነው ብቻ ሁላችንንም እድሜና ጤና ይስጠን 🙏
በአለም ያሉት ነገሮች አንዱም አይኑርህ ወላጅ እናትህ ካለች ግን ሁሉም እንዳሉህ ቁጠረው !!!😭😭😭 ውሳኔዎች በድጋሜ በእንባ አጠባችሁን
እናትን የመሰለ ነገር የት ይገኝና ግና 😭💔 ስለሁሉም አልሃምዱ ሊላህ አድጌ ዛሬ ላይ የመድረስ ለረዳኝ አምላክ ከሱም በታች እህትና ወንድሞኛ አላህ ያቆይልኝ እነሱን ደስታዎቼ እነሱ ናቸውና ።
በጣም እፍፍፍፍ እናቴ ነፍስሽን ይማርው
እጅግ በጣም ደስ ይላል ምን ዓይነት ቤተሰቦች ናቸው ፍቅር በፍቅር የተሞሉ ገኒ እግዚአብሔርን እጅግ አመስግኝ የተባረኩ ልጆች አሉሽ አንች ቤት መቼም ምግብ ቢጠፋ እፍኝ ሽንብራ ተበልቶ ማወራረጃው ፍቅር ነው።ይባረኩልሽ ጥሩ አስተዳደግ ❤🙏🙏🙏
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ቀላል አነፋርቀኝ በተለይ ሀና😭😭😭😭 ገኒዬ ልጆችሽ ደስ ሲሉ ያሳድግልሽ
_ውሳኔ ቁጥር2 በጣም ልብ አንጠልጣይና _ተወዳጅ _የገነት ንጋቱ ፊልም ተለቀቀ_ማን እደናት ማን እደኣባት' የትይገኛል _____ውይ የጀራእናት ኣያሳያቹ እባኳችሁን ወዳጆቼ_እደዚህ አይነት አረመኔ እናት አይስጣቹ።
አሪፍ ነው ልጆቹ ግን የአርቲስት ገነት ልጆች ናቸው በልጅነታቸው
Awo
Migerim eko nw des silu
Yan ከልጆቿ ጋር ነዉ እንዴ የሰራችዉ
ማርያም ማርያም የዘላለም እናቴን አደራ እናቴን አበባዬን ደስታዬን ጠብቂልኝ ኡፍፍ ደሞ የገኒ ልጆች ጩጬ ነበሩ ደስ ሲሉ አንጀት ነው ሚበሉት ❤️❤️❤️
በጌታ ስም በ ሕይወት እንደዚህ አልቅሼ አላቅም የ እናት እናትነት ገባይኝ መልካም ዜና ኢየሱስ ጌታ ነው
እናት አባት የሌለው ልጅ ማንም ነው የሚጫወትበት እኛ ሳንፈልግ ወልደን የእኛን ሀጢያት ለእነሱ እናሸክማለ 😭😭😭
ይሄን ፊልም ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው?
እኔም ምእራፍ አድን አይተናል አይደል
@@aworirosemary1480 አወ ውድ
Eni
😭😭😭😥😥
ፈጣሪ ከንዲች አይነት ሴት ይጠብቃችሁ
ወላሂ አሜን
አሚን ያረብ
አሜንንን
ወሳኔ ቁጥር አንድ ስስት ቁጥር አንድ እረቡኒ ፊልም በጣም እሚያምርና እሚያስለቅስ አሚያሳዝን የትወናችሉታ የታየበት ፊልም ነው ለኔ
በትክክል ሁሉችም ተጣም ምርጥ ትወና አለበት እና ሌላም አለ ላምባ ፊልም እሱም በጣም ቆንጆ ነበር ግን ረቡኒ 2 ሁለት የለውም እንዴ
እባየን ጨረስኩት
አይይ እናት ምነው አንድ ብቻ ሆንሸ 😭😭😭 እርጅም እድሜ ለናቶቻችን❤ ገንየ አንችንም ልጆችሸንም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ❤
አሚንንን ውደ ያለ እናት ሂወት ጨለማናት
🤲😭እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ወላጅን ከልጆች አትለይም ::አባቴ ሆይ ምታረገውን ታቃለህ ::😭😭
በጣም ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መቼም አለም እንደዚ ናት ላለዉ ስታሸረጉድ ለሌለዉ ደግሞ መልስ የላትም:: ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እስኪ ይሁና! " ሁላችንም የተሰጠን ህይወት ነዉ ምንኖረዉ" መቻል ነዉ:: በዚህ አጋጣሚ የዚህን ፊልም ደራሲ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ::
አደራ ልጆቼን የእንጀራናት እጅ እዳታሳይብኝ ለቁም ነገር ሳላበቃ እንዳገለኝ አደራራራራ
Amiin
አሚን
በመጀመርያ ገኒ የኔ ልዩ በጣም ጠካራ እና ምሳሌ የምትሆኚ ሴቴ እናት ጀግና ነሸ የኔ ቆጆ ከነቤተሰብሸ እረዠም እድሜን ከጤናጋር ይሰጥልኝ ፈጣሪ ዘመንሸ ይባረክ ቆጆና አሪፍ ፊልም ነው ሶሰተኛ ክፍል ይቀጥላል ብዬ አሰባለው የዛኔ ደፋሪውም ቅጣት ማገኝበት አሰተማሪ የሚሆንበት ይሆናል ብዬ አሰባለው እናመሰግናለን ፈጣሪ እትዮጵያን ይባርክ
በለቅሶ ጨረስኩት እደኔ ያለቀሰ ካለ ሹክ በሉኝ
ተጀምሮ እስኪያልቅ አንድባኬት ሶፍት ያስጨረሰኝ
Inem baxem alaqaskut uuufff 😭😭😭😭😭
Enem endachew
😥😥😥
እኔም እልቅሽጨረስከት
ገኒ ከነ ልጆችሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺልን ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 👍👍🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሚን በሉ 💕👍👍👍💕
እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ በጣም ደክማ ረጅም መንገድ በግሯወ ተጉዛ ንግድ እየነገደች አስተምረኛለች ነገር ግን እኔ ድካሙን እያይው መማር ከበደኝ እናም ወደ አረብ ሀገር መጣሁኝ አሁን 9 አመት ሆነኝ ለራሴ የተሻለ ነገር ባይኖረኝ እናቴ ግን ከዛ ድካም ከዛ ውሃ ጥም ከዛ ከእግር ጉዞ አረፍ ብላለች እግዛብሄር ይመስገን በቃ እናት ትኑር ለዘላለም
ሞት ክፉነዉ እሄኔ እናታቸዉ ብትኖር እሄን ሁሉ ፈተና ባላዩ ነበር እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉምነገር እናት ስትኖር ያምራል
ውይ እምባ የማያስቆም ፊልም ነው ማን እንደናት እናት ለዘላለም ትኑር
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ልጆች ከሰጠኸኝም እኔ የማሳድጋቸው የምንከባክባቸው ለችግራቸው ካንተ ቀጥሎ የምደርስላቸው አድርግልኝ 😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይች አለም
👍👍👍🌹
ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም ሁላችሁም እዩት በጣም አስተማሪ ነው በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው
ፊልሙ በጣም ቆንጆ የሆነ ትምህርት አዘል ፊልም ነው ይሄ ነገር ያጋጣማል አንዳንድ ቦታ ላይ
የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጆች❤
እነሱ ናቸው አይደል?
@@asna9396 አዎ አሁን ላይ አድገው ዮገርማሉ😍
Oligarchy killing up Kg of population reside
በእንባ ተጀምሮ በእንባ ያለቀ ፊልም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 2013 በሰላም አደረሳችሁ 🌺🌺🌺💐💐💐
የሴት ልጅ እናት ነኝ እንዴዚህ አይነት ድራማ ሳይ ደም አለቅሳለሁ አምላኬ ሆይ ልጄ እራሷን ሳትችል እንዳልሞት
😌🙏
እኔም የዘወትር ፀሎቴ ናው
በጣም
እግዝያብሔር ጸሎታችንን ይስማ ውዶች
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹበአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡"ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡""ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
😢😢😢😢😢😢😢yeunati batami new yemasasinumi yemi yemiyasidasiti mikinatumi fikr yerasuni dasita bichaa adelemi yemifaligu inamasiginaleni arfi timiriti new🙏🙏🙏💓
ሱበሀናላህ አላይ እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን
🙄🙄🙄
ወይኔ በእውነት ከልቤ አዘንኩ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው
በዘጠነኛው ሺህ ይሁን በሚዛን ድራማ ላይ አንብቤአለሁ ይሄንን ታሪክ
ይች መታደል ሳትሆን መረገም ናት
ገኒ እርግጠኛ ነኝ የሚያስለቅስ ነገር ምንምጨአልተጠቀምሽም ልጆች እንዲ ሲሰቃዬ እያየሽ ፊልም ላይ ቢሆንም ለማንኛዉም ጎበዝ ነሽ እስከ ልጆችሽ መታደል ነዉ ከባልሽ ከልጆችሽ ጋር መስራት ሶስትም እደሚሰራ ተስፋ አለኝ ብዙ ነገር መቀጠል ይቻል ነበር ጥሩ ስራ ነዉ
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ የ TH-cam ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞች ይዠ መጥቻለሁ በአዲሱ አመት አምላካችን ሀገራችን ይባርክ ኳሮናን እና ዘረኚነትን ከሀገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን።🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
አቤት ደሞ አስፋዉ ሁናችሁ መጣችሁ ዉይ እናተ
@@bilagiyimer2689 hahaha
ይሚገርም ልብ ሚነካ ተመስጪ ነው ይይውት ልጆቹም ጎበዝ ናቸው
ወይኔ እድሌ አምላኬ ሆይ ልጆቼን በእንጀራ አናት አታሳይብኝ አደራ 😭😭😭ብዙ ፍለሞች አይቻለው ግን አንደ ውሳኔ ያስለቀሰኝ ፍልም የለም በፈጣሪ ምን አይነት አረመኔ ናት
ውይ እሔ ፊልም ባአዲስ አመት ምድር አስለቀሰኝ!!! እናመሰግናለን
ምንአይነትዋ አረመኔ ነች አላህ ሆይ አደራህን ልጆችን ከእነዚህ አይን ት ጠብቅልኝ
ፈጣሪሁይ እየሳቀ ጀርባችን ከሚወጋን ሰው አተው ጠበርቀን አምላኬሆይ እናትን ዘላለም ከልጆጋር እድትቆይ አድርጋት ወዶችየ እህለናተም ትምርትነው ከልጅ እናታችውጋር ብትፋቱ እንኳን ከቤተሰቦችጋር ማኖርነው ካልሆነ ለሶቤተሰብ እእእእ እኔስ በእንባ ታጠብኩ
ዉሳኔን የዛሬ አመት ከባለቤቴ ጋር ነበር ያየነዉ ለዛዉም ሲኒማዉ አዲስ ስለነበር ሁለታችን ብቻ ነበርን 😂😂 ባሉካየ ይኽዉ አዘግቼ ጋበዝኩሽ አለኝ 😂አምላክ ሁላችንንም ለናፈቅናቸዉ ቤተሰቦቻችን ላሀገራችን በሰላም ያብቃን መጪዉ አዲስ አመት ያሰብነዉ ሁሉ ይሳካልን ኮሮናን ካገራችን ያጥፉልን ደግ ደጉን የምንሰማበት አመት ይሁንልን💐💐💐
ወይኔ የገኒ ልጆች ፊልም ላይም አሉ እዴ ደስ ሲሉ ደሞ ትንንሽ እያሉ ነው የሰሩት👍❤️
እነዚህ ልጆች ግን የገኒ ልጆች ናቸው ልበል???ልጆቹ አንጀቴን በሉኝኝኝ አይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህይወት እንደዚህ ምስቅልቅል ያለች ናት ለዚህም እርስ በእርስ እንፋጃለን 😭😭😭😭
አወ የገኒ ልጆቺ ናቸው
አው
🌹🌹🌹
ወይኔ በጣም እሚገርሚ ፊልም ነዉ በሂወቴ እደዚ ፊልም አልክሸ አላቅም 😢😢😢😢😢
እንደዚህ በልጅ ላይ አይከብድም ወይ የምትሉ አፈ ቅቤ ሁሉ ባገራችን ላይ የሚሰራ እውነታውን ነው በፊልም ያየነው የምን ማሽቋለጥ ነው ገኒያ ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አፌ ቁርጥ ይበልለሽ
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም እንባየ ነው ይለቀው ሀኒ ባትሞት ደስ ይለኚ ነበር
😿😿በስማምዬ ፈጣሪ ትዳር ከስጠህኝ እሰኪ መጨረሻው ኣድርግልኝ የልጆችን መጨረሻ ኣታሳይኝ😭😭😭🙏
ይሄ ፊልም የእኔን የእንጀራ እናት ያስታውሰኛል በጣም ክፉ እኔን ለስደት ወንድሜን እና እህቴን ለጎዳና የጣለች ሰይጣን የእንጀራ እናት አለችኝ
አይዞሽ እህቴ ወድምሽ እና እህትሽ ዶሞ ደውለሽ አጽናኒያቸው ማር ሁሉም ለቦጎነው ውዴ
😭😭😭
እናት ሁሉም ነገር ሚስጥር ገበናችን መደበቂያ ጓዳችን ነች እኔስ ታመመ ልቤ በዚ ፊልም 💔አላህዬ ምን አልባት ልጅ ከስጠከኝ ራሳቸውን ሳይችሉ አደራክን ከልጆቼ አትለየኝ 😭😭😭😭😭
አሚን ወላሂ እኔ መቻል አቃተኝ 😭😭😭
እያለቀስኩ ጀምሬ አልቅሸ ጨረስኩት *የገኒ ልጆች ችሎታቸውን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ስወዳቸው አንድበታቸው ጣፋጮች ፈጣሪ ያሣድግልሽ ገኒ ፊልሙ አስተማሪ ነው ለተረዳው በዚ ደረጃ ጭካኔ መኖሩ ግን በጣም ያማል ያሳዝናል ዘመኑ የፍቅር የሠላም የጤና የአንድነት የምንዋደድበት አመት ይሁንልን አሚን* 💔💔💔
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው ግን መከራው በዛ ሀኒቾ መሞት አልነበረባትም በጣም እናመሰግናለን እንደ እንጀራ እናቷ ያሉ አስመሳይ ሰዎችን ከምድረገጽ ያጥፋልን
Amen amen amen 😭😭
Filmu astemari yehonew minu lay new? Yelijoch mekera new?
እውነት ያለናቴ እካን ልቱ ቀኑም ጨለማነው በጣም የማል ዘረብስ መባል ግን እባካቹ ወላጅም ኖረ አልናረ እድ አትሳደቡ የአገረ እዝብች ገኑይ ያኑርሽ ለልጆችሽ የኔ ጀግና እናቴ እኮ ነሽ 💚💛❤😘😘😘😘
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው !! ልጆችን ያለዕድሜአቸው ማሰቃየት ከባድ ነገር ነው !!!እግዚአብሄር ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም እንድንሆን ይርዳን !!!
ፊልሙ እጂግ ጭካኔ እና መከራ የበዛበት ከመሆኑ የተነሳ ለማየትም ከባድ ነው ኡፋፋፋፋፋ ግን በፊልም ብቻ ሳይሆን በእውነትም እያየን ነው እግዝኦ
አምላኬ ሆይ እኔ በልጅነቴ እናቴን አጥቼ በውጣውረዶች ውስጥ ባድግም አባቴ ሆይ ልጄ ይሄን ክፍ ውጣ ውረድ እንዳያይብኝ በፍቃድህ አኑርልኝ አሜን
እናት ለዘላለም ትኑር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው እናቴ በጣም እወድሻለው
ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ልገባ ነው በሰለም ግብ በሉኝ
ሰላም ግቢ
መልካም ጉዞ ከቤተሰቦችሽ ሰላምያገናኝሽ
Besalm gib wud
መልካም ጉዞ
የኔ ቆጄ በናትሽ ሰብ አድርጊኝ በሰላም ግቤልኝ
ወይ ውሳኔ ግን ሁሌ እዳስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭 ሞት ይበዛበታል የሀና ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው መጨርሻውንኮ ትንሽ ደስታ ብታደርኩላት አሪፍ ነበር ብቺ ግን ምርጥ ፊልም😢😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ አልቅሸ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ጭካኔ ነው እንደዚህ አይነት ሰው አለ
እውይይይይይይ ፊልሙ በጣምምም ያሳዝናል😢 ገኒን እና ልጆቻን ሳላደንቅ አላልፍም❤
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም አስለቀሰኝ እግዝያብሔር ሆየሰ አደራህን እደዚህጨካኝልብ እዳታደረገኝ😭😭😭😭
አሪፍ ፊልም ነው ማን እንደ እናቴ ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ማን እንደ እናት እባብ መስለው ገብተው ቆዳቸውን አረስርሰው መርዛቸውን የሚረጩ እባቦች ለትውልድ ጠንቅ ለህጻናት ጉባጣዎች።ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ደስ የሚለው ባልና ሚስት አንድ ላይ ነው የሰሩት የአንድ ቤተሰብ ሕይወት የያዘ ነው😭😭😭😭 ደም እንባ ነው ያስለቀሰኝ ኡፍፍፍ አቤል እግር ታማሚው ልጅ በደንብ ተውኖታል ገና ብዙ እንደብቃለን ልጄ በርታልኝ
😭😭😭😭ሁፍ እናት የሌለው ልጅ እኮ አያምርበትም 😭😭😭
እውነት ነው
እዉነት ነው በናትሽ subscribe አድጊልኝ
ሌላው አስተያየቴ ስለፊልሙ መልክት አስተያየት ብቻ ብትሰጡ ደስ ይለኛል ላይክ ልመና ምንድን ነው ትርጉሙ በልመና 100 ላይክ ቢያገኙ ትርጉሙ ወይም ጥቅሙ ምንድነው ፊልሙኮ የወደፊት የልጆቻችን እጣ ፈንታ እንዳይሆን በተለይ እኛ ወንዶችን የሚመለከት ነው አንደኛ ልጅ ባለበት ቤት ሌላ የትዳር አጋር በጥቅሉ አያስፈልግም ሁለተኛው አንድ ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ሴት ልጅ ለየት ያለባህሪና ምልክት ልክ እንደዚች ህፃን ስታዩ እናት የሆናቹ ወይም አግብታቹ ያሎለዳቹ መጀመሪያ ጥርጣሬ ከቤት መነሳት አለበት አሁንም ሰለዚህ። አስተያየቴ ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ
አቤት የድሮው ውሳኔ እንዴት ነበር የሚያስለቅሰው ለማንኛውም እናመሰግናለን
በስመአብ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭😭አደራ ትዳራቹህን ፈታቹህ ሌላ ባል ካገባቹህ ልጆቻቹህን ተጠንቀቁ እፍፍፍፍ
እናት ሽ አመት ትኑር 😭😭😭 እናት ያላችሁ ሁሉ አላህ በጤና ያቆይላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክክክክክክክልል
በእዉነት በህወቴለይ ፊልም ለይ እንድ አልቅሼ አላቅም ግን በጣም አስተማር ፊልም ነዉ😭😭😭😭በእዉነት በዚዉ ቀጥሉት በርቱ❤❤
በጣም ያማል የምር ልብ ይሰብራል እናት ማጣት ከባድ ነው
Uuuuuuuufffff man endenat😭😭😭😭😭እናትለዘላለምትኑር በጣምነው ያስለቀሰኝ
እስት ትርኬ ምርኬውን ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስተየያት ስጡ ስታስጠሉ ኧረ ወዲያውሳኔ 1&2 በጣም ድንቅ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ነው የመሰለኝ
ስለ እናት ምንም ነገር ባላይ ባልሰማ እመርጣለው ከራሴ ይልቅ ለታናሽ ወንድሜ በጣም እጨነቃለው እናቴ ገኒዬ እንደ ስምሽ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ አባቴ እናትም ጭምር ነህና እድሜህን ለኛ ለልጆህ ሲል ያርዝምልን
አምላኬ ሆይ ልጆችን ከሰጠኸኝ በእጀ አሳድጌ ለቁም ነገር እስኪደርሱ እራቸውን እስኪችሉ አትውሰደኝ ካልሆነ ግን ልጅ አትስጠኝ 😭😭😭😭😭😢😢😢😢
አኡዙቢላህ ከመላአክነት ወደ ሰይጣንነት ኢላሂ እተ ጠብቀን እናቴንም አቆይልኚእኔንም ከወለድኩ ለልጆቸ አቆየኚ😢😢😢😢😢
ኮሜንት ማንበብ እወድ ነበር አሁን ግን ዩቱበርና ሰብስክራይብ ለማኝ ስለሆነ የሞላው ማንበብ ቸከኝ
Enem ahun astelagn
የአመቱ ምርጥ ፊልም ኡፍ እንባየን አስጨረሳችሁኝ
ኡፍፍፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል ገኒ ከነ ልጆቿ አሪፍ ሰርተውተል 😭😭
አይቸዋለሁ ከአምስት አመት በፊት አልቅሸም አልበቃሁ አሁን ልጅ አለችኝ ደግሜ አየሁት ይባስ አስለቀሰኝ ለልጀ እኖርላታለሁ እናት ሺ አመት ትኑር ቤተሰብ መለያየትም አባትያም እናትያም አያስፈልግም 😭😭😭😭😭😭
ወይኔ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ምንም እንኳን በእናቴ ሞት ባዝንም እንዲህ አይነት ሂዎት እንኳን አልደረሰብኝም ግን😭😭😭😭
ምርጥ ድራማ ነዉ ቢያሥለቅሠኝም የልጆቹ ሁኔታ
ያመቱ ማለቄያ ምረጥ ፍልም ብዙ ትምህረት ያለበት😭😭😭😭😭
አጨራረሱ በጣም ነው ያናደደኝ ዊህ የኢትዮጲያን ፊልም ማየት የሚደብረኝ በአጨራረሱና ወሳኝ የሆኑትን ነገሮቺ ምንም ትርጉም የለሺ ነው አጨራረሱ የተወለደው ልጂ ቢሞትና የልጆቹ አባት ደግሞ አክስታቸውን በይቅርታ ጭምር ከባሏ አፋቶ ቢያገባትና ከ3ልጆቺ ጋር ቢኖሩና ድራማው ቢያል እንዴት ምርጥ ነበር
አይ ሴት ልጅ መከራሽ ብዛቱወንዶች እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ስራ ስትሰሩ።እቃችሁ ተዝለፍልፎ ስንፈተ ወሲፍ ያጋጥማችሁ እግዚአብሔር።
እንኳን አደርሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች።በስድምት ሀገር ያላችሁ ፈጣር ሀሳባችሁ ን አሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ።በስደት ነይ ብላችሁ እራሳችሁን አተጨናንቁ አዲስ አመት ቢሆን ለአንድ ቀን ነው ሽብርብ ሚባለው ስለዚ እራሳችሁን ዘና አድርጋችሁ ስሩ።ያው እኔም እየጠገርሩሀ ነው እማሳልፈው እና እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛርኝ
አሰቃቂ ፊልም😭 ሰውየው ግን ሴቷ ልጅ ብቻ ነው እምፈልገው ሲል ሂወቷን ሊያጨልመው እንደሆነ አውቄለው ይድፋህና
አበት ልጅ ምስት አንድ ለይ ደስ ስሉ በጠም ልብ የምናካ ፍልም ነው ትምህርት አለው
መጪው አድሰ አመትየሰላምያደነት በሺታ የሚጠፋበት ሰደት የማልቅበት ዘመን ይሁንልን
ውሳኔ ፊልምን ያየውት መጀመሪያ በህንድ የተሰራውን ነበር በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት በጣም ምርጥ እና ገራሚ ፊልም ነው ገኒ ምርጥ ተዋናይ ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘ቁጥር 2 ደሞ ዋው👌👌👌👌👌
ኢስላማዊ ታሪኮችን መስማት የምትፈልጉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Wawe betam des yelal geniy lijches wawe sertwetal bekatachu betam new yafencachu Egizhabhar yasadegelshe, 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍
በጣም ያሳዝናል ያለእናት አለም ጨለማ ናት😭😭😭😭😭😭😭
የእንጀራ እናት መጥፎነትን አውቀዋለሁ ጌታን በገዛ ቤታችን እንዴት እንደሚጫወቱብን😢በዛ ላይ ልጆች መደበቅ የለባቸውም ለአባታቸው መናገር ይኖርባቸዋል እንጀራ እናት መጥፎ ነች
ያማል የምር ገኒ ለጆቹን ሣላደንቅ አላልፍም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። th-cam.com/channels/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQ.htmljoin
እሽ
Hkm
@@getachewshemelse8172 meraj
አሚን ያኑርልን
❤❤@@Fatmah-ug8mh
ዛሬ ነው የወለድኩ እንካን ደስ ኣለሽ በሉኝ
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ
እንዴ ታዳ ምነዉ ትዩብ ገንፎ አደረግሹሣ
አራስ ሁነሺ ስልክ ላይ ለአይንሺኮ ጥሩ አይደለም
Enkwn desdd alesh
@@As-dv9qh በጣም ነጭ ውሸት ነው እኮ የሌለ🙄
ሞት እንደ እቃ ምቀየር ቢሆን እኔ ሞቸ እናቴ ብትኖር እንዴት ጥሩ ነበር እናት ያለው ሁሉም ለዘላለም ትኑርላቸሁ አሜን አሜን
አሚንንንእህት
አሜን
Amenn amenn amennn
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@@ድግልእናቴከጎኔአትለይኝ amen
ገነት ንጋቱ ከነልጆቿ ከነ ባሏ የሰራችው ምርጥ ትምህት ያለው ፊልም ላይክ ለገኒና ለቤተሰቦቿ
Genet nigatu Endet aschalat betam asazagn new. Lijochan chekina ledirama sitimot ende nat kebedegn.
ዋውውውው ገኒ ከነ ልጆቿ
ባሏ አደሉም
ፈጣሪ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆች እባክህ የናቶቻችንን ክፉ አታሰማን
እድሜ ጤና ለኢትዮጵያውያን እናቶች!
አሚንአሚንያረብ ለሁሉምእናቶች
አሜንንንንን ብያለሁ
አሚን አሚን
አሜን
አሚንንንን
አምላኬ ሆይ ከሰጠህኝ አትዉሰድብኝ ልጆቼ እንደዚ እንዲሆኑ አልፈልግም በጨረነትህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ❤😭😭
አሜን
Amen
Amen (3)
Amen Amen
አሜን ፫
ገኒን ማነው እደኔ የሚወዳት እጂ ወደላይ
በአልን ማነው በሰደት እንደኔ በየቱብ በሰለክ የሚያሳልፍ 👍😥
እኔ😭😭😭
እኔ
@@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ1አ 😥😥😥
Alenlshi 😓😓😓
@@beziyemaryamlji4833 💋😥
ሱራፌል ያልተዘመረለት ምርጥ ተዋናይ ነው በጣም ጎበዝ ነው
የገኒ ቤተሰቦች ምርጥ ፊልም ነው 👌👏👏 ልጆችሽን ያሳድግልሽ ገኒዬ 😍😍😘😘😘 ብቃታቸዉ ዋዉ 👌👌👍👍
ቤተሰብ እንሁን
በሂወቴ እደ ውሳኔ 1 አይነት ያስለቀሰኝ ፊልም የለም 😥 ማን እደ እናት😭😭ፈጣሪ ሞቴን ከእናቴ በፊት አድረገው😭
ውይይይይይይ የውሳኔ 1አይወራ ከባድ ነው ከእናት አባቱ ጋ ሚኖረውን ሁሉ እኮ ነው ያስለቀሰው 😪😪😪😪😪😪
እኔም በጣም ስቅስቅ ብየ አልቅሻለሁ
@@ልብውልቅ-ዠ2አ wusane 1 ke india movie serkew new yeserut 100% copy new.
ይገባኗል ይእናት ፍቅር ከባድ ነው ግን እናት ልጆቻን ከምትቀብ ልጅ እኗቶን መቅበር ይሽላል ስለዚህ ሞቴን ከእናቴ በፈት ይድረገው ባይባል መልካም ነው ባይ ነኝ እኔ ይልጅች እናት ስለሁንኩ ይሜስማኝን ለመግለፅ ይክልነው!!
@@meazabogale6472 ልክነሽ እናትም ልጆቿን መቅበር አትፈልግ ልጅም እናቱን አስቸጋሪ ነው ብቻ ሁላችንንም እድሜና ጤና ይስጠን 🙏
በአለም ያሉት ነገሮች አንዱም አይኑርህ ወላጅ እናትህ ካለች ግን ሁሉም እንዳሉህ ቁጠረው !!!
😭😭😭 ውሳኔዎች በድጋሜ በእንባ አጠባችሁን
እናትን የመሰለ ነገር የት ይገኝና ግና 😭💔 ስለሁሉም አልሃምዱ ሊላህ አድጌ ዛሬ ላይ የመድረስ ለረዳኝ አምላክ ከሱም በታች እህትና ወንድሞኛ አላህ ያቆይልኝ እነሱን ደስታዎቼ እነሱ ናቸውና ።
በጣም እፍፍፍፍ እናቴ ነፍስሽን ይማርው
እጅግ በጣም ደስ ይላል ምን ዓይነት ቤተሰቦች ናቸው ፍቅር በፍቅር የተሞሉ ገኒ እግዚአብሔርን እጅግ አመስግኝ የተባረኩ ልጆች አሉሽ አንች ቤት መቼም ምግብ ቢጠፋ እፍኝ ሽንብራ ተበልቶ ማወራረጃው ፍቅር ነው።ይባረኩልሽ ጥሩ አስተዳደግ ❤🙏🙏🙏
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ቀላል አነፋርቀኝ በተለይ ሀና😭😭😭😭 ገኒዬ ልጆችሽ ደስ ሲሉ ያሳድግልሽ
_ውሳኔ ቁጥር2 በጣም ልብ አንጠልጣይና
_ተወዳጅ _የገነት ንጋቱ ፊልም ተለቀቀ
_ማን እደናት ማን እደኣባት' የትይገኛል ____
_ውይ የጀራእናት ኣያሳያቹ እባኳችሁን ወዳጆቼ
_እደዚህ አይነት አረመኔ እናት አይስጣቹ።
አሪፍ ነው ልጆቹ ግን የአርቲስት ገነት ልጆች ናቸው በልጅነታቸው
Awo
Migerim eko nw des silu
Yan ከልጆቿ ጋር ነዉ እንዴ የሰራችዉ
ማርያም ማርያም የዘላለም እናቴን አደራ እናቴን አበባዬን ደስታዬን ጠብቂልኝ ኡፍፍ ደሞ የገኒ ልጆች ጩጬ ነበሩ ደስ ሲሉ አንጀት ነው ሚበሉት ❤️❤️❤️
በጌታ ስም በ ሕይወት እንደዚህ አልቅሼ አላቅም የ እናት እናትነት ገባይኝ መልካም ዜና ኢየሱስ ጌታ ነው
እናት አባት የሌለው ልጅ ማንም ነው የሚጫወትበት እኛ ሳንፈልግ ወልደን የእኛን ሀጢያት ለእነሱ እናሸክማለ 😭😭😭
ይሄን ፊልም ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው?
እኔም ምእራፍ አድን አይተናል አይደል
@@aworirosemary1480 አወ ውድ
Eni
😭😭😭😥😥
ፈጣሪ ከንዲች አይነት ሴት ይጠብቃችሁ
Amen
ወላሂ አሜን
አሚን ያረብ
አሜንንን
ወሳኔ ቁጥር አንድ ስስት ቁጥር አንድ እረቡኒ ፊልም በጣም እሚያምርና እሚያስለቅስ አሚያሳዝን የትወናችሉታ የታየበት ፊልም ነው ለኔ
በትክክል ሁሉችም ተጣም ምርጥ ትወና አለበት እና ሌላም አለ ላምባ ፊልም እሱም በጣም ቆንጆ ነበር ግን ረቡኒ 2 ሁለት የለውም እንዴ
እባየን ጨረስኩት
አይይ እናት ምነው አንድ ብቻ ሆንሸ 😭😭😭 እርጅም እድሜ ለናቶቻችን❤ ገንየ አንችንም ልጆችሸንም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ❤
አሚንንን ውደ ያለ እናት ሂወት ጨለማናት
🤲😭እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ወላጅን ከልጆች አትለይም ::አባቴ ሆይ ምታረገውን ታቃለህ ::😭😭
በጣም ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መቼም አለም እንደዚ ናት ላለዉ ስታሸረጉድ ለሌለዉ ደግሞ መልስ የላትም:: ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እስኪ ይሁና! " ሁላችንም የተሰጠን ህይወት ነዉ ምንኖረዉ" መቻል ነዉ:: በዚህ አጋጣሚ የዚህን ፊልም ደራሲ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ::
አደራ ልጆቼን የእንጀራናት እጅ እዳታሳይብኝ ለቁም ነገር ሳላበቃ እንዳገለኝ አደራራራራ
Amiin
አሚን
በመጀመርያ ገኒ የኔ ልዩ በጣም ጠካራ እና ምሳሌ የምትሆኚ ሴቴ እናት ጀግና ነሸ የኔ ቆጆ ከነቤተሰብሸ እረዠም እድሜን ከጤናጋር ይሰጥልኝ ፈጣሪ ዘመንሸ ይባረክ ቆጆና አሪፍ ፊልም ነው ሶሰተኛ ክፍል ይቀጥላል ብዬ አሰባለው የዛኔ ደፋሪውም ቅጣት ማገኝበት አሰተማሪ የሚሆንበት ይሆናል ብዬ አሰባለው እናመሰግናለን ፈጣሪ እትዮጵያን ይባርክ
በለቅሶ ጨረስኩት እደኔ ያለቀሰ ካለ ሹክ በሉኝ
ተጀምሮ እስኪያልቅ አንድባኬት ሶፍት ያስጨረሰኝ
Inem baxem alaqaskut uuufff 😭😭😭😭😭
Enem endachew
😥😥😥
እኔም እልቅሽጨረስከት
ገኒ ከነ ልጆችሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺልን ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 👍👍🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሚን በሉ 💕👍👍👍💕
እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ በጣም ደክማ ረጅም መንገድ በግሯወ ተጉዛ ንግድ እየነገደች አስተምረኛለች ነገር ግን እኔ ድካሙን እያይው መማር ከበደኝ እናም ወደ አረብ ሀገር መጣሁኝ አሁን 9 አመት ሆነኝ ለራሴ የተሻለ ነገር ባይኖረኝ እናቴ ግን ከዛ ድካም ከዛ ውሃ ጥም ከዛ ከእግር ጉዞ አረፍ ብላለች እግዛብሄር ይመስገን በቃ እናት ትኑር ለዘላለም
ሞት ክፉነዉ እሄኔ እናታቸዉ ብትኖር እሄን ሁሉ ፈተና ባላዩ ነበር እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉምነገር እናት ስትኖር ያምራል
ውይ እምባ የማያስቆም ፊልም ነው ማን እንደናት እናት ለዘላለም ትኑር
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ልጆች ከሰጠኸኝም እኔ የማሳድጋቸው የምንከባክባቸው ለችግራቸው ካንተ ቀጥሎ የምደርስላቸው አድርግልኝ 😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይች አለም
👍👍👍🌹
ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም ሁላችሁም እዩት በጣም አስተማሪ ነው በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው
ፊልሙ በጣም ቆንጆ የሆነ ትምህርት አዘል ፊልም ነው ይሄ ነገር ያጋጣማል አንዳንድ ቦታ ላይ
የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጆች❤
ቤተሰብ እንሁን
እነሱ ናቸው አይደል?
@@asna9396 አዎ አሁን ላይ አድገው ዮገርማሉ😍
Oligarchy killing up Kg of population reside
በእንባ ተጀምሮ በእንባ ያለቀ ፊልም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 2013 በሰላም አደረሳችሁ 🌺🌺🌺💐💐💐
የሴት ልጅ እናት ነኝ እንዴዚህ አይነት ድራማ ሳይ ደም አለቅሳለሁ አምላኬ ሆይ ልጄ እራሷን ሳትችል እንዳልሞት
😌🙏
እኔም የዘወትር ፀሎቴ ናው
በጣም
እግዝያብሔር ጸሎታችንን ይስማ ውዶች
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ
በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡
በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
"ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡"
"ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
😢😢😢😢😢😢😢yeunati batami new yemasasinumi yemi yemiyasidasiti mikinatumi fikr yerasuni dasita bichaa adelemi yemifaligu inamasiginaleni arfi timiriti new🙏🙏🙏💓
ሱበሀናላህ አላይ እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን
🙄🙄🙄
ወይኔ በእውነት ከልቤ አዘንኩ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው
በዘጠነኛው ሺህ ይሁን በሚዛን ድራማ ላይ አንብቤአለሁ ይሄንን ታሪክ
ይች መታደል ሳትሆን መረገም ናት
ገኒ እርግጠኛ ነኝ የሚያስለቅስ ነገር ምንምጨአልተጠቀምሽም ልጆች እንዲ ሲሰቃዬ እያየሽ ፊልም ላይ ቢሆንም ለማንኛዉም ጎበዝ ነሽ እስከ ልጆችሽ መታደል ነዉ ከባልሽ ከልጆችሽ ጋር መስራት ሶስትም እደሚሰራ ተስፋ አለኝ ብዙ ነገር መቀጠል ይቻል ነበር ጥሩ ስራ ነዉ
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ የ TH-cam ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞች ይዠ መጥቻለሁ በአዲሱ አመት አምላካችን ሀገራችን ይባርክ ኳሮናን እና ዘረኚነትን ከሀገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን።
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
አቤት ደሞ አስፋዉ ሁናችሁ መጣችሁ ዉይ እናተ
@@bilagiyimer2689 hahaha
ይሚገርም ልብ ሚነካ ተመስጪ ነው ይይውት ልጆቹም ጎበዝ ናቸው
ወይኔ እድሌ አምላኬ ሆይ ልጆቼን በእንጀራ አናት አታሳይብኝ አደራ 😭😭😭ብዙ ፍለሞች አይቻለው ግን አንደ ውሳኔ ያስለቀሰኝ ፍልም የለም በፈጣሪ ምን አይነት አረመኔ ናት
ውይ እሔ ፊልም ባአዲስ አመት ምድር አስለቀሰኝ!!! እናመሰግናለን
ምንአይነትዋ አረመኔ ነች አላህ ሆይ አደራህን ልጆችን ከእነዚህ አይን ት ጠብቅልኝ
ፈጣሪሁይ እየሳቀ ጀርባችን ከሚወጋን ሰው አተው ጠበርቀን አምላኬሆይ እናትን ዘላለም ከልጆጋር እድትቆይ አድርጋት ወዶችየ እህለናተም ትምርትነው ከልጅ እናታችውጋር ብትፋቱ እንኳን ከቤተሰቦችጋር ማኖርነው ካልሆነ ለሶቤተሰብ እእእእ እኔስ በእንባ ታጠብኩ
ዉሳኔን የዛሬ አመት ከባለቤቴ ጋር ነበር ያየነዉ ለዛዉም ሲኒማዉ አዲስ ስለነበር ሁለታችን ብቻ ነበርን 😂😂
ባሉካየ ይኽዉ አዘግቼ ጋበዝኩሽ አለኝ 😂
አምላክ ሁላችንንም ለናፈቅናቸዉ ቤተሰቦቻችን ላሀገራችን በሰላም ያብቃን መጪዉ አዲስ አመት ያሰብነዉ ሁሉ ይሳካልን
ኮሮናን ካገራችን ያጥፉልን ደግ ደጉን የምንሰማበት አመት ይሁንልን💐💐💐
ወይኔ የገኒ ልጆች ፊልም ላይም አሉ እዴ ደስ ሲሉ ደሞ ትንንሽ እያሉ ነው የሰሩት👍❤️
እነዚህ ልጆች ግን የገኒ ልጆች ናቸው ልበል???ልጆቹ አንጀቴን በሉኝኝኝ አይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህይወት እንደዚህ ምስቅልቅል ያለች ናት ለዚህም እርስ በእርስ እንፋጃለን 😭😭😭😭
አወ የገኒ ልጆቺ ናቸው
አው
🌹🌹🌹
ወይኔ በጣም እሚገርሚ ፊልም ነዉ በሂወቴ እደዚ ፊልም አልክሸ አላቅም 😢😢😢😢😢
እንደዚህ በልጅ ላይ አይከብድም ወይ የምትሉ አፈ ቅቤ ሁሉ ባገራችን ላይ የሚሰራ እውነታውን ነው በፊልም ያየነው የምን ማሽቋለጥ ነው ገኒያ ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አፌ ቁርጥ ይበልለሽ
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም እንባየ ነው ይለቀው ሀኒ ባትሞት ደስ ይለኚ ነበር
😿😿በስማምዬ ፈጣሪ ትዳር ከስጠህኝ እሰኪ መጨረሻው ኣድርግልኝ የልጆችን መጨረሻ ኣታሳይኝ😭😭😭🙏
ይሄ ፊልም የእኔን የእንጀራ እናት ያስታውሰኛል በጣም ክፉ እኔን ለስደት ወንድሜን እና እህቴን ለጎዳና የጣለች ሰይጣን የእንጀራ እናት አለችኝ
አይዞሽ እህቴ ወድምሽ እና እህትሽ ዶሞ ደውለሽ አጽናኒያቸው ማር ሁሉም ለቦጎነው ውዴ
😭😭😭
እናት ሁሉም ነገር ሚስጥር ገበናችን መደበቂያ ጓዳችን ነች እኔስ ታመመ ልቤ በዚ ፊልም 💔አላህዬ ምን አልባት ልጅ ከስጠከኝ ራሳቸውን ሳይችሉ አደራክን ከልጆቼ አትለየኝ 😭😭😭😭😭
አሚን ወላሂ እኔ መቻል አቃተኝ 😭😭😭
እያለቀስኩ ጀምሬ አልቅሸ ጨረስኩት *የገኒ ልጆች ችሎታቸውን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ስወዳቸው አንድበታቸው ጣፋጮች ፈጣሪ ያሣድግልሽ ገኒ ፊልሙ አስተማሪ ነው ለተረዳው በዚ ደረጃ ጭካኔ መኖሩ ግን በጣም ያማል ያሳዝናል ዘመኑ የፍቅር የሠላም የጤና የአንድነት የምንዋደድበት አመት ይሁንልን አሚን* 💔💔💔
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው ግን መከራው በዛ ሀኒቾ መሞት አልነበረባትም በጣም እናመሰግናለን እንደ እንጀራ እናቷ ያሉ አስመሳይ ሰዎችን ከምድረገጽ ያጥፋልን
Amen amen amen 😭😭
Filmu astemari yehonew minu lay new? Yelijoch mekera new?
እውነት ያለናቴ እካን ልቱ ቀኑም ጨለማነው በጣም የማል ዘረብስ መባል ግን እባካቹ ወላጅም ኖረ አልናረ እድ አትሳደቡ የአገረ እዝብች ገኑይ ያኑርሽ ለልጆችሽ የኔ ጀግና እናቴ እኮ ነሽ 💚💛❤😘😘😘😘
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው !! ልጆችን ያለዕድሜአቸው ማሰቃየት ከባድ ነገር ነው !!!እግዚአብሄር ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም እንድንሆን ይርዳን !!!
ፊልሙ እጂግ ጭካኔ እና መከራ የበዛበት ከመሆኑ የተነሳ ለማየትም ከባድ ነው ኡፋፋፋፋፋ ግን በፊልም ብቻ ሳይሆን በእውነትም እያየን ነው እግዝኦ
አምላኬ ሆይ እኔ በልጅነቴ እናቴን አጥቼ በውጣውረዶች ውስጥ ባድግም አባቴ ሆይ ልጄ ይሄን ክፍ ውጣ ውረድ እንዳያይብኝ በፍቃድህ አኑርልኝ አሜን
እናት ለዘላለም ትኑር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው እናቴ በጣም እወድሻለው
ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ልገባ ነው በሰለም ግብ በሉኝ
ሰላም ግቢ
መልካም ጉዞ ከቤተሰቦችሽ ሰላምያገናኝሽ
Besalm gib wud
መልካም ጉዞ
የኔ ቆጄ በናትሽ ሰብ አድርጊኝ በሰላም ግቤልኝ
ወይ ውሳኔ ግን ሁሌ እዳስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭 ሞት ይበዛበታል የሀና ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው መጨርሻውንኮ ትንሽ ደስታ ብታደርኩላት አሪፍ ነበር ብቺ ግን ምርጥ ፊልም😢😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ አልቅሸ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ጭካኔ ነው እንደዚህ አይነት ሰው አለ
እውይይይይይይ ፊልሙ በጣምምም ያሳዝናል😢 ገኒን እና ልጆቻን ሳላደንቅ አላልፍም❤
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም አስለቀሰኝ እግዝያብሔር ሆየሰ አደራህን እደዚህጨካኝልብ እዳታደረገኝ😭😭😭😭
አሪፍ ፊልም ነው ማን እንደ እናቴ ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ማን እንደ እናት እባብ መስለው ገብተው ቆዳቸውን አረስርሰው መርዛቸውን የሚረጩ እባቦች ለትውልድ ጠንቅ ለህጻናት ጉባጣዎች።ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ደስ የሚለው ባልና ሚስት አንድ ላይ ነው የሰሩት የአንድ ቤተሰብ ሕይወት የያዘ ነው😭😭😭😭 ደም እንባ ነው ያስለቀሰኝ ኡፍፍፍ አቤል እግር ታማሚው ልጅ በደንብ ተውኖታል ገና ብዙ እንደብቃለን ልጄ በርታልኝ
😭😭😭😭ሁፍ እናት የሌለው ልጅ እኮ አያምርበትም 😭😭😭
እውነት ነው
እዉነት ነው
በናትሽ subscribe አድጊልኝ
ሌላው አስተያየቴ ስለፊልሙ መልክት አስተያየት ብቻ ብትሰጡ ደስ ይለኛል ላይክ ልመና ምንድን ነው ትርጉሙ በልመና 100 ላይክ ቢያገኙ ትርጉሙ ወይም ጥቅሙ ምንድነው ፊልሙኮ የወደፊት የልጆቻችን እጣ ፈንታ እንዳይሆን በተለይ እኛ ወንዶችን የሚመለከት ነው አንደኛ ልጅ ባለበት ቤት ሌላ የትዳር አጋር በጥቅሉ አያስፈልግም ሁለተኛው አንድ ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ሴት ልጅ ለየት ያለባህሪና ምልክት ልክ እንደዚች ህፃን ስታዩ እናት የሆናቹ ወይም አግብታቹ ያሎለዳቹ መጀመሪያ ጥርጣሬ ከቤት መነሳት አለበት አሁንም ሰለዚህ። አስተያየቴ ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ
አቤት የድሮው ውሳኔ እንዴት ነበር የሚያስለቅሰው ለማንኛውም እናመሰግናለን
በስመአብ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭😭
አደራ ትዳራቹህን ፈታቹህ ሌላ ባል ካገባቹህ ልጆቻቹህን ተጠንቀቁ እፍፍፍፍ
እናት ሽ አመት ትኑር 😭😭😭 እናት ያላችሁ ሁሉ አላህ በጤና ያቆይላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክክክክክክክልል
በእዉነት በህወቴለይ ፊልም ለይ እንድ አልቅሼ አላቅም ግን በጣም አስተማር ፊልም ነዉ😭😭😭😭በእዉነት በዚዉ ቀጥሉት በርቱ❤❤
በጣም ያማል የምር ልብ ይሰብራል እናት ማጣት ከባድ ነው
Uuuuuuuufffff man endenat😭😭😭😭😭እናትለዘላለምትኑር በጣምነው ያስለቀሰኝ
እስት ትርኬ ምርኬውን ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስተየያት ስጡ ስታስጠሉ ኧረ ወዲያ
ውሳኔ 1&2 በጣም ድንቅ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ነው የመሰለኝ
ስለ እናት ምንም ነገር ባላይ ባልሰማ እመርጣለው ከራሴ ይልቅ ለታናሽ ወንድሜ በጣም እጨነቃለው እናቴ ገኒዬ እንደ ስምሽ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ አባቴ እናትም ጭምር ነህና እድሜህን ለኛ ለልጆህ ሲል ያርዝምልን
አምላኬ ሆይ ልጆችን ከሰጠኸኝ በእጀ አሳድጌ ለቁም ነገር እስኪደርሱ እራቸውን እስኪችሉ አትውሰደኝ ካልሆነ ግን ልጅ አትስጠኝ 😭😭😭😭😭😢😢😢😢
አኡዙቢላህ ከመላአክነት ወደ ሰይጣንነት ኢላሂ እተ ጠብቀን እናቴንም አቆይልኚእኔንም ከወለድኩ ለልጆቸ አቆየኚ😢😢😢😢😢
ኮሜንት ማንበብ እወድ ነበር አሁን ግን ዩቱበርና ሰብስክራይብ ለማኝ ስለሆነ የሞላው ማንበብ ቸከኝ
Enem ahun astelagn
የአመቱ ምርጥ ፊልም ኡፍ እንባየን አስጨረሳችሁኝ
ኡፍፍፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል ገኒ ከነ ልጆቿ አሪፍ ሰርተውተል 😭😭
አይቸዋለሁ ከአምስት አመት በፊት አልቅሸም አልበቃሁ አሁን ልጅ አለችኝ ደግሜ አየሁት ይባስ አስለቀሰኝ ለልጀ እኖርላታለሁ እናት ሺ አመት ትኑር ቤተሰብ መለያየትም አባትያም እናትያም አያስፈልግም 😭😭😭😭😭😭
ወይኔ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ምንም እንኳን በእናቴ ሞት ባዝንም እንዲህ አይነት ሂዎት እንኳን አልደረሰብኝም ግን😭😭😭😭
ምርጥ ድራማ ነዉ ቢያሥለቅሠኝም የልጆቹ ሁኔታ
ያመቱ ማለቄያ ምረጥ ፍልም ብዙ ትምህረት ያለበት😭😭😭😭😭
አጨራረሱ በጣም ነው ያናደደኝ ዊህ የኢትዮጲያን ፊልም ማየት የሚደብረኝ በአጨራረሱና ወሳኝ የሆኑትን ነገሮቺ ምንም ትርጉም የለሺ ነው አጨራረሱ የተወለደው ልጂ ቢሞትና የልጆቹ አባት ደግሞ አክስታቸውን በይቅርታ ጭምር ከባሏ አፋቶ ቢያገባትና ከ3ልጆቺ ጋር ቢኖሩና ድራማው ቢያል እንዴት ምርጥ ነበር
አይ ሴት ልጅ መከራሽ ብዛቱ
ወንዶች እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ስራ ስትሰሩ።
እቃችሁ ተዝለፍልፎ ስንፈተ ወሲፍ ያጋጥማችሁ እግዚአብሔር።
እንኳን አደርሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች።በስድምት ሀገር ያላችሁ ፈጣር ሀሳባችሁ ን አሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ።በስደት ነይ ብላችሁ እራሳችሁን አተጨናንቁ አዲስ አመት ቢሆን ለአንድ ቀን ነው ሽብርብ ሚባለው ስለዚ እራሳችሁን ዘና አድርጋችሁ ስሩ።ያው እኔም እየጠገርሩሀ ነው እማሳልፈው እና እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛርኝ
አሰቃቂ ፊልም😭 ሰውየው ግን ሴቷ ልጅ ብቻ ነው እምፈልገው ሲል ሂወቷን ሊያጨልመው እንደሆነ አውቄለው ይድፋህና
አበት ልጅ ምስት አንድ ለይ ደስ ስሉ በጠም ልብ የምናካ ፍልም ነው ትምህርት አለው
መጪው አድሰ አመት
የሰላም
ያደነት በሺታ የሚጠፋበት
ሰደት የማልቅበት ዘመን ይሁንልን
ውሳኔ ፊልምን ያየውት መጀመሪያ በህንድ የተሰራውን ነበር በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት በጣም ምርጥ እና ገራሚ ፊልም ነው ገኒ ምርጥ ተዋናይ ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘ቁጥር 2 ደሞ ዋው👌👌👌👌👌
ኢስላማዊ ታሪኮችን መስማት የምትፈልጉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Wawe betam des yelal geniy lijches wawe sertwetal bekatachu betam new yafencachu Egizhabhar yasadegelshe, 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍
በጣም ያሳዝናል ያለእናት አለም ጨለማ ናት😭😭😭😭😭😭😭
የእንጀራ እናት መጥፎነትን አውቀዋለሁ ጌታን በገዛ ቤታችን እንዴት እንደሚጫወቱብን😢
በዛ ላይ ልጆች መደበቅ የለባቸውም ለአባታቸው መናገር ይኖርባቸዋል እንጀራ እናት መጥፎ ነች