የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2023
  • ልጄ ላይ የመጣውን ወቀሳ ለመቀበል ተቸግሬ ነበር።

ความคิดเห็น • 114

  • @user-yd8rg1pw4b
    @user-yd8rg1pw4b 9 หลายเดือนก่อน +21

    እንደ ገኔዬ እናት መሆን ፈልጋለሁ ወደፌት የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e 9 หลายเดือนก่อน +68

    ገኒ የምር ቃል አጣሁልሺ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ አችን መሳይ እናቶችን ያብዛልን ማማዬ🤎💙♥️❤️

    • @reemreem9971
      @reemreem9971 9 หลายเดือนก่อน +2

      Enat hulem enat nat hulunim enatoch Allah yotebikilign😘😘

    • @RedietTsegaye-bz9py
      @RedietTsegaye-bz9py 9 หลายเดือนก่อน

      Loooooo

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 9 หลายเดือนก่อน +29

    😂😂😂ፈታ ያለች እናት ገኒ ምርጥ 🤣❤️❤️❤️❤️❤️ከልጆችሽ ጭ ምር ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 9 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ እናት ምርጥ ጀግና አስተዋይ ገንዬ 🥰🥰🌹👏👏👏👌

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 9 หลายเดือนก่อน

    Wow wow Geneye . Best Mother. Nice lesson

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e 9 หลายเดือนก่อน +16

    የምር ምርጥ እናት ❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u 9 หลายเดือนก่อน +6

    ገኒዬ በእውነት ድንቅ እናት ነሽ ፍሬአቸውን ለማዬት ያብቃሽ እማ💜

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱሴ sport ስራ የምልህ ለደዚህ አይነት አጋጣሚወች ሲመጡ ግን አይምጣ የመከላከል አቅምህ የቤተስብ ሀላፍነትህንን እደመጣጡ ይሽኛንን❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ይሄ ታላቅ ቤተሰብ ምን ገጠመው 😂
    በቅድስዬማ አትምጣብን 😂እነመኪታ ተደንቀዋል ገኒ በአለም አንደኛ እናት❤👏👏

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 9 หลายเดือนก่อน +16

    ገኒ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ልጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ ❤️

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 9 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ደሰተያለሽ!!!❤❤❤❤❤ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ከነልጆችሸ ይስጥሽ!! ክፋ አይይሽ ተባረኪ 💐💐💐💐 ብዙ ታስተምሪያለሽ!! አባት በሌለበት በዚህ ጥንካሬ ቤተሰብ መምራት ከፈጣሪ የተሰጠ ጥበብ ነው!!! ለካ በብቸኝነትም ቤተሰብ መምራት ይቻላል!! great wisdom !! Be blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 หลายเดือนก่อน +5

    ገኒየ የእናቷች ምሳሌ ሺአመት ኑሪልን

  • @bekialexsis1254
    @bekialexsis1254 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱስየ ሳቅህ የልጄን ይመስላል የኔ ጌታ ጨዋ ልጅ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 หลายเดือนก่อน +4

    ገንዬ የኔ ምርጥ እናት ኡው ትለያለሽ አንቺ ልጆችሽን በግልፅ እያወራሽ ማሳደግሽ ደስ ይላል ለወደፊት እይወታቸውን ይጠቅማቸዋል ይባረኩልሽ ትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ የኔ ዉድ ቅዱስ 🥰🥰

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 9 หลายเดือนก่อน +6

    ገኒዬ እዴት ደስ እደምትይ ምርጥ ቤተሰብ ውውድድድድ ነው ማረጋቹ ❤❤❤❤

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm 9 หลายเดือนก่อน +3

    ገኒ ምርጥ እናት ነሽ የምር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 9 หลายเดือนก่อน +5

    አይይይይይ ገኒ ማርኮነች ሳቂታ ሁሌም ሳቂ ለልጆችሽ እረጅም እድሜ ያቆይሽ ልጆችሺንም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 หลายเดือนก่อน

    ገንዬ አንችን ለመግለፅ ቃላት አጠሁልሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን በጣም ታሥቀናላቹህ መታደል ነዉ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ በጣም ጥሩ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz6sd5oz7r
    @user-gz6sd5oz7r 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቤትሰብ ሰወዳችሁ❤❤❤❤

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu4402 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ እናት ❤❤

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 8 หลายเดือนก่อน

    gane enedewades yaderagesew nagare enedayeone setyat men yakel betetawawku new kaljese gare betam tasekanalheu❤❤

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 9 หลายเดือนก่อน +2

    _ገኒዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት♥️♥️♥️_

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሚዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ገኒ ከልጆሽ ጋ ያለሽ ግንኙነት እንዴት ደስ ይላል

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 9 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒን ማን ነው እንደ እኔ የሚወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natanmeron991
    @natanmeron991 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ እናት ❤❤❤ ከነልጆችሽ ስውድሽ

  • @tesfayhaile2367
    @tesfayhaile2367 9 หลายเดือนก่อน

    አቦ ደሥ ስትሉ በዚ ዘመን በልጅሽ ያለሽ ኮፊደሥ ደሥ ይላል ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 8 หลายเดือนก่อน

    ወይገኒ ይጨምርላችሁ የፍቅር ቤት

  • @fatoobeebi1550
    @fatoobeebi1550 9 หลายเดือนก่อน

    ሰታምሮ እናታችው ደሰ ሰትል ውላሂ ማሻ አላህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ እኳ ፍቅር የሆንሽ እናትነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤ በጣም እወዳችሃለሁ

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 9 หลายเดือนก่อน

    yeametu mrit enata ❤

  • @askale1216
    @askale1216 9 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ ገንዬ

  • @desalegnBetweded
    @desalegnBetweded 9 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ የእናት አንደኛ

  • @user-ux5zy2to6s
    @user-ux5zy2to6s 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ገንዬ ሁሉን በፈገግታ ደስ ስትይ

  • @TselotFikadu-qp8rq
    @TselotFikadu-qp8rq 9 หลายเดือนก่อน

    የገኒ ቤተሰብ ማሪያምን ፍቅር ያስይዛሉ ሁሉም የገኒ እናትነት ደሞ የኔን እናት ነው ምትመስለኝ

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቤተሰብ Wall❤

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ ቤተሰቦች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 9 หลายเดือนก่อน +7

    ገኒዬ.ፕራንክ.ተደረግሽ
    ዛሬ.በሳቅ.ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ታድለሽ ገኒዬ እኔም ከልጄ ጋር እንዳንቺ ግልፅ ግንኙነት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i 9 หลายเดือนก่อน +4

    ገኒኮ ትለያለሽ በሂወቴ እንዳቺ ልጅን በነፃነት ያሣደገ ሰዉ አላየሁም

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ገኒ

  • @user-se7gl6ij1o
    @user-se7gl6ij1o 9 หลายเดือนก่อน

    Wow bxam das sitlhu gani nourilen

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 9 หลายเดือนก่อน

    my Lovely family ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቤተሰብ ማለት እንዲህ ነው የምር ታስቀናላችሁ❤

    • @sabboonad2063
      @sabboonad2063 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ ትላላቹ ምሪጥ ቤተሰብ ወደከቹ❤

  • @user-ot9di9mv5z
    @user-ot9di9mv5z 8 หลายเดือนก่อน

    ስወደቹ ሚርጦች❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf4bd1gb1h
    @user-gf4bd1gb1h 9 หลายเดือนก่อน +4

    Ayyy kidus still yekldal😂😂

  • @biruktesfaye
    @biruktesfaye 5 หลายเดือนก่อน

    cool family

  • @zainasied615
    @zainasied615 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ ገኒይ😂😂😂❤❤

  • @SolomonAbnew
    @SolomonAbnew 9 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ቤተሰብ❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 9 หลายเดือนก่อน

    ገኒ ትለያለሺ እናቶች እዲልጆቻቹን አውቃቹለማውራት

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w 8 หลายเดือนก่อน

    ጡሩናትነሽ የምር

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ስወደው

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 9 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒዬ የኔማር ዉድድ ነዉ የማደርግሽ ከባልሽ ጋር ነፍሰጡር ሁነሽ የሰራሽዉን ፊልም መቼም አርሳዉም

  • @Hani30898
    @Hani30898 9 หลายเดือนก่อน

    Kidus know We need story time about Betty 😉

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 8 หลายเดือนก่อน

    Gene ❤❤❤❤❤

  • @user-kt2pe7sw2h
    @user-kt2pe7sw2h 3 หลายเดือนก่อน

    😂😊😊😊 ደስ ስትሉ

  • @user-uq4mh4bo5d
    @user-uq4mh4bo5d 9 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ በልጆችሽ ቀናዉ

  • @user-er8sm2hs2o
    @user-er8sm2hs2o 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔዉድ ገኒየ ከነልጆቺሺ እወድሻለሁ ወላሂ ሰዉለሰዉድራማላይ ክፉ ነበር የምመስሊኚ የኔማር

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅የንቺስ ከፋ

  • @rahwamulu2260
    @rahwamulu2260 9 หลายเดือนก่อน

    Geni mejemeriya letametiw nbr keza prank edejone setaseb kelel alat

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 9 หลายเดือนก่อน

    ገንየ የምር ትለያለሺ ቃል የለኝም

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ እናት ነች ማማ♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌💚💛❤

  • @ZebnaAbate
    @ZebnaAbate 9 หลายเดือนก่อน

    wow❤😊

  • @sifen5
    @sifen5 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉👍👍

  • @fatmahbukary2614
    @fatmahbukary2614 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 5 หลายเดือนก่อน

    Ganeyea kalegochowu gare sewodeshe

  • @user-wf4yf5ge8s
    @user-wf4yf5ge8s 9 หลายเดือนก่อน

    አየሽ እኔ ግን አልመታሽም😂😂😂

  • @RanaRana-dg2bn
    @RanaRana-dg2bn 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-so2wi3mw9d
    @user-so2wi3mw9d 9 หลายเดือนก่อน

    አረ ላሽ😅😅😅

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 8 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ገኒ የዋህ ሴት የልጆችሽ ፕራክ ሳያንስሽ ደግሞ በገበያም መካከል ፕራክ ተደረግሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 9 หลายเดือนก่อน

    የጥፊው ነገር 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-tx2kv3hv2w
    @user-tx2kv3hv2w 9 หลายเดือนก่อน

    Mert enat endehe naw lalejocha gadagam enatem

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤❤❤

  • @user-wj3ex2ym4v
    @user-wj3ex2ym4v 9 หลายเดือนก่อน

    WowwMirxxInatt,Geni

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i 9 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ

  • @matilove3643
    @matilove3643 9 หลายเดือนก่อน

    Kidus ayadergewm

  • @tsedalebiru6581
    @tsedalebiru6581 9 หลายเดือนก่อน

    ጂሌች።

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 9 หลายเดือนก่อน

    😃😃😃😃😃

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 8 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 8 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n 8 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 9 หลายเดือนก่อน

    እነትብሎዝም100%

  • @user-lz6yf1dr6n
    @user-lz6yf1dr6n 9 หลายเดือนก่อน

    Shamar abeni

    • @user-lz6yf1dr6n
      @user-lz6yf1dr6n 9 หลายเดือนก่อน

      Tiktok lay prankun ayche nebere geni you are gentle and wise prank medereg alchalshim

  • @mesiyemariamlij1707
    @mesiyemariamlij1707 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😊

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውየሚገርምምቤተሰብነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 9 หลายเดือนก่อน

    መውደድ ም መከበርም የሚገባሽ እናት ውድድ ነው የማርግሽ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @user-jz4oe1py5e
    @user-jz4oe1py5e 7 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @user-if5ho1ir6t
    @user-if5ho1ir6t 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 9 หลายเดือนก่อน

    😁😁😁😁

  • @user-cr8bh3ij8s
    @user-cr8bh3ij8s 9 หลายเดือนก่อน

    A❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @FootballGoat-hh1gk
    @FootballGoat-hh1gk 9 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 9 หลายเดือนก่อน

    😂አረ😂ቅዱስ😂በጣም😂ነው😂ያሳቀኝ😂

  • @Ggg-td9uq
    @Ggg-td9uq 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @martamar1829
    @martamar1829 9 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ገኒ በዚ መጠን ቅርበት ይገርማል ከልብ እናት ነሽ