ክርስትና፥ ጋብቻና ፍትሐት - ክፍል፩ / አዲስ ተከታታይ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማሥግን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    ምህር ገብረመድህን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እንድሰማው የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ቃሉን በሕይወት እንድንኖረው ይርዳን

  • @ሁለተጌወርጊስ
    @ሁለተጌወርጊስ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    መንግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝያብሔር፣ልቦና፣ይስጠን፣መምህር፣እንደርሶ፣ዝርዝር፣አድርጕ፣የሚያስተምር፣የለም፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ትጠብቅልን

  • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
    @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዕድሜ ከጤና ይስጥልን። ክፍል ፪ እንጠብቃለን...

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማል አሜን
    🙏🙏🙏 💚💛❤️

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @wede1905
    @wede1905 ปีที่แล้ว

    ቃለ. ሒወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምሕራችን

  • @chimelak
    @chimelak 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ልቡና ይስጠን እኔ እናቴ ልደት ሳይከበረልኝ ቀረቱ ለምን እል ነበር እና ደሙ እኔ ልጄ ስወለድ የእልጅን ልደት ለማክበር እጉጉ ነበር አሁን ግን እነደ እግዚአብሔር ፈቃድ ተውኩት በእውነት ለወደፊት የህይውት ትዳሪን ህልሚን ነገርከኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ አድሩ እያስታማርን ነው የተግባር ሰዎች ያድረገን በእውነቱ ልብ የለኝም እኔማ ቃሉን አይያዘኝም ክፈትና ውሽት ውስጤ ብአምንዝራ ስለ ሙላ እቢ አለኝ መምህር በእውነት ይህን ከዩት በጸሎትዎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ሁላችሁም አስቡኝ በማርያም🤲🤲🤲✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💐

  • @eskadmasalemayew3962
    @eskadmasalemayew3962 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ህይወቴን በብዙ የቀየሩት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @samrawittekeste557
    @samrawittekeste557 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin!!!
    Kale hiwet yasemalin gin bizu maweki yitebekibinali!!

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን ዬሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤👏👏👏

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእውነት እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችንን ጣዕሟን ፍቅሯን ረድኤት በረከቷን በልቦናችን ይሳልብን::ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ስማቸው ከተጠራው ጻድቃን ቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ረድኤት ያሳትፈን ::

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አሜን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር፡፡

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጡልን ቃለይሆትያሰማልን

  • @ወይኒየእናናልጀ
    @ወይኒየእናናልጀ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህር እንኳን ደህና መጡ

    • @bznoshbznosha184
      @bznoshbznosha184 2 ปีที่แล้ว

      ቃለህወትይሰማልንመምህርእንኳንደህናመጡ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 ปีที่แล้ว

    Amne amne amne

  • @melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን
    @melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀርነክርስቶስ ጌታሆይ ይቅርበለን እኔም በልጅነቴ እንደአንተ ተገድጀ አንዲት ልጅ በ3 አመቷ አካባቢ ይመስለኛል አንስቸ ከአንድጊዜ ዳቦና ልብስ ውጭ እንዴት እንደሆነች ሰምቸም አላቅም። ፈጣሪ ሆይ ልብ ይስጠኝ ወደፊት ግን ፕሮግራም እይዛለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ።ሌላው ሁሉም እየሆነ ያለው ነገር ከእብደትም በላይ እብደት ሆኗል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔርን በጣም እያሳዘንነው ነው።

  • @mesimesi6392
    @mesimesi6392 2 ปีที่แล้ว

    qalehyewt yasemaln memhr

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ዮርዳኖስ

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚኦመሃረነ
    @እግዚኦመሃረነ 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው
    @ነገረቅዱሳንወንጌልነው 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔይመስገን አሜን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እሺ !

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን እንኳን ደህና መጡ🙏🙏🙏

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን።

  • @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ
    @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💐💐

  • @zele3560
    @zele3560 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalign

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
    እግዚአብሔር የተማርነውን እንድንተገብር ይርዳን🤲 እኔ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ነው የክርስትና አባትሺ የተባልሁ ቤተሰብ ካለማወቅ ይመስለኛል ልጅ አተው ስወለድ ለቤተክርስቲያን የተሰጠሁ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራሽንቃለሂወትንያሰማልንፀጋዉያብዛለዎትለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንአሜን3

  • @ኤፍራታነስሩ
    @ኤፍራታነስሩ 2 ปีที่แล้ว

    መምህ ቃለሂወት ያሰማልን እኔከአባቴ ከክርስቶስ ደጅከጠፉት በጎችአንዷነኝና መመለስ እፈልጋለሁ ገንምንማረግ እዳለብኝ መጀመረያ መማር እፈልጋለሁ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @abrhamhabtie533
    @abrhamhabtie533 2 ปีที่แล้ว

    አር እውነት ልቦናችን ይመልስልን አምላክ እግዚአብሄር

  • @yemariyamlig2867
    @yemariyamlig2867 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

    • @ሊዴያመኮንን
      @ሊዴያመኮንን 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bezaabreha4503
    @bezaabreha4503 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስል መምህር አንድ ጥያቄ እለኝ ስለክርስትና ክወለድኩኝ አርባ ቀን ሆኖኛል ግን ሴት ልጅ ስለሆነች በ80 ቀን ነው ክርስትና የምትነሳው እና የእኔ ንፍስ እባት ክርስትና እናት አዘጋጅ እሉኝ እኔ ያሰብኩት ለኪዳነምረት ልስጥ ነው ስል አይ እንደዚህ አይሆንም ከሰው ነው ማረግ ያለብሽ ብለው አሉኝ እኔ ደግሞ ከስው አላስብኩም ቃሉም ክባድ ነው እንዴት ነው ከመላክት መሆን እይችልም ? እባክዋትን መምህር መልሱልኝ አመሰግናለሁ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 ปีที่แล้ว

      Ehte sew new mehone yalebet ende Egizabher kale

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว

    እህት ወንድሞቸ አንድ ጥያቄ አለኝ እስኪ መልሱልኝ ያአንገት መስቀል ከገበያ ገዝተን ከካህናት አስባርከን ነው የምናስረው ወይስ ችግር የለውም አደራ መልሱልኝ 🙏🙏🙏

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @jannabeauty809
    @jannabeauty809 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ
    @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን