ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አተ የተዋህዱ እቁ ነህ መምህራችን እውነት እውነት በምድር ተቀባይ ባይኑር በስማይ ይገኘል እኔ ብዙ ተምሪለሁ ከመቶ 1ማወጣት እራሱ መተደል ነው በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 ያንተ ትምህርት ለምገባው ይገባዋል የሰው ልጅ እንደ አቀባበሉ ነው ተግሳጽህ ከተኛንበት የምያነቃን አለን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህር ችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ትምህርትህ እውነት ስለሆነ ብቻህን አይደለህም። እልፍ ሰዎች እውነትን እያወቅን ነውና በተግሳጽ በርታልን መምህራችን።
አሜን፫ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት😍 ምናለ አባታችን ከምታስተምሩበት አገር የኑሮ እህል ውሃዬ በሆነ ምናለ ምኞቴ ነው የሶን ትምህረት እየሰማው ከብዙ ጥፋቴ በቲኒሹ እቆጠብ ነበር በሰው ሀገር እስካለው በቼም ትምርቶት አይለዬኝም አገሬ የገባው ለት ነው የማጣው የሶን ትምርት😥
አሜን መምህራችን ቃል ሂወትን ቃል በርከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት መምህራችን
እውነት ስለ ጋብቻ ትምህት በብዙ መሰበክ አለበት በገጠሩም በከተማውም እኮ ዝም ብለው እሚጋቡ ስጋውን ደሙን ሳይቀበሉ ምንም በይገባን እንደ ቸርነቱ መድኃኒ ዓለም እንጅ ሳይቆርቡ መጋባት እንደ ፈርስና በቅሎ እንሰሳ ነው እውነት ከዚያም በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተማርኩ ስለትዳር ጥሩ ሚስት ለመሆን እግዚአብሔር ያገዘኛ በእውነት እናት መሆን በተላይ ፀጋ ነው እኮ ለዚህ ክብር ሁላችሁንም ያለገባችሁ ያብቃችሁ እኔ ምን ይሁን ከልጅነቴ ጀምሪ ሰርግ ድግስ አልወድም እና ስርግ አልወድም ስለ ሁሉም ይስቅበኛል ግን መንፈሳዊ ተማሪ አይደለሁም ግን ስርግ አልወድም ለእኔ ብጤ ስጠች አባቶቻን ቡራኬ ተቀብይ ቤትክርስቲያኒ ላይ በቃ ፎቶ ምናምን መነሳትም አልውድ እኔ አቅም የለኝም ግን ለሰው የማይቻለው ለድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቻለዋል ህልሜንእውን ያድርግልኝ እመብርሃን አይኔ መመኪያ የስደቴ ስንቅ አንችን ይዥ አልወድቅም እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት ሁላችሁም አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ🤲⛪️❤️
መምህራችን አንተ ኮ ተለያለህ ሰወ እሜቀብለወን ብቻ እሜያሰተምር እንዳል ሁሉ አንተገን እወንቱን አምናቹህ ተቀብሉ ነወ እምትልና በጣም ትክክል ነህ በምደር ዋጋ ባይኖርህም በሰማይ ገን ዋጋወ እጀግ ቡዙነወና በርታለን
የተዋህዶ ልጆች ኑ ተማሬዎች የት ናችሁ ሼርር አድርጉ በየግሩፕ 👈⛪️💐💐🤲❤️
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ✝️
ወልደ ገብርኤል እና ወለተ መስቀል ወልደ ክርስቶስ በፀሎት ያስቡን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️✝️✝️🍀🌿
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፤ የተግባር ሰው ያድርገን፡፡
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አሜን
መምህሬ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን። እንዶ እግዚአብሔር አምላ እድሜውን የርዝምህ የተዋህዶ እንቁ በንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስገስጸኝ እንዴት እንዴ ደስስስስ ምል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እዴሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእውነት የእርሰዎት ትምህርት ምግብ ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እርሰዎንም እግዚአብሔር ይጠብቀዎት
amen kale hiwet yesmalina
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫
ቃለሄዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ እኛም ተማሬዎችዎ ከአማካችን ቃል 30,60,100,ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egziabiher yimasigen salamoti yibza mahamirachin baewunati Timirtotine sinsama tizazuni banixabiqi balmaxabaqachin endinazini eratonali baewunatu erajimi edimanaa xanaa yisixilin faxaree yatawahido minayibati mahamiraa
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን 🙏🙏🙏
መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና እመአምላክ ትሥጥልን
Memeher Geta begeleglote eseke fetama yatenale Amen Amen
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን. አሜን አሜን አሜን. የሰላም የፍቅር ፆም ያደርግልን ፆሞ ለማበርከት ያብቃን. 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እ
ሙምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
ቃለሂወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን ለኛም አይነ ልቦና ይስጠን እረ ልብ ይስጠን በእውነት መምራችን ኑርልን አሜን
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።አምላከ ቅዱሳን የሰማነውን በልባችን ይሳልልን ቃሉን ጠብቀን ህጉን አክብረን እንድንኖር ፈቃዱ ይሁንልን። እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ መምህራችን።
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግር ✝️🙏
እኔ ክርስትና እናት አለችኝ ግን ምንም አድረጋልኝ ጠይቃኝ አታውቅም እኔ ግን እናቴ በለመጠይቄ እያልኩ አንዳንዴ አስባለሁ ክርስትና እኔ ሁሊም ማንሳት እፈልጋለሁ ግን ያለሁበት ቦት አይመችም ግን እንዲህ መሆኑን አላውቅም ሃለፊነት አለው
AmenAmenAmen
መምህራችንእንኮን ደናመጣህልንቃለይሆትያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
Mamerachen qele eyote yasmalen ammen ezaber amkale
መምህር ለእግዚአብሔር ስለምትቀና ነው እኮ የእውነት ሰው ስለሆንክ ነው እሚነድህ አባቴ ትምህርቱንማ ቀጥልልን ተግሣጽህ ደሙ እውነት ይናፍቀኛል ተግሣጽ የለለው ስብከት ስበከት አይመሰለኝም እግዚአብሔር በሚያውቀው መምህሬ እግዚአብሔር ያረዳህ በርታህ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
kal Hiwet Yasmalne Memhrachne sbktu Egeg Betam Des Ylal Endant Ayntun Yabzalne
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልን
qale hiwet yasemalin memihirachin.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ገብረ ስላሴ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዉድ መምህራችን እኳን ሠላም መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት እድሜና ጤና ያድልልን 🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን !❤🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኽ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛንም የተግባር ሠው ያድርገን አሜን አሜን አሜን
Kale hiyiwet yasemalin memhir betam tetekim alehu
EGZIABHER YMESGEN❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን ለኛ ለስደተኞቹ ሰል ያቆይልን♥♥♥
Egziabher ymesgen❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ገሳጫችን እንዳንተ አይነቱ በርከት ቢሉና ብንሰማችሁ ቤተክርስቲያን እዚህ ባልደረሰች ነበር በሰማንሉ እንድንኖር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
መምህር እንኩዋን ደና መጡልን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ዛሬ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኩዋን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የብስራች አብሳሪው ለሃገራችን ሰላሙን አብስረን መምህር እውነት ነው ዝም ብለህ እውነትን ይዝህ ሄድ ሊሎች ዝም ያሉት አንድ ቀን እውነት ይገባቸዋል እኔም ብዙ መምህራ ሲያስተምሩ እማር ነበር ግን የቤትክርስትያን ስራ አትና ቱፊት የለም እርሱ ምን ይሁን አይገባኝም ነበር ዝብይ እልልልል አሜን እያልኩ እወጣለሁ ውስጤን ስጠይቀው ቦዶ ነው ግን እማር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አባ ገብኪዳን እህቴ ነች ሊንኩን አስቀመጠችልኝ ከዛ ጀምሩ ግን ትምህርት ቤትክርስቲያን አወኩት ከዛም እግዚአብሔር ይመሰገን በእናት ላይ አድሩ እያስተማርን ነው ውድ እህቶች ወንድሞ መምህር አንድናቄ ሳንሆን ቃሉን ወንጌልን እውነት ይዝን እንጉዛ እውነት ለመናገር መምህር ብዙ አለ ግን ለውጥ የለም 🥲 እግዚአብሔር ይመሰገ ስለሁሉም ነገር አባቴ❤️ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤትክርስቲያን አንተን የመሰለች ልጅ አላት
ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን
ዝም ብለህ ጩህ መምህራችን በመጮህህ ብዙ ሰዎችን ስርዓቱን እያወቅን ራሳችን እየፈተሽን እንዳለንም ተረዳልን።ዋጋህን ከላይ እንደሆነ ዘንግተሀውም አይደለም።ለሁሉም ግን እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋውን ይሰጥህ።ቃለ ህይወት ያሰማልን,የ አገልግሎቱ ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን ገብረመድህንን
መምህራችን በርታልን ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው እየተለወጥን ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እኔግን እሰማሐለሁ መምህር አከብርሃለ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: መምህር እባክዎትን ወለተ ሐዋርያት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ:: ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንአሜን3
ቃለ ሕይወት ያሳማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንካን ደህና መጡ ስምተን ለመጠቀም ያብቃን
ወንድማችን ግን እኮ የተሰበረ ልብ የሜኖረን በፈተና ውስጥ ስታልፍ ነእው የፆሎት ተመስጦም ያለ ውድቀት የለም ሁሎም ሴፍቅድ ነእው ሜሆነው እናመስግናለን
እስቲ የሙምህራችንን ቁጥር ስጡ የቴሌግራሙንም ቢሆን
Please masetawekiy bayegebabet menal temertun benadamet
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በእውነት እኔ እውቀት የለኝም ግን እኔም እንዳንተ የቤተክርስቲያን ስርአት ሲጣስ በጣም እናደዳለሁ እዚህ እኔ እምኖርበት ሀገር ጫማ አድርገው እሚገቡት በመጀመሪያ ደረጃ ዲያቆናት ቀሳውስት የቤተክርስቲያናችን አስተዳደር ሳይቀር አድርገው ነው እሚገቢት ምእምናኑም እንደ በጎ ነገር ተምረው አድርገው ነው እሚገቡት ይባስ እሚገርመው ደግሞ ጫማቸውን ምእመናን ከሚያስቀድስበት ፍፊት ለፊት ነው እሚያስቀምጡት ይሄ ብቻ አይደለም በእውነት መምህር ልማደ አንስት ሆነው ቤተ መቅደስ እሚገቡ ሴቶች አሉ ምን ችግር አለው ብሎ ከሚያወራው ውጭ እውነቱን ለመናገር አንድም የደፈረ የለም ; ከክርስቶስ ደም ውጭ ሌላ አንድም ንጥበት እንኳን አይፈስባትም ብላ ያስተማርችንን ቤተክርስትያን ዛሬ ግን በድፍረት እስከልማዳችን እየገባን ማስቀደስን ከጀመርን ቆየን። እንደ እኔ ግን እዚህ እኛጋ ሦስት መሰረታዊ ችግሮችን አይቻለሁ ምናልባትም በቤላም ቦታ ሊኖሩ ይችላሉ ፩ ከአባቶች ጀምሮ ጫማ አርጎ መግባት ከዚያም አልፎ አስቀዳሺ ምእመናን ፊት ማስቀመጥ ፪ ሴት ልጅ በግዳጅ ጊዜ ቤተ መቅደስ መግባት ፫ አሁን አሁን የመጣብን አባዜ ደግሞ ሴትና ወንድ አንድ ላይ ተዛዝሎ ማስቀደስ ማለትም በወንዶች በስተቀኝ ያለው ቦታ( የሴቶች መቃሚያ) ክፍት ሆኖ እያለ እወንዶች ጋ ሂዶ መቆም ለዚህ አንዳንዶች እንደ ምክኒያት አለ ፩ኛ የቤተ መቅደሱ አሰራራ አለመመቸት ፪ኛ የቦታ ጥበት እኔ ግን ካንደም ሁለቴ በደንብ አየሁ እሰሴቶች ጋ ቦታ እያለ እወንዶች ጋ ሒደው እሚቆሙት እልፍ ናቸው አባቶችም አይተው የተናገሩት ነገር የላቸውም " አንዳንደ እንድህ አስባለሁ መጽሐፍም እንዳለው ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፋ እንዳላ አንዳንዶቻችን ያለእውቀት አንዳንዶቻችን ደግሞ በድፍረት በጣም ጥቃቅን የሚመስል ግን የቤተክርስቲያን ትላላቅ ህግ እየጣስን ነው በእውኑ መምህር እኔ ሰውን ለመክሰስ አይደለም ግን ከቻልክ እነዚህንም እርዕስ ሰጥተህ ብታስተምረን ፍቃድህ ከሆነ እጠይቃለሁ ይቅርታ? አመሰግናለሁ። " እንደ እኔ የብዙወቻችን ችግርና ለጥፍት የሚዳርገን ሰው ተከታዬች መሆናችን ነው ማለትም ስዎችን ተከታይ ባንሆንማ ክርስቶስ እኔን ምሳሌ አድርጉ እዳለን እሱ እዳስተመረን ስርአት እየጠበቅን እንኖር ነበር ግን እኛ ቄስ መነኩሴ ሌሎችንም ተከታይ ስለሆን እነሱ ቢያጠፉም እንደ ፍጹም ስለምናያቸው ትክክል ናቸው ብለን የክርስቶስን አስተምሮ እረስተን የሰው ተከታይ እንሆናለን " ከምንም ተነስቸ አይደለም እንደዚህ ያልኩት እዚህ እኔ ካየሁት አንጻር ነው ማለትም ድሮ ድሮ ምእመናኑ ጫማውን እውጭ እያወጣ ነበር የሚገባው ከዚያም አስተዳዳሪው ቄሱ ዲያቆኑ እያደረጉ ሲገቡ አየና በቃ እነሱ ልክ ቢሆኑ አይደል ብለው መግባት ጀመሩ ስለዚህ የቆምክባት ቦታ የተቀደሰች ናት ጫማህን ከእግርህ አውጣ እሚለውን የክርስቶስን ትምህርት ወደጎን ጥሎ የሰው ተከታይ መሆን ማለት ይሄ አይደለ ብቻ ብዙ ቢያወሩ ሆድ ባዶ ይቀራል ይላሉ አበው
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሰበባቸው ብርድ ነው ይላሉ ብዙ ግዜ ግን የወንድ የሴት ቦታ ባይኖርም እስኪበቃ ድረስ ወንድና ሴት ብቻ ለብቻ መሆን አለባቸው ይሄን ግን በግልፅ መናገር ችግር የለውም ከራስ ማውረድ ነው ስለክርስቶስ ፍቅር የምንችለውን ህጉ እንዲከበር መሞከር አለብን
1ሰአት.15 ደቂቃ ጀምሮ ያለውን እስከ 1.ሰአት .15 ደቂቃ ከ 50 ስከንድ ያለውን ሀሳብ በደንብ እንድብራራልኝ ፈልጌ ነበር።
ቅዱሳን መላእክት የሚጠብቁንየእግዚአብሔር ውድ ልጆቹ ነን ናth-cam.com/video/r-bl3ZbVaZQ/w-d-xo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን ለመፈፀም ያብቃን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
አተ የተዋህዱ እቁ ነህ መምህራችን እውነት እውነት በምድር ተቀባይ ባይኑር በስማይ ይገኘል እኔ ብዙ ተምሪለሁ ከመቶ 1ማወጣት እራሱ መተደል ነው በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
ያንተ ትምህርት ለምገባው ይገባዋል የሰው ልጅ እንደ አቀባበሉ ነው ተግሳጽህ ከተኛንበት የምያነቃን አለን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህር ችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ትምህርትህ እውነት ስለሆነ ብቻህን አይደለህም። እልፍ ሰዎች እውነትን እያወቅን ነውና በተግሳጽ በርታልን መምህራችን።
አሜን፫ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት😍 ምናለ አባታችን ከምታስተምሩበት አገር የኑሮ እህል ውሃዬ በሆነ ምናለ ምኞቴ ነው የሶን ትምህረት እየሰማው ከብዙ ጥፋቴ በቲኒሹ እቆጠብ ነበር በሰው ሀገር እስካለው በቼም ትምርቶት አይለዬኝም አገሬ የገባው ለት ነው የማጣው የሶን ትምርት😥
አሜን መምህራችን ቃል ሂወትን ቃል በርከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት መምህራችን
እውነት ስለ ጋብቻ ትምህት በብዙ መሰበክ አለበት በገጠሩም በከተማውም እኮ ዝም ብለው እሚጋቡ ስጋውን ደሙን ሳይቀበሉ ምንም በይገባን እንደ ቸርነቱ መድኃኒ ዓለም እንጅ ሳይቆርቡ መጋባት እንደ ፈርስና በቅሎ እንሰሳ ነው እውነት ከዚያም በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተማርኩ ስለትዳር ጥሩ ሚስት ለመሆን እግዚአብሔር ያገዘኛ በእውነት እናት መሆን በተላይ ፀጋ ነው እኮ ለዚህ ክብር ሁላችሁንም ያለገባችሁ ያብቃችሁ እኔ ምን ይሁን ከልጅነቴ ጀምሪ ሰርግ ድግስ አልወድም እና ስርግ አልወድም ስለ ሁሉም ይስቅበኛል ግን መንፈሳዊ ተማሪ አይደለሁም ግን ስርግ አልወድም ለእኔ ብጤ ስጠች አባቶቻን ቡራኬ ተቀብይ ቤትክርስቲያኒ ላይ በቃ ፎቶ ምናምን መነሳትም አልውድ እኔ አቅም የለኝም ግን ለሰው የማይቻለው ለድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቻለዋል ህልሜንእውን ያድርግልኝ እመብርሃን አይኔ መመኪያ የስደቴ ስንቅ አንችን ይዥ አልወድቅም እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት ሁላችሁም አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ🤲⛪️❤️
መምህራችን አንተ ኮ ተለያለህ ሰወ እሜቀብለወን ብቻ እሜያሰተምር እንዳል ሁሉ አንተገን እወንቱን አምናቹህ ተቀብሉ ነወ እምትልና በጣም ትክክል ነህ በምደር ዋጋ ባይኖርህም በሰማይ ገን ዋጋወ እጀግ ቡዙነወና በርታለን
የተዋህዶ ልጆች ኑ ተማሬዎች የት ናችሁ ሼርር አድርጉ በየግሩፕ 👈⛪️💐💐🤲❤️
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ✝️
ወልደ ገብርኤል እና ወለተ መስቀል ወልደ ክርስቶስ በፀሎት ያስቡን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️✝️✝️🍀🌿
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፤ የተግባር ሰው ያድርገን፡፡
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አሜን
መምህሬ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን። እንዶ እግዚአብሔር አምላ እድሜውን የርዝምህ
የተዋህዶ እንቁ በንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስገስጸኝ እንዴት እንዴ ደስስስስ ምል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እዴሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእውነት የእርሰዎት ትምህርት ምግብ ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እርሰዎንም እግዚአብሔር ይጠብቀዎት
amen kale hiwet yesmalina
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫
ቃለሄዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ እኛም ተማሬዎችዎ ከአማካችን ቃል 30,60,100,ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egziabiher yimasigen salamoti yibza mahamirachin baewunati Timirtotine sinsama tizazuni banixabiqi balmaxabaqachin endinazini eratonali baewunatu erajimi edimanaa xanaa yisixilin faxaree yatawahido minayibati mahamiraa
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን 🙏🙏🙏
መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና እመአምላክ ትሥጥልን
Memeher Geta begeleglote eseke fetama yatenale Amen Amen
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን. አሜን አሜን አሜን. የሰላም የፍቅር ፆም ያደርግልን ፆሞ ለማበርከት ያብቃን. 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እ
ሙምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
ቃለሂወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን ለኛም አይነ ልቦና ይስጠን እረ ልብ ይስጠን በእውነት መምራችን ኑርልን አሜን
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
አምላከ ቅዱሳን የሰማነውን በልባችን ይሳልልን ቃሉን ጠብቀን ህጉን አክብረን እንድንኖር ፈቃዱ ይሁንልን። እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ መምህራችን።
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግር ✝️🙏
እኔ ክርስትና እናት አለችኝ ግን ምንም አድረጋልኝ ጠይቃኝ አታውቅም እኔ ግን እናቴ በለመጠይቄ እያልኩ አንዳንዴ አስባለሁ ክርስትና እኔ ሁሊም ማንሳት እፈልጋለሁ ግን ያለሁበት ቦት አይመችም ግን እንዲህ መሆኑን አላውቅም ሃለፊነት አለው
Amen
Amen
Amen
መምህራችንእንኮን ደናመጣህልንቃለይሆትያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
Mamerachen qele eyote yasmalen ammen ezaber amkale
መምህር ለእግዚአብሔር ስለምትቀና ነው እኮ የእውነት ሰው ስለሆንክ ነው እሚነድህ አባቴ ትምህርቱንማ ቀጥልልን ተግሣጽህ ደሙ እውነት ይናፍቀኛል ተግሣጽ የለለው ስብከት ስበከት አይመሰለኝም እግዚአብሔር በሚያውቀው መምህሬ እግዚአብሔር ያረዳህ በርታህ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
kal Hiwet Yasmalne Memhrachne sbktu Egeg Betam Des Ylal Endant Ayntun Yabzalne
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልን
qale hiwet yasemalin memihirachin.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ገብረ ስላሴ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዉድ መምህራችን እኳን ሠላም መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት እድሜና ጤና ያድልልን 🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !❤🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኽ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛንም የተግባር ሠው ያድርገን አሜን አሜን አሜን
Kale hiyiwet yasemalin memhir betam tetekim alehu
EGZIABHER YMESGEN❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን ለኛ ለስደተኞቹ ሰል ያቆይልን♥♥♥
Egziabher ymesgen❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ገሳጫችን እንዳንተ አይነቱ በርከት ቢሉና ብንሰማችሁ ቤተክርስቲያን እዚህ ባልደረሰች ነበር በሰማንሉ እንድንኖር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
መምህር እንኩዋን ደና መጡልን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ዛሬ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኩዋን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የብስራች አብሳሪው ለሃገራችን ሰላሙን አብስረን መምህር እውነት ነው ዝም ብለህ እውነትን ይዝህ ሄድ ሊሎች ዝም ያሉት አንድ ቀን እውነት ይገባቸዋል እኔም ብዙ መምህራ ሲያስተምሩ እማር ነበር ግን የቤትክርስትያን ስራ አትና ቱፊት የለም እርሱ ምን ይሁን አይገባኝም ነበር ዝብይ እልልልል አሜን እያልኩ እወጣለሁ ውስጤን ስጠይቀው ቦዶ ነው ግን እማር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አባ ገብኪዳን እህቴ ነች ሊንኩን አስቀመጠችልኝ ከዛ ጀምሩ ግን ትምህርት ቤትክርስቲያን አወኩት ከዛም እግዚአብሔር ይመሰገን በእናት ላይ አድሩ እያስተማርን ነው ውድ እህቶች ወንድሞ መምህር አንድናቄ ሳንሆን ቃሉን ወንጌልን እውነት ይዝን እንጉዛ እውነት ለመናገር መምህር ብዙ አለ ግን ለውጥ የለም 🥲 እግዚአብሔር ይመሰገ ስለሁሉም ነገር አባቴ❤️ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤትክርስቲያን አንተን የመሰለች ልጅ አላት
ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን
ዝም ብለህ ጩህ መምህራችን በመጮህህ ብዙ ሰዎችን ስርዓቱን እያወቅን ራሳችን እየፈተሽን እንዳለንም ተረዳልን።ዋጋህን ከላይ እንደሆነ ዘንግተሀውም አይደለም።ለሁሉም ግን እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋውን ይሰጥህ።ቃለ ህይወት ያሰማልን,የ አገልግሎቱ ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን ገብረመድህንን
መምህራችን በርታልን ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው እየተለወጥን ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እኔግን እሰማሐለሁ መምህር አከብርሃለ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: መምህር እባክዎትን ወለተ ሐዋርያት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ:: ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንአሜን3
ቃለ ሕይወት ያሳማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንካን ደህና መጡ ስምተን ለመጠቀም ያብቃን
ወንድማችን ግን እኮ የተሰበረ ልብ የሜኖረን በፈተና ውስጥ ስታልፍ ነእው የፆሎት ተመስጦም ያለ ውድቀት የለም ሁሎም ሴፍቅድ ነእው ሜሆነው እናመስግናለን
እስቲ የሙምህራችንን ቁጥር ስጡ የቴሌግራሙንም ቢሆን
Please masetawekiy bayegebabet menal temertun benadamet
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በእውነት እኔ እውቀት የለኝም ግን እኔም እንዳንተ የቤተክርስቲያን ስርአት ሲጣስ በጣም እናደዳለሁ እዚህ እኔ እምኖርበት ሀገር ጫማ አድርገው እሚገቡት በመጀመሪያ ደረጃ ዲያቆናት ቀሳውስት የቤተክርስቲያናችን አስተዳደር ሳይቀር አድርገው ነው እሚገቢት ምእምናኑም እንደ በጎ ነገር ተምረው አድርገው ነው እሚገቡት ይባስ እሚገርመው ደግሞ ጫማቸውን ምእመናን ከሚያስቀድስበት ፍፊት ለፊት ነው እሚያስቀምጡት ይሄ ብቻ አይደለም በእውነት መምህር ልማደ አንስት ሆነው ቤተ መቅደስ እሚገቡ ሴቶች አሉ ምን ችግር አለው ብሎ ከሚያወራው ውጭ እውነቱን ለመናገር አንድም የደፈረ የለም ; ከክርስቶስ ደም ውጭ ሌላ አንድም ንጥበት እንኳን አይፈስባትም ብላ ያስተማርችንን ቤተክርስትያን ዛሬ ግን በድፍረት እስከልማዳችን እየገባን ማስቀደስን ከጀመርን ቆየን። እንደ እኔ ግን እዚህ እኛጋ ሦስት መሰረታዊ ችግሮችን አይቻለሁ ምናልባትም በቤላም ቦታ ሊኖሩ ይችላሉ ፩ ከአባቶች ጀምሮ ጫማ አርጎ መግባት ከዚያም አልፎ አስቀዳሺ ምእመናን ፊት ማስቀመጥ ፪ ሴት ልጅ በግዳጅ ጊዜ ቤተ መቅደስ መግባት ፫ አሁን አሁን የመጣብን አባዜ ደግሞ ሴትና ወንድ አንድ ላይ ተዛዝሎ ማስቀደስ ማለትም በወንዶች በስተቀኝ ያለው ቦታ( የሴቶች መቃሚያ) ክፍት ሆኖ እያለ እወንዶች ጋ ሂዶ መቆም ለዚህ አንዳንዶች እንደ ምክኒያት አለ ፩ኛ የቤተ መቅደሱ አሰራራ አለመመቸት ፪ኛ የቦታ ጥበት እኔ ግን ካንደም ሁለቴ በደንብ አየሁ እሰሴቶች ጋ ቦታ እያለ እወንዶች ጋ ሒደው እሚቆሙት እልፍ ናቸው አባቶችም አይተው የተናገሩት ነገር የላቸውም " አንዳንደ እንድህ አስባለሁ መጽሐፍም እንዳለው ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፋ እንዳላ አንዳንዶቻችን ያለእውቀት አንዳንዶቻችን ደግሞ በድፍረት በጣም ጥቃቅን የሚመስል ግን የቤተክርስቲያን ትላላቅ ህግ እየጣስን ነው በእውኑ መምህር እኔ ሰውን ለመክሰስ አይደለም ግን ከቻልክ እነዚህንም እርዕስ ሰጥተህ ብታስተምረን ፍቃድህ ከሆነ እጠይቃለሁ ይቅርታ? አመሰግናለሁ። " እንደ እኔ የብዙወቻችን ችግርና ለጥፍት የሚዳርገን ሰው ተከታዬች መሆናችን ነው ማለትም ስዎችን ተከታይ ባንሆንማ ክርስቶስ እኔን ምሳሌ አድርጉ እዳለን እሱ እዳስተመረን ስርአት እየጠበቅን እንኖር ነበር ግን እኛ ቄስ መነኩሴ ሌሎችንም ተከታይ ስለሆን እነሱ ቢያጠፉም እንደ ፍጹም ስለምናያቸው ትክክል ናቸው ብለን የክርስቶስን አስተምሮ እረስተን የሰው ተከታይ እንሆናለን " ከምንም ተነስቸ አይደለም እንደዚህ ያልኩት እዚህ እኔ ካየሁት አንጻር ነው ማለትም ድሮ ድሮ ምእመናኑ ጫማውን እውጭ እያወጣ ነበር የሚገባው ከዚያም አስተዳዳሪው ቄሱ ዲያቆኑ እያደረጉ ሲገቡ አየና በቃ እነሱ ልክ ቢሆኑ አይደል ብለው መግባት ጀመሩ ስለዚህ የቆምክባት ቦታ የተቀደሰች ናት ጫማህን ከእግርህ አውጣ እሚለውን የክርስቶስን ትምህርት ወደጎን ጥሎ የሰው ተከታይ መሆን ማለት ይሄ አይደለ ብቻ ብዙ ቢያወሩ ሆድ ባዶ ይቀራል ይላሉ አበው
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሰበባቸው ብርድ ነው ይላሉ ብዙ ግዜ ግን የወንድ የሴት ቦታ ባይኖርም እስኪበቃ ድረስ ወንድና ሴት ብቻ ለብቻ መሆን አለባቸው ይሄን ግን በግልፅ መናገር ችግር የለውም ከራስ ማውረድ ነው ስለክርስቶስ ፍቅር የምንችለውን ህጉ እንዲከበር መሞከር አለብን
1ሰአት.15 ደቂቃ ጀምሮ ያለውን እስከ 1.ሰአት .15 ደቂቃ ከ 50 ስከንድ ያለውን ሀሳብ በደንብ እንድብራራልኝ ፈልጌ ነበር።
ቅዱሳን መላእክት የሚጠብቁን
የእግዚአብሔር ውድ ልጆቹ ነን ና
th-cam.com/video/r-bl3ZbVaZQ/w-d-xo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን ለመፈፀም ያብቃን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
EGZIABHER YMESGEN❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን