🔴ሰበር‼️ ከመስቀሉ በስተጀርባ ጉድ ወጣ‼️ የውሸት የሰይጣን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @rahelworku9558
    @rahelworku9558 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማነህ አካሉ አክሊሉ አክሊል ብሏል ትዝታው መስቀል ከመርገጥ በላይ ምን አለ አንተን አላወከህም የመስቀሉ መረገጥ ?ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ግን እንዴዴዴ,እኛ ምዕመኑን አታወዛግቡ አባካችሁ

  • @herut2034
    @herut2034 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @Ribka-l2j
    @Ribka-l2j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ እነዚህ ሰዎች አረጋውያን ጃጅተዋል መጦር ያለባቸው ናቸው። ሌላው የዚህ ትውልድ የኢሉምናቲ አካሔድ ላይገባቸው ይችላል።ተቃውሞው ይቀጥል።

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ነገር ግልፅ ነው የተዋህዶ ልጆች አስፈራርተዋቸነው ትናንት ያለቀሱት ማንሳት ይፈልጋሉ ነገር ግን እንዲክዱ የለም እንዲሉ እኝህን አባታችን በቀላሉ ሸወዷቸው ነገሩን ደቡቀው በአባታችን እንዳትፈርዱ በህክምና ክትትል ላይ ያሉ አባት ናቸው😢😭😭

    • @mahtot1
      @mahtot1 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በኃይለ ሥላሴ ጊዜ ነው ይባላል ሲላቸው የለም ያንጊዜ ነው ያሉት አንተ እንዳልከው አላሉም

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Isachwu alaweku yhonal

  • @REACTION-v1f
    @REACTION-v1f 37 นาทีที่ผ่านมา

    መስቀሉን ሳይሆን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው ሳይሰበክ ሲቀር ሊያምክ የሚገባው bro ... ተረጋጋ እና አስተውል በዛ ቀን ምን ተሰበከ ሰለ መስቀሉ ጌታ እስኪ ወንድ የሆነ ይናገር ስለ ኢይሱስ ምንም የተማርከው ከሌለ ከስረሃል

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርመው የሚመኑ ነው

  • @helenekebede7669
    @helenekebede7669 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እክሊሉ ያለው አልገባኝም

  • @bitanyaasefa-h8m
    @bitanyaasefa-h8m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማስታዋልንም ያደለን የዳዊት ልጂ ሆይ ፍቅርን ስጠን ቤተክርስቲአን ፈተነዋ በዞ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህን ላክልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን😢😢😢😢😢😢😢😢 ወንድምዬ እናቴ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤😢😢😢

    • @ZerihunOdda
      @ZerihunOdda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቤተክረስቲያኗ ደህና ናት:: ያበደው ምድረ ወጠጤ ከአባቶች በላይ አውቃለሁ ባዮች ናቸው::

    • @bitanyaasefa-h8m
      @bitanyaasefa-h8m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ZerihunOdda ለነርሱም ቢኦን ፈጣሪ ልቦና ይስፅልን

  • @REACTION-v1f
    @REACTION-v1f 36 นาทีที่ผ่านมา

    መስቀሉን ሳይሆን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው ሳይሰበክ ሲቀር ሊያምክ የሚገባው bro ... ተረጋጋ እና አስተውል በዛ ቀን ምን ተሰበከ ሰለ መስቀሉ ጌታ እስኪ ወንድ የሆነ ይናገር ስለ ኢይሱስ ምንም የተማርከው ከሌለ ከስረሃል
    መስቀሉን ሳይሆን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው ሳይሰበክ ሲቀር ሊያምክ የሚገባው bro ... ተረጋጋ እና አስተውል በዛ ቀን ምን ተሰበከ ሰለ መስቀሉ ጌታ እስኪ ወንድ የሆነ ይናገር ስለ ኢይሱስ ምንም የተማርከው ከሌለ ከስረሃል

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስቀሉ እንዲረገጥ ሆን ተብሎ ታስቦበት ተሠርቶ ከሆነ ለምን ይህ ሁሉ ክርክር ጭቅጭቅ ያመጣል አባቶችን በትህትና በመጠየቅ አማኙን ከሚያውክ ከንደገና ውጩ ይታደስ ሌላ ለጠላት ክፍተት መፍጠር የለብን ለይቱዪብ ገንዘብ ተብሎ ህዝብን ማወክም የለብንም ሌላው ደግሞ ኢንጅነሩ ማን ነው ጵንጤ ነው እንዴ?

  • @meskereassefa4170
    @meskereassefa4170 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አልባት አይታያቸው ይሆን በስተእርጅና ሁሉንም ላይታቸው ይሆናል ግዴለም ለመፍረድ እንቸኩል እባካችው ቤተሰቦቼ ???

  • @mezgebeworku589
    @mezgebeworku589 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንተ መነጽር ያደረከው ስው ቀለል እርገ ታወራለህ መስቀሉን አላየህም ወይ

  • @ZerihunOdda
    @ZerihunOdda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቶቻችን ሳይሆኑ÷ እናንተ እናንተ ቅንቅናሞች ናችሁ ያበዳችሁት ዘንድሮ:: ባለፈው ጥቁር አስለበሳችሁን:: በትግራይ ሲኖዶስ ሲቋቋም ዝም! ጭጭ! 😜
    አሁን ደግሞ የመስቀል ግርግር???

  • @بوبوالغامدي-ط7د
    @بوبوالغامدي-ط7د 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kebere lameragaxawe maseqale

  • @بوبوالغامدي-ط7د
    @بوبوالغامدي-ط7د 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewnate nawe wndemacen

  • @بوبوالغامدي-ط7د
    @بوبوالغامدي-ط7د 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Asenasute gedenaw