እህቴን ድንገት ቤቷ ሄጄ ቀኑን ሙሉ አሳረፍኴት ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 233

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +27

    ቀሚሱን ለማዘዝ shegastore.com/product/purple-velvet-dress/
    የደይ አበባ ስኒ
    www.muluyaessentials.com/

  • @zenabechshiferaw7106
    @zenabechshiferaw7106 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እ/ግ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ...

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜላት be confident ከወለድሽ ታይተሽ አታውቂም why? Its nature to change your size ምናምን እና ድብቅ ብለሽ ድምፅ ብቻ መወፈር መክሳት ያለ ነው !!!
    ቃልዬ የኔ 🌸🌸🌸🌸 አንቺ ትለያለሽ ፍቅር እና ግልፅነሽ Love u dear❤️❤️❤️

  • @ልዩጥበብ8156
    @ልዩጥበብ8156 2 ปีที่แล้ว +43

    የ እህትሽ ድምፅ የናትሽን ነው የሚመስለው :: good job

    • @makedatefera1617
      @makedatefera1617 2 ปีที่แล้ว +2

      Betam yenatewan new yemimeselew

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +3

      Thank you my dear ❤️ yes they have the same voice 😄

    • @adeyabebacoffee
      @adeyabebacoffee 2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much @ Kaley

    • @adeyabebacoffee
      @adeyabebacoffee 2 ปีที่แล้ว

      Thank you Melatya

    • @eelluma2950
      @eelluma2950 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እያሰብኩ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ እንዳንቺ አይነት ታላቅ እህት አለችን ሁላችንም ጋር እንዳንቺ ናት ደስ ትላላችሁ ማሚንም በጣም እወዳችኋለሁ

  • @abitad4379
    @abitad4379 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ያለ እህት ከየት ይገኛል። ማን እንደናት ልጅ። May God continue to bless u guys

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ ብስለትሽ ደስ ይላል። እንደ ማዘርሽ ሞገስ ያለሽ ሰው ነሽ። እወድሻለሁ ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 2 ปีที่แล้ว

    በጣም መልካም ሀሳብ ነዉ፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
    🙏🙏🙏
    እህትሽ በጣም ደስተኛ ትመስላለች አምላክ ቤተሰባችሁን አብዝቶ ይባርክ 😘😘❤❤

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው የእናትሽም ሞያ እርጋታ ስወድላቸው ቃልዬ እዳስተያየት ግን ይቅርታ አረግዘሽ ከሆነ ጥሩ ካለዚያ ሰውነትሽ እየጨመረ ነው ተቆጣጠሪው ወደበፊት ሰውነትሽ ተመለሺ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኪ ማሰብሽ ብቻ ይበቃል ካለሽ ጊዜ ቆጥበሽ ጀበናው እሳት ላይ ይጣዳል ቃልዬ ንገሪኝ።

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 ปีที่แล้ว +13

    ጥሎሽ ይለቅ! ይገርማል ኢትዮጵያዊቷ ልብስ ሳይሆን የሚያሳምራት ልብሱን ነው የምታሳምረው! 😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

  • @frezergirma8067
    @frezergirma8067 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ አያሳነስባቹ ተባረኩ 🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ ጥሩ መልካም መተሳሰብ ያለበት ቤተሰብ ተባረኩ እመቤቴ ሳቅ ትሙላባችሁ ከማሚ ጀምሮ ምርጦች ናችሁ😍😍

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 ปีที่แล้ว +3

    አግዚኣብሄር ያክብርሽ ቃልየ ደስ ይላል

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      💝💝💝💝

  • @seharfamily4556
    @seharfamily4556 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሜሉዬ ድምጿ ናፍቆኝ ነበር በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍🙏

  • @rahelgetachew5623
    @rahelgetachew5623 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደናፈቀችኝ እህትሽ ለኔ ልብ አዋቂ በጣም ነው የሚወድሽ ምግባችሽ ሁሉ ነገርሽ ናፍቆናል

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 2 ปีที่แล้ว

    እረ ሜሎ ምንድነው እንዲህ መጥፋት?ተናፍቀሻል ብቅ በይ.. ቃልዬ የሆንሽ ጣፋጭ ነገር ስወደሽ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ በማዘር የተነሳ ከቤተሰቡ ፍቅር ያዘኝ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዪ ፕሮግራምሽን እከተላለሁ በጣም ደስ ይለኛል ግን ከዚህ በፊት ጠይቄሽ ነበር የምትሰሪው ስራ ፕሮፌሽን መደለኝ እዚህ ምን ብንማርና ጥሩ ስራ የሚገኝበትንም አብረሽ ብታሳይ ብዙ እቤት ቁጭ ብለው ልጅ የሚያሳድጉ ስላለ አመሰግናለሁ መልስ እንድሰጭኝ እፈልጋለሁ።

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว +6

    Egzihabrr yestlgne amsegnalew ehete aleme

    • @lamrotawel2625
      @lamrotawel2625 2 ปีที่แล้ว

      ሜሉ ናፈቅሽን እኮ ኸረ እባክሽ ብቅ በይልን። ካንቺ እኮ ብዙ እንማራለን

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 ปีที่แล้ว

      Meluye harasent endat new tenkrshe

    • @samrawitketema2730
      @samrawitketema2730 2 ปีที่แล้ว

      Meluye ere tey tefteshal

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      You're very welcome weyzero melat ❣️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว

      Kelbie amsegnalew yehagerie lejoche. Bekrbu keche elalew

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ በጣም ደሰ ትላላችሁ ተባረኩ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ!!

  • @YenaneshTesema
    @YenaneshTesema ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ተክታታይሽ ነኝ ከእህትሽ ጋር የነበራቹ ግዜ ደስ ይል ነበር በርቺ

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ቃል ቃላት የለኝም በጣም አድንቄሻለሁ
    ሜሉ መቼ ነው የምትመጭው?

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ melu will come very soon 🙏

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲስ አመትን አንድ ላይ እንድናከብር በክብር ተጋብዘዋል
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ቃልዬ እውነትም ይልመድብሽ።

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 ปีที่แล้ว

    Melat lemenedenewe fituwane yematasayewe??

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ቃልዬ በአሁን ሰአትም እዴ ከፍያ አልፈልግም ፀባይ ብቻ አላልሽም። 💕😃 ።ሠላማችሁ ይብዛ መልካም ቤተሰብ ደሥ ነው የሚለኝ።

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲስ አመትን አንድ ላይ እንድናከብር በክብር ተጋብዘዋል
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማቹ ይብዛ ስታምሩ ክፋ አይንካቹ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስታስቀኑ እ/ር ፍቅር ሰላም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️ 🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሞያሽ እኮ 👍👍 ሾርባው ምርጥ

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 2 ปีที่แล้ว

    እዉይ ስታምሩ አይልያቹ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏
    Where did your mother go it would be nice if she lived

  • @godisgood1717
    @godisgood1717 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እኔ እኮ እህት የልኝም🥹🥹ስወልድም 3ወንድ 😆እንግዲህ አይገዛ😁 እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ ልሁለታችሁም🥰🥰

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 ปีที่แล้ว +2

      😄😄😄enam ehet betam neber yemiwodew yelgnem lijocham 2 wondoch 😄😄

    • @legessefrehiwot5576
      @legessefrehiwot5576 2 ปีที่แล้ว +1

      Enem yeleghem 2 wend ayezon 😁😁

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ውድ እኛ ጋር ደግሞ የወንድ እጥረት ነው ያለው ሁላችንም ሴቶች ነን

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅራቹ መከባበራቹ መተባበራቹ እንዴት ደስ እንሚል እኮ ተባረኩ 🙏💖😘

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenawitye would you please tell me ceramic jebena yemuashal ende I bought it but I don't know mejmria min mareg endalbgn

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      No aymuashem my dear 🙂

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 ปีที่แล้ว

    Wey Sitamiru Meluye u r lucky😍
    Kaliye Yenekonjo no words Eskagnish
    Chikuyalew😘

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ፍቅራቸው ይብዛ ኣደይኣበባ በፊት ኣመት ይሁናል ሜላ ይጠይቃት ነበረ ኣሁን ከሙሉየ ገዛሁት ለኣዲስ ኣመት።

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Oww you did thank you my dear ❤️ 😘

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 ปีที่แล้ว

    Eseye yene ambesoch edezih ehtemamach sitesaseb edete desse yilale,mineme bihone ye Ejege lijoch adelachehu tebareku tasekenalachehu E/Z yitebikachehu selamachehu bizete yibelelegne gine arasua lemine atitayeme video siteseri tidebekalech dimetse bicha newe mulu bitaderigiwe dese yilale hulachehum bitetayu elalehu beterefe wodachehualehu😘❤🙏

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhere yebarkshe.melu medebke ayebkame

  • @yordabk46
    @yordabk46 2 ปีที่แล้ว +1

    Hulu ngersh yamral betam bale moya nesh kaliye fetari ybarksh

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 2 ปีที่แล้ว +2

    that is the best thing someone can do to help ❤️❤️ you two are lovely kaleye😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my love ❤️

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🤗

  • @annabesagred4034
    @annabesagred4034 2 ปีที่แล้ว +1

    Fekere yehonshi Lege tebareki Amene melkame zemen lhlahin 🙏🙏🌻🌻🌻

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 🙌

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 ปีที่แล้ว

    Betam kumetshe regem new setetaye sort new yemtmesyew.
    Be akal selayeushe destegna negn bedam tamryaleshe erega yalshe neshe yemtwedege set neshe
    Fitare yebarkshe amennnnn

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
    🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኖ

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ቃል ሜሉን መቼ ነዉ ዪቱዪብ የምትሰሪዉ በይልኝ

  • @arseyab7453
    @arseyab7453 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku..... Melat nat weyis lela ehit alesh??? Dimtsuwa kuchi ye mother new....

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Yes it is melat 😄❤️

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 2 ปีที่แล้ว

      Please, pass my greetings to her. Hope all are doing well...

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እድለኞች ናችሁ አብራችሁ መሆናችሁ :: ቀሚሱ ዋጋው ስንት ነው ? የጥጦውን መቀቀያና ማጠቢያስ የትነው ሚገኘው ዋጋውስ ለስጦታ ጥሩ ይመስለኛል ?

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል እኔ ያሳቀችኝ ሜሉ ስታወራሽ ደስስትሉ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 ปีที่แล้ว

    Gobez yene konjo fatar yibarikish

  • @zebiderketsela4371
    @zebiderketsela4371 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ ዉሳኔ ነው ማን ኣላት እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው እህት ማለት! ተባረኪ!

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 2 ปีที่แล้ว

    በጣምጥሩ እህትነሺ በጣምነው የማደንቅሺ ልጅወችሺን አይቻቸው አላቅም

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 2 ปีที่แล้ว

    Yemelu demese new melu yebet eqwanm aqewalw refteshal Mel

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 2 ปีที่แล้ว

    Ere Ye Mesikel Machesha Le Buna??? Egzio Meharen Chrstos 😥😢😭😭😭😭!!!

  • @rahwagiday1001
    @rahwagiday1001 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰 gobez EGZIABEHER yestesh.

  • @brhanykosteru1529
    @brhanykosteru1529 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታስቀኑት እኔም በስደት ነው የምኖረው እህቶቼን አስታውሽኝ

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 2 ปีที่แล้ว

    kalu it is really good job to helping others

  • @tenkerferuza5411
    @tenkerferuza5411 2 ปีที่แล้ว +1

    ለካ ስለ ውበት ብቻ አይደለም ሙያም አለ ቃል ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      😄❤️❤️❤️

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 ปีที่แล้ว

    melunn minew satasayin keresh eko dimiswa demo tekeyiroal ye mothern mesele eko. ena selam beyilign meche new bitamechat eswa chanalwan eskitkefit banchi amchat

  • @selamnemera7677
    @selamnemera7677 2 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed sister 😍😍😍

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ቃልየ በጣም ታስደስታላችው ውብ ኢትዮጲያዊ ናችው ሚሊን ድምጿን ስለሰማው ደስብሎኛል እቃዎቹ ሲያምሩ ሁሉ ነገራችው ስታስቀኑ እህት ለመቼነው ታድያ ውድድ ነው የማደርጋችው ምስጋና ለውድ እናታችው እንዲህ በጥሩ ስነምግባር ላሳደጓችሁ የእውነት ውብ ናችው

  • @emmasethiopiankitchen
    @emmasethiopiankitchen 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክሽ!!! ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በሚገርም ሁኔታ? የሜሉ ድምፅ የእናታችሁን ድምፅ ነው የሚመስለው::

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ፡ የሜሉ ድምፅ አይመስልም ፡ሜሉ አይደለችም አይደል፡ተባረኪ ፡

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 2 ปีที่แล้ว

    ሜላትየ ከይቅርታ ጋር ለዚህ እንኳን ይቅርታ መጠየቅ ኣልፈልግም ምን ለማለት እንደፈለኩኝ ይገባሻል ። ስለ የእጣን ማጨሻው ኣስተያየት ለመስጠት ነው ለቡና የተጠቀማችሁት ከመጀመርያ የተሰራው ለጸሎት ቤት ጸሎትን ማሳረግያ ማእጠንት እምንጠቀምበት ነው ቢያንስ ከላይ ያለውን መስቀል በ ቡና እጣን እንደዚህ ማድረግ ተገቢ ኣይደለም እና እባክሽ ይህንን ነገር ኣቁሚው ። ሙስሊሞች እና ሌሎች ለመስቀሉ ክብር የሌላቸውን ሰዎች በመስቀሉ ሲቀልዱ እየጮህን እኛ እማናከብረው ከሆነ ጥሩ ኣይመጣም በ እግዚአብሔርም እንጠየቅበታለን እና ኣደራ እህቴ ይብቃ ኣቁሙ በዛ የቡና መከደምያ ኣታድርጉት መስቀሉን ።ኣመሰግናሎ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Eshi we will stop using it thank you 😊 🙏

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว

    ውይየኔቆንጆ ጥሩስራ ነው ተባረኪ

  • @milkodesta6040
    @milkodesta6040 2 ปีที่แล้ว

    Kaleye u are amazing good job 👏 ❤️

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful sisters 💕

  • @zenitworkicho2239
    @zenitworkicho2239 ปีที่แล้ว

    ምናለ ዘመን ዬ እጣኑን ብቲሊክልኝ የኔ ቆንጆ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እህትሽ ድምፃ ልክ የጅጌ ድምፅ ወይ መመሳሰል ቁጭ እናትሽ ነው የሚመስለው መታደል ነው

  • @its38bby62
    @its38bby62 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @alemtewelde123
    @alemtewelde123 2 ปีที่แล้ว

    Selam kalye ena Europa new yalhut ye ady abeba sini endat megzat hechelalew

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታስቀኑ ! አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi can you please make video that soup recipe it looks delicious

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi yene konjo will do one day ❣️

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 ปีที่แล้ว

    Qal anchi ke qal belay nesh Egziabher yibarkish

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Ow thank you my dear ❤️ 😘

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ 😍

  • @salamsose4522
    @salamsose4522 2 ปีที่แล้ว

    እህትሽን ግን አንድ ቀን አይቻት አላቅም ነው አትታይም እሂን ስልሽ ሌላ እንዳይመልሽ እህቴ ይቅርታ

  • @mesfintesfaye9709
    @mesfintesfaye9709 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ሜሉ ምነው ጠፋሽ ፍቅሬ

  • @edenberhanu906
    @edenberhanu906 2 ปีที่แล้ว

    Ere mindn new?Ye Melu face surprise honeko,arasinet.aybekam Meluye?!

  • @fitsumtamiru9054
    @fitsumtamiru9054 2 ปีที่แล้ว

    Kemisu Ethiopia magenet yechalal?

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የምትሉት አንዳንዴ ያስፈልጋል

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว

    Awww so sweet love you both 🙏🙏♥️♥️♥️

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 2 ปีที่แล้ว

    Tadilesh egzabher yibarkish kalye

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 2 ปีที่แล้ว

    አመቤቴ ፍቅራቹሁን ታብዛው ቃልዬ

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 2 ปีที่แล้ว

    Zemenawit zemenshe yebarek

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊት በናትሽ እህትሽ አርጊኝ በእዉነት የምሬን ነው

  • @girumshita1628
    @girumshita1628 2 ปีที่แล้ว

    Esey tebareki

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይባርክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏

  • @dagmawitabdu8688
    @dagmawitabdu8688 2 ปีที่แล้ว

    😍 የእኔ ቆንጆ ጎበዝ!

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ አበባ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 2 ปีที่แล้ว

    Gobez yene gegna meret

  • @wedermuluget475
    @wedermuluget475 2 ปีที่แล้ว

    Coffee table keyet gezashiwe?

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      I don't know my dear I will ask my sister

    • @wedermuluget475
      @wedermuluget475 2 ปีที่แล้ว

      Thank you pls teykeshat negerign ❤️

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእማማ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ ጎበዝ ነሽ👍
    ወገን ሰብ አርጉኝ

  • @fanit1411
    @fanit1411 2 ปีที่แล้ว

    Inda chi ehit efelgalehu

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      💝💝💝💝

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 2 ปีที่แล้ว +1

    Mert family nachu sewedachu🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo ❤️

  • @bereketgeorge9275
    @bereketgeorge9275 2 ปีที่แล้ว +1

    Swedish enough tbarke ehte

  • @mahidermolla7830
    @mahidermolla7830 2 ปีที่แล้ว

    Bunaw kechin yimeslal astekaky nw siletewodede nw

  • @melway4028
    @melway4028 2 ปีที่แล้ว

    Great thing to do for a mom💖 I wish my sister was here 🥰

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 2 ปีที่แล้ว

    Wow qelyee egizhabere yebarkesh melyee konjo tsbaye yenuresh kkkkkk chchata kkkkkk

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 ปีที่แล้ว

    ende litseri metesh wuha likelis???? des yilal😀