የስኬታማ ሰዎች ባህሪ! - ከNLP አሰልጣኝ ዳንኤል አያሌው ጋር የነበረን ጥልቅ ውይይት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 หลายเดือนก่อน +1

    እጠብቃለን በጉጉት😍😍😍

  • @SifuMideksa
    @SifuMideksa หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @Zinet-j5b
    @Zinet-j5b หลายเดือนก่อน

    ok

  • @SarahS-qo4wt
    @SarahS-qo4wt หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ጥያቄ ነበርኝ የምወደው ፍቅረኛ ነበረኝ ሁለታችንም ጋር ፍቅር አለ እሱ ከቤተሰብ ጋር ነበር የሚኖረው እኔ ደግሞ ለብቻዬ የራሴን ስራ እየሰራው እና ግን ሰለወደፊት እናወራለን ግን እሱጋር ምንም ለውጥ አላይም ወደፊት ቤት ኖረኝ መኪና ኖሮኝ ነው የማገባው ይላል ግን እሱን እራሱ ለመግዛ ስራ ያስፈለግጋል እሱ ግን እንኳን መኪና የመግዛት ወር ለሚዝናበት የሚበቃ ደሞዝ የለሁም ነበር ዎኖም ግን እኛ ጋር ያለሁ ፍቅር ብቻ ነበር ቤት ደግሞ ለምን አታገቢም ምንድነው የምጠብቂው የሚል ጥያቄ ይበዛብኛል ያለሁን ነገር ነገርኩት በዛ ሰዓት መልሱ ደስ እንዳለሽ ነበር ያለኝ አውቄ ነው የመሰለው ስለምትወደኝ የትም አትሄድም ብሎ ነበር ግን እውነቴን ነበር ከቤተሰብ የመጣልኝ ሰው ላገባ እንደወነ ነገርኩት ግን መልሱ ያው ነበር ግን ትክክለኛ መሆኑን ሲረዳ በቃ እያለቀሰ መለመን ጀመረ እንጥፋ አለኝ አይሆንም አሁን ቢተስብ ዝግጅት ለይ መሆን ነገርኩት በኔ ጥፍት የለም ብዙ ለምኚክ ነበር ጊዜም ሰጥቼክ ነበር ባልወደውም በቃ ማግባት አለብኝ እድሜም አለ ሆኖም ግን አገባሁኝ በሰርግ ግን ያገባሁት ሰው ከኔ ቢያስ 16አመት ልዩነት
    አለ ጥሩ ሰው ነው ለቤቱ የሚያስፈልገውን ያሟላል ያዝንልኛል ይከባከበኛል ግን በመሀል የመጀርያዬ እያሰብክ በቃ አባ እባ ነው የሚለኝ እና አሁን ያገባውት ባለቤቴ ላይ እጮአለሁ እነጫነጫለሁ የማይሆን ቃላትም እናገረዋለሁኝ ግን ዝም ይለኛል አኮርፍለሁ ከስራ ውሎ ሲገባ ጥሩ ፊት አላሳየሁም እና ግን መልሺ ለምን እንደዚ እዎናለሁ ምንም አላደረገኝም ብዬ እራሴን እወቅሳለሁ እና ወደ ራሴ ምን ባደርግ ነውየምመለሰው

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  หลายเดือนก่อน

      የመማከር አገልግሎት ከፈለጉ በ 0970704050 ይደውሉ