የሴቶችን እድሜ ይበላሉ - ህይወት አልጋላይ ብቻ አይደለም | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 20

  • @GirmayGebre-u5t
    @GirmayGebre-u5t 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለናተይሁን ምክርህ ሰላም አለው ስልክህን አስቀምጥልን አመሰግናለው መልካም ግዜ

  • @raharaha7818
    @raharaha7818 10 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ለወንድ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም የሚመለከተ ነገር ነው በእውነት በዚህ ምክር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድንልን ልብ ብለን ካዳመጥነው እኛን ነው የሚጠቅመው ግን እኛ እየተጠቀምንበት አይደለም ለማንኛውም ይሄን የሚሰማ ጆሮ እግዚአብሄር ይስጥልን ትዳር ማለት ቀላል ነገር አይደለም አሁን ገብቶ አሁን መውጣት አይደለም ይወት ማለት ነው ትዳር ማለት እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይወት ይስጠን አሜን ❤❤❤

    • @Msxtube
      @Msxtube 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን

  • @alahamdulil
    @alahamdulil 10 วันที่ผ่านมา +2

    ምካራዉ ምካራዉ እንቢ ከለ ማካራ ይምካረዉ እርሶ እድሜ እና ጤና ይስጦት ለምክሮት እናማሰግነለን ❤❤❤

  • @MihretAbebe-z3m
    @MihretAbebe-z3m 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር እድሜያቸውን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኔ በዚህ ትምህርት በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 7 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ መልህቆች የበቁ እንግዶችን ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ዛሬ የጋበዛችሁት እንግዳ ለባለቤቱ ያለው ፍቅር በጣም ነው የሚያስቀናዉ ከዛ በመቀጠል ቅድስትዬ ቅልጥፍናሽ ንቃትሽን በጣም ነው የምወድልሽ ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @bp1194
    @bp1194 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል የጨዋ ምክር እግዚአብሔር ተኮር የሆነ ትምህርት ,
    እግዚአብሔር ያክብራለን ደስ የሚለን interview.

  • @SelamHagosTukue
    @SelamHagosTukue 6 วันที่ผ่านมา

    Wow beautiful and Timing Interview, God bless you both !

  • @lidiyagulte
    @lidiyagulte 9 วันที่ผ่านมา +1

    You are pure pouring knowledge into our community Tereyee! You are brilliant!

  • @natiw.mariam7880
    @natiw.mariam7880 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @merontekeba5126
    @merontekeba5126 8 วันที่ผ่านมา

    Des yilal, egziyabher yibarkh!

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 10 วันที่ผ่านมา +1

    Much grace.
    Keep going, Terye.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 วันที่ผ่านมา

    ደሰየሚል ትምህርት ናው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 วันที่ผ่านมา

    ❤በጣም ትክክል ነው

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 10 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AlemtsBejiga
    @AlemtsBejiga 9 วันที่ผ่านมา

    tere geta yebarkihe tetkimbetalhu

  • @TayuAshu
    @TayuAshu 10 วันที่ผ่านมา +1

    Benatesh ehh malet akumi

  • @SusuLove-r4r
    @SusuLove-r4r 10 วันที่ผ่านมา

    🌸🌸🌹🌹

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል