88ኛA ገጠመኝ ፦ በሰይጣን ስም የወጣለት ሰው የሙሉ ህይወት ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 426

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 ปีที่แล้ว +67

    ላይክ ሼር አድርጉ የመምህር ተማሪዎች📖📚

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህራችን ሰላምህን ያብዛው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን !!!!

  • @አዝመራቲዩብ
    @አዝመራቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ላንተ ይሁን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን💒💒💒

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መ ምህረ ተስፋዬ በደንብ ነዉ የምሰማዉ አረፍ ትምህረት ነዉ አረ እኛ ቤት የምታሰተምረዉ ትምህረት ላይ ሁሉም ነገረ አለ እና ድንግል ማሪያም ከዚህ መከራ ትፈዉሰን እና በፀሎት አስቡኝ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ታሪክ የኔ አያትና አባቴ ይደበደቡ ነበር አይየሴጣን ስራ እግዚአብሔር ይገፅፀው

  • @JohnJohn-ow6sd
    @JohnJohn-ow6sd 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣሚ የሚይገርም ነው መምህር እረበጣም ከባድ ፈተና ነው
    😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የአሰማልን መምህር

  • @kariyachankariyachan3731
    @kariyachankariyachan3731 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር ይመሥገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን መምህር በኡነት እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጌዜህን ገዘብህን መሥዋት አድርገህ ለእኛ ለእምንመናት ተጨንቀህ ተጠብበህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ፈጣሪ የሰራህ ዋጋ ይክፈልልን

  • @tgtube845
    @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ለናተ ይሁን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ቸሩ መድሀኔ አለም ነው እንኳን አደርሳችሁ በቅንነት ጎራ በሉ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር የሰው ልጅ የተጫወተብን ዳቢሎስ እንድናውቅ ስለአስተማርከን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልህ

  • @loveyoumomloveyouethiopia5017
    @loveyoumomloveyouethiopia5017 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህር መዳንያለም ይባርክ የስቱትን ህይወት ከጨለማና ከጪቀት በፈጣሪ እርዳታ እረዳህን መዳንያለም ይርዳ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ መምህር አቤቱ አምላኬ ሆይ የሰማሁትን በተግባር እንድኖር እርዳኝ
    ይገርማል ኣረ አዳል ሞቴ የሚባል ዛር እናቴ ላይ ነበር እና ያርዱለት ነበር በልቼ አውቃለሁ አቤቱ ጌታሆይ ማረኝ ለንስሀ አብቃኝ😭 እና
    ከዛ በፈት ህይወቴ ሁሉ ምስቅልቅል ያለ ነበር አሁን ግን እናቴ ጸበል ሄዳ ተፈውሳለች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ታሪካችን ተቀይራል
    መምህር በርታ አስተማሪ ነው👏

    • @tgyedengellej6865
      @tgyedengellej6865 4 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይመስገን ያንቺን እናት ያዳነ አምላክ ለኔም እናት ፀልዮልኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በማርያም

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 4 ปีที่แล้ว +63

    መምህር እኳን ደና መጣህ
    እኔ በህይወቴ ተስፋ መቁረጥ ጭቀት የተለያየ ነገር እኔ በትምህርትህ ተቀይሬያለሁ ግን መምህር እባክህ በፍላሽና በሚሞሪ ፈልጋለሁ ትምህርትህን
    በምን ላግኝ ለቤተሰብ ፈልጌ ነበር እናም የኛቤት ታሪክ ብዙ አለ ትምህርትህን ሰምተው ተተቀየሩ አያቶቼ ጨሌ ቦረትቻ የራሄሎ መፈስ ያመልካሉ እኔ አሁነው የገባኝጂ ከትምህርትህ እኔ የማቀው ነገር አልነበረም እኔ እደኖርማል ነበር የምቆጥረው አሁን ነው የገባኝ እኔ ስደት ነኝ ግን በፍላሽና በሚሞሪ አድርጌ ለቤተሰብ ለመሥጠት ነበር ልጆች አሉ ቢሮህ መተው መውሰድ ይችላሉ በምን ላግኝህ
    መምህር አባቴ በመሥተፋቅር እናም ብር እዳይዝ ቤቱ እዲያስጠላው እና ቤቱ ውስጥ ሰላም እዳይኖረው ነው የተደረገበት እናቴንም ምንም እዳትናገር ብቻ ብዙ ነገር አለ መድኃኒያለም ያቃል የኛቤት ሰላም እደሚመለስ ወድሜ አዱ ያመዋል ትልቁ ወድሜ ደሞ ከአባቴጋር እደጥላት ነው የሚተያዩት በፍፁም አይግባቡም በዙ ነገር አለ የአባቴ ቤተሰቦች በአድ አምልኮ የመልካሉ 😭😭😭😭
    እኔም አያቶቼ ጓሮ ወስደው ሲያስቀምጡ ከወድሜጋ ማን እደሚበላ እናይ ነበር ይገርማል በፈጣሪ ስም

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +1

      አቤት ዝያሳዝን አይዞኝ

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 4 ปีที่แล้ว +1

      Aw behulacinem gare buzu tarike ale gin temerton bemen wede byteseb enasetelalfe

    • @zadyarsemalij9065
      @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว +4

      በአውዶ አውርደሽ በሚሞሪ አስቀምጭው እህቴ

    • @ቅድስትሶልያና
      @ቅድስትሶልያና 4 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ሁላችንም ቤት አለ እኔም አላቅም ነበር አሁን ነው የገባኝ ከባድ ነው ግን እመ አምላክ ታስበን

    • @tawidoohaymanotyeexentnesh6304
      @tawidoohaymanotyeexentnesh6304 4 ปีที่แล้ว +1

      Uuuufff egiziabeher yerdash hete ulachenm nw bicha be selam le hagetchan yabiqan 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
    @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እዴት ነህ ይሄ ገጠመኝ የኔ መሰለኝ አባቴ በግ አርዶ ለዛሩ ቁጭ ብሎ እባብ መጣ በግርግዳው ልጁ ነበርኩ ማርያምን አስታውሳለሁ ከዛ ቀይ ነው አባቴ ቁጭ ካለበት እርጎበእግሩ አርጎ አለፈ እና አጎቴን ጠእተን አባብ መጣ ና ግደለው ስንል አባቴ እዳትነኩት አለ ከዛ እባቡም አመለጠ ይሄ ትዝ ይለኛል አድ ቀን ደሞ ካባቴ ጋር ተጣልተን በጣም ተቆጣ አባቴ ቡና ይጠጣል እና ከዛ ቡና አፍልቸለት ጀበናው አምልጦኝ ሳይጠጣ ተሰበረ በቃ አባቴ ምርርር አለው ከዛ የገጠር ልጂ ነኝ እና ወፍ ለመጠበቅ እርሻ እየሄድኩ የሆነ በገድ ላይ ስደርስ ቆም አልኩኝ ከዛ የሚኮሻኮሽ ሰማሁ እና ዞር ስል ግማሹ ወደኔ ግማሹ ዱር ውስጥ የሆነ እባብ ነው በጣም ደግጨ እሮጥኩኝ ግን አልተከተለኝም ቢከተለኝ ይደርስብኝ ነበር

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ቸሩ መድሀኒያለም የተማርነውን በልቦናችን ያሳዲርብን የምንለወጥ ያዲርግን

  • @ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ
    @ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ ይደንቃል በእውነት መጨረሻው እጅግ ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @ASENEKAMOLA
    @ASENEKAMOLA 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በእኔ ቤተስብ ውስጥም በጣም ችግር አለ እንደማድርግ አላውቅም እውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልክ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 5 หลายเดือนก่อน

    እአሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ ድንግል ማርያም ህይወታችንን ትቀይርልን ትርዳን ይከን ደንዳናልቤን ክፈችልኝ የጌታየእናት❤

  • @hannagetnet614
    @hannagetnet614 4 ปีที่แล้ว +1

    tebarek!...melkam sitota neh ante wendim Tesfaye!

  • @እህተማሪያም-ገ6ቸ
    @እህተማሪያም-ገ6ቸ 4 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    በርታ በደንብ እየነቃን ነው የሁሉንም ቤት የሚያንኳኳ ታሪክ ነው የምታቀርብልን ወላዲተዐምላክ ከጠላት ውጊያ ትጠብቅህ
    እኔም ያሳደገችኚ የእንጀራ እናቴን በጣም ነው የምወዳት ክብር ለመልካሟ እናቴ

    • @kiyaferissa1362
      @kiyaferissa1362 4 ปีที่แล้ว

      Yegeremali memehere enem temesasaye tareki new yalenge adeken edelun gagengew enem aweralaw wede sebeta akebabe new yadekut yemegerem tareki alenge

  • @MEd595
    @MEd595 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እንደ እናንተ ጥሩ ነገር የሚያሰተምህሩ መምህራን የሰጠን ኣምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እኛ ዶሞ በጣም እየተለወጥን ነዉ ያለነዉ
    ኣንተና ትዳርህ ልጆችህ ኣምላክ ይባርካሁ በቤቱ ያፅናቹ ሁሉ የምታቅርበልን ገጠመኞች የኔ ህይወት ነው

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዜያብሄር ይመሰገን ወድማቸን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን በእውነት የምትለው ሁሉ የምናየው በሄዌታቸን ውሰጥ ያለው ነው የኔጌታ በፀሎት አሰበን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +6

    ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ አድነን ይሄ ባእድ አምልኮስ የሌለበት የለም እዴ 😭😭😭 ጌታ ሆይ ስደት ያመጣከኝ ይሄን ልታስተምረኝነው አቤቱ አድነን እኔስ ትንሽ እዳቅሜ እየተጋሁነው ወድሞቼግን አጫሽ ቃሚ ቁማርተኛ ሆነውብኛል አስብልኝ በፀሎት እርዳኝ በፀሎት መምህር ታላቅ ወድማችን ብቻነው የመድሀኒያለም የክርስትና ልጅ እና ሌሎቻችን የቅዱስ ጊዎርጊስ የክርስትና ልጆ ነን ሰማእቱ ልጆችክን በፀሎክ ታደገን ፍቅረ ማርያም ሀብተ ማርያም ሀይለ ማርያም በትረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልደ ዮሀን ሀይለ መስቀል ብላቹ አስቡልኝ አቤቱ ታደገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 4 ปีที่แล้ว +14

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር በጉጉት እየጠበኩ ነበር የሰውን ታሪክ ለመስማት ሳይሆን ከምታቀርባቸው ገጠመኞች ብዙ ነገር ስለተማርኩበት ነው ::

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ልዐል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አለን እሺ መምህራችን ወንድማችን

  • @zanelama2202
    @zanelama2202 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዛብሔር ያኑርልን ቃል እይወት ያሠማልን እኔ ፍቅርተ ማርያም ነኝ በፀሎት አሥቡኝ እኔ መምህር አርጋኖ ሳነብ እራሴን መሃል ራሴን ሰንጥቆኝ ልቤን አፍኖኝ ሊደፈኝ እባኮትን መምህር በፆሎት አስቡኝ

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም መምህር እውነት የዛሬው ትምህርት የሚገርም ነው ብዙ ነገር ያሰተመርከው እውነት ጆሮ ያለው ይሰማ

  • @siikosilo
    @siikosilo 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህዪወት ያሠማልን መምህራችን እንኮን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን እሺ እውነትነው መምህራችን እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን ፫

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በዳህና መጡልን መምህር በጉጉት ስንጠብቀውን ነበርመምህራችን

  • @jfd1969
    @jfd1969 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
    በሁሉም ቤት አለ መምህሬ
    እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ መምህሬ

  • @ኤልሳቤትኤልሳቤት
    @ኤልሳቤትኤልሳቤት 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፡ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት በጣም የምገርም ነው እሄ ነገር እዳለ እነጋ ጣኦት ምናምንተ ነሮች እግዚአብሔር አምላክ ፡ እሄ ምገበረዊ ነገር ሁሉም አለ በባካችሁን በፀሎት እንተሳሰብ ወገኖቼ

  • @AliAli-yy7cr
    @AliAli-yy7cr ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሠግናለን ዲያቢሎስን የምንዋጋበትን ትምርት ስለምታስተምረን እግዛበሄር ያግዘን ⛪🙏

  • @terhasmekonen2551
    @terhasmekonen2551 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር።

  • @fantetube2390
    @fantetube2390 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሽ ለመማር ዝግጁ ነን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወትን ያስማል ፅጋ በርከን ያላብስልን መምህራችን

  • @newuaq8181
    @newuaq8181 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደና መጣህን

  • @texastoplinemotors5518
    @texastoplinemotors5518 4 ปีที่แล้ว +1

    ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ አሜን እሜን አሜን

  • @leena2439
    @leena2439 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልግሎት ዘመንን ይባርክልህ መምህር እኔ ሰው ፣ሀገረ ነው የለሁት ወንድሜ በጣም እናቴን አሰቻገራት ያቤት እቃ አውጥቶ እያሸጠ መምህር እሰኪ በፀሎት አሰብልኝ እመቤቴ ባንተ ላይ እንድታሰበው ሰሚ ሴይፈ ገብርኤል ነው እመቤቴ ከፊት ትቅደምልህ አሜን

  • @YoDaha
    @YoDaha 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት,ያሰማልን,ክቡር,ወንድሜ

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ታርክሂን ያካፈልከት ወድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን ። አለማመኔን ጌታሆይ እርዳዉ።

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቀን ከክፉ መንፈስ ።

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህር ቃልህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነዉ ይህ የኔ የቤተሰቦቸ ህይወት ነዉ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
    በቤታችን ያለ ነው
    ይሄ ሁሉ ችግር
    ከዚህ ችግር ውስጥ ማን ያሶጣን?
    አንተን ምክነያት አድርጎ የመከረን አምላክ ክብር ለእርሱ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @kidistmrka4130
    @kidistmrka4130 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiyewot yasmaln memhir

  • @mihreteabalemu8010
    @mihreteabalemu8010 4 ปีที่แล้ว +64

    በሚገባ እየሰማን በተግባር ለመለወጥ ጥረት እያደረግን ነው እግዚአብሔር ያግዘን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን 🤲💒🤲

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጡ መምህር

  • @አለምአለም-ፈ3ከ
    @አለምአለም-ፈ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ንግሰትየማርያምልጅነኝ
    @ንግሰትየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 4 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣህልን ውድ የተዋህዶ ልጅ ስወድህ እኮ

  • @naomiberhe1118
    @naomiberhe1118 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደናመጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልኝ

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @hanatesfaye2536
    @hanatesfaye2536 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሰላምህ ይብዛ ህይወታችን የምንቀይርበት ትምህር ይሁነን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Yeah Betkeklell memihir tesfaye

  • @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
    @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኻን ለወርሃዊ ብዓል መድሃኔ አለም አደረሳችሁ ።መድሃኔ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @TaTa-mh8tw
    @TaTa-mh8tw 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ ይህ ነገር እኛም ቤት አለ

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 ปีที่แล้ว +1

    ድስላይክየምታደርጉሰዎች፣ልቦና፣ይስጣችሁ።

    • @godislove7426
      @godislove7426 4 ปีที่แล้ว

      መንፈሱ ያለባቸው ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር ይገስፅላቸው

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @mamo1729
    @mamo1729 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወት ያሠማልን

  • @weynshetworku-o5i
    @weynshetworku-o5i 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሠላም መጡልን መምሕራችን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @nohenohe4199
    @nohenohe4199 4 ปีที่แล้ว

    መምህር🙏🙏🙏

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw Baxam tamrebatalaw

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የእኔም እንጀራ እናተ በጣም ጥሩ እና ደግ ናት ከናተ በላይ ናት።

  • @tigistteshome7623
    @tigistteshome7623 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 ปีที่แล้ว

    እሺ መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርልን እናመሰግናለን !

  • @zmttrfo2064
    @zmttrfo2064 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እሽ እኔ ሱዳን አገር እይለዉ በጣም የሚጉር ሰወች ጋር ነዉ የምኑር የነበረ አዉን የነሱ መንፈስ የታረደዉን ሁሉ ስበላ ነዉ የነበርኩኝ መተለየ ይህ ገጠመኝ የኔ ሂወት ነዉ የሚመስለዉ እባካችዉ በፀሉት አስብኝ ዉለተ ማርያም እይላችዉ አስብኝ መምህር ይጋልግሉት ዘመንህን ፈጣሬ ይባርክልህ

  • @lidyaayele6026
    @lidyaayele6026 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ካለንበት መከራ ያዉጣን በፆም በፀሎት እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @rutaasmare286
    @rutaasmare286 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ፀጋዉን በረከቱን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካህ ፍራችሁ እንደኮከብ ሰማይ ዘራችሁ እደባሓር አሽዋ ይብዛላችሁ እኔ ሁሉንም ትቸ የመምህር ግርማ ወድሙ ኣባቴ ፍርዮች እየተማርኩነዉ በርቱልን ሁላችሁም እናተ በርትታችሁ ለኛም አበረታችሁን በእዉነት ድግልን ምስክሬናት ታድለናል በያይነቱ ቀርቦልናል እጃችንን ታጥበን መቅረብ ብቻነዉ የሚጠበቅብን በእዉነት መቸ ይሁን አገረ ገብቸ በስጋዉ ደሙ ታትሜ የምኖረዉ? በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ወገኖቼ

  • @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
    @ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ የአባታችን ፍሬ💚💛💓🌾🌾🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን አሜን አሜን እባታችን.ፍሬመምህራችን።ቃለህይወትያስማልን።እሜ

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን

  • @ካሰችእህተማርያም
    @ካሰችእህተማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሆ መምህር ይገርማል እኔም ከሐያቴጋር ነው ያደኩት ግን ሁሌ ስዝንባት በትኩስ ወተት ታጥበኝ ነበር መህር ህይወቴ ተመሰቃቅሎ ነው የኖርኩት ትዳሬ አይሰምርልኝ የያዝኩት አይበረክት ብኩን ሆኜ ነው ያሳለፍኩት መምህር ስሰማው ወረረኝ በኔው የሆነገግር ስለሆነ ይገርማል መምህር እመቤቴ ዘመንህን ይባርከው እኔ እራሴን ያገኘውት መምህር እኔ ከእናቴጋር አድ ደቂቃ ሳልጣላት አልቀመጥም ሁሉም ነገር የገባኝ አሁን ነው ፕሬትስታት ናቸው ሁሉም በቤሰቦቼ አሁን እኔም ነበርኩ አሁን ግን ያልገባኝን መከተል ሰለኘ መምህር እባክህ 🙏🙏🙏 ምህመናን በእመቤቤ በጸሎታችሁ አስቡኝ ከቤቴሰቦቼ ነቀፋና ዘለፋ እየተጣለብኝ ነው ይሁን ክርስትና ዋጋ ያስከፍልል ግን እዲፀናኝ ብቻ ጸልዩልኝ እቴቼ ወዴሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
    @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 4 ปีที่แล้ว +10

    እኛ ቤት እናቴ እና ኣያቴ ብዙ ግዜ ጫት እየቀቀሉ ጠላ ሲጠምቁ ቆሎ ዶሮ ሁሉም ነገር ያረጉ ነበር አባቴ አይደግፋትም እና በሃሳቡ ብዙ ነገር ተበላሽቶብናል እዉነት ሁለት እህቶቼን ኣጥተናል ሰላም እሚባል ከኛ እርቋል ተበታትነናል በየስደቱ ሂወት በጣም ከብዳናለች መምህር ፀሎት ኣርጉልን የሰይጣን ስራ መሆኑ በስደት ሂወቴ ነው የገባኝ

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ
    ሰምተን እንድንለወጥ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 4 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ አባቴ

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን አሜን