Helow you are so intellegent man may God bless you. Very important agenda it helps to devalop our minds, this is what we Africans mis, this what we luck. So update your work pless. Thank you so much. I love your work so much. Continue pless. Thanks again.
Welcome back Girume,We need more and more space documentaries cuz it's infinite and vast. 🔭🔭🔭 ⭐⭐⭐ 🙏🙏🙏🙏
አምላክ ድንቅ ነው የሄን ሁሉ የፍጠረ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Helow you are so intellegent man may God bless you. Very important agenda it helps to devalop our minds, this is what we Africans mis, this what we luck. So update your work pless. Thank you so much. I love your work so much. Continue pless. Thanks again.
Wow I am interested in such things keep it up bro❤❤❤
እግዚአብሔር እኮ የታመነ ነው ስራውም ድንቅ ነው 🙏በርታልኝ ወንድሜ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እኛም እንማራለን ብዙ ብዙ
ስለ ተለያዩ ሀገሮች ምታስጎበኙት ፕሮግራም ጥሩ ነው ቀጥሉበት
በጣም ግሩም
ግሩሜ ሀይማኖታዊ ትረካ ግን ለምን አትለቅልንም ማለቴ ታሪክ
ሀይ ግሩሜ ይህን በግሩም ትረካህ በጥልቀት ብትሰራበት ትልቅ መረጃ ለትምህርትም ለታሪክም ታትማለህ እላለሁ
ቀጣይ 🙏🙏🙏🙏
ሰላም የምጥሰጥ ሰዉ
#SUBAHAN ALLAH WABIIHAMDII SUBAHAAN ALLAHULAZIIM❤❤❤💪💪💪
ይቅርታ ሀሳብ ልስጥ አተራረክህ እና background ሙዚቃዉ ቲቪ ለይ ካየሁት አንፃር ብዙም ደስ አይለም የራሱ ጥሩ ነገር አለዉ ግን,Nbc ቲቪ ላይ ያለዉ አተራረክ ይበልጥ ደስ ይላል❤
background አይባልም soundtrack እንደ ሀሳብ
ሐበሻ መችም አቃቂር ማውጣት አይሠለቻችሁም።
ቲቪው ላይ ያለው ሙዚቃ ቆንጆ ቢሆንም ኮፒ ራይቱ ስለሚይዘን ነው ሌላ ለመጠቀም የተገደድነው። የተሻለ ሙዚቃ እንፈልጋለን። የቲቪውን መጠቀም ግን አንችልም
አራ ጉድ እርሱ አወደድሩልኝ አለሽ ወይ
@@girumtebeje197 ግሩም ተበጀ የራስህ የዩትዩብ ቻናል የለህም?
የተለየ አተራረክ በርታ
እንዲህ አይነት documentary ለምን በ TH-cam አትለቁም
ፈልጌ ላገኛቸው አልቻልኩም ለምሳሌ እንደ Our planet እና አንዳንድ ትረካዎችን....
ፈጣሪ ሰራዉ
ተባረክ❤
ቀጣይ ክፍል ስለ ጁፒተር ሳተርን እና ሌሎቹ አተራረካችሁ ልዩ ነው እርግጠኛ ነኝ ስለ ኔብሌ ብላክ ሆልስ ጋላግሲዎች እና መልቲ ቨረስ ድረስ ተከታይ ፕሮግራም ይኖራችሗል በርቱ
በታም ደስ የሚል ።
Please part 2
ቀጣዩ ክፍልስ
Thank You
በዚህ ጉዳይ በደንብ ማብራሪያ የያዘ መፅሀፍ ካለ ጠቁሙኝ ምዕመናን 😊
የሰው ልጅ ጨረቃ የመውጣቱ ሚስጥር በትክክል የተከሰተ አይደለም አሁን ከሚወጡ መረጃ አንፃር
አትጃጃሉ ምንም አይነች ብላኔት የለም ። ፍጥረታት ማይነሩባቸው አለማት የሉት ።አለም ጠፍጣፍ ነች ናሳ እውነት አይናገርም ፊልሞቻቸው እንኮን ይሻላል በተገላቢጦች
Wey ድንቁርና ቤቱን ሰራብህ አይደል።
😆😅😁
መጀመሪያ በትክክል ጻፍ፡፡ ብላኔት አይደለም ፕላኔት ነው ፡፡
እግዚአብሔር ግን ስራው ይደንቃል። ማታ ማታ እወጣና ኮኮቦችን ለማየት አንጋጥጣለው።
It's good thanks but i have one compliant backgtound music
2 part 👍
በረሀ ለበረሀ ያነሱትን ፎቶ ነበር ሳሳዩን እና ስያስተምሩን የነበረው አርምስትሮንግ የሚባለው እኮ አክተር ነው ከመሬት ወደየትም ሆዶ አይያውቅም ስባል ሰማን
we couldn't able to reach the miracles of the creator Almighty Allah
Good
i think you looks good on ur ppt
🕊🦅👏🏽👏🏽
ይገርማል እንደተረዳሁት ጨረቃ ማታ የምትታየዉ ቀን የጸሀይ ብረሀን ሰለሚሸፍናት ነዉ ማለት ነዉ
እባክህ ወንድም ስለ ብላክ ሆል ስራልን
ክፍል ሁለት በጉጉት እየጠኩ ነው
ግሩሜ ዩንቨርስ ይለያል አብዝተህ ለምን አሰራልንም
Werew yimestal gn wushet new chereka yetefeterechew kemeret gar tegachita new?
Girum for next time please trun off the background music
Since univers. Iyawerah ye gash mamon libweled tireka mesele.ere tinsh siltena wised wendme
Kefel 2 yelem ende?
😂MN YAHAL. Ergtgna neh?
more
ግሩም ውሸት ነው መባሉን አልሰማክም ማለት ነው ። ማንም
Ate bemenorh lege masadeg temegew
Atitegebew girume
girum ante fitireti enkuan lizi newu!
ate bemenorh lige masadeg temegew
አንተ የምትለው ሁሉ በእስልምና ኪታብ የአለም ሣይንስትቶች የሚመራመሩት በቁራሀናችን መሆኑን ብታቅ አንተ እነሱን ሣይሆን ቁራሐኑን የፈጠረውን ትከተል ነበር እውነትና በአለም የተደበቁትን ሁሉ በቁረሀን ውስጥ ይገኛል አለም አገኘን የሚሉት ሕዋሳት እንስሣት ከየት ነው ዞሮ ፈልጎ ነው በቁረሀን ተምሮ ሄዶ ነውአይቶ አገኘው የሚለው ግን መጀመርያ ያገኘው በእኔው ቁረሐን ነው አልሀም ዲሊላህ አምሣያ የሌለውን የማይወልድ የማይዋለድ የማይበላ የማይጠጣ ለሰኮንድ የማያቀላፋ አምላክን ስለምከተል
አይ ሙስሊም !!!"
@@desalegnfantu-fo6ew ምን ለማለት ነው አይ ሙስሊም
በትክክል
በዚህ ዙሪያ አብዝተህ ብትሰራ አኛንም ብዙ ታስተምራለህ ላንተም ስኬት ነው ።
ተባረክ❤
2 part 👍
ate bemenorh lige masadeg temegew