Ethiopia -ልብ ዉልቅ አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 2 / "Leb Wulqe" Part 2 New Ethiopian Comedy 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Ethiopia -ልብ ዉልቅ አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 2 / "Leb Wulqe" Part 2 New Ethiopian Comedy 2020

ความคิดเห็น • 124

  • @AbelTubeEthiopia
    @AbelTubeEthiopia  4 ปีที่แล้ว +7

    ሐበሻ ዶክተርስ የመጀመሪያው የጤና መረጃ ማዕከል
    ከ50 በላይ ስፔሻሊቲ እና ንዑስ ስፔሻሊቲ የዘረፉ ባለሙያዎች ይሳተፉበታል please subscribe and share
    th-cam.com/video/GDvWR0x4VOs/w-d-xo.html

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +2

    እናት ድሮም የሚሰርቀውን የቤተሰብ የሚጎዳውን ነው የሚወደው

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 4 ปีที่แล้ว +2

    አታምኑኝም ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገሬን ሺሻ የምታጨስ ሴት ሳይ እር አለሜ ይህን አይነት አፀያፊ ድርጊት በድራማ አታሳዪን ድሮም አገሬ አምሮባታል ጨምሩባት

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 4 ปีที่แล้ว +1

    Woow Batam Konjo Siraa New Misartutii Yemirr bartulignii Batam Des Yemituluu Malakemii Malikam sew Wochii 💚💚💞💚💖💝💖💓💕💕💓💓

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
    @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀገር ሀገር ሀገር ሀገር ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ ያለ ሀገር መኖር አይቻልም

  • @selambest2080
    @selambest2080 4 ปีที่แล้ว +13

    አንደኛ ነኝ ላይክ አጋጩኝ 😂

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +7

    ሞኬ ያለበት ሁሉም ያስተምራል ።ለአገሬ ሰላም ለሞቱት ነፍስ ይመር ለእናቶች ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው ኡፍፍፍፍ ያማል

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 4 ปีที่แล้ว +19

    ኢትዮጵያ ኑሮ ተወዶል እየተባለ ምነው ለዝህ ለጫትና ለሺሻ ለሲጋራ እሚሆን ገንዘብ አልጠፋ አለ ኡፍፍፍ ከምድር ገፀ እልም ያርገዉ አቦ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 ปีที่แล้ว +1

      @@GrandPrime-mt9px በዚህ አስቂኝ ቪዲዮ በሳቅ ፍርስ ካላችሁ እባካችሁን ቻናሌን subscribe አድርጉልኝ። ምርጥ ምርጥ ነገር ታገኙበታላችሁና።
      th-cam.com/video/Webg3mkPnkc/w-d-xo.html

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว +2

      @@entertainmentmeqirez729 Eish

    • @ሰላምበጎጃምሰላምበጎጃም
      @ሰላምበጎጃምሰላምበጎጃም 3 ปีที่แล้ว +1

      ግን እወነተነው እንደዚህ የሜጨሱት

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሞኬ የጥበብ አባት ♥️❤️

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ፡ምነው፡አጠረ፡አሪፍ፡ነው፡በርቱ

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac3352 4 ปีที่แล้ว +20

    እርፍ ። ጫትና ሺሻ ክብር አግኝቶ ለፊልም በቃ ።ቆንጆ ማስታወቂያ ነው ከሱስ የነፃ ትውልድ ታፈራላችሁ። ምድረ ሱሳም ስታስጠሉ።

    • @tsiontsion3401
      @tsiontsion3401 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ልጁ ምን ይመስላል ሰካራም ብልዝልዝ ፊት ምናልባት እሱን ያየክ ተቀጣ ማለታቸው ይሆን?

    • @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
      @አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 4 ปีที่แล้ว

      እዉነትሽን ነዉ ሰዉ መልካም ያስተምራል እነሡ ጭሳጭስና ቅጠል

    • @meretbaba9324
      @meretbaba9324 4 ปีที่แล้ว

      @@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ ......

    • @BirrCollege
      @BirrCollege 4 ปีที่แล้ว

      ጫቱን ይቅሙታል... ከጊዜ ቡሃላ ጫቱ ይቅማቸዋል!! Fair Game

  • @mulu4422
    @mulu4422 2 ปีที่แล้ว +1

    Enante endhezhi eytechmalekachu lemiteserut sera ye Emebetachen Mariyam misel atesekelhu haymanotachenen atasedebu pls.

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 4 ปีที่แล้ว +8

    እናንተ ደደቦች ጫትና ሺሻ ከትቡት ትውልዱን ማስታወቂያ መሆኑ ነው ወይኔ ሐገሬ ብኩን ትውልድ በዛብሽ ሆድ አደር በዝቶ ትውልድ ሳይሆን ገንዘብ በልጦበት ልጆችሽን ይበላል 😭😭😭ፈጣሪ ይታረቀን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MoMo-bg9by
    @MoMo-bg9by 4 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዬ ድራማወች ደሞ ትጀምራላችሁ ታቃዋርጣላችሁ ችግር አለባችሁ እኮ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ትክክለኛ የእኛ ቤት ታሪክ ነበር:: አባቴ ሰካራም ወንድሜ ሰካራምና ሌባ ነበር:: አባቴ የተማረ ሰው ነበር ግን ግዴለሽ ነበር:: እናቴ መልካምና ዘመናዊ ሴት ነበረች:: በዚህ ባልዋን በዛ ልጅዋ እንዲስተካከል ስትጥር ብዙ ለፍታለች:: ወንድሜ ተጎልቶ ውጪ ሀገርን ሲመኝ ከርሞ ነበር:: የቤቱ ንብረት ተሽጦ እንደ እኛ ቤት የታጠበ የለም:: ከ30 አመት በላይ ከቤታችን ውስጥ በአብዛኛው በየቀኑ ማለት በሚቻል ሁኔታ ንብረት ወንድማችን ይሸጥ ነበር:: ሀብታም ነበሩ ቤተሰቦቼ በፊት:: የወንድሜ ሌባነትና የአባቴ ግዴለሽነት እንዲሁም የእናቴ ሁሉን ላለመተውና ላለመጣል ትግል ሳይሳካ እጅግ ደሀ ሆንን:: ቤታችን ግቢ ስለነበረው ግን ከግቢው ጀርባ ያሳለፍነውን የረሀብ ዘመን እኔ አልረሳውም:: ያ ሁሉ ሲሆን ግን ወንድሜ እንዲስተካከል ከቤተሰብ እስከጏደኛ ከፍተኛ ትግል ተደርጏል:: እኔ ግን አልወደውም ነበር:: ተስማምተን አናውቅም:: እሱ ትልቅ ነው እኔ ትንሽ ነበርኩ ግን በፍፁም አልገዛም ለእሱ አገዛዝ አልኩኝ::
    አባቴም ሞተ በግዜው:: ወንድሜም ከእናቴ ቀድሞ ሞተ ግን ለመሞት እጅግ ዘግይቶ ነበር:: መሞቱ ጥሩ ነው::ውጪ ሳይሄድ እንዳቃጠለን እዚሁ አገር ውስጥ መሞቱ ጥሩ ነው::እሚገርመው በእሱ ስም ነበር እምንታወቀው:: የእንትና ወንድሞች ናችሁ ነው እምንባለው እስካሁን::ድሮ ነበር እንደዛ አይነት ሰው መሞት የነበረበት:: እኔ እንጂ ሌላው ቤተሰብ ብዙም አይቀየሙትም ነበር:: ስጋ ስለሆነና እናቴ ሀጥያቱን ስለማትይዝበት አይቀየሙትም ነበር::የሚገርመው የለቅሶው ግዜ እጅግ ብዙ ህዝብ ዋይ ዋይ ብሎ በክብር ነው የተቀበረው:: እናቴም ከወንድሜ በኃላ ብትሞትም ግን የእናቴ መሞት ግዜው አልነበረም:: መኖር ነበረባት::

    • @Lነኝየእሱብቻ
      @Lነኝየእሱብቻ 4 ปีที่แล้ว

      አይባልም ውዴ አስተካክሎት ቢሆን በይጅ በመሞቱ አትደሰች ምንም ይሁን ምን ያው ወንድም አይደል

    • @mikaelasyoumetube1499
      @mikaelasyoumetube1499 4 ปีที่แล้ว

      Sorry

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አሳዝኝ ታሪክ ነው ነብሳቸውን ይማር

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 4 ปีที่แล้ว +2

      ያን ሁሉ አመት ሳይስተካከል ከዛ በኃላ አይስተካከልም:: አልጋ ላይ ሆስፒታል ታሞ እያለ አሁን ልዳን እንጂ እድር ሄጄ እከፍላለሁ ሁሉን እኔ አደርጋለሁ በደሌን ይቅር በይኝ አይነት ነገር ብሎ ነበር ግን ዘግይቷል:: የእራሱን እድሜ በልቶ የእኛንም እድሜ በላብን:: በዛ ላይ ልጅ ወልዶ እናቴ ቤት እሱም ልጁም ሲኖሩ አይከብድም?? ለነገሩ እናታችን ጥሩ ነገር ካስተማረችን ውስጥ ሰው ሲሰበሰብ እንወዳለን:: ልጁም በቃ ይኑር:: ወንድሜም ሲሞት ከቤተሰባችን ሰው በመጉደሉ ቅር ብሎኝ ነበር:: አምላክንም ይህንን ሁሉ ለምነንህ ሳታስተካክለውና ለፀሎታችን መልስ ሳትሰጥ ለምን እንዲህ አደረክ ብዬዋለሁ:: ለእናቴም ስል ነበር:: ትንሽ ቆይቶ እናቴ ጥድፍ ጥድፍ ብላ ስትሄድ ግን እንደገና ወደኃላ ሄጄ ወንድሜን እረገምኩት:: ጠላሁት:: የተቀበረበት ቦታ ላይ ምናምን ይብቀል ይደፋ አልኩኝ:: ምክንያቱም የእናቴ መሞት አቃጠለኝ አንገበገበኝ:: አሁንም ያጥለኛል የእናቴ መሞት:: ከዚህ በኃላ እንደዛ ቀን በተለይ ሳጥንዋን ከፍ ሲያደርጉት ወደ ቀብር ሊወስዱት ሲሉ ያ ግዜ አንጀቴን በጠሰው:: ደጏ እናቴን:: ግን በጣም ዘመናዊና ዘናጭ ነበረች እናቴ::

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว

      @@addisababanazareth1525 ufffff በጣም ከባድ ነው እህቴ አይዞሸ ወንድምሸ ወዷ አይደለም የመጠጥ ሱሰ ከባድ የሞቱትን ነብሰ ይማር

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 ปีที่แล้ว +12

    ወይይይ አምላኬ ሆይ ሲሻ የሚያጨስ ጫት የሚቅም ሰው ቸሩ መድሀንያለም አያሳየኝ ፕፕ መፈጠሬ ነው የሚያስጠላኝ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ አርቲስት ፈጣሪ ይማርሽ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦችዬ

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ስትሉ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ ስታስቁ አፈር ብሉ የምናባታችሁ ሺሻ ነው ምታስተምሮት ኤጪ

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewnetm leb afresh new 😂😄

    • @تومجي
      @تومجي 4 ปีที่แล้ว

      ይመችህ ቀስትዬ

  • @lovelove-bm8fp
    @lovelove-bm8fp 4 ปีที่แล้ว +5

    በቃ ጣት እሾፈዋለሁ ያገሬ ነገር አሳስባኛል በስደት ላይ ሀሳብ ይከብዳል እዚህ በራሴ ዜጋ ወርቄን ብሬስ ምን የኔ ብቻ የጓደኛየ ወርቅ ብር አልቀረም ሰረቀችብኝ አላህ ላይወፍቃት እድኒያ ወል አኼራ በድአችሁ አትርሱኝ በሰው ቤት እየተቃጠልን የገዛነውን ወርቅና ብር የሰረቀችብኝ በሰው ሀገር ላይ ነው ደም ያስለቀሰችኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 ปีที่แล้ว

      ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል

    • @stmalebelay4703
      @stmalebelay4703 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ልጅቷን ካወቅሽ አሲዣት

    • @zenebubelayhen8638
      @zenebubelayhen8638 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት አብራችሁ ነው የመሰረተ ወይስ ዘመዳሞች ናቸው ሰወቹ

    • @AbelTubeEthiopia
      @AbelTubeEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      be strong my sister

    • @lovelove-bm8fp
      @lovelove-bm8fp 4 ปีที่แล้ว +3

      @@AbelTubeEthiopia ስራ ፈትቸ ስለነበር ጓደኞቸ ስራ እያፈላለጉልኝ ነበር ከዛ ጓደኛየ ስራ መቶል አለችኝ በደላላ ነበር እሽ ችግርየለውም እከፍላለሁ ብየ ወደስራው ሆድኩ ደላላይቱ እምሰራቤት እሴትዬዋ እህት ቤት ነበር እኔ ልሰራባት ያልኩት ሴትዬ ተሳፍራ ስለነበር እናተጋ ትቆየኝ ብላታለች እህቶ ከዛ እኔም እሽ ብየ ደላላይቱ ጋ ስራ እያገዝኳት ስሰራ ነበር የደላላ ብሩን ግን ወደው እንደገባሁነበር የሰጠሏት እንዳጋጣሚ ጓደኛየ እዛው ሰፈር ነበረች በዋሳፕ ጆሬየን አሞኛል ትናንሽ የጆሮ ጌጥ ካለሽ መጥቸ ልውሰድ አለችኝ እኔም አዳድስ ስላለኝ እንደታሸገ አለኝ አወ መተሽ ውሰጅ ስላት እሽ መጣሁ አዘጋጅልኝ ስትለኝ እሽ ብየ ፓርሳየን ከፈይኩ ግን ስከፍተው ካርቶን ብቻነበር የወርቁንም እቃ ከፈትኩ ደነገጥኩ እያቀጠቀጠኝ የጓደኛየም ወርቅም ብሩም የለ ያገት ብር እስከ ቀለበቱ ወፍራም ብር የለም በቃ ካርቶን ብቻነበር በቃምንም አልቀር ካርቶን ብቻ ነበር የተቀመጠው በጣም ብዙ ነገርነው የወሰደችብኝ በቃ ምንም ነገርአልቀረም ብር ጌጣጌጣወቸ በጣም ብዙ ነው እራሴን ሳትኩ ወደኩ እመሬትላይወደኩ ሌላ ሰው አልል እሳናኔ ብቻ ነን እቤት ያለነው እግሮ ስርወደኩ እባክሽን መልሽልኝ ብየ አላየሁም አለችኝ ፖሊስ አልጠራ እኔ እያዛለሁ እሳ ግን ልትሳፈር ቀናቶች ናቸው ያላት በጣም አዘንኩ በድሌ እንደትእንደዝህ ታደርጊአለሽ ስላት ፖሊስ ጥር የባሰ እራስሽን እችግር ውስጥ ትከቻለሽ እንጅ እኔስ አገሬ ልገባነው አለችኝ የአላህ በዛላይ ነፍሰ ጡር ነች አችበአላህ እጅ ተይዘሽ በጣም አዘኩባት ጓደኞቸ አናገሮት አላየሁም አለች ማንም የለ እቤት ሰዋቹ ካናዳተሳፍረው ነበር ስመጡ ሴትዬይቱን እያለቀስኩነገርኮት. የኔ ብቻ ወርቅና ብር አይደለም የጓደኛየም ነውአልካት እኔ እዚህ ቤት ስገባ የደላላ ብር ከፍየ እንደግባሁም ነገርካት ሴትዬይቱ ደነገጠች ጠራችና ለምንድነው ብር ከሳ የተቀበልሽው አለቻት አልተቀበልኩም ብላ ካደች የባሰ ደነገጥኩ በቃ ምንም ማድረግአልቻልኩም እኔ ልሰራባትያልኩት ሴትዬ መጣች ወደስራው ሆድኩ ባዶ ፓርሳ ይዠእባየን እየዘራሁ እዚህ. ከመጣሁ እኮ ከዝህ ከስራ ለማስወጣት የማታደርገው ጥረት የላትም ሴዋቹ እንደወሰደችብኝ ቢያውቅም ምንም ነገር ሊረድኝ አልቻሉም ከሴዋቹ ጋ እኔን ለማጣላት ለምንድነው ወርቅ ሳይገዙልሽ እምሰርላቸው ብላኛለች እያለች ለሰዋች ትነግራቸዋለች የማይወስል ወሬ እኔም ምንም ማድረግ አልቻልኩም የሰው ሀገር አገቴን አስደፍኝ እሳም ልትሳፈር ነው ክህደት እንደት ይከብዳል እኔን በሰው ሀገር ደም እንዳስለቀሰችኝ አላህ የስራዋን ይስጣት ይቅርታ ስሜታዊ ሁኘ ብዙ ፃፍኩ

  • @jituya2083
    @jituya2083 4 ปีที่แล้ว +1

    Hulyme berr endalmke machanew myalfelhe

  • @የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ
    @የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች

  • @allphones905
    @allphones905 4 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ ውስጤ

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 ปีที่แล้ว +4

    እናተ መቸ ነው ከቅጠል እና ከሻሻ የተለየ ድራማ የምትሰራት

  • @ynamarymiciktemcihgchaaban7076
    @ynamarymiciktemcihgchaaban7076 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧር ወጋ ወጋ የት ሄዳችሁ አሜንዬን አምጡልን 😙

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
    @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ የእመቤታችን ስል አድኖውን ብታነሶት ማስተዋል ያድላችሁ

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይክ ልጅ እዉነተኛ ላይፉም ይክነ የሚሠራዉን ይመሥለኛል በርቱ

  • @benttd2727
    @benttd2727 4 ปีที่แล้ว +1

    I really don't understand what does drama means? After I saw this video

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 4 ปีที่แล้ว +1

    Yeha lje yemchresha fetu ersu chatam susnga ngre nw

  • @ዊንታዊንታ
    @ዊንታዊንታ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትምርቱ ምንድነው

  • @Mm-pz7od
    @Mm-pz7od 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

    • @AbelTubeEthiopia
      @AbelTubeEthiopia  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you ! please help us by sharing the movie.

  • @khndhkhndh7923
    @khndhkhndh7923 2 ปีที่แล้ว +1

    😂🤣🤣🤣

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 ปีที่แล้ว

    የእውንት ይሄ ልጅ በጣም የምወደው ንው ግን በጫት እድሜውን እያሳጠር ንው በጣም ንው የማዝንው

  • @saniahmed2140
    @saniahmed2140 4 ปีที่แล้ว +1

    andegna lemabel ykebdal

  • @sawa8227
    @sawa8227 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 4 ปีที่แล้ว

    Wetatu tewled seraw ersu honoal Egziabher yilewtew enji. Ye baed bahl maragefia honenal.

  • @fafhali558
    @fafhali558 4 ปีที่แล้ว +1

    Stastelu hashsh sigara maches siyastela

  • @JoJo-yc7pd
    @JoJo-yc7pd 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በጣም አጠረ እኮ 12 ደቂቃ ቁጠባ ነው እንዴ ባይታይስ

  • @መሲየማታው
    @መሲየማታው 4 ปีที่แล้ว +1

    💛❤

  • @mesi5687
    @mesi5687 4 ปีที่แล้ว +2

    አሳጠራችሁት ምነው

  • @אבבהאלמאייהו-פ7ה
    @אבבהאלמאייהו-פ7ה 4 ปีที่แล้ว

    ልቀበልሽ

  • @ሐበሻውይት-ጀ2መ
    @ሐበሻውይት-ጀ2መ 4 ปีที่แล้ว +1

    መኮዬ አባቴ እወድሀለሁ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 ปีที่แล้ว +3

    እረ በርጫው ግን ሂርና ያረጋል ጩጬ ገለመሶ ማታ ማታ ለቅሶ አቡዳይ ያወጣል ጉዳይ እናተ በቃማችሁት የኔ ጉንጭ በምራቅ ተረዚና ተወጠረ 😜😜😜😜ወይ አረንጓዴ ክትፎ

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
    @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @gedatilahun7523
    @gedatilahun7523 3 ปีที่แล้ว

    Yamral kexilubet

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጁማ የኖረበት ነው

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 ปีที่แล้ว +1

    አለሜን፣ለምን፣አቋረጣችሁት፣ልቀቁልን

  • @rayumatuyoub6408
    @rayumatuyoub6408 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እንደማመሪ መደመሪ ሚትፈሊጉ መኑ ኣብቅዐ በሉ በኮሜንት መልሴ በፍጥነት ነው

  • @birhangideybirhangidey2136
    @birhangideybirhangidey2136 4 ปีที่แล้ว +1

    ቡዙም አልተመቸኝም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ኤጭ ይሄን አትዩ ሰዎች

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን መልክት ለመኩዬ አድርሱልኝ ያው ዳሪክተሩ እሱ ባይሆንም የምወደውን ያህል ልጠላው ነው ብላቹ ብላቹ ጫትና ሺሻ ድራማቹላይ ለታናናሽ እህትና ወንድሞቻችን ጥሩ ትምህርት እየሆናቹ ነው ባታሳዩ ይሻላል እንዴት ነው ከሱ ስ የፀዳ ልጆች የምናፈራው ይሄን የናንተን ኮተት እያዩ ምድረ ዱዝ እስኪ አታበስልጩን

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 4 ปีที่แล้ว +1

    የብርቴ ቅራቅቦ መቼ ነው የሚጣለው

  • @BirrCollege
    @BirrCollege 4 ปีที่แล้ว +1

    ጫቱን ይቅሙታል... ከጊዜ ቡሃላ ጫቱ ይቅማቸዋል

  • @ሀናበቀለ-ቀ4ረ
    @ሀናበቀለ-ቀ4ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    fatariy lbunachawun ymalsachu. shi sha lamtachasut ine lamtkamut. bamo. asakgn drama. ylalu inde. ho.

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ረዘም አድርጉት ረዘም ብሎ አጠር ያለ ሆነሳ

  • @Desta-mz2ix
    @Desta-mz2ix 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😀😀😃😃😃😂😂😂😂

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge 4 ปีที่แล้ว +1

    yezhe like feet mecheme ayeteram yehone chatam new durye

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫትና ሺሻ እንደ ደህና ነገር ታሳያላችሁ? ስታስጠሉ

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 4 ปีที่แล้ว

    መክየየኔምርጥአባቴንቁርጥአነጋገርህ😘😘😘ሥወድህ

  • @benttd2727
    @benttd2727 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your concerns about my comments first. Perhaps what you said is true, but the video is so boring and typical regular daily living routine, which means it's not an attractive story and film quality, on another hand the video is totally focusing on bad habits like smoking, eating chat, shisha, and stealing. also, it doesn't teach positive discipline to the audience. meanwhile, you need to create a scene related to your message that you wanna tell your audience. not just directly copy-paste the ppl's daily life routine, It's just my humble opinion. Thanks again

  • @tiaali6517
    @tiaali6517 4 ปีที่แล้ว

    3 lokakit

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    ልቀቁት

  • @abrahamtesfay6760
    @abrahamtesfay6760 4 ปีที่แล้ว

    ምድረ ሱሰኛ!!!

  • @mohamednoore2195
    @mohamednoore2195 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ

  • @admssufrather6870
    @admssufrather6870 4 ปีที่แล้ว +2

    ደደቦች ማትረቡ ጫት ሺሻ የአገር ተባዮች ናቹ

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 4 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪነቱ አልታየኝም 👎👎👎👎👎

  • @ዜድሀበሻዋ-የ4ቈ
    @ዜድሀበሻዋ-የ4ቈ 4 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ በቅንነት ኮመት አስቀምጡእመልሳለሁ ጀማሪነኝ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 ปีที่แล้ว

    ጀምራችሁት ለምታቋርጡት ነገር እስቲ እንየው እስከ ምትታቋርጡ

    • @AbelTubeEthiopia
      @AbelTubeEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      anchi becha subscrib adergin enji ankartewm

  • @stmalebelay4703
    @stmalebelay4703 4 ปีที่แล้ว +12

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ibrahemhusain6034
    @ibrahemhusain6034 4 ปีที่แล้ว

    አረይመቻችሁ

  • @konegen6189
    @konegen6189 4 ปีที่แล้ว +1

    ፊልም ላይ ጫትና ሺሻ ይደብራል

    • @LoveLife-qw8xs
      @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว

      በውነቱ ይሻላል በለሽ ነው

  • @benttd2727
    @benttd2727 4 ปีที่แล้ว

    What does the scriptwriter wanna teach in this sitcom? What a shameful video, shame on you guys, I'm wondering that the legendary artists like mekonnin lake are participating in such weird video

    • @AbelTubeEthiopia
      @AbelTubeEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      Thanks for your comment. But you shouldn't forget film is reflection of real life situations. The writer concluded the message when the sitcom is over.

  • @allphones905
    @allphones905 4 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ ውስጤ

  • @allphones905
    @allphones905 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦችዬ