"የአንዳንድ የተጠፋፉ ቤተሰቦች ታሪክ የምስራችን ብቻ ሳይሆን መርዶም ያስናፍቃል"/በቅዳሜን ከሰአት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 232

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 ปีที่แล้ว +15

    የማዳም ቅመሞች እንዴት እንደምወዳቹ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ጠብቆ ለሃገራቹ ያብቃቹ

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 ปีที่แล้ว +33

    እንደ እኔ በጉግት የጠቃችሁ ብቻ ላይክ ጊጩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርካት

  • @wellotube2
    @wellotube2 ปีที่แล้ว +51

    የተጠፋፋን ሁሉ አላህ ያገናኛችው ቤተሰቦቻችው ጋር ያረብ 🙏😥🇪🇹

  • @ethiobeste7671
    @ethiobeste7671 ปีที่แล้ว +2

    ይሱፍ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ለዚ ሚስኪን አባት አለ ዉ በላቸዉ በጣም አጀት ነዉ ሚበሉት የኔ አባት አብሽረየ አላህ አለ

  • @enatyoutube4826
    @enatyoutube4826 ปีที่แล้ว +21

    እስኪ እንደኔ ማነው በጉጉት የሚጠብቅ ማነው የፈርሳዋን ልጂ ውጤት

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ ปีที่แล้ว +3

    ማነው እደኔ እየሠማ የሚያለቅሥ
    የተጠፋፉ ሠወችን አላህ ያገናኛቸው ያረብ

  • @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ
    @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ ปีที่แล้ว +8

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃቹሁ ❤❤

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev ปีที่แล้ว +96

    ምነው አረፈዳቺሁ በጉጉትእየጠበቅን ከመዳም ኩሺና ሁነን

    • @jkohhii552
      @jkohhii552 ปีที่แล้ว +3

      🤣🤣🤣

    • @mehbubajemal3796
      @mehbubajemal3796 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ

    • @ttww9470
      @ttww9470 ปีที่แล้ว +12

      ክክክክክ የመዳም ቅመሞች አላህ ሀሣባችን ተሟልቱ ለአገራችን ያብቀን

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +3

      ጉዲ የመዳም ኩሺና ለካእኔንብቻ አይደለምየሰለቸኝ ክይር ሻልን ኢላሂ😥🤲🤲

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว

      ​@@ttww9470 አሚን

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 ปีที่แล้ว +1

    ኢቢይስን ከሚያስደተኝ ፕሮግራም 1ኛ ነት ይህ ፕሮግራም ነው የንስንቱን እንባ እዳብሱ እናመስግናለን ስለሕዝባችን ትብብራችሁ ።ሁሌም ለማይት የምጋጋው ነው ።

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ያሳዝናሉ ሙስሊሞ አባት ግን በጣም ነው አንጀቴን የበሉት ሁፍፍ ለሁላቹም ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 ปีที่แล้ว +12

    እዚህ ላይ ያቀረብትን ሁሉንም እግዚአብሔር እባችሁን ያብስ 🙏

  • @burhan-72.4k
    @burhan-72.4k ปีที่แล้ว +9

    i have big respect for this program

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኛችሁ ሁሉንም የሚያደርግ እሱ ነው ።

  • @-zedye
    @-zedye ปีที่แล้ว +1

    እብስዎች ለሰጣቹን ክብር ክበሩ መዳንያለም የልበን መሻት ሙላልን አደራ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ahmedomer8088
    @ahmedomer8088 ปีที่แล้ว +12

    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @tesfalemhaileslassie4011
    @tesfalemhaileslassie4011 ปีที่แล้ว +4

    I have Respect for yonas he is a Kind 🇪🇷🇪🇷

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +2

    ኢንሻአላህ አላህ በኬይር ያገናኛችሁ አይዞት አባት፣🙏

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያገናኛችሁ

  • @l5w5a59
    @l5w5a59 ปีที่แล้ว +6

    የተጥፈፊችሁ አላህ በሰላም ያገናኝችሁ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይሄን ፕሮግራም በተከታተልኩ ቁጥር አልቅሼ ጀምሬው በለቅሶ ጨርሰዋለሁ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ልጀወትን ያገናኘወት ያገናኛችሁ ኢንሻአላህ

  • @saratube9100
    @saratube9100 ปีที่แล้ว +3

    እደው ስንት ጉድ ተዳፍኖ ተቀምጧል ያረቢ አላህ ያገናኛቸው ይርዳቸው

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት አላህ ይርዳዎት አላህ ያገናኛቹ😢😢😢

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኝህ የኔ ወንድም😢
    ኢንሻ አላህ ትገናኛላቹ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rabiayimam3430
    @rabiayimam3430 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ እናት እንኳንም አሳደግሽው

    • @-zedye
      @-zedye ปีที่แล้ว

      አምሰግናለው

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @tadelechyimer6671
    @tadelechyimer6671 ปีที่แล้ว

    ዬኒ እናንተም ማልቀስ እኛም ማልቀስ ብቻ ሁሉም ጥሩ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቅዳሜ ከአቶች ውድ የማዳም ቅመሞች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን🤲🥰🥰

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ ወገኖቸ

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ ปีที่แล้ว +6

    ያረብ በደስታችሁ እምንላቀስ ያዲርገን አላህያገናኛችሁ እህህህህ ከባዲነው ወላሂ

  • @user-Manatube
    @user-Manatube ปีที่แล้ว +5

    ሁላችሁንም አላህ ከምትፈልጉት ጋር ያገናኛችሁ😢

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 ปีที่แล้ว

    ያ አላህ የልባቸውን መሻት ታቃለህ እስከዛሬም የመለያየታቸውን ምክንያት አዋቂው አንተ ነህና ሰብስባቸው ። ያረቢ እንዴት ይጨንቃል የማይመጣን ሰው መጠበቅ.....።

  • @InnocentCardGame-bp1qu
    @InnocentCardGame-bp1qu 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያገናኛች
    ለ እነም እሻ አላህ በተሰበን አገኛለው

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +3

    አያትጋ ማደግ ወላሂ ይላል እኔ ከ4 አመት እሥከ 17 ድረሥ አያቴጋ ነበር ያደኩት አላህ ይራህማት

  • @brownlondon3243
    @brownlondon3243 ปีที่แล้ว

    አብሮ አደግ ጉዋደኛዬ ነው የሱፌ ናፍቀኸናል EBS ማስተካከያ አድርጉበት ፎቶ ላይ የተከበበበት ሳይሆን አጭር ቀዩ ነው የሱፍ

  • @hakimyasin9270
    @hakimyasin9270 ปีที่แล้ว +1

    Allah beslam yagnachu egnam nafkekenal yesufa

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 ปีที่แล้ว +1

    የተጠፋፋችሁት ሁሉ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +1

    የተጠፋፋችሁ በሙሉ አላህ ያገናኛችሁ

  • @rahma.3538
    @rahma.3538 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @TffgfdGgcfv-wf4vx
    @TffgfdGgcfv-wf4vx 3 หลายเดือนก่อน

    አባዬ አላህ ያገናኛችሁ የሱፍ አለሁ በላቸዉ😢😢😢ጩኬ አላለቅስ እመዳም ቤት ነኝ ኡፍ😢😢😢😢

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያገናኛቹ ሁላችሁም በደስታ እምናያቹ ያድርገን ያረብ በየቤቱ ስንት ቁስል አለ😭😭😭😭😭😭

  • @እሙNHቲዩፕ
    @እሙNHቲዩፕ ปีที่แล้ว +1

    ተገናኝ ታችሁ ደስታችሁን ያሳየንን ጀሚአና

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ያገናኛችሁ።

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ ሁሉንም ያስገኝላችሁ በጣም ከባድ ነው

  • @Emanloveyoutube
    @Emanloveyoutube ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችሁም አላህ ያገናኛችሁ

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪይረዳችሁ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያቢሔር ለሁላቹሁም ይርዳቹ

  • @SUPRA1842
    @SUPRA1842 ปีที่แล้ว +3

    ከይር ያሠማን አብሽሩ ሀገራችንን ሠላም ያዲረግሊን😍💚💚

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም እድል ለሁላችሁ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 ปีที่แล้ว

    ጌታ ያፈላልግሽ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አለወት አባ አታልቅሱ አይዞን ኢሸአላህ ይገኛል

  • @yewbdarmehamed-ln3dt
    @yewbdarmehamed-ln3dt ปีที่แล้ว

    እጥፍወርቅ የልጅነት ጎደኛዬ ነች አብረን ነዉ ያደግነዉ ዘዋይ ነበረች ይባላል

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️

  • @ethiojole
    @ethiojole ปีที่แล้ว +4

    ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ወታደሩ አያቴ የት ነህ ? ያረቢ እኔም በebs ሰበብ ባገኘሁት ኢላሂ ላንተ ምን ይሳንሀል
    #የመዳም ቅመም ነኝ ከዋናው እስቶዲዎ ከመዳም ኩሽና

  • @jote5284
    @jote5284 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሁላቹንም ቸር ነገር ያሰማቹ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናተ ይሁን ebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በእዉነት የተጠፋፋ ሰዉ ስገናኝ እንዴት ደስ ይላል ከሚያልቅሱ ሰዎች አልቅሳችሁ ከሚስቀዉ ጋር ስቃችሁ በእዉነት እንዴት መልካም ነገር ነዉ በጣም ደስ ይላል አንድ ቀን እንም አያችሁ ይሆናል ተባረኩ ❤❤❤

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 ปีที่แล้ว +7

    ይቺ ኤርትራዊ አባቷን የምትፈልገው ሴት እናቷ ድሬዳዋ ገንደ ቆሬ ነዋሪ ነች ፎቶዋን ሳይ ገረመችኝ እናቷን መጠየቅ ይሻላል

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 ปีที่แล้ว

    • @abdiabdallahwaji5437
      @abdiabdallahwaji5437 ปีที่แล้ว

      ከዋቅሻት መረጃ ተቀብለሸ በመሰጠት መተባበር ሞኪሪ

    • @meronendale4016
      @meronendale4016 ปีที่แล้ว

      Awo እናትዋ እዛ ናት

    • @sharewasefa1551
      @sharewasefa1551 ปีที่แล้ว

      እናቷማ ገንደቆሬናት ግን ምንእዳስደበቃት እንጄ ወይአታቀውየሆን

    • @tsebaymerera8338
      @tsebaymerera8338 ปีที่แล้ว

      እናቷማ ፍቃደኛ አይደለችም ለማገናኘት

  • @Sofya-jk3ov
    @Sofya-jk3ov 4 หลายเดือนก่อน

    የጎደሬው ልጅ አልተገኝችም የእናት ናፍቆት ግጥም የገጠመው ሆዴን በላው የኔ ከርታታ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @fivenlema2584
    @fivenlema2584 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁላችንም

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይድረስላችሁ ለሁላችሁም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +3

    ከውስጥ ተዳፍኖ የከረመ ረመጥ
    እርም ካላወጡ የማይጠፋ ከውስጥ
    በህይወት እያሉ ለአመታት መራራቅ
    ቢበሉ አያጠግብ ደስታም አይሰማ ከሰው ጋር
    ለመሳቅ
    መለያየት ሞት ነው ይባላል ሲተረት
    ሞትማ ቁርጥ ነው ቀብረው የገቡ ዕለት
    መለያየት ሁሌም አለ አለች እያሉ በሃሳብ
    መዋተት 😭😭

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 ปีที่แล้ว

    የተነፋፈቀ የተለያየን ሁሉ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 ปีที่แล้ว

    የተጠፋፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያስገኝኛችሁ

  • @ኢማን-ነ1ዠ
    @ኢማን-ነ1ዠ ปีที่แล้ว

    አላህ የተጠፍፍው ሁላ ያገናኛችሁ እህ ከባዲ ነው ስሜቱ

  • @susutube3387
    @susutube3387 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እኔ ባልሳሳት የሱፍን ካስረሸ አመት በፉት ቡታጀራ መናሀሪያ አይቼዋለው እኔ ደዛ አካባቢ ብጠይቁ ጥሩነው እኔ በስደት ነው ያለሁት አላህ የጠፋ ሁሉ ወደቤቱ ይመለስ ያረብ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 ปีที่แล้ว

    የኔባትዋ አላህ ያሥገኘው

  • @lomiandualem-nz7hl
    @lomiandualem-nz7hl ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ😭😭😭

  • @TagastAsmara
    @TagastAsmara 3 หลายเดือนก่อน

    ኢቢኤሶችእንወዳችሃለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ ปีที่แล้ว +2

    እናት💔💔💔 ኡፍፍ

  • @edenworkueden5363
    @edenworkueden5363 ปีที่แล้ว

    ለሁላቹህም ፈላጊዎች እግዛብሔር ይዳቹ አሜን።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +4

    ቅዳሜ. በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም. ምሳ አልስርም. ቅዳሜ ነው መዳም ውጭ ነት ክዛ ቅድሜ ክስአት ማየት ነው

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt ปีที่แล้ว

      እኔም እደዛዉ ነኝ የኔማር አሃህ ያሥገኛቸዉ አባባ አሣዘኑኝ ወላሂ

    • @zdayoutub3287
      @zdayoutub3287 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +1

      እንደው እዝህ መተን ስራችንን የምናወራው ነገርስ🤣🤣

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

      @@kamiletube3956 አወ ለማነገር ቅዳሜ. እና አዲስ ምዕራፍ. እንዳመልጠይ አልፈልግም. አንደንዴሜ ኢትዮጵያ ክሄ ስንት ቤት እወጣ ናበር እለለው እንደ ስው ቤት መሆኑ

  • @hideyaselemtawa1815
    @hideyaselemtawa1815 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ውድ እህት ወድሞቸ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ😘😘😘😘

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +2

    አቤት የሴት ልጅ መክራ አላህ ይርዳሽ

  • @HSHtube-wd2ux
    @HSHtube-wd2ux ปีที่แล้ว

    አላህ የሁሉም ቤተሰብና
    ያስገኝላችሁ አቦ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว +1

    Abaye ayzochehu enshallahe yigegale ye yesuf alhi eselam tariek taku yelem

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

    አላህ የተጨነቀንፈረጀ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ በሰላም ተገናኙ ስሜታችሁ አደከመኝ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 ปีที่แล้ว +8

    በየቤቱ ያለዉ ቁስል ያረቡ ልቡ ይሰቡራል😭😭

  • @behailutegegne7395
    @behailutegegne7395 ปีที่แล้ว

    በጉጉት የምጠብቀው ዝግጅት ነው ግን እናውቃለን የሚለው ቃል ደስ አይልም :እራሳቸው ታሪካቸውን ይናገሩ

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว

    ሁላቹሁንም እግዚአብሔር ይርዳቹ🙏

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 ปีที่แล้ว

    ሁሉቹንም አለህ ያስደስተቹ ኢንሸአለህ አብሽሩ

  • @AbnashUarsn
    @AbnashUarsn 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ አረ ባካችሁት ትክክለኛ ቁጥሮችን ፈልጌ አጣው እርዱኝ ባካችሁ

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ስልክ ቁጥራችሁን replay ላይ ፃፉልኝ

  • @MekdesTilahun-lq6ot
    @MekdesTilahun-lq6ot ปีที่แล้ว

    በማርያም ስልካችሁን ላኩልኝ አባቴን አፋልጉኝ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርሁላችሁንምከቤተሰቦቻችሁጋርሂወትያገናኛችሁ

  • @behailutegegne7395
    @behailutegegne7395 ปีที่แล้ว

    እስኪ እባክሽ እንደምትፈልጉ እናውቃለን አትበይ :ከራሳቸው ምን እንደፈለጉ እንስማ

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 ปีที่แล้ว

    አባቴ እንባዎትን አላህ ይይሎዎት ይርዳዎት

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዶት

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว

    ያረቢ የተጠፋፋው ሑሉ አላሕ ያሥገኝላቹሑ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r ปีที่แล้ว +3

    ለያ ብቻ ተሪከቸዉን ብትለቁ ይሽለል ሁሉንም በአንድነት ከምትለቁ እበከቹን

  • @mekyamekya7114
    @mekyamekya7114 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችሁም አላህ ይርዳችሁ ያረብ ስሜቱከባድነው

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ወንበር ቀየራቹ ያው እያለቀስኩ ነው ምሰማው የመዳም ቅመም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

    በስስት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው 🙏🏿🙏🏿

  • @afo5830
    @afo5830 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በተመሳሳይ ዘመን ተመሳሳይ ታሬኬን አገኝሁ😭😭😭😭

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 ปีที่แล้ว +1

    እረ እግዛብሔር ተው ስማን 🙏🙏🙏🙏እባክህ ሰው ወልዶ በሚጥልበት ሃገር አኔ ካገባሁ 12 አመት አልፉኛል ልጅ ለመውለድ ያልደረስኩቡት ቦታ የለም እረ ወንዶች እባካችሁ ካልፈለጋችሁ አትውለዱ ከወለዳችሁ ፍቅር እንኳን ለወለዳችሁት ልጅ ስጡ 😅

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እንደው ከሆነ አላህ ይስጥህ (ይስጥሽ)

    • @SaraSara-ni8th
      @SaraSara-ni8th ปีที่แล้ว +2

      ቤቴል ቸርች ሂጅ በየ ዓመቱ ለመካኖች የጸሎት ፎረግራም አለ ብዞች ወልደዋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።

    • @nanigebre3747
      @nanigebre3747 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉን ፈጥሮ የሚያስተዳድር ፈጣሪ የፈለግሽውን ይስጥሽ።

    • @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
      @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ ปีที่แล้ว +1

      እኔም ካገባሁ 5አመቴ ልጅ በጉጉት ነው የምጠብቀው😢

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 ปีที่แล้ว +1

      @@ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ ኣምላኽ ብተስፋ ዝጽበዮ መዓልቲ ኣለዎ።

  • @selamabebe2936
    @selamabebe2936 ปีที่แล้ว +1

    አባካችሁ ስልካችሁን ንገሩኝ

  • @muludender9693
    @muludender9693 ปีที่แล้ว +1

    Selam LeEthiopia ena lehezebochwa please tell me how can I register I want find my family but I don't know how can I get this Chan's I am living in out of Ethiopia

    • @munaali2129
      @munaali2129 ปีที่แล้ว

      Call them, they post their number