አሰሪዋን ካላገባኸኝ ከቤትህ አልወጣም ያለቸው የቤት ሰራተኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2023
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 415

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w ปีที่แล้ว +63

    ለልክሰክሰ ወንዱች ይህ አረፍ ትምህርት ነው የዛሬው 😁😁😁😁😂😂😂😂 ሰራተኛ ሆና ገብታ ሰራተኛ አምጣ 😂😂😂😂አይ ዘውዴ 😂😂

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @genettube277
      @genettube277 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @kal.27
      @kal.27 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😝😝😝

    • @honey48757
      @honey48757 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 ปีที่แล้ว

      በራሽያ ያላሰቡት ትልቅ ውድመት ፡ #ከርስክ #kursk
      th-cam.com/video/dESRkp6w3QI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/dESRkp6w3QI/w-d-xo.html

  • @user-my3cn7mc4w
    @user-my3cn7mc4w ปีที่แล้ว +14

    ዘዉዴ ያቺስከፋ😂😂😂😂 እንዲህ አይነቶችን ወዶች መዳኒቱ ይሄነዉ ደግመሽ ስሪልን ሌላ🥰

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +37

    የምር ሁላችንም ሴቶች መብታችን ለማስከበር በዘውዴ መማር አለብን ጀግና ነሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      መቅዲ ደምሪኝ እህቴ

    • @genettube277
      @genettube277 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 ปีที่แล้ว

      በራሽያ ያላሰቡት ትልቅ ውድመት ፡ #ከርስክ #kursk
      th-cam.com/video/dESRkp6w3QI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/dESRkp6w3QI/w-d-xo.html

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ነክች እኔ የሠይድ ልጅ ከባሌ ውጭ አንድ ሰው ገላየን አደለም እጀንም አላስነካ ኢንሻ አላህ ሴት ነሽ ቆፍጠን በይ ውድ ነሽ ቦታሽን እወቂ እህቴ

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +37

    ሴት የለሌበት የቤት ሰራተኝነት አትግቡ ውዶቼ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 ปีที่แล้ว

      enidemamer betamagninet emelisalehu

    • @kalkidanmengstu2516
      @kalkidanmengstu2516 ปีที่แล้ว +2

      ግን እኮ ወንዶችም ፊት ካልሰጧቸው አይቀብጡም ግን ዘውዴ ተመችታኛለች

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z ปีที่แล้ว +19

    እደዝህያሉወዶችአላህይጠብቀን ግንልጅቱን አደነቋት 👍👍👍👍👍👍👍

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ነው የወደድኳት ዘውድዬ

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና ነሽ ለዚ ዘመን ወንድ እዳቺ አይነቶ ናት መዳኒታቸው

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg ปีที่แล้ว +9

    ገና ዛሬ ስለህይወት በሳቅ አዝናናን ጄግናነቺ ዘውድየ😂😂😘😘😘😍

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese ปีที่แล้ว +119

    አአመቷ ምርጥ ሰራተኛ ጀግና👌👌

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal ปีที่แล้ว +1

      ውዶቸ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

    • @ashash9382
      @ashash9382 ปีที่แล้ว

      🤨

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 ปีที่แล้ว

      enidemamer betamagninet emelisalehu

    • @Bereke-ip4sn
      @Bereke-ip4sn ปีที่แล้ว

      @@fikir-yashenifal provides

    • @tesfaye9167
      @tesfaye9167 ปีที่แล้ว

      ​@@fikir-yashenifal kk by see

  • @mastek9211
    @mastek9211 ปีที่แล้ว +7

    እናትየን መዳኒትክን አግተሀል ይህ ነው የሚገባቸሁ አዳድ ልክስክክስ ሁሉንም ወድ ያሰድባል አሰዳቢ ዜድየ ተመችተሽኛል ድጋሚ ነይ😁😁😁😁😁

  • @grgyfytewgizelenemna9518
    @grgyfytewgizelenemna9518 ปีที่แล้ว +19

    የሴት ወንድ ናት ይመቻት

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክክክ እውነት ያስቃል እሱ ሲያሾፍ ቢኖር ፀጥ ለጥ አድርጎ የሚይዝ ሰጠው እግዚአብሔር ይርዳህ የቤቱ ተካፏይ እንድትሆን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ ወንድሜ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t ปีที่แล้ว +10

    ወዶች ይሄ ለናተ ትልቅ ት/ም ነው ደግ አረገችህ ልክክስክስ አስጧለሁ ሲሉ መውጣትም አለ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p ปีที่แล้ว +14

    ዘውዴ ጎበዝ ናት ደግ አደረገችህ ሁሉም ሰራተኞችህ እየሽጎርክ ስታባርር የጅህን አገኝህ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @user-kg4qw2yt3p
      @user-kg4qw2yt3p ปีที่แล้ว

      @@tube-bp7ew እሺ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 ปีที่แล้ว +39

    ቅድሙን ነው እጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማለቀስ አለች አያቴ😂😂🙆

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว

      በትክክል😅😅😅😅

  • @godislove8937
    @godislove8937 ปีที่แล้ว +56

    የዛሬ ፈገግታ ያስብላል 😁🙌ሴቶች ዬ
    ተረጋጉ አሰተውሉ ለስሜቱ ለሚጫወታቹ
    ቦታ አትሰጡ ግዝያቹ ከንቱ አትግደሉ በህጋዊ
    ብቻ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሩኝ

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว +1

      ግን በሰሜቱማ ከኛ ሴቱ አይበልጥም😎

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว

      @@aberaalemu1392 Nop እውነት ሁሉም አንድ አይደለም ግን በወንዶች በጣም ይበዛል የሰው ሰሜት መረዳት 0%ራስ ወዳድነት100%!!!!

    • @menablack2612
      @menablack2612 ปีที่แล้ว

      Yezarew 😂😂😂

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +23

    በሳቅ ሞትኩኝ 2023👌👌👌ምርጥ ጀግና ሰራተኛ

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ኢታባቱ ከመጀመሪያው ለምን ተልከሰከሰ

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 8 หลายเดือนก่อน +4

    እረ በሳቅ ሞትኩ ዘዉድዬ ጀግና ነሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bc1nv3nw3e
    @user-bc1nv3nw3e ปีที่แล้ว +14

    ሁላችን ሴቶች እንደዚህ ብንሆን የሴት ጥቃት ይቆም ነበር

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +24

    ዋው ሁሉም ሤቶች ልክ እንዳንች እንደዚህ ለክብራቸው ቢጨነቁ ወንዶች ጨዋ ይሆኑ ነበር።🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      አልማዝ በቅንነት ደምሪኝ

    • @amytk6095
      @amytk6095 ปีที่แล้ว +1

      ለክብር መጨነቅ ለስራ ገብቶ ካለመተኛት ይጀምራል 😁

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክ ወይኔ የዛሬውስ በጣም ያስቃል ከገዛ ቤቱ አስወጣችው እኮ

  • @mikiyastesfaneh9325
    @mikiyastesfaneh9325 ปีที่แล้ว +2

    Wow እውነት ጀግና ተዋናይ ነሽ ብዙ ፊልሞችን ጠብቃለው👏👏👏

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 ปีที่แล้ว +17

    ዘዉዴ ጀግና ነት ያምር💪💪👈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 ปีที่แล้ว +22

    ዘዉድዬ አሳቅሺኝ ዛሬ ሁሌም ነይቶሎ 🤣🤣🤣

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว

      ዘውዴን ጉድ ሰራት ሲያፈጋት አድሮ እንዴት አይጋብዛትም

  • @martatube8194
    @martatube8194 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅች በሙሉ በጣም የሚገርመኝ መገር ሁሉም ወዳች የቤት ሰራተኛ የሚተናኮሉት ነገር የሚስታቸውን አስቀምጠው ሆ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 ปีที่แล้ว

      enidemamer betamagninet emelisalehu

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘውደ ምናለ ሁሉምሴቶች እዳች ጠካራና ወሳኚ ቢሆኑ የልክሥክሥ ወንድ መድሀኒት የአመቷ ምርጥ የቤት ሰራተኛ ዜዷ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @tesfareta5767
    @tesfareta5767 ปีที่แล้ว +3

    ለወንደ ላጤ የአመቱ ምርጥ ማስጠንቀቂያ !!

  • @gezugelelcha9099
    @gezugelelcha9099 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ድራማ ነው!! ጎበዝና ጀግና ናት ዘውዴ!!

  • @semiramohammed-hl1qb
    @semiramohammed-hl1qb ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ ዘውዴ

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew ปีที่แล้ว +8

    ጀግና ሰራተኛ ናት ደሞ ያሥቃል😂

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ደስ የምትል ናት ዘዉዴ ሁሌም ነይ!!

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 ปีที่แล้ว +31

    ዋው ሁሉም ሰራተኞች እንደዚህ ዓይነት ምግባር ሲያጋጥማቸው ደፋሮች ቢሆኑ ኖሮ ጥሩ ነበር በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @zenase3228
    @zenase3228 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጎበዝ ደግ አደረግሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @zedonutube
    @zedonutube ปีที่แล้ว

    Great clip ... to the point!!!

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ ጀግና ነት ውውው ጎበዝ😂😂😂

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t ปีที่แล้ว +117

    በሁሉም ሴት ላይ የሚጫወት ወንድ አንድ ቀን ደግሞ በሱ ላይ የምትጫወትበትን ሰጦ ዋጋ ያስከፍለዋል ብድር በምድር ማለት ይሄ ነው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว +3

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @abdeahimed7556
      @abdeahimed7556 ปีที่แล้ว

      Yemr temachitognl😄😄

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-pk6vf3hm4m
      @user-pk6vf3hm4m ปีที่แล้ว +3

      ውነት እንደፊልሙ ቢሆን እኔ ያየሁት የተሻለች ሲሰጠዉ ነዉ በእውነት ያየሁ ፍትህ አላህይስጥ😭😭

    • @aleshgnalemu5505
      @aleshgnalemu5505 ปีที่แล้ว

      80

  • @danbole1233
    @danbole1233 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ልጅ ቸቤን ይመስላል!!!

  • @amelework8204
    @amelework8204 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ነች በእውነት😂😂😂

  • @kookoo1474
    @kookoo1474 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኒት ነሽ ወንዶች የሚወዱት እዳች ያሉትን ነዉ የሚለማመጥ ሴቶችን አይወዱም በርች

  • @natitariku
    @natitariku ปีที่แล้ว +5

    ዘውዴ ግን ጎበዝ ናት እውነት

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      ናቲ በቅንነት ደምሩኝ

  • @sarahjohn8592
    @sarahjohn8592 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ዘውድዬ ጀግና ነሽ😂😂😂😂😂

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z ปีที่แล้ว +10

    ልጀቱ ትወና ዋው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @mekdifikir12
    @mekdifikir12 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አናዳጅ ናት

  • @user-rh7gv6gp3e
    @user-rh7gv6gp3e ปีที่แล้ว +4

    ይች ልጂ ሁለየም ትስራ ክክ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ናት

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ

  • @sitraahmed7539
    @sitraahmed7539 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ትስራልን ዘዉዴ አሳበደችዉ ሸቃሊት😂😂😂

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +14

    የመዳም ቅመሞች ከዚህ መማር አለብን

    • @IeeuUeur
      @IeeuUeur 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኸረበሳቅጀግናሴትአችንአየሁቁጥይበትውደ😅😅😅😅

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ሰራሽለት ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢሆን

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አደረገችው

  • @habari9063
    @habari9063 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የትወና ብቃት አሳይታችዋል ዘዉዴ፡ታሬና መሲ (ይቅርታ በመድረክ ስማችሁ ስለጠራሁዋችሁ)! አንዳንድ የህብረተሰቡን ችግሮችም ቁልጭ አድራጋችሁ ነው ያሳያችሁት! 👏👏👏

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 ปีที่แล้ว +7

    ደግ አደርግሽ ለውድ ብቻ ነው ዴ መብት የትስጠው በደራማ መልኩም ቢቀርብ አስተማሪ ነው እናመስግናለን

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 ปีที่แล้ว +8

    አይ ወዶች ሰራችለት

  • @Werkuha-pb9ku
    @Werkuha-pb9ku ปีที่แล้ว +1

    ብልህ ሴት አስማሪና አዝናኝ ሳያቹህ በጣም የምታስቁኝ ግን በሰው ህይወት የሚቀልድ ወንድ አልቅሰው ሳይዎጡ የጀግኒቱን ጥበብ መጠቀም ነው

  • @ejegayehu9338
    @ejegayehu9338 ปีที่แล้ว +4

    wow ጀግና ሴት

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 ปีที่แล้ว +2

    Good girl good job

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክየዛሬውይለያል,በጣምአሪፍነው,

  • @derejebekele4023
    @derejebekele4023 ปีที่แล้ว

    you are on the right path go head

  • @asterkahsay896
    @asterkahsay896 ปีที่แล้ว +2

    ተመቸሽኚ በጣም የኔ ማር እሰይ የኔማር

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x ปีที่แล้ว

    ይመችሺ አቦ

  • @user-mb8rr1ht5k
    @user-mb8rr1ht5k ปีที่แล้ว +1

    ደግ አርገች

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z ปีที่แล้ว +4

    ወነትምያስቃልከከከከከከከከከከ

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra ปีที่แล้ว +5

    በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ በቅንነት እርዱኝ ያገሬልጆች

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

  • @hanun14
    @hanun14 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሰራተኛ ሁላችንም ለራሳችን ክብር መቆም አለብን ታዳ በብልጠት መሆን አለበት

  • @mek5438
    @mek5438 ปีที่แล้ว +3

    ከምር በጣም ቆራጥና መብቷን የተረዳች ሴት ነች። ሁሉም ሴት እንደዚህች ሴት ደፋርና የወንድ መጫወቻ አልሆንም ቢሉና ህግ ደግሞ በተገቢው መንገድ ተገቢውን ፍትህ ቢፈርድላቸው በሴት መጫወት የሚያምረው ወንድ ሁሉ እንዳሰኘው አይሆንባቸውም ነበር።

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጉዱ😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @zeinebaabdul2925
    @zeinebaabdul2925 ปีที่แล้ว +5

    አይ ወንዶቺ ደግ አደረገቺ kkkkk

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዘዴዩ እወድሻለሁ ዋውውውው ደገሚው ፊልሞን😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semankomel7363
    @semankomel7363 ปีที่แล้ว

    Wow she's so cool

  • @phylsenn
    @phylsenn 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘውዴ ያራድዬ ልጅ #1💖

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g ปีที่แล้ว +7

    እሰይ ጥሩ አደረግሽዉ 😂😂😅😅

  • @Seni3031
    @Seni3031 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሪፍ 🤣🤣

  • @user-rl7fe5dy9m
    @user-rl7fe5dy9m ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዘውደ ጀግና ሴትነሽ

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 ปีที่แล้ว +3

    This so important message way Ethiopian we are 🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 ปีที่แล้ว +1

    Endyi new ljete wawwww gobez

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว

    ዋው ጀግና ነሺ ዘውድየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 ปีที่แล้ว +1

    I like ዘውዴ

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 ปีที่แล้ว +2

    ዘውድዬ ♥♥♥

  • @sinenwakjira3170
    @sinenwakjira3170 ปีที่แล้ว +10

    DmX I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 ปีที่แล้ว

      Me too I have tears in my eyes

  • @user-rh6fb4sb3w
    @user-rh6fb4sb3w 6 หลายเดือนก่อน

    ሳሪና ዩኒ ሲገርሙኝ ደሞ ይች መጣችልኝ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን ስወድሽ ዘውዳዬ😅😅😅😅

  • @ekru1965
    @ekru1965 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናነሽእሽቀጥይበት

  • @meronnegash9553
    @meronnegash9553 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ተዋናይ ነሽ

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkk oh my God l really like her she is smart and strong woman

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 ปีที่แล้ว +7

    ጠብጥብ ዝም ብለህ የት አባቱ 👍👍🤣

  • @tiyadubali8308
    @tiyadubali8308 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አን ባስ ነሽ💪💪💪👌👌👍👍👍

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t ปีที่แล้ว +7

    ዘዉደ ዜድ😂😂😂😂

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 ปีที่แล้ว +7

    በሳቅ ፍልጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification ปีที่แล้ว

    ምንም እንኳን የዘውዴን አድናቂ ነኝ ደግሞ የሰው ትዳር እንዳይፈርስ ብለው ዝም ያሉ ብልጥ ዱርዬ ባል የሚጫወትባቸውስ ምስኪናንስ በየቤቱ ይኖራሉ ።
    ማስተዋልን አድሎን በወጉ እና በህጉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ለምንስ ከማንምስ ጋር መጋደም አስፈለገ ወጣት ህፃናትን ለሚደፍሩትን ደግሞ እግዚአብሔር ክፉ ሀሳባቸውን ያፍርስባቸው እግዚአብሔር ሁሉንም ይጠብቅ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT ปีที่แล้ว +1

    ከቀጠራት አንስቶ እስካሁን ጠቅጥቆ ታዲያ እንዲሁ መላቀቅማ ድሮ ቀረ..

  • @AaA-cy9iv
    @AaA-cy9iv 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว

    ወይ ደስ ስትል. ዋሾ ነው አይታመንም. ደካማ ናት. ገጭ ገው አያዋጣም. አታላይ ነው. አያዛልቅሽም.

  • @firehiwetashenafi4906
    @firehiwetashenafi4906 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሴት

  • @HayatHayat-pt4nf
    @HayatHayat-pt4nf ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዛሬአደኛነኝ፣መዳምየለችምነበር😂😂

    • @user-ge5zx3kq9r
      @user-ge5zx3kq9r ปีที่แล้ว +1

      እኔም ዛሬ ሰልጧኛን

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ ሀያት የትሄዳልሽነው አመዳምሽ 😁😁😁

    • @user-rr3sy9qc8y
      @user-rr3sy9qc8y ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ እኔም አለሁ

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተወና wow በርቸልን ዘዉዴ❤❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ ደግ አረገችልህ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዚድ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +7

    ክክክክ የዛሬው ይለያል ግንእኮ ገናአላየሁትም በርዕሱነው ክክክክክ የኔስጠና 😁😁😁😁🙈

    • @HayatHayat-pt4nf
      @HayatHayat-pt4nf ปีที่แล้ว

      አቡዳቢሄደዋል፣አልሀምዱሊላህ🤲

    • @amrh610
      @amrh610 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk

    • @amrh610
      @amrh610 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j ปีที่แล้ว

      Kkkkk yanechs kefa

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      @@user-ul5cf8ru6j 😁😁😁😁😁እዳቀድሙኝ እኮነው

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወድጀዋለሁ😂😂😂😂😂