//ትንሽ እረፍት// ዳኒና ጥበብ የታክሲ ገቢውን ብር በምግብ ግብዣ ጨረሱት 😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @ጀማልሙሀመድሀይቅ
    @ጀማልሙሀመድሀይቅ 3 วันที่ผ่านมา +73

    ጥበብ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት

    • @ሀምዳን
      @ሀምዳን 3 วันที่ผ่านมา

      ትቀለቀላለች

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 วันที่ผ่านมา +22

    ኧረ ጥበበ የebs ድምቀት ሁነሻል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 วันที่ผ่านมา +11

    ዳኒዬ ደስ ሲል በጣም ቀለል ያለ ወንዳወንድ ❤💝life እንደዚ ነው ከሁሉም ጋር ተመሳሎ አይ ጥበብ crazy የሆንሽ ❤ምግቡ ወዮ 🤗

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 3 วันที่ผ่านมา +17

    ትንሽ እረፍትን ሳይ አስፊቲ እና ተሱ ትዝ ይሉኛል አስፊቲ መቼም አረሳህም ነፍስህን ይማር እኛም ወዳተ ነን ❤❤😢😢

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 3 วันที่ผ่านมา +29

    ጥበብዬ ስትመችኝ🥰
    hey tibebe u are so beautiful inside and out,
    and also loves your sense of humour lol 😆

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ጎበዝናቹ የሚገርም ነው ቁርስ የሚያበላ ሽፌርና እረ ዳት ተገኝ ሳላደንቃቹ አላልፍ በርቱ

  • @tsgeshewaneh4655
    @tsgeshewaneh4655 3 วันที่ผ่านมา +14

    በአዲስ መልክ ሻይ እየጠጡ ታክሲ መጫን ተመችቶኛል ጥበብዬ❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 วันที่ผ่านมา +3

    አቦ ጥበብ ጉበዝ ተለያለሽ በእዉነት ጀገና ነሽ ሁሉንም መስራት ትችያለሽ ❤❤❤❤❤

  • @TeppiworkKochitu
    @TeppiworkKochitu วันที่ผ่านมา +1

    በናንተ ሳልሳፈር ለትንሽ አመለጣጣችሁኝ ይሁን ሳላደንቃችሁ አላልፍም በጣም ጎበዝ ናችሁ ጥበብ ለዚህ ስራ ትሆኛለሽ ከነድምፅሽ 😂😂😂

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
    @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ጥበብ ፈታ ያለች ልጅ እኔም እፈራዋለሁ አላለችም 😅😂😂

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 วันที่ผ่านมา +14

    ደስ ሚሊ ውሎ ነው ያሳለፋችሁት

  • @KebedeMele
    @KebedeMele 3 วันที่ผ่านมา +16

    ጥበብዬ የእኔ ቆንጆ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 วันที่ผ่านมา +11

    የዛሬው ደሞ ያበደነው አይ ጥበብ ቅብጠትሽን ሥወደው😅😅😅😅🌹🌹

  • @adwaadwa7781
    @adwaadwa7781 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒና ጥበብ ደስ ስትሉ ጥበብዬ ቀለል ያለች ተግባቢ ልጅ ዳኒም ተጨዋች ብቻ ደስ እሚል ነበር

  • @hana-c4s4h
    @hana-c4s4h 2 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ስራ እንደዚህ ተበልቶ እንዴት ይቻላል ጥበብ የኔ ማር የኔ አበባ ስትይ ደስ ስትይ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 วันที่ผ่านมา +3

    ,"ጥበብ ሰለሞን" ስወድሽ የኔ ቀውጢ❤❤😘😘

  • @comcell6765
    @comcell6765 3 วันที่ผ่านมา +5

    የዛሬው ደግሞ ፈታያረጋል ይመቻቹ ወደነዋል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጥበብ 💝የኔ እብድ 💝ወይኔ ዳኒዬ ❤👄ምናለበት ሁሉም እንደዚ ቢሆን ፈታ እየተባለ ሲያምርባቹ ❤ቀጥሉበት ❤👌wow

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 3 วันที่ผ่านมา +7

    ዳኒ በርግዶልሃል ጥሩ አፕታይት ነው

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ደሰይላል በርቱ❤❤❤

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚል ዉሎ ግን አቤት ሆድ😂😂😂😂😂😂

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጣቹልን ተወዳዶች

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዳኒ ያብነት ልጅ ዮሴፍ የሚባል አለ እሱን ነው ምትመስለው አውን ጀርመን ነው ምርጥ ልጅ

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 3 วันที่ผ่านมา +9

    ልጅታ ጉበዝ ናት

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጥበብ ነብስ ነገር ❤

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጥበብ የEBS ድምቀት ናት

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ 3 วันที่ผ่านมา +6

    ዳኒ ግን አይርብህም😂😂😂ጥበብዬ❤❤

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 3 วันที่ผ่านมา

      ዳኒየመልካምሠውነው

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 3 วันที่ผ่านมา

      ዳኒየመልካምሠውነው

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 3 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ዳኒ ሆድህ ምነሸ ይዘህ ልትገባ ነው ጥበብ ገና ዛሬ ስራሽን አገኘሽ ጎበዝ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 วันที่ผ่านมา

      Hzbune eygabeze na eyberetata newe😂❤❤❤

  • @lishanhussen
    @lishanhussen 2 วันที่ผ่านมา

    ዳንየ ጥበብ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበር❤❤❤

  • @Hh-ov3nj
    @Hh-ov3nj 3 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ❤❤❤

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 2 วันที่ผ่านมา +1

    ህዝቤ አይነ ደረቅ ነው ሰይከፈል የወረዱት አሉ ሰው በያይም ካሜራ ግን አይቶታል

  • @elsabetgebremichael6111
    @elsabetgebremichael6111 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጥበበ እባክሸ እግርሸ እይው ደሙ በጣም ፈጣንሸ ደሙአትጭዊ ሴት ልጀ ረጋ ሰትል ታመራለች እንደ ሉላ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 วันที่ผ่านมา +5

      የታክሲ እረዳት ሆኖ እረጋ ያለ የለም😂😂

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጥበብ ጨዋተዋ አይጠገብም❤❤❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሰይላል በርቱ❤❤❤

  • @win2xs9
    @win2xs9 วันที่ผ่านมา

    Dani is eating the whole ride 😂

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 2 วันที่ผ่านมา

    አረ የዛሬው ያበደ ነው ጥበብዬ የኔ እብድ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @mulu454
    @mulu454 2 วันที่ผ่านมา

    ዳኒም ጥበብም አሪፍ ነው የሠራችሁት

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 2 วันที่ผ่านมา

    ፈታ ያለች ታድላ በእዉነት 😍😍😍😍

  • @SheikhCell-oj7pd
    @SheikhCell-oj7pd 3 วันที่ผ่านมา +6

    አንደኛ ነኝ like አርጉኝ❤❤

  • @Halimetyimertegenu
    @Halimetyimertegenu 3 วันที่ผ่านมา +3

    እደዚህ እየተበላ ቢኖር እማ😂😂😂ሆ

  • @hanakasahun2912
    @hanakasahun2912 2 วันที่ผ่านมา +1

    Tebab ❤❤❤,🥹 she's so sweet eko

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f วันที่ผ่านมา

    ይመቻችሁ❤❤❤

  • @Bezibrook
    @Bezibrook 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    So nice good job so funny

  • @GehYejc-ek6cf
    @GehYejc-ek6cf 3 วันที่ผ่านมา +4

    Dani &tibeb❤❤❤❤❤

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ዳኒ ይመችህ ቡና ቁርስ አላለም😂😂😂😂

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yeche liji gen yamre amrcan nbrache 😂😂😂😂 yamchat enkwanm matche wada ebs achen ❤❤❤😂😂

  • @Destavich
    @Destavich 3 วันที่ผ่านมา

    ጥበብና ዳኒ! ሃሪፍ ማች!

  • @teresashagos1077
    @teresashagos1077 วันที่ผ่านมา

    ትንሱ የት ሄደ የምታውቁ አስረዱኝ

  • @WsYas-f2b
    @WsYas-f2b 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ እመቤት ኣላለችም ጥበብየ😘😘😂😂

  • @NejaDetamo
    @NejaDetamo 2 วันที่ผ่านมา

    ሰለመቸሁን.አለህ.የብዘለቸሁ.

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii 3 วันที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ ቀጥሉበት😂😂😂😂😂😅

  • @LetiBoyu
    @LetiBoyu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጥበብ አግቢኝ😂😂

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 2 วันที่ผ่านมา

    ጥበብ 🌞🌻🔥🔥🔥ቡም ይበልልሽ

  • @MelesMm-i8z
    @MelesMm-i8z 3 วันที่ผ่านมา +3

    daniy❤❤ wowwww❤❤❤❤❤❤

  • @senaittamirat3508
    @senaittamirat3508 3 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄስ ኪሳራ ነው 😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 วันที่ผ่านมา

      ከጀርባ ይከፍላሉ ግድ ነው

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow tibebe feta yaleche yemer abo yemecheshe❤❤❤❤❤

  • @siltube2735
    @siltube2735 3 วันที่ผ่านมา +5

    እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤ ❤አመሠግናለሁ🙏😢😢

  • @sisay616
    @sisay616 3 วันที่ผ่านมา +3

    Tinsu ena Tebeb bihon yabede yhonal....where is Tinsu lets see u with Tebeb

    • @EsetK
      @EsetK 3 วันที่ผ่านมา

      tebarere a enda

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 2 วันที่ผ่านมา

    wow akkam namti toluu dhugaa jarrii kun ♥️♥️♥️

  • @KenelebeAli
    @KenelebeAli 2 วันที่ผ่านมา

    dani wondawondinatik das sin uuuffff indazi ayinat bal yisxegn du a adirgu gais❤❤❤

  • @yosefmelese7410
    @yosefmelese7410 2 วันที่ผ่านมา +1

    next lebawochun tnsh ereft stuachew😂

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 วันที่ผ่านมา +2

    አየእችልጅ😂 ታስቃለች ትሱን አስታወሰችኝ አየትሱ ሁለየም አንረሳህ አተምእዳረሳን😢

    • @SudaiKsa
      @SudaiKsa 3 วันที่ผ่านมา

      ግን ምን ሁኖነዉ

    • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
      @ConfusedHangingGondola-qg8fj 2 วันที่ผ่านมา

      @SudaiKsa ትሱኮ ለቋል ከኢቢኤስ እነሱ እራሳቸው ተናግረዎል በሱእግርእኮነ እሄየገባው

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 2 วันที่ผ่านมา +1

      ለቆልደ ትሱ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 3 วันที่ผ่านมา +10

    ዳኒ አንደኛ

  • @MAHDITUBE-y7y
    @MAHDITUBE-y7y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    13;02 DERTI MINDS😂😂😂😂😂

  • @yousefmakki5028
    @yousefmakki5028 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ትንሱ የትሂዶነው

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 3 วันที่ผ่านมา

    አይ 😂😂ጥበብ የሆነ ጊዜ የነበረች ኢትዮጵያን መሰልሽኝ ዳኒዬ😂😂 በምስራቅ አፍሪካ እንደዚህ አይባለም ክፉ አይንካችሁ

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 3 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው ሻዪ ውስጥ ዳቦ ለመንከር መሞከር 😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 วันที่ผ่านมา

      ትዝ አለኝ ገጠር ላይ ድሮ የጋራ እንነክር ነበር ሁሉም በረካ ነበረው አሁን ግን ተገላቢጦሽ

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 2 วันที่ผ่านมา

      awo kemre

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጥበብየ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @AdisuGoaSarka
    @AdisuGoaSarka 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ke sirachewu yebelut aybeltim

  • @YeshiWerdofa
    @YeshiWerdofa วันที่ผ่านมา

    የጥበብ ጩሀት🤣🥰

  • @AzizaAli-h9h
    @AzizaAli-h9h 2 วันที่ผ่านมา

    አትጩሂብና እሀ 😅😅😅😅

  • @DaddyYanki-x4b
    @DaddyYanki-x4b 3 วันที่ผ่านมา +1

    Beka ye ebs shint bet mebelashetu New.

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz 3 วันที่ผ่านมา

    ከደኒ ገ ምግብ ነዉ የሽጫናቹት ኤማ ኢረፊት ሰይሆን ጭንቅ ነዉ ኢንጂ ምግቡ አዘናበቹ ኡኮ😂😂😂😂

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan 2 วันที่ผ่านมา

    ቲክቶኩ የናተነውዴ

  • @mimtes514
    @mimtes514 3 วันที่ผ่านมา

    Dani good job

  • @marmar803
    @marmar803 3 วันที่ผ่านมา

    ዘወትርስ የት ሄደ ዛሬ ??

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow today ❤❤❤❤❤

  • @FezekirMehamed
    @FezekirMehamed 2 วันที่ผ่านมา

    ቢል አፊያ ብያለሁ አስቀናችሁኝኮ

  • @KiyaMan-o2d
    @KiyaMan-o2d 3 วันที่ผ่านมา

    ተካፈል ብዙ ነው ተመቸኝ😂😂

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጥበብ ግን ደስ የምትል እብድ ነች😂😂

  • @HAYATT99th
    @HAYATT99th 2 วันที่ผ่านมา

    CMCCCI PART 😂😂😂

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 3 วันที่ผ่านมา +1

    Dani. ❤❤❤🎉

  • @luxramu3465
    @luxramu3465 3 วันที่ผ่านมา +2

    Dani temcheshegn bule laye anchima yemjemeriya serash taxi shufer neberesh😅 tebeks erasu meret nat yarad leje

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 3 วันที่ผ่านมา

    አቤት ጥበብ ደሥ ሥትይ

  • @ehhiopiahannan2376
    @ehhiopiahannan2376 2 วันที่ผ่านมา

    Wow❤❤❤❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 วันที่ผ่านมา

    0:12 mekid is losing weight❤

  • @FAMAFama-d3h
    @FAMAFama-d3h 2 วันที่ผ่านมา

    በሣቅሞኩ😂😂😂😂

  • @fideltube-2109
    @fideltube-2109 3 วันที่ผ่านมา

    Dani mrt sew❤❤

  • @redietasfaw4677
    @redietasfaw4677 2 วันที่ผ่านมา

    Gin tinsu yet ado nw??

  • @Tomas_tube
    @Tomas_tube 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ አበረታቱኝ 4view 10አስገቡልኝ እናም ማስተካከል ያለብኝን ንገሩኝ በናታችሁ😢😢 0:15

  • @mulu454
    @mulu454 3 วันที่ผ่านมา

    ጥበብ ደስ ትላለች

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 วันที่ผ่านมา +1

    ግን አዝናናችሁን😂

  • @ElshadayYaregalGete
    @ElshadayYaregalGete วันที่ผ่านมา

    ሊያን ካባረራችሁ ኢቢየስ አስጠላ

  • @zufanenos
    @zufanenos 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄንን commenten ቀድሞ like laderege እና 100ኛ ላይ like ላደረገ 1000 birr አስገባለታለው

  • @tekshowethio8092
    @tekshowethio8092 3 วันที่ผ่านมา

    እሷ ለምን አልነዳችም እሱ ለምን አለወየለም ሴትን ማክበር ተማሩ

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 2 วันที่ผ่านมา

    Kezi befit sertaleh ende yene mar

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

  • @zemzemmekonen-qi4lx
    @zemzemmekonen-qi4lx วันที่ผ่านมา

    ጋቢና እረስታችሗል

  • @WaynishetGetachow-j7y
    @WaynishetGetachow-j7y วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉ❤❤❤❤😅😅

  • @AynalemDesalng
    @AynalemDesalng 3 วันที่ผ่านมา

    ጥበብ,አንደኛ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤