ጉድ ተመልከቱ ከዚ አስደንጋጭ ወንጀል እራሳችሁን ጠብቁ አሁን ላይ በየቦታው አሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @bekeleayele5614
    @bekeleayele5614 หลายเดือนก่อน +20

    እንደ እናንተ አይነት ለሕዝባችሁ ያደራችሁና የቆማችሁ የሰራችሁ ብዝት በሉልን።።።ዘራችሁ ይባረክ ዘር ይውጣላችሁ።።።

  • @DastaJanbery
    @DastaJanbery 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 หลายเดือนก่อน +7

    በርቱልን

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw หลายเดือนก่อน +8

    ጀጎና አንድ ጊዜ ይታለል ይሆናል ጥሩ እርምጃ ነው የወሰዳችሁት❤❤❤ እናመሰጎናለን ለሚጠብቁን።

  • @ayelehabte6787
    @ayelehabte6787 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግኖች ሸጋ ሥራ ነው በርቱ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 หลายเดือนก่อน +1

    ,እናመስግናለን በርቱልን!!

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄን አይነት ወንጀል ጣልያን ሀገር ተፈጥሮ ሰምቻለሁ ሌቦቹም ፈርጠም ያሉ ጣልያን የሚኖሩ የናይጀሪያ ተወላጆች ነበሩ

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp หลายเดือนก่อน +2

    That interviewed Woman... Very Smart. God bless you

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 หลายเดือนก่อน +3

    ከአፍርካ ሀገር የምመጡትን ሰዎች በጥንቃቄ በደንብ ጥብቅ ምርመራ መደረግ አለበት ምክንቱም 50% አፍርካያኖች በዝህ ስራ ላይ የተሰማሩ ናቸዉ

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h หลายเดือนก่อน +1

    ባርቱ ጀግኖች 🙏

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመርያ ሰላም ውድጋዘተኖች እንድሁም ተትታዎች/የህዝብ ወረደያ እድሜና ተና ይስታቹ ግዛቹ የተባረከ ጅሁን ቀትልበት❤❤❤

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 หลายเดือนก่อน +1

    ባሌላ፣ኣጋሪ፣ሚካታተላው፣ማግስት፣ናው(15)ኣማት፣ያሳስራል፣ባሌላ፣ኣጋር፣ማግስትናና፣ሂጉን፣ዳፍሮሃል፣ማላት፣ናው፣ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የመሚያደርጕ የሀገር ጠላቶች ናቸው ግብፅ ከዚህ ያነሰ ወንጃል አልሰራችም

  • @DastaJanbery
    @DastaJanbery 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet หลายเดือนก่อน +2

    ሀሀ እንደዚህ ሕዝቡ መንቃት አለበት ጕበዞች

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 หลายเดือนก่อน +1

    ባጎማ፣ማቃጣል፣ኣላባት፣ዬኣካባቢ፣ህዝቢ፣ባኣዲ፣ላይ፣ሆኖ፣ቃጥቅጦ፣ማቃጣል፣ናው፣ባሳውዝ፣ኣፍርካ፣ኮሚንት፣ፍሻካ፣ናፍቶ፣ዬትሚ፣እዳያማጥ፣ካቦ፣ባጎማ፣ያቃጥላሉ፣ዝዝቢባኣዲናት፣ካሆና፣ሚንሚ፣ታጣያቅናት፣ዬላሚ❤❤❤❤❤❤

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f หลายเดือนก่อน +3

    ገበሬውን ነው የሚጫወቱበት እየሄዱ ከብት ይገዙበታል😢

  • @SULYMAN-u4k
    @SULYMAN-u4k 23 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት የሆነ ነገር ሊያበረክትላቸው ይገባል ለሌላውም ብርታት ይሆናል

  • @beletetaye2826
    @beletetaye2826 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም መቶብር ከስሬአለው ከባንክና በባንክ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +3

    እደቻይና መግደል ነው አገር እየገደሉ ስለሆነ።

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke หลายเดือนก่อน

    Gobez endezhi nw beqa ahunmi asiyzu bertu💪💪

  • @SHiSHiG
    @SHiSHiG หลายเดือนก่อน +1

    Wedim amachochu jegnochi❤❤❤

  • @Atrsaw
    @Atrsaw หลายเดือนก่อน +1

    ከዚ፣ በዚ... ? ከዚህ፣ በዚህ ....

  • @ZenashAsrate
    @ZenashAsrate หลายเดือนก่อน +3

    እኔም 100 ብር ከስሬያለሁ ባለሱቆቹን ሳላደንቅ አላልፍም ሁላችንም እንደዚህ ብንተባበር ሌባ አይኖርም ነበር

  • @Mobilesolution-m2v
    @Mobilesolution-m2v หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተነገረ ነው እንጂ ያልተደረገ የለም

  • @melaku6462
    @melaku6462 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MohammedAli-m2l6s
    @MohammedAli-m2l6s 27 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ስዎች በየሠፈሩ ተሰማርተው ነዉ ያሉት
    ቁጥጥሩ ቤተል ኣከባቢም ይፈተሽልን

  • @anondes1099
    @anondes1099 หลายเดือนก่อน +1

    ገንዘቡ የት ነው የታተ መው 🎉? ማተምያውን ሳትይዙ ፍንደቃ?

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ምስጋና ለፖሊሶች

  • @Fanos-hgfy
    @Fanos-hgfy หลายเดือนก่อน +1

    በምን እንለየዋለን እሺ

  • @geni2728
    @geni2728 หลายเดือนก่อน +9

    ኤርትራዉያን በዚ የተካኑ ናቸዉ

    • @NeemaAhmedin
      @NeemaAhmedin หลายเดือนก่อน +3

      ኤርትራውያን ጭዋ ናቸው እንደዚ ኣየድርጉም 🤔

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 28 วันที่ผ่านมา

      Agame kolkwalam lebnet enante alfo enesu sertew enji endenante lemnew Ena achberbrew aynorum siketil enante nachuh yenesun Sim lematfat media lay kuch blachuh mitwlut enesu sira lay nachew mikegnoch 😏

    • @OppoCell-n4i
      @OppoCell-n4i 12 วันที่ผ่านมา

      ናጄሪያውን በጣም አደገኞች ናቸው

  • @ter2065
    @ter2065 หลายเดือนก่อน +12

    እኔኮ የሚገርመኝ ነገር ሌባዉ አጭበርባሪዉ ገዳዉ ሳይሆን የወጀል መርማሪዉ ነዉ አገር ወገን እድማርበት ለምን የወጀለኛዉን ምስል ለማን አታሳዩንም ???? ተጠቀቀሐ ተጠቀቁ ማለት ምን ማለት ነዉ ለወጀለኛዉም ትምህርት ይሆነዋል ለህብረተሠቡም ለጥንቃቄ ይጠቅማል ፊታቸዉ ቢታይ አገታቸዉን ደፍተዉ ትምህርት ይሆናቸዋል

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ephremsancho9668
      @ephremsancho9668 หลายเดือนก่อน

      ምስላቸው እንዳይታይ የሚደነግግ የወንጀለኛ መብት አለ that's why

  • @Hdjxhh-ep8lq
    @Hdjxhh-ep8lq หลายเดือนก่อน

    የሳኡዲ ብር ኢትዮጵያ አየሁት ልበል

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 หลายเดือนก่อน +1

    Wenglgaw lemen aytayme

  • @foryou4761
    @foryou4761 หลายเดือนก่อน

    Ende China megdel new tekekel hezebens ager eyegedelu eko new

  • @ter2065
    @ter2065 หลายเดือนก่อน +1

    ጨርሸ አዳምጨ እኮምታለሁ

  • @mussaron-vs6wq
    @mussaron-vs6wq หลายเดือนก่อน +4

    ኤርትራውያንና ሶማሌዎች በዚህ የተካኑ ናቸው😂😂😂😂😂😂

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 28 วันที่ผ่านมา +1

      Ye Eritreawyan tos yzeh gedel giba enesu sertew enji achberbrew aybelum, leba ante nek bagegnehew agatami yenesun Sim lematfat media lay yetetadkew

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 หลายเดือนก่อน

    D,R worku

  • @ermierma3850
    @ermierma3850 หลายเดือนก่อน

    Srah des ylal gn ጉድ atbel

  • @foryou4761
    @foryou4761 หลายเดือนก่อน

    Bertu bertu bertu le Police aserekebuachew eser bet mebesbes alebachew

  • @ShuibiBushra
    @ShuibiBushra หลายเดือนก่อน

    የሀነን ሰዉየ በዘይት ማቃጠል አለበት መንግስት

    • @ter2065
      @ter2065 หลายเดือนก่อน +1

      አረ አይባልም እጨለማ እሰሰር ቤት ለቸዉሠነ ግዜ ማሠር ይሻለል እድ ቢቃጠል ምን ዋጋ አለዉ መቸስ ወላድ እናቱ ትኖራለች 😭😭😭 ምንም ልጁ ባይጠቅምም ለሀገር ለወገን አዛም ቢሆን

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 หลายเดือนก่อน

      ​@ter2065ለሌባ አትዘኑ