ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍትህ በሳዉዲ ለሚገኙ ህፃናትና አዋቂዎች ሰዉ በሙቀት ታፍኖ ከመሞት በላይ ሲቃ የለም ሁሉን ይቅር የሚል ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
ውዴ እንደማመርነይ
@@seadihusna ነይ እመለሳለሁ
ዘንድሮ ሀገሩም ላለው ፍትህ በሚባልበት ግዜ ለተሰደደው ፍትህ ስትይ ገረመኝ እኮ። እግዚአብሔር ይቅደምላቸው እንጂ ሌላ ምን ይባላል ።ንስሀ ይግቡ ይፀልዩ ይሄን የአረብ ሀገር መንፈስ ይቀጥቅጡት ስንቱ ክርስቶስን ትቶ ያላ ያላ ያለ ሁሉ ወደተሰቀለለት ክርስቶስ ፊቱን ይመልስ። ያኔ ከነሱ አልፎ ለሌላውም ይተርፋሉ። ይሄው ነው ምክሬ።
@@nehemiah5860 ማማየ ጎራ በይ ወደኔም
ትክክል😭😭
በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ለህፃናቶች ፍትህ😭😭😭😭😭
እስቲ ኢትዮጵያ ትቅደም የምል 🙌✌
😗😘😘😘😗
ፍትህ በሳውዲ ታስረው ለሚስቃዩ እህቱች እና ውንድሞች
እትይጶያትቅደምአሜንንንን
እኔ
😮😢😅😮😅😊😅
የቤቶች አድናቄነኝ በጣም ነው የምወዳቹ 🥰🥰🥰🥰💐💐💐በሳውዲ ህፀ እያለቁነው ድምፅ ሁኑ
ውዴ እንደማመር ነይ
@@seadihusna ነይ
@@tube-xc9vo ነይ
@@ወርቅነሽምትኩ አሽ ውዴ
@@seadihusna 000000000000000000000000
ፍትህ ለስረኞቹ እኔ ድምፅ ነኝ እናንተስ??💔✋✋
እንደማመር ውዴ
@@seadihusna ነይ እሺ
YWGQRJRHWU
አብሽሩእህት
እንዛመድበቅንነት
ሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር የማስታወቂያው ብዛት
በሱ የተነሳ እኔ ላይቭ አላይም
በትክክል
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ቤቶችን አድናቂ "እንደማመር"
ፍትህ ለሳውዲ አረቢያ ወገኖቻችን በህራብ እና ቀት አእየሞቱ ነው እፃናት እያለቁ ነው😭😭😭😭😭😭😭💔😥
€Wiud
እሰኪ ማነዉ እንድኔ በሳዉዳርቢያ ላይ የሚሰቃዩት ጨርሰዉ ሀገር እሰኪገቡ የጨነቀዉ በላይከ ያሳየኝ ኡፉ
እንደማመር ነይ
እኔም😭
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የበዜን ጓደኞች። ሣይ። ድራማ መሆኑን እረሣዉና። ዱርየነታቸዉ። የእዉነት። ያሥፈራል።
ክክክእኔስብትይ
ቤቶችን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው😍😍😍😍
ወ/ሮ አዛሉ እንዴት ዛሬ አምሮቦታል ። በጣም ቁነጅናሽ ጨምሯል ማኪ ይመርብሽ ።
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ የዛሬው አጀንዳችሁ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ምንም በማያውቁት በረሀብ በጥማት በሙቀት ለሚሞቱት ህፃናት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭😭
አመመኝ አመመኝአመመኝየወገኔስቃይ ግን እስከመቸ⁉️⁉️⁉️⁉️ኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽ
😥😓😒😒😭😢
😭😭
ቤቶችዬ ለሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዬ ወገኖች ድምፅ ሁኑ እባካችሁ
እንደማመር🥰
ፍትህ ፍትህ ድምፅ ሁኑ እስኪ አይይይይ😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦🇪🇹😭😭😭😭
ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ህጻናት ኡፍፍፍ ገና ሳይወለዱ ሞትና ሠቀቀን 😥😥😥😥
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ለሁላችንም ይሁን
ሚሚየ 😍😘
እንደማመር❤
ፍትህ ለሳውዲ ወገኖቻችን
Weyne mimiye hulunm neger lay tkomchalesha
ከሁሉም ከሁሉ ሀገራችንንሠላም ያርግልን ከሠላም የበለጠየለምና ያረቢ😌😌😌😌
በጣም ጥሩ ድማ ነው በርቱ ቅጥሉብት ሁላቹሆም ጎበዞች ናቹህ
ቤቶች አስኪ ድምጻችሁ አሰሙ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት በህይወትና በሞት መካከል ለሚገኙ ወገኖች ህጻናቶችን ህይወታቸዉ እያለፈ ነዉ እናንተ ብዙ ቸከታይ ስላላችሁ ተሰሚነት ሊኖራችሁ ይችላል😥🙏
እውነትሽነውሀሉምእንዳችበሆነ
Betoch enkuan ba selam matachu ye betoch dirama akel hulem ennwadechuhalen❤❤❤❤❤👍👍🙏
ቤቶችዬ ስወደቹ😍, በተለይ ናዬን በጣም ነው ሚወድህ 💗💗💗
የቁራን አፍቀሪዉች ኑ አብራን እንቅራ መፊቲሄ የሚነገኘው ከቁራኑ በለቤት አለህ ቢቻ ነዉ የተሰመመዉ ጎራ ይበል
እሺ ማማዬ መጠሁ
@@hayatfiker4391 ደምሩኚ እህቶቸ
@@ፋጡማወሎየዊ እሺ እህት🌹
ደመርኩሽ
@@መኪነኝየሀርቡልጅ እሺ መመይ😘💕
እነዝህ ልጆች በጣም ነው የሚያሰጠሉኝ
ምናረጉ ነሱ የተሰጡትነው የሚተውኑ
ከ60ሺ በላይ እስርቤት አለ አረ ዝም አትበሉ,1900ህፃናትአሉ
ቤቶች ብዙ አመት ሆናችሁ ። እንኳን ደስ አላችሁ ።
Well come ቤቶች 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌🙌🙌10q
እንደማመር👌
😢😢😢😢😅😅😅
ወይኔ ችኳ ቲሸርቱን አይጥ በልቶብሽ ነዉደ😂😂😂 አይ ግዜ ሥንቱን ያሣየን ይሆን
ክክክክክክክክ በሳቅ
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሀገሮችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንልኝ 🇪🇹❤✅
አሏህ በመሏው አለም ለምትገኙ ሠላማችሁ ይብዛ 🍭 ቁርአንን በተጅውድ በቀላሉ ገብተው ይቅሩ በቅርብ ቀን ይቀየሩ ቤታችን ቤታችሁ ነው
ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እባካችሁ ሳኡድ ለሚሰቃዩና ህፃናቶች ድምፅ ሁኑን
እንደማመር🥰🥰
ቤቶች ውስጤ ነው ❤️❤️❤️
ቤቶች ድራማ ታይቶ የማይጠገብ ደቅቃ ቢጨመር አሪፈ ነበር ሰላም ለሀገራችን
ፍትህ በሳዉድ አረብያ ለምሰቃዉ ወግኖቻችን ድምፀ እንሁን ያረቢ አተዉ በቃ በለን
እዚህ ውስጥ ያለቸው ችግራቸውን ለማውራት ነው ወይስ ድራማ ለማየት ነው የገባቸው 😎😎
❤️🌺 ማነው ከእኔጋ 💐እስላማዊ ጥያቄ መልስ የምትፍልጉ ፍሎፍይሩ ተጭናቹ ተቀላቀሉ ዱናችን እንውቅ💐🌹
እንደማመር እህቴ
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
😗😘😗😘
የኔ ውድ ቤቶች ስትናፍቁኝ እንካን ድህና መጣቹ
ኮሜት ተገደድኩ አዛሉ. እናቴን ትመስሊኛለሽ ❤ 👈 እናቶቻችንን አቆይልን እደት እደናፈኩ ዛሬስ ሀገራችንን ሳላም ያድርግልን
ክክክክክ አይበዛብህ ክክክክክክ👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂 የለም ሞባይሌ አላለም
ወይኔ ና ከከከከ ሻሽየ እየጮህህ ሰው እንዳይሰማ ከከከከ እናመሰግናለን ጓደኛየ ተጣልታኛለች እንድንታረቅ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ!!!!!!!
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይር አልሀምዱሊላህ ቀርቻለሁ አንዳንድ ኪታቦችጋ በተረፈ ባለቤቴጋ እየቀራሁ ነው ለጥሪው አመሰግናለሁ አሏህ ያግራልን አሏህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ በዱአ አትርሱኝ ሀፊዝ የመሆን ምኞት አለኝ ዱአ አደርጉልኝ ያረብ
ውድና የተከበራችሁ የእስላም ልጂች ኑ ቁራአንን አብረን እናጣጥም ከናተ የሚጠበቅ ብቅ ማለት ብቻነው
ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህ ሳዑድ አረቢያ ለሚሞቱት ህፃናትና በሙቀት በረሀብ ለሚሠቃኑ ለወገኖቻችን ድምፅ ሁኗቸው ቤቶችየ
Woyna betich sewdchaw eko btem nw des metelhut❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹ይቤ ዬት ጣፋ
ቤቶች ሺ አመት ይኖሩ ብዬኃለሁ
Because of why?
@@tigabubekele8766 betoch menis for me like a my family
ቤቶች እንኳን ደናመጣቹ አገራችን ሰላም ያርግለን በሳውዲ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን በሰላም ላሀቀራቸው ያብቃልን
እንኳን ደህና መጣችሁ 🤗🤗
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
ፍትህ ለሣውዲ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭
እንኳን በሰላም መጣቹልኝ ቤቶች
ዘሩ ናፍቆናል የምር
እረበሳቅ ና😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ
ፍትህ ሳኡድ ለሚገኙት እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ
ደምረኝ ወድም
የዛሬው የቤቶች ድራማ አስተማሪ ሳይሆን ታዳጊዎችን ወደ መጥፎ ተግባር እንዴት እንደሚሰማሩ ማሰልጠኛ ይመስላል።
ሳህ እኔ እራሱ ልል ነበር ምንም ጠቂሜ ነገር አላየሁበትም
Fethi fethi le saudi Arabia isareyochi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ለሳዉዴ ስደተኞች ወገኖቻችን እር የፍትህ ያለህ እረ የወገን ያለህ ህፃኑ ምን አጠፋ በሙቀት በምግብ እጦት የሚቀጣዉ እረ የፍትህ ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭
ማነው ግን ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቃቸው
በጣም።ትገርማላችሁ።እወዳችሁነበር።ልጠላችሁነወ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ኢትዬጵያዊያን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቤቶችስወዳችሁእደናተየሚመቸኝየለም
እንኳን በስላም መጣቹህ ትናንትማታሳለየውአመለጠኝ
እነ ጭሌ ይበቃልን ትመስሉኛላችሁ 😅😅😅
ፈጣሪሆይ አገራችንሠላም አርግልን። በቃችሁበለን በስደትያለነዉን አሥበን ላንተእሚሣንህ የለምና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭
ደምሪኚ እህቴ
@@ፋጡማወሎየዊ ነይ እመጣለሁ
ሰላም ለኢትዮጵያ!!!እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፡ለፃድቁ አባታችን አቡነ በትረ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡፡
@@seadihusna esh wudiee
@@yotor6385 ወደኔም ጎራ በይ ውዶ
እውነት ለመናገር እነሱም በጣም ጥፋት አለ ምክንያቱም በሀገራችን መጠጥና ስካር ነው ሀገር ወጣት ያጣን ያለው እሰው ሀገር አረቄ መሸጥ ለዛውም ሳውዲ ለማንኛውም ፍትህ የእግዚአብሔር ነው እና ፍትህ ይስጣችሁ ሰላም ላሀገራችን ❤️💛💚
ቤቱችእንዴትናቹህሠላምነው፣አገሬ፣ሠላምነሽ፣ውውውውድድድ
አረ ፍትህ ለሣዉዲ እህት ወድሞቻችን በእዉነት አመመኝ ህፃናቶች 😭😭😭😭
ዘሩ ቀለጠ 😁 ዘሩ የት ጠፋ የምትሉ እስኪ እንያችሁ 👍
ወላሂ ወላሂ ወላሂ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ጨቅላ ህፃናት ድምፃ አሰሙ ፍትህ ሁን ሙስሊም ክርስታኑም ነገ ባተ ወይም ባቺ ሊድርስ ይችላል የቻልነውን ያክል ሰብብ እናድርስላቸው ድምፅ እንሁንላቸው እባካቹ ተላልቅ ሚድያ ድምፅ ሁንላቸው ለውገን ደራሽ ወገን ነው ዝም አትበሉ ኡፍፍ
እግዚኦ ጉዋደኛ መስለው የሰው ሚስጥር ያውቁና ዘረፋ ሚያካሂዱት እንደዚሁ ነው ። ሰዎች እንጠንቀቅ ጥሩ ትምርት ነው
አሪፍ 😆🥰🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እኳን ደነ ማጠቹ ቤቶች ፍትህ በሰውዲ ለሚገኙ ወገኖች
ያምራል ቤቶችዬ በርቱልን ና ይመቺክ
እደኔ ማነው ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቅ
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭 ድምፅ ሁኑ
ፍትህ ፍትህ ለወገናቺን ለህፃናት አረ የአላህ
ፍትህህህህህለሥረኞች🌷🌷🌹🌷🌹🌹
የዚህ ድራማ አስተማሪነቱ ምንም አልታየኝም ለልጆች መጥፎ ነገር የሚያስተምር ስለሆነ ቢታረም
ቤቶች መጣችሁ ውይይይ በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ እኳን በሠላም መጣችሁ
ፈዲሻ እያረረች ትስቃለች ስለዚ እያረርንም ቢሆን እናያቹሀለን እስቲ ድምፃ ሁኑ ለስደተኞች ቢያስ ተሰሚነት ይኖራቹሀል አርቲስና ታዋቂ ሰዋች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ቤቶችውውውድድድአገሬሠላምነሽ
ፍትህ በሣዉዲ እሥር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
Selam konjo new gen lelej teru aydelem leju gen gobez new betam saldenkewo alalfem aregashea yena ardega yet tefahe.
ወይኔ እኔ በሳቅ መሞቴ ነውበተለይ ያ ራስታው ያለው "አንቺ ማለት እኮ በአስፋልት ላይ ተጥደሽ፣በጁስ ታጥበሽ፣ውሀ ጠብሰሽ በልተሽ ያደግሽ ያራዳ ልጅ እኮ ነሽ"። ወይኔ ሲመቹ!!
ሰዎች ና የተስፋሁን ወድም ነው እዴ(ፍራሽ አዳሽ)
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እናትና ልጅ ለሚሰቃዩት ፍትህ 😪😪👍🙏
እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ😭💔
በሳዉዲ አረቢያ ለሚገኙ ዉገኖቻችን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለናቶች ፍትህ ለሰው ልጅ ሁሉ ፍትህ 😭😭ሀገራችን ሰላም ያረግልን ያረቤ🤲🤲🤲 ዉድ እህቶች በቅንነት ቤተሠብ እንሁን 💛💚❤😘😘
ና😂 ና 😂ና 😂 አንተ ና
ቤቶች ድራማ በጠም ይመቸኘል ግን የመፊ ዉፍረት ነፈቀኝ እርስቴም አደገች በዜም አደገ ሁሉም ሰዉ ስለወጥ የልተለወጠች ማፊ ብቸ ነት ማፊ ግን በጠም ነዉ የምወድሽ
ኩክክክክክክክ
@@aishamohammed5499 እዉነቴን እኮ ነዉ እስቲ የድሮዉን ፐርቲ 123456789 እይዉ እንዲህ ስል ደሞ ስለ ምወደት ነዉ ስበዛ አድነቂዋ ነኝ ሁሉንም አደንቀቸወለዉ ግን የማፊ ነ የይበቃል ይለየል
ቤቶች ስወዳችሁ
ፍትህ በሳውድአረቢያ እስር ቤት ለሚገኙ ሕፃናት እየሞቱ ነው 😭😭😭😭😭
በጠምም😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝😭😭😭😭💔💔
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲለሚሰቃዩትወገኖቻችን
ቤቶችየ እኳን ደህና መጣችሁ እባካችሁ ለሣዉድ ለሚሠቃዩ ወገኖች ድምፅ ሁኑልን እባካችሁ
ቤቶች በሳኡዲ አረቢያ ለሚገኙ ህዝቦች ድምፅ ሁኑ
Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer 3❤♥️💗💓💞🇪🇷🇩🇯🇪🇷🇩🇯
እንደማመር🥰🇪🇹
ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያውርድልን ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች እኔም ድምፅ ነኝ
ፍትህ በሳዉዲ ለሚገኙ ህፃናትና አዋቂዎች ሰዉ በሙቀት ታፍኖ ከመሞት በላይ ሲቃ የለም ሁሉን ይቅር የሚል ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
ውዴ እንደማመርነይ
@@seadihusna ነይ እመለሳለሁ
ዘንድሮ ሀገሩም ላለው ፍትህ በሚባልበት ግዜ ለተሰደደው ፍትህ ስትይ ገረመኝ እኮ። እግዚአብሔር ይቅደምላቸው እንጂ ሌላ ምን ይባላል ።ንስሀ ይግቡ ይፀልዩ ይሄን የአረብ ሀገር መንፈስ ይቀጥቅጡት ስንቱ ክርስቶስን ትቶ ያላ ያላ ያለ ሁሉ ወደተሰቀለለት ክርስቶስ ፊቱን ይመልስ። ያኔ ከነሱ አልፎ ለሌላውም ይተርፋሉ። ይሄው ነው ምክሬ።
@@nehemiah5860 ማማየ ጎራ በይ ወደኔም
ትክክል😭😭
በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ለህፃናቶች ፍትህ😭😭😭😭😭
ውዴ እንደማመርነይ
እስቲ ኢትዮጵያ ትቅደም የምል 🙌✌
😗😘😘😘😗
ፍትህ በሳውዲ ታስረው ለሚስቃዩ እህቱች እና ውንድሞች
እትይጶያትቅደምአሜንንንን
እኔ
😮😢😅😮😅😊😅
የቤቶች አድናቄነኝ በጣም ነው የምወዳቹ 🥰🥰🥰🥰💐💐💐በሳውዲ ህፀ እያለቁነው ድምፅ ሁኑ
ውዴ እንደማመር ነይ
@@seadihusna ነይ
@@tube-xc9vo ነይ
@@ወርቅነሽምትኩ አሽ ውዴ
@@seadihusna 000000000000000000000000
ፍትህ ለስረኞቹ እኔ ድምፅ ነኝ እናንተስ??💔✋✋
እንደማመር ውዴ
@@seadihusna ነይ እሺ
YWGQRJRHWU
አብሽሩእህት
እንዛመድበቅንነት
ሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር የማስታወቂያው ብዛት
በሱ የተነሳ እኔ ላይቭ አላይም
በትክክል
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ቤቶችን አድናቂ "እንደማመር"
ቤቶችን አድናቂ "እንደማመር"
ፍትህ ለሳውዲ አረቢያ ወገኖቻችን በህራብ እና ቀት አእየሞቱ ነው እፃናት እያለቁ ነው😭😭😭😭😭😭😭💔😥
€Wiud
እሰኪ ማነዉ እንድኔ በሳዉዳርቢያ ላይ የሚሰቃዩት ጨርሰዉ ሀገር እሰኪገቡ የጨነቀዉ በላይከ ያሳየኝ ኡፉ
እንደማመር ነይ
እኔም😭
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የበዜን ጓደኞች። ሣይ። ድራማ መሆኑን እረሣዉና። ዱርየነታቸዉ። የእዉነት። ያሥፈራል።
ክክክ
እኔስብትይ
ቤቶችን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው😍😍😍😍
ወ/ሮ አዛሉ እንዴት ዛሬ አምሮቦታል ። በጣም ቁነጅናሽ ጨምሯል ማኪ ይመርብሽ ።
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ የዛሬው አጀንዳችሁ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ምንም በማያውቁት በረሀብ በጥማት በሙቀት ለሚሞቱት ህፃናት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭😭
አመመኝ
አመመኝ
አመመኝ
የወገኔ
ስቃይ
ግን እስከመቸ⁉️⁉️⁉️⁉️
ኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽኽ
😥😓😒😒😭😢
😭😭
እንደማመር ውዴ
ቤቶችዬ ለሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዬ ወገኖች ድምፅ ሁኑ እባካችሁ
እንደማመር🥰
ፍትህ ፍትህ ድምፅ ሁኑ እስኪ አይይይይ😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦🇪🇹😭😭😭😭
ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ህጻናት ኡፍፍፍ ገና ሳይወለዱ ሞትና ሠቀቀን 😥😥😥😥
እንደማመር ነይ
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ለሁላችንም ይሁን
ሚሚየ 😍😘
እንደማመር❤
ፍትህ ለሳውዲ ወገኖቻችን
Weyne mimiye hulunm neger lay tkomchalesha
ከሁሉም ከሁሉ ሀገራችንንሠላም ያርግልን ከሠላም የበለጠየለምና ያረቢ😌😌😌😌
በጣም ጥሩ ድማ ነው በርቱ ቅጥሉብት ሁላቹሆም ጎበዞች ናቹህ
ቤቶች አስኪ ድምጻችሁ አሰሙ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት በህይወትና በሞት መካከል ለሚገኙ ወገኖች ህጻናቶችን ህይወታቸዉ እያለፈ ነዉ እናንተ ብዙ ቸከታይ ስላላችሁ ተሰሚነት ሊኖራችሁ ይችላል😥🙏
እውነትሽነውሀሉምእንዳችበሆነ
Betoch enkuan ba selam matachu ye betoch dirama akel hulem ennwadechuhalen❤❤❤❤❤👍👍🙏
ቤቶችዬ ስወደቹ😍, በተለይ ናዬን በጣም ነው ሚወድህ 💗💗💗
የቁራን አፍቀሪዉች ኑ አብራን እንቅራ መፊቲሄ የሚነገኘው ከቁራኑ በለቤት አለህ ቢቻ ነዉ የተሰመመዉ ጎራ ይበል
እሺ ማማዬ መጠሁ
@@hayatfiker4391 ደምሩኚ እህቶቸ
@@ፋጡማወሎየዊ እሺ እህት🌹
ደመርኩሽ
@@መኪነኝየሀርቡልጅ እሺ መመይ😘💕
እነዝህ ልጆች በጣም ነው የሚያሰጠሉኝ
ምናረጉ ነሱ የተሰጡትነው የሚተውኑ
ከ60ሺ በላይ እስርቤት አለ አረ ዝም አትበሉ,1900ህፃናትአሉ
ቤቶች ብዙ አመት ሆናችሁ ። እንኳን ደስ አላችሁ ።
Well come ቤቶች 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌🙌🙌10q
እንደማመር👌
😢😢😢😢😅😅😅
ወይኔ ችኳ ቲሸርቱን አይጥ በልቶብሽ ነዉደ😂😂😂 አይ ግዜ ሥንቱን ያሣየን ይሆን
ክክክክክክክክ በሳቅ
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሀገሮችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንልኝ 🇪🇹❤✅
አሏህ በመሏው አለም ለምትገኙ ሠላማችሁ ይብዛ
🍭 ቁርአንን በተጅውድ በቀላሉ ገብተው ይቅሩ በቅርብ ቀን ይቀየሩ ቤታችን ቤታችሁ ነው
ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
ቤቶችን አድናቂ "እንደማመር"
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እባካችሁ ሳኡድ ለሚሰቃዩና ህፃናቶች ድምፅ ሁኑን
እንደማመር🥰
እንደማመር🥰🥰
ቤቶች ውስጤ ነው ❤️❤️❤️
ቤቶች ድራማ ታይቶ የማይጠገብ ደቅቃ ቢጨመር አሪፈ ነበር
ሰላም ለሀገራችን
ፍትህ በሳዉድ አረብያ ለምሰቃዉ ወግኖቻችን ድምፀ እንሁን ያረቢ አተዉ በቃ በለን
እዚህ ውስጥ ያለቸው ችግራቸውን ለማውራት ነው ወይስ ድራማ ለማየት ነው የገባቸው 😎😎
❤️🌺 ማነው ከእኔጋ 💐እስላማዊ ጥያቄ መልስ የምትፍልጉ ፍሎፍይሩ ተጭናቹ ተቀላቀሉ ዱናችን እንውቅ💐🌹
እንደማመር እህቴ
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
😗😘😗😘
የኔ ውድ ቤቶች ስትናፍቁኝ እንካን ድህና መጣቹ
እንደማመር🥰🥰
ኮሜት ተገደድኩ አዛሉ. እናቴን ትመስሊኛለሽ ❤ 👈 እናቶቻችንን አቆይልን እደት እደናፈኩ ዛሬስ
ሀገራችንን ሳላም ያድርግልን
እንደማመር🥰🥰
ክክክክክ አይበዛብህ ክክክክክክ👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂 የለም ሞባይሌ አላለም
ወይኔ ና ከከከከ ሻሽየ እየጮህህ ሰው እንዳይሰማ ከከከከ እናመሰግናለን ጓደኛየ ተጣልታኛለች እንድንታረቅ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ!!!!!!!
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይር አልሀምዱሊላህ ቀርቻለሁ አንዳንድ ኪታቦችጋ በተረፈ ባለቤቴጋ እየቀራሁ ነው ለጥሪው አመሰግናለሁ አሏህ ያግራልን አሏህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ በዱአ አትርሱኝ ሀፊዝ የመሆን ምኞት አለኝ ዱአ አደርጉልኝ ያረብ
ውድና የተከበራችሁ የእስላም ልጂች ኑ ቁራአንን አብረን እናጣጥም ከናተ የሚጠበቅ ብቅ ማለት ብቻነው
ቤቶችን አድናቂ "እንደማመር"
ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህ ሳዑድ አረቢያ ለሚሞቱት ህፃናትና በሙቀት በረሀብ ለሚሠቃኑ ለወገኖቻችን ድምፅ ሁኗቸው ቤቶችየ
Woyna betich sewdchaw eko btem nw des metelhut❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
ይቤ ዬት ጣፋ
ቤቶች ሺ አመት ይኖሩ ብዬኃለሁ
Because of why?
@@tigabubekele8766 betoch menis for me like a my family
ቤቶች እንኳን ደናመጣቹ አገራችን ሰላም ያርግለን በሳውዲ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን በሰላም ላሀቀራቸው ያብቃልን
እንኳን ደህና መጣችሁ 🤗🤗
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
ፍትህ ለሣውዲ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭
እንኳን በሰላም መጣቹልኝ ቤቶች
ዘሩ ናፍቆናል የምር
እረበሳቅ ና😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ
ፍትህ ሳኡድ ለሚገኙት እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ
ደምረኝ ወድም
የዛሬው የቤቶች ድራማ አስተማሪ ሳይሆን ታዳጊዎችን ወደ መጥፎ ተግባር እንዴት እንደሚሰማሩ ማሰልጠኛ ይመስላል።
ሳህ እኔ እራሱ ልል ነበር ምንም ጠቂሜ ነገር አላየሁበትም
Fethi fethi le saudi Arabia isareyochi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ለሳዉዴ ስደተኞች ወገኖቻችን እር የፍትህ ያለህ እረ የወገን ያለህ ህፃኑ ምን አጠፋ በሙቀት በምግብ እጦት የሚቀጣዉ እረ የፍትህ ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭
ማነው ግን ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቃቸው
በጣም።ትገርማላችሁ።እወዳችሁነበር።ልጠላችሁነወ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ኢትዬጵያዊያን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቤቶችስወዳችሁእደናተየሚመቸኝየለም
እንኳን በስላም መጣቹህ ትናንትማታሳለየውአመለጠኝ
እነ ጭሌ ይበቃልን ትመስሉኛላችሁ 😅😅😅
ፈጣሪሆይ አገራችንሠላም አርግልን። በቃችሁበለን በስደትያለነዉን አሥበን ላንተእሚሣንህ የለምና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭
ደምሪኚ እህቴ
@@ፋጡማወሎየዊ ነይ እመጣለሁ
ሰላም ለኢትዮጵያ!!!
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፡ለፃድቁ አባታችን አቡነ በትረ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡፡
እንደማመር ውዴ
@@seadihusna esh wudiee
@@yotor6385 ወደኔም ጎራ በይ ውዶ
እውነት ለመናገር እነሱም በጣም ጥፋት አለ ምክንያቱም በሀገራችን መጠጥና ስካር ነው ሀገር ወጣት ያጣን ያለው እሰው ሀገር አረቄ መሸጥ ለዛውም ሳውዲ ለማንኛውም ፍትህ የእግዚአብሔር ነው እና ፍትህ ይስጣችሁ ሰላም ላሀገራችን ❤️💛💚
ቤቱችእንዴትናቹህሠላምነው፣አገሬ፣ሠላምነሽ፣ውውውውድድድ
አረ ፍትህ ለሣዉዲ እህት ወድሞቻችን በእዉነት አመመኝ ህፃናቶች 😭😭😭😭
ዘሩ ቀለጠ 😁 ዘሩ የት ጠፋ የምትሉ እስኪ እንያችሁ 👍
ወላሂ ወላሂ ወላሂ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ጨቅላ ህፃናት ድምፃ አሰሙ ፍትህ ሁን ሙስሊም ክርስታኑም ነገ ባተ ወይም ባቺ ሊድርስ ይችላል የቻልነውን ያክል ሰብብ እናድርስላቸው ድምፅ እንሁንላቸው እባካቹ ተላልቅ ሚድያ ድምፅ ሁንላቸው ለውገን ደራሽ ወገን ነው ዝም አትበሉ ኡፍፍ
እግዚኦ ጉዋደኛ መስለው የሰው ሚስጥር ያውቁና ዘረፋ ሚያካሂዱት እንደዚሁ ነው ። ሰዎች እንጠንቀቅ ጥሩ ትምርት ነው
አሪፍ 😆🥰
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እኳን ደነ ማጠቹ ቤቶች
ፍትህ በሰውዲ ለሚገኙ ወገኖች
ያምራል ቤቶችዬ በርቱልን ና ይመቺክ
እደኔ ማነው ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቅ
እኔ
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭 ድምፅ ሁኑ
ፍትህ ፍትህ ለወገናቺን ለህፃናት አረ የአላህ
ፍትህህህህህለሥረኞች🌷🌷🌹🌷🌹🌹
የዚህ ድራማ አስተማሪነቱ ምንም አልታየኝም ለልጆች መጥፎ ነገር የሚያስተምር ስለሆነ ቢታረም
ቤቶች መጣችሁ ውይይይ በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ እኳን በሠላም መጣችሁ
ፈዲሻ እያረረች ትስቃለች ስለዚ እያረርንም ቢሆን እናያቹሀለን እስቲ ድምፃ ሁኑ ለስደተኞች ቢያስ ተሰሚነት ይኖራቹሀል አርቲስና ታዋቂ ሰዋች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ቤቶችውውውድድድአገሬሠላምነሽ
ፍትህ በሣዉዲ እሥር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
Selam konjo new gen lelej teru aydelem leju gen gobez new betam saldenkewo alalfem aregashea yena ardega yet tefahe.
ወይኔ እኔ በሳቅ መሞቴ ነው
በተለይ ያ ራስታው ያለው "አንቺ ማለት እኮ በአስፋልት ላይ ተጥደሽ፣
በጁስ ታጥበሽ፣
ውሀ ጠብሰሽ በልተሽ ያደግሽ ያራዳ ልጅ እኮ ነሽ"።
ወይኔ ሲመቹ!!