በቴሌቪዥን ሳየው አመመኝ ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 16,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 385

  • @rebikajesus2995
    @rebikajesus2995 3 ปีที่แล้ว +77

    እናት ማልቀስ አይገባትም ሁሌም ደስ ይበልሽ ዮኒዬ ተባርክልን እንወድሀለን❤️❤️

    • @lijefratatube2872
      @lijefratatube2872 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Lo25k4gjPb8/w-d-xo.html የልጅነት አንደበቴ...ክፍል 2 #lij efrata Tube#

    • @abebemalsa6160
      @abebemalsa6160 3 ปีที่แล้ว

      ተባረክ ተባረክ ተባረክ ዩኒ አሜን አሜን አሜን በል ብዛልን ትረፍ የዘመናችን መፅናኛ አንተ ዮኒ እወድሀለሁ

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว

      Aow,!!😭😭😭😭😭

    • @masikene4703
      @masikene4703 3 ปีที่แล้ว

      @@lijefratatube2872 anene

  • @eyerusalemteshome2995
    @eyerusalemteshome2995 3 ปีที่แล้ว +5

    ካየዋቸው ምስክርነቶች ሁሉ በጣም አንጀቴን የበላኝ ልጅ ነው ለዬኒ ራሱ በጣም እደከበደው ይሰማኝ ነበር እግዛብሄር ግን ቸር ነው ለኛ የከበደን ነገር ለሱ ግን ሁሉ በእጁ ላለ ጌታ ቀላል ነው።እንደዚ ሆነህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንህ ሙሉ የተባረከ ይሁንልህ በጣም ደሞ ታምራለህ አይዞህ።

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 ปีที่แล้ว +18

    የፊቱ ብርሀን የሚገርም ነው:: እግዚአብሔር ውስጥንም ውጪንም እንደሚያበራ ምልክት ነህ ወንድሜ! ዮኒ ኑሮህ ዘመንህ በብርሀን እና በሳቅ ይሞላ❤️

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 3 ปีที่แล้ว +66

    ዮንዬ በዘመንህ ሙሉ ተባረክ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ አንተ የእናቶች እንባ አባሽ ብርክ በል ምንም የምልህ ነገር የለም

    • @lijefratatube2872
      @lijefratatube2872 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Lo25k4gjPb8/w-d-xo.html የልጅነት አንደበቴ...ክፍል 2 #lij efrata Tube#

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት አንጀቴን በለሽን የኔ ዉድ እግዚአብሔር ፀሎት ሰምቶልሻል የኢትዮጵያ እናቶች እናተን እግዚአብሔር ይባረካችሁ!!!!

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ይህ ደስታ ከአንቺ አይወሰድ ውይ ወላድ ባተጦር እንኩዋ ማልቀስ ግን በፍጹም የለባትም እናት አረ አረ ያማል።
    ዬንዬ የእናቶች እንባ አባሽ ለምልም ተባርክ!!!🙏🙏🙏🙏

  • @wesensileshi4142
    @wesensileshi4142 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት አይዞሽ በቃ ጠላትሽ ያልቅስ ከዚ በኋላ ፡፡
    እንኳን ጌታ ለዚ አበቃህ ወንድሜ ፡፡ ዮኒዬ ምን ልበልህ የምድሬ ስጦታ ዝም ብለህ ለምልምልኝ እወድሀለሁ፡፡♥

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔም በዚህ 5 ኛ ዙር 8 አመት ሱስ ውስጥ ከገባ ድንጋይ ሲያሞቅ ጌታ እረድቶት ሄዷል ደስተኛ ነው ደውዬም ስጠይቀው ሁሉ ሰላም ነው ብሎኛል እግዚአብሔር መልካም ያረግለታል

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 3 ปีที่แล้ว +30

    አስለቅሶኝ ነበር ይሄ ልጅ ባለፈው ጌታ ይችላል ወንድም አለም

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሁሉ ሀዘን ጭንቀት ፍርሀት አልፎ ይህንን ደስታህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ከነቤተሰብህ ደስ ስላላችሁ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ የእናቶችን እንባ አታሣየኝ ዮኒዬ ተባረክ በብዙ

  • @user-to7lh1xn4k
    @user-to7lh1xn4k 3 ปีที่แล้ว +39

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ሆይ ተመስገን ለውጥ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የ ጸነ ይሁን ኢየሱስ እጅህን እስከ ፍፃሜ ድረስ የያዘ

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የተሰበረውን ልብ የሚጠግን ተስፋ የቆረጠውን የሚያለመልም አምላክ ይመስገን ዮኒዬ ዘመን ይባረክ የምልክ የለኝም አምላክ ከክፉ ስውል ያድርግ

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 ปีที่แล้ว +29

    Yoniya may God help me to stand with you in Jesus name 🙌🙏❤🇪🇷🇪🇹🇿🇦

    • @lijefratatube2872
      @lijefratatube2872 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Lo25k4gjPb8/w-d-xo.html የልጅነት አንደበቴ...ክፍል 2 #lij efrata Tube#

  • @RichoHenok
    @RichoHenok 3 ปีที่แล้ว +24

    አቤት የኔ ጌታ ይችላል ይማራል ይፈውሳል ኢየሱሴ ልዩ ጌታ ነው የወጣቶችን እንባ ደም አይምሮ ሊሰርቅ የወጣ የሉሲፈር መንፈስ የተወጋ ይሁን
    ዩኒዬ ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @asmamamush3564
    @asmamamush3564 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ወንድም ለኢትዮጵያ አንተን ስላስነሳልን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ረጅም እድሜ ይስጥክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 ปีที่แล้ว +14

    ዩኒ አንተን በኩፉ የሚያይህ ወደ መልካም እይታው ይመልሰው ካልመለሰው ክፋቱ ወደራሱ ነው ተባረክ እዳልልህ ተባርከሀል ❤️

  • @mikelove4464
    @mikelove4464 3 ปีที่แล้ว +25

    ዬኒየ ጌታ ይባርክህ የእናቶችን እምባ እያበስህ ስለሆነ ጌታ ብርክ ያድርግህ ቃላት ሊገልፀው አይችልም ያንተን ነገር 🙏🙏🙏

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว +2

      ዮንዬ ምን ልበልህ ብድራትህን ጌታ ይክፈልህ የስንቱ ቤትና ህይወት ተፈወሰ ስንት እናቶች እንባቸው ታበሰ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ❤️❤️❤️

    • @buushmigeste6119
      @buushmigeste6119 3 ปีที่แล้ว

      ዩኒ እግዛብሔር አገልግሎትን ይባርክ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว +13

    ዮኒዬ ጌታ በንተ አድሮ ስንቱን ከሞት እየስመለጠ ነዉ ስሙ ይባረክ ዘመን ይለምልም

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት የዚህች እናት ሕይወት በጣም ከበድ ነው አውቃተል ተባረክ ዮኒ የተባረክ ሰው

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 ปีที่แล้ว +28

    የኔ እናት እኔ ላልቅስ አይ እናት እኔ ልጎሳቀል በእናቴ ፋንታ እፉፉፉ እኔ አመመኝ😭😭😭 እኔ መጀመርያ ያየሁት ቀን ያለቀስኩት እንባ መቼም አረሳዉም

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 ปีที่แล้ว +6

    የናቶችን እንባ አብሰ ጌታ ሆይ ያማል ዮኒ ለምታደርግው ነገር የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክክ😍😍😍

  • @Merii25
    @Merii25 3 ปีที่แล้ว +15

    Everybody must support to this true prophet of God!! 💛♥️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

    • @meletearaya1772
      @meletearaya1772 3 ปีที่แล้ว

      Ewnet new.🙏goita yrdnal🙏🙏🙏

    • @meletearaya1772
      @meletearaya1772 3 ปีที่แล้ว

      Yegbwl.. y entoch emba eybsa goita yemykber🙏🙏yoni num1 🙏🙏🙏🙏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ የደስታ ና የሳቅ ይሁን ትናት ካንተ ጋር አለቀስን ዛሪ ካንተ ጋር ሳቅን እግዚአብሔር ይመስገን ለናትህ እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏

  • @newcell2790
    @newcell2790 3 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒዘመንህ ይባረክ አንተን ለብዙ እናቶች እንባ አባሽ አርጎህ የቆጠረ አምላክ ስሙ ይክበር

  • @meronmande1996
    @meronmande1996 3 ปีที่แล้ว +7

    እናት ሁሌም ትሳቅ ሁሌም ይመርባት ደስተኛ ትሁን ❤️😍❤️😍❤️

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋዋዉዉ እየሱሰ ጌታ ነው ይህ ልጅ ባለፍ ልቤን ስበር ዛር ደስ ብሎኛል

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ እናት እንኳን ደሰ አለወት😭😭 ፈውሰህ ለውጥህ ይፅና ወንድም አለም ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @asterdamei5507
    @asterdamei5507 3 ปีที่แล้ว +9

    ሀሌሉያ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ በዚህ ልጅ መዳን ነብስም አልቀረልኝ ዮኒየ ለምልምልኝ አሁንም ወንድሜ ጌታ በቤቱ ያፅናህ 😘😘😘😘😘😘

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +3

    እናትስ አታልቅስ ያማል ዮኒየ ተባረክ ፀጋውን ያልብስህ

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለአንተ ቃል የለኝ ዮንዬ ክፉ አይንካህ ጌታ ኢየሱስ ሁሌም በደሙ ይሸፍንህ ልጅህ ዘርህ ይባረክ ስለአንተ እግዚአብሄር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ😍😍😍😍

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ጌታ ረዳክ
    የማዳኑ ደስታ በውስጤ አልበረደም ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም
    ዘማሪዋ ተባረኪ ዮኒ አንተም ተባረክ

  • @habtamassefa3169
    @habtamassefa3169 3 ปีที่แล้ว +11

    ዪውኔ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ስላተ አውረቼ አልዘልቀውም ፈጣረ ያለምልምህ❤️❤️❤️

  • @feventsehaye3595
    @feventsehaye3595 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። በጣም ደስ ይላል። ዩኒዬ ተባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +9

    ዮዬ የትባረክ ለምልምልን ብዛልን ፀጋ ልበስ የእናቶች እባ ይጠብቅህ

  • @user-rv7ek3ir9f
    @user-rv7ek3ir9f 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ እናትነት !!😥 እኔን እናቴ እኔ ላልቅስል እውነት በህይወቷ የሚያልፈው የችግር ጎርፍ ስብር አድርጓታል 😢😢😢
    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን እናቶች ለቅሶ ያብስ 🙏🙏🙏

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮጊዬ ለእናቶችም አባት ለአባቶችም አባት ለወጣቶችም አባት ነህ ዮኒዬ ቃል የለኝም የነኔ አልባሽ የኔ አስታራቂ😍💗🙏

  • @user-dv8pg7jy2o
    @user-dv8pg7jy2o 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገርው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
    ተባረክ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ❤😍

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒየ ወንድሜ፣ ሌዊ በብዙ ቢሊዮን እጥፍ ይባረክልህ።
    ይሄን ወንድም እንደገና ላየው እፈልጋለሁ። ብዙዎቹ ልበ ቅኖች ናቸው። ደጉ ጌታ ደረስልን። ክብር ይሁንለት።

  • @ruthh620
    @ruthh620 3 ปีที่แล้ว +4

    You are new now the old passed
    More more blessings beloved yoni
    Yoni you are humble and kind like your father Jesus

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ ብሩክ ኢትዮጵያዊ አደኛ ነህ እኮ ሥቱ በቤቱ ለሚያወራው አቶ ቆሥሎ የነበረ ሁሉ ሢሥቅ ማየት ደሥ ሢል

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 ปีที่แล้ว +17

    ለኢትዮጵያ እናቶች እኮ ለቅሶ አይገባቸውም😭

    • @hannaalam7354
      @hannaalam7354 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewunti 😭😭😭😭😭😭

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว

      Yes,😭😭😭😭💚💛❤😭👈

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ለእናቶች ቀን አመጣ ስሙ ይባረክ

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 3 ปีที่แล้ว +4

    የተጨነቃት ነፍስ ከእንግዲህ ለቅሶና ዋይታ አይሆንም ፣ የዛኔ አልቅሼ ነበር ግን ለሁሉም ለእግዝአብሔር ቀን አለዉና አሁን በዝህ ሁኔታ በማየቴ በጣም ደስ ብሎይኛል፣ እግዝአብሔር ይመዘገን።

  • @ezanapapi1765
    @ezanapapi1765 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የእናቶችን እምባ ልታብስ ነው የተፈጠርከው ዮንዬ ዘመንክ ያብብ

  • @eyerusg5607
    @eyerusg5607 3 ปีที่แล้ว +2

    I see christ's love in you Yoni.
    I see his deepest love when you hug them. God bless you!!!!!!!

  • @selambahru7126
    @selambahru7126 3 ปีที่แล้ว +11

    ደግሞ እኮ እንደት እዳምርብክ ፊትከ እራሱ እያበራ ነው ጌታ ክብሩን ይወሰድው 🙏
    እወዳችኋለሁ❤

  • @electricianslife7360
    @electricianslife7360 3 ปีที่แล้ว +8

    ተባረክ አቦ "በዚ የሚቀና መፍዙዝ እኮ አይጠፋም" ተሳክቷል

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +22

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON, WONDERFUL AND ANOINITED TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::

  • @liyatadesse5751
    @liyatadesse5751 3 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ ተባረክ ብሩን ስትሰጣት ምን ያህል ደስ እንዳለኝ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 3 ปีที่แล้ว +4

    ዪኒዪ ጌታ የሱስ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ መንታ በመንታ ያርግ ፈጣሪ የዚህ ሁላ እናት እንባ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @meltetesfaye8155
    @meltetesfaye8155 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክልኝ ብዙ ብልህ በልህ አያልቅም የማያልቅበት ጌታ የልብህን መሻት አብዝቶ ይሙላልህ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 3 ปีที่แล้ว +8

    Jesus Chris we gave you all the Glory 🙏🙏🙏🙏

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 3 ปีที่แล้ว +8

    እናት ለዘላለም ትሳቅ በልጆቿ ሁሌም ሀሴት ታድርግ እንባ ከአይኖቿ አይፈሰስ .....ዘመንህ ይባረክ አንደኛ ነህ

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እውነት እኔ ቃላት አጣሁል እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ እቤት ይባረክ ጌታይ ባረክ ፀጋው ይጨመራል ተባረኮ

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 3 ปีที่แล้ว +4

    Pastor Yoni full of God’s love I never knew you are this kind of God’s servant. I believe three weeks ago I started watching Melkam Wetat and now watching your program every day. God bless you abundantly!

  • @rosadube2399
    @rosadube2399 3 ปีที่แล้ว +6

    Yone when I watch your videos I always feel cry even though I’m not there I feel like I’m there too I have no word to say God bless you more our brother from God we love you

  • @yared7699
    @yared7699 3 ปีที่แล้ว

    ተመሰገን የኔ ጌታ አንተን የማመሰግንበት አንደበት አጣሁ።የልጅ ሁኔታ አሳዝኖኝ ነበር እንኳን ጌታ ረዳክ።ዬኒ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ሌላ ምን እላለሁ።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +38

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE ICON AND ANOINITED RECONCILIATION AND RESTORATION PRAISE THE LORD::

    • @tntgeneral896
      @tntgeneral896 3 ปีที่แล้ว +3

      yes they are but I've seen these same, exact comments on every videos released on this channel. 😀

    • @WS-up1df
      @WS-up1df 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @sabatedros6302
      @sabatedros6302 3 ปีที่แล้ว +2

      @@tntgeneral896 Indeed you're right! I have seen it too in every video the same comment.

    • @tntgeneral896
      @tntgeneral896 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sabatedros6302 comachu rasu ye comment susegna sayhone aykerim. Melkam wetat siltena gebto esum yimarilin😅😅

    • @selamawitanore8643
      @selamawitanore8643 3 ปีที่แล้ว

      @@tntgeneral896 😂😂

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እኮ ህያው አምላክ ነው ፀጉርን ሳይቆረጥ ምንም ውጪያዊ ማስተካከያ ሳያገኝ ፊቱ እንዴት እንዳበራ የአለም ብርሀን ወደ ህይወቱ ሲገባ።ዘመንህ በጌታ ይጠቅለል ።

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ለበረከት ሁነኃል ትውልድህ ይባረክ የእናቶች ባርኮት ይውረሥህ ለምልም፡፡

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የእናት እንባ !!!! 🥲😭😭😭 እግዚኣብሔር ግን የእንደገና አምላክ!!! ጌታ ይርዳህ

  • @almazkassa7343
    @almazkassa7343 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የናት መከራ ደክማ አሳድጋ ዘመንዋን አሣድጋ የምታየው ስቃይ እኔላልቅስ ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዘርማንዘርህ ይባረክ ተባረክ ከጌታ ቀጥሎ የናቶችን እንባ ሰላበስክ ተባረክ የነካህው ያየህው ይባረክ

  • @selambahru7126
    @selambahru7126 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እናት አያለቅሱ ጌታ መልካም ነው በቃ ከዝህ በዋላ ዘመኖ የሳቅ ነው❤

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 ปีที่แล้ว +10

    በጌታ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍ ከእንግዲህ እናቴ ሳቅ እንጂ ለቅሶ አይግጠምሽ!!🥰❤

  • @mekdesdaniel3963
    @mekdesdaniel3963 3 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ የእናት እንባ ሲታበስ ከማየት ዮኒዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว

    ዮወኒ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር አብዝተቶ ይባርከህ ።

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በዚህ ልጅ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጌታ ይመስገን

  • @molebogengamogelang8024
    @molebogengamogelang8024 3 ปีที่แล้ว +2

    Yoniyye God bless you more you're man of God seriously we love you so much blessed even on Havana rally this man

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ፦ ተባረክ ተባረክ በቃ ተባረክ። አንተም ወጣት ዛሬ ፊትህም እንደዚህ እንዳበራ ዘመንህ ሁሉ ይብራልህ።

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว

    እቤት የዮኒ የድህነት ጥግ!! እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምለ‼😍😘

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ እ/ር ፀጋያልብስክ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ እኔ ምን ልበልህ ጌታ ፀጋውን ያልብሰህ

  • @zinetadem7648
    @zinetadem7648 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒየ ምናባቴ ልሁንህ የኔአንደኛ ዮኔ አባቴ የኔ ውድ ለምልምኝ ኡፍፍፍፍፍ ምናባቴ ልሁን እኔ ጌታ ከፍ ይበል ለዘላለም

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p 3 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ በእጥፍ በረከት ይመለስ ተባረክ ♥️♥️♥️

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 ปีที่แล้ว

    የልጁ መልክ እንዴት እንደተቀየረ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለ ዮኒዬ እናመሰግንሀለን፡፡ እናት እናት ናት

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph5659 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እንኳንም ተቀየርክ በጣም ነበር ያለቀስኩት። እግዚአብሔር ሆይ ክብር ላንተ ይሁን!🙏🙏🙏 በቤቱ ተክሎ ያስቀርህና የካሳ ዘመን ያድርግልህ።
    እናቴ እንኳን እንባሽን ጌታ አበሰልሽ! 👏👏👏
    ዮኒዬ ስለተባረክህ እኮ ነው የዚህን ልጅ መለወጥ ያየኸው አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ አሜን! 🙏🙏🙏

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒ እንዲ ያለ ችግር ዘርህ አይገኝ ለምልም በብዙ ተባረክ

  • @marygenete4794
    @marygenete4794 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዮኔ የናቶችን እባ እባቸውን ሥላምታብሥ ከእግዚአብሔርጋ እድሜና ጠናይሥጥክ ከነቤተሠብክ እድሜናጤና ይሥጣቹ ልጁህን እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏🙏👍👍👍👍❤😘

  • @tsigetsega657
    @tsigetsega657 3 ปีที่แล้ว +5

    Deliverance is the key to see the true light to understand ourselves. Yoni you have the capacity to do what God wants to do. Yoni God almighty bless you and give you the grace more and more .

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን የመሰለ ውብልጅ ሱስ ራሱን ቤተሰቡን እንዲያጣ ያደርጋል ጌታ ደርሶልሀል ወንድሜ ዛሬ ስትስቅ ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ ከባለቤትህ ጋር አንድቀን መጥታቹ እንድትመሰክሩ ያብቃቹ

  • @woldewogaso4736
    @woldewogaso4736 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቀን አለ የእናቶች እንባ እግዚአብሔር ይብሳል

  • @aynadesteshome4882
    @aynadesteshome4882 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አምላኬ ትችላለህ መፍውስ እፍፍፍፍ ተመስገን አይ እናት እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ አገልግሎት በተለያ የሀገራችን ቋንቋዎች እንዲሁም በአለም አቀፍ ቋንቋዎች ሊተረጎም ይገባል የሰው ልጆች ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ሊማሩ ይገባል ፡፡

  • @salmasalmaaa1625
    @salmasalmaaa1625 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒን ስለሰጠን ደግሞ ነገ እኚህ ወጣቶች ይከፍሉሃል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-lq1eh3dc8y
    @user-lq1eh3dc8y 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘድሮ አይኒ ሊጠፋ ነው ❤️♥️ዮኒ ልዩ ❤️❤️💕ተባረኽ !!!!!!!🙏🏼

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭👈

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ የኔ ኢየሱስ ተመስገን።
    ያድናል ይታደጋል ስንል ዝም ብለን አይደለም እኮ አይተነው ነው።

  • @hilinaendale1224
    @hilinaendale1224 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው፡፡ አረ እንዴት ደስ ይላል ሠላማችሁ ብዝት ይበል

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የኔ ጌታ ምሕረተ ብዙ ውይይይይ ምን አይነት እደለኛ ወጣት, እየሱስ መላ አለው ላንተ ወንድሜ ክብር ለእርሱ ይሁን!

  • @mekdesmengistu5536
    @mekdesmengistu5536 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ መቼም እግ/ር ይባርክህ እንዳአንተ አይነት አገልጋይ እግ/ር ያብዛልን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የእናቶችን ለቅሶ አያሳየን ሁለም ደስታ ይገባቸዋል

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 3 ปีที่แล้ว +2

    Yony God bless you more and more and your family!!!

  • @amelworkalaro1189
    @amelworkalaro1189 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ፣ አገልግሎህ ይባረክ በጣም ነው ምንወድህ ዮኒዬ አንተ የመልካም ወጣት አባት ነህ ተባረክልን።🙏🙏🙏🙏

  • @marry-on3tl
    @marry-on3tl 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እግዚአብሔር ይበሪክህ ዮንዬ አይዞህ ወንድሜ አይዞሽ ማም

  • @fri8050
    @fri8050 3 ปีที่แล้ว

    Geta tadegoshale wundem berta kezi bhala be Geta egihene ateset gobeze neh demo Geta dersolehale🙏🙏🙏🙏

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒየ፡ሽአመት፡ኑርልኝደስታህ፡ይብዛ፡ተባረክ፡ውድድ

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ በነዚህ ሁሉ እናቶች ውስጥ የኔ እናት አለች በነዚህ ሁሉ ወንድሞች ውስጥ ወንድሜ አለ ሁሌም ሲመሰክሩ የማለቅሰው መቼ ነው የኔስ ወንድም ህይወቱ ሚስተካከለው ብዬ ነው ። ድንገት አንድ ቀን በሱ ምክንያት እናቴን እንዳላጣት እፈራለሁ ስንታየሁ ይባላል ምርጥ የኮንስትራክሽን ባለሞያ ነው ፀባዩ በሱስ ስለተበላሸ ሚሸከመው ሰው የለም ኮንትራት እየያዘ ሚሰራ ምርጥ ባለሞያ ነው ሌብነት አያውቅም አንተ ጋር የወጣቶችን ማእከል ጋር ብትቀጥረው በስራው አያሳፍርህም አንተም ህይወቱን ታስመልጥልኝ ነበር ሚስቱን ፈቶ ልጆችዋን ይዛ ቤተሰቧ ጋር ከሄደች ቆየች 0911852491 ስንታየሁ ድንገት ካነበባችሁት እና ልትረዱት ከቻላችሁ

  • @tijitiji6257
    @tijitiji6257 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውእጅግ ሚገርም ነው ማሚዬ አይዞሽ ይለወጥለሻል ዮንዬጌታብርክርክ ያርግህ

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 3 ปีที่แล้ว +2

    Omg im crying like a baby right now.yoni egzbeher yestek im orthodox negne gin I love ur show

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 3 ปีที่แล้ว

    Yoniye geta yesuse anetena betesebeh bebezu tebareku enate geta ebashen selabesew desetye ejeg bezu new wenedeme beEgezihaber bete tetekeleh ker Egezihaber bemayalekew bereket yebarekeh kemetewdat balebetehena lijeh gete yagenagneh yabezah yene konejo wenedme nehe begeta beyesuse seme aneten yemiyaye Telat ayenu yedefen geta yalemelemeh besemawi bemederawiwem bereket yebarekeh lebezuwoche marefiya hun🙌❣️