ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያመቸሸ
ውይ ደስ ሲል ምራቄን አስዋጠኝ እናመሰግናለን
Zeyti maliif boodarra itti neyxaa garuu?
Wow
ጥሩ ይመስላል
ዋውውውውው በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ❤❤❤ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለዉ።
Laila Laila jN zone y
እህታችን በጣም ይጣፍጣል እጅ ይባረክ እናመሰግናለን
ዋው ደስ ይላል በርችልን እህትልችን
እንዴት ያስጎመጃል ማጨድ ነበር
እሺ ማር በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ ቅን ልብ። ያለውና የሚያውቀውን የሚያካፍል እ/ር ያብዛልን ካርደሞን አረቦቹ ሄል ? የሚሉት ነው አመሰግናለሁ
waw edat yamiyamir yadoro wax asral nwaw baxam dad ymil naw yatbarka eun ywawkutin maswak malikaminat naw enamsginaln
Yedero bliet 12 new.yanchis ?
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናቹሁ ሰላማቹ ይብዛ ውደእኛም ጎራ ብሉ
የሽንኩርቱ ውሀ ...ሽንኩርቱ ተዘፍዝፎ ነው? Thanks berchi
ተባረኪዝያዳይ
ዋው አደኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ ካየዋቸው ዶሮዎች ትክክለኛ ዶሮ ኦርጅናል ዶሮ
በጣም አመሰግናለሁ።
شكرا لكم من السعودية 😍 احب الزقني
ዘይት ታበዝለሽጂ ሙያሽ ማሸአላህ
Wow wow ina masaginalo
Wooow
ዉዬ ዘይቱ ሲያሥፈራ
Wow!
ሙያ ዜሮ ነበርሁ እኳን ሙያ የላትም ተብዬ ከመባረር አዳሽኝ እግዜር ይስጥሽ ቤት ማፅዳት ብቻ ነበር የማቀዉ ይሄንንም እድሜ ለመዳም
እኔም ከከከከ
ሽንኩርት መክተፊያ ተመቸኝ እንኳን አሳየሽኝ ቅመም ነገር ነሽ
Wowwwbexam balemoy neshe
Thank you for putting the subtitles in English. Many thanks 🥘❤️💛💚
በርች
እናመሰግናለንበጣም ደስ ይላል
ماشاءالله
ዋውውው
ማሸአላህ ሲያምር ሀሪፍ ነው በርቺ
ውይ የኔ ቆንጆ ገነ ዘሬ ነው ሰብስክራብ የደረኩት ቻናልሽንም በጠም ጎበዝ በርቺ እጅሽን እግዚአብሔር ይበርከው ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሰወቅ ፊጹም በጎነት ነው አለ TST እውነት ነው እውቀት ከፈጠሪ ነው ተበረኪ
እንኳ ወደቤተሰቡ ተቀላቀልሽ።ለጊዜሽ እና ለሰጠሽኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ💖
Macha alah
Wey yeye balemuya berek by betesh yibarek geta tena ystesh❤🌷Migermesh enyem ehet shola endalechuw man endenye balemuya new emlew 😀anchi gen👍 betam adenkeshalehu bruk nesh✋
አሜን🙏 በእዉነት ጊዜ ወስደሽ አይተሽ ለምትሰጭኝ አስተያየቶች ከልብ አመሰግናለሁ።
Bewnet sle migebash new Tebareki❤
Without tomatoes??
Clean and neat Go girl!!!
Are you or your name is Kiya or Kidist?
Wowwwww belamoya nesh
ሙች ከኔ የሚበልጥ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር አንቺ ግን ባለሞያ ነሽ።
ከልብ አመሰግናለሁ💖
ውይ ማሬ እራሳን የምታካብድ ሴት አንቺን አየሁ
wwooww
ታድለሽ ባለ ሙያ ነሽ ማለት ነው
ለፔጅሽ አዲስ ነኝ ማሻአላህ ምርጥ ነው ኮተት አልበዛበትም እናም በርቺ
thank you...yummy
بسم ألله والحمد الله رب العالمين❤❤👍
ጎበዝ ነሽ የኔ ልዩ ግን መጨርሻ ላይ መከለሻ የሚባለው ምንድነው በኢትዩ በአማርኛ ንገሪኝ
በአማርኛ ነዉ መከለሻ። የተለያዩ ቅመሞች ቀረፋ፣ ቅርፉድ፣ ከሙን የመሳሰሉት ባአንድ ላይ ተፈጭተዉ ነዉ የሚዘጋጀዉ።
አሁን አሁን ይላል ለማንቻዉም አደናቄሽ ነኝ
ቻናልሽን ዛሬ ነው ያየሁት። በተለይ የዶሮ አስተጣጠብሽ 'A'👌 ጎበዝ። እንደው የኦሊቭ ዘይቱ ለዶሮ ጥሩ ነው ትያለሽ? በተለይ ጣእሙ እንዴት ነው? ሌላው ከተመቸሽ ስለ ጤፍ እንጀራም ከቡኮው ጀምሮ እስከ አገጋገሩ ብታቀርቢልን ከይቅርታ ጋር እጠይቅሻለሁ። አመሰግንሻለሁ፣ ሰብስክራይብ አደረኩ👍
በጣም አመሰግናለሁ የጤፍ እንጀራ አገጋገር የሚያሳይ ቪዲዮ በክፍል በክፍል አለ ቻናሌላይ ታገኝዋለሽ።
Well done sis,you can buy boiler chicken (ye abesha dero)instead of the baby one you are using,its good for dero wet.thank you
Thank you. Where can I get that?
@@KiyaTube4 any butchers shop,its boilder chiken,it takes to 1-2 hours to cook,its really teasty like back home.
Thank you very much.
የት ህጋርንው ሚትኖሪኙ
Razzu shamsudin 3 haftaauual
Omg, you make me hungry and angry bc I can't get it but anyways good job sis and proud of you 😗 by the way happy New Year to you all 🍾🍻🇪🇹🎆☕
Thank you.
🤣🤣
በጣም ባለሙያ ነሸ እህቴ በርቺ ሌላም ያለሽን ሙያ አካፍሊን እሺ
ሀይ ኪዲ በመጀመሪያ እጅሽ ይባረክ ጥያቄዬ:-ጥቁር ቅመምና መከለሻ ምንጨምር ከሆነ አሁን እንጨምራለን ለምን ትያለሽ? ግድ ነው እንጂ ዶሮ አይደል?
ላስተያየትሽ በጣም አመሰግናለዉ። ለጥያቄሽ መልስ ስሰጥ በጤና ምክንያት ቅመም የማንጠቀም ልንኖር ስለምንችል ወይም ደግሞ ባለንበት አካባቢ ቅመሙ ላይኖር ይችላል በሚል ነዉ ።
ከልብ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እህ ማር ነሽ
እንዴ ዘይት ሳይገባ በርበሬ መቅደሙ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው ለመጀመሪያ አንቺላይ አየሁ መጀመሪያ በርበሬ ከዛ ዘይት ጥቅሙን ብትነግሪኝ እባክሽን
ዘይት ሳይገባ በርበሬ ያስቀደምኩት በርበሬዉ ስለሚያቃጥል እና የተጠቀምኩት የወይራ ዘይት ስለሆነ ነዉ። በርበሬዉ የሚያቃጥል ከሆነ ቅድሚያ ስናበስለዉ ማቃጠሉ በመጠኑ ይቀንሳል የወይራ ዘይት ደግሞ ብዙ ማቁላላት አይፈልግም። የዶሮ አገነጣጠሉን ማየት ከፈለግሽ ቻናሌላይ ታገኛለሽ ኮረሪማ ቅቤ ስናነጥር ወይም በርበሬ ለማዘጋጀት የምንጠቀምበት ቅመም ነዉ። በእንግሊዝኛ (Cardamom seeds)ይባላል
መጀመሪያ ዘይት ካስቀደምሽ በሆላ ወጡ እንጀራ ላይ ሲወጣ ውሃ ይቀራል ለዛ ነው
@@KiyaTube4 በርበሬ ከዘይት ቀድሞ ከታሸ በርበሬዉ የፈለገ ቢበዛ አያቃጥልም ጥሩ ጣዕም ይኖረዋል
@@ቴዎድሮስነኝ ማለት
እህቶቸ እኔ ከዘይት ቀጥየ በርበሬ ነው ሌላው አሪፋ ነው በርች
Sedatesh-arif-new-gobez
Very nice👌
Betam Yamiral Dorowen Ke Yet Gezashiew Negeregn Thanks
እዚህ እኔ ያለሁበት ራንች ማርኬት (Ranch market) የሚባል አለ ከዛ ነዉ የገዛሁት።
አሽ አመስግናለሁ
ሰላም እንዴት ናችሁ🌻 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌻 አዲሱ አመት የሰላምና የጤና እዲሁም የደስታ ይሁንላችሁ🌻🌻🌻🌻
Kidist Lovely ለሁላችንም ሰላም የጤና ይሁንንልን መልካም ባአል
እጅሽ ይባረክ
መልካም አመትባለል ይሁንልሽ
Wawww
ባለሙያ በርቺ ማሬ ግን ዘይቱን ሳየው ልብ ይነካል ዘይት አታብጂ በሺታ ነው
በጣም ያምራል ኪያ በርቺ
Agzar yabrkshi aht
አሜን የኔ ባለሙያ አሰራርሽን ወድጄዋለው
አሪፍነውቀጥየበትማማ
እናመሰግናለን ውድ
እሽ በጣም አመሰግናለሁ ሰአዳ እባላለሁ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ
እሺ የኔ ቆንጆ እኔም በጣም አመሰግናለዉ።
Thank you
Looks really yummy gobez 👌
እናመሠግናለን ደሮ ወጥ የምጨምሪዉ ቀመም ነገሪኝ ከይቅርታ ጋር
የፈለግሽዉ ቅመም መጨመር ይቻላል ለምሳሌ ጥቁር ቅመም፤መከለሻ ወይም ደግሞ ኮረሪማ። እኔ የጨመርኩት ኮረሪማ ነዉ።
wowowowow yen konjooo tabrkiiii
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
Thanks for the video.
እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
ሀሉንም የሰራሽውን የምግብ አሰራር ለመከታተል እንደት ብየ ነው የማገፕው?
ማለቴ የለቀቅሻቸውን ቪድዮወችሽን
Subscraib argesh yedewel mlktu chagnu keza opeon kalesh behala opeon ymilew nektesh stgebi ok ymil ale ok chagnu keza ende message hule ygebalshal weym yswa profil chnesh stgebi yeswa video mayet tchyalesh
ኣነ ፊቅርለ ኣምሓርሽ መሪዓ ኖው
Well done I learned how to make chicken thank you darling
Waw.thanks.
naci shukurit yanisali
እኮን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን በሮች
woooo balemoya nesh
ማራነገረየሆሸ እናመሰግናለን የኔቆጆ በረችልን🌹🌹😘😘🌹🌹👍
እንኳን አደረሰሽ ከዲዬ የኔ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው።
አሜን በጣም አመሰግናለዉ።
ሓዲሽ ዓመት ደሪግ ኣሎው soryy no ኣምሓሪስ ቲንሽ
ላዲ ዶሮ አራት ኪሎ በዛ ማርማር ይላን
ናፍቆኛልል
እናትዬ ዶሮው ቆሌቱ ውስጥ ከገባ ብኋላ ቢያንስ እስከ ስንት ደቂቃ ያህል መብሠል አለበት ?
ዉሃ ከመከለሳችን በፊት ለ5 ደቂቃ ዉሃ ከከለስን በኋላ ከ10 እስከ15 ደቂቃ ይወስዳል።
+Kidist Lovely አመሠግናለሁ እህቴ
Wow😘😘 I like
በጣም ያምራል በርበሬው።
Konjo Doro Wet Ahun new yemayew👌
Thank you dear.
Gobez nesh berchi gin zeyitun ye abayi gidib wuha arekshiw eko abezashibet
WoW WoW 😍😘😘❤
እናመሰግናለን ማር ግን እኔ ሽንኩርት ትልቁ ስራዬ አይደለም አገነጣጠል ላይ ነው እማልችለው
Maked Maked weyyy
ጎበዝ አድስ አሰራር
Thank You! !!!
Yummy
ዋው ያስጎመጃል ማሻአላህ።
Ende cheaw alabzam new yalshew betam tabzalsh kenshe 😀
የበዛ መስሎሽ ነዉ እንጂ እኛ ጣፍጦን ጥርግ አድርገን ስንበላ አላየሽም?😄
@@KiyaTube4 yemchesh konjo 😍
እናመሰግናለን ማር በርቺ
እናመሰግናለን
ጎቦዝ በጣም እናመሠግናል
ማሻ አላህ ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ
Btami gobez nesh
👍👍👍💜💙💙
thanks my sweet ❤❤❤❤❤❤
Gobeze betame enamesegenale
በርበር ቡዝሑ ኣሎ ሓቀይ
Tomato yelem ende
አሚን
ያመቸሸ
ውይ ደስ ሲል ምራቄን አስዋጠኝ እናመሰግናለን
Zeyti maliif boodarra itti neyxaa garuu?
Wow
ጥሩ ይመስላል
ዋውውውውው በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ❤❤❤ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለዉ።
Laila Laila j
N zone y
እህታችን በጣም ይጣፍጣል እጅ ይባረክ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
ዋው ደስ ይላል በርችልን እህትልችን
እንዴት ያስጎመጃል ማጨድ ነበር
እሺ ማር በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ ቅን ልብ። ያለውና የሚያውቀውን የሚያካፍል እ/ር ያብዛልን ካርደሞን አረቦቹ ሄል ? የሚሉት ነው አመሰግናለሁ
waw edat yamiyamir yadoro wax asral nwaw baxam dad ymil naw yatbarka eun ywawkutin maswak malikaminat naw enamsginaln
Yedero bliet 12 new.yanchis ?
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናቹሁ ሰላማቹ ይብዛ ውደእኛም ጎራ ብሉ
የሽንኩርቱ ውሀ ...ሽንኩርቱ ተዘፍዝፎ ነው? Thanks berchi
ተባረኪዝያዳይ
ዋው አደኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ ካየዋቸው ዶሮዎች ትክክለኛ ዶሮ ኦርጅናል ዶሮ
በጣም አመሰግናለሁ።
شكرا لكم من السعودية 😍 احب الزقني
ዘይት ታበዝለሽጂ ሙያሽ ማሸአላህ
Wow wow ina masaginalo
Wooow
ዉዬ ዘይቱ ሲያሥፈራ
Wow!
ሙያ ዜሮ ነበርሁ እኳን ሙያ የላትም ተብዬ ከመባረር አዳሽኝ እግዜር ይስጥሽ ቤት ማፅዳት ብቻ ነበር የማቀዉ ይሄንንም እድሜ ለመዳም
በጣም አመሰግናለሁ።
እኔም ከከከከ
ሽንኩርት መክተፊያ ተመቸኝ እንኳን አሳየሽኝ ቅመም ነገር ነሽ
Wowwwbexam balemoy neshe
በጣም አመሰግናለሁ።
Thank you for putting the subtitles in English. Many thanks 🥘❤️💛💚
በርች
እናመሰግናለንበጣም ደስ ይላል
ماشاءالله
ዋውውው
ማሸአላህ ሲያምር ሀሪፍ ነው በርቺ
አመሰግናለሁ።
ውይ የኔ ቆንጆ ገነ ዘሬ ነው ሰብስክራብ የደረኩት ቻናልሽንም በጠም ጎበዝ በርቺ እጅሽን እግዚአብሔር ይበርከው ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሰወቅ ፊጹም በጎነት ነው አለ TST እውነት ነው እውቀት ከፈጠሪ ነው ተበረኪ
እንኳ ወደቤተሰቡ ተቀላቀልሽ።ለጊዜሽ እና ለሰጠሽኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ💖
Macha alah
Wey yeye balemuya berek by betesh yibarek geta tena ystesh❤🌷
Migermesh enyem ehet shola endalechuw man endenye balemuya new emlew 😀anchi gen👍 betam adenkeshalehu bruk nesh✋
አሜን🙏 በእዉነት ጊዜ ወስደሽ አይተሽ ለምትሰጭኝ አስተያየቶች ከልብ አመሰግናለሁ።
Bewnet sle migebash new Tebareki❤
Without tomatoes??
Clean and neat Go girl!!!
Are you or your name is Kiya or Kidist?
Wowwwww belamoya nesh
በጣም አመሰግናለሁ።
ሙች ከኔ የሚበልጥ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር አንቺ ግን ባለሞያ ነሽ።
ከልብ አመሰግናለሁ💖
ውይ ማሬ እራሳን የምታካብድ ሴት አንቺን አየሁ
wwooww
ታድለሽ ባለ ሙያ ነሽ ማለት ነው
ለፔጅሽ አዲስ ነኝ ማሻአላህ ምርጥ ነው ኮተት አልበዛበትም እናም በርቺ
አመሰግናለሁ።
thank you...yummy
بسم ألله والحمد الله رب العالمين
❤❤👍
ጎበዝ ነሽ የኔ ልዩ ግን መጨርሻ ላይ መከለሻ የሚባለው ምንድነው በኢትዩ በአማርኛ ንገሪኝ
በአማርኛ ነዉ መከለሻ። የተለያዩ ቅመሞች ቀረፋ፣ ቅርፉድ፣ ከሙን የመሳሰሉት ባአንድ ላይ ተፈጭተዉ ነዉ የሚዘጋጀዉ።
አሁን አሁን ይላል ለማንቻዉም አደናቄሽ ነኝ
ቻናልሽን ዛሬ ነው ያየሁት። በተለይ የዶሮ አስተጣጠብሽ 'A'👌 ጎበዝ። እንደው የኦሊቭ ዘይቱ ለዶሮ ጥሩ ነው ትያለሽ? በተለይ ጣእሙ እንዴት ነው? ሌላው ከተመቸሽ ስለ ጤፍ እንጀራም ከቡኮው ጀምሮ እስከ አገጋገሩ ብታቀርቢልን ከይቅርታ ጋር እጠይቅሻለሁ። አመሰግንሻለሁ፣ ሰብስክራይብ አደረኩ👍
በጣም አመሰግናለሁ የጤፍ እንጀራ አገጋገር የሚያሳይ ቪዲዮ በክፍል በክፍል አለ ቻናሌላይ ታገኝዋለሽ።
Well done sis,you can buy boiler chicken (ye abesha dero)instead of the baby one you are using,its good for dero wet.thank you
Thank you. Where can I get that?
@@KiyaTube4 any butchers shop,its boilder chiken,it takes to 1-2 hours to cook,its really teasty like back home.
Thank you very much.
የት ህጋርንው ሚትኖሪኙ
Razzu shamsudin 3 haftaauual
Omg, you make me hungry and angry bc I can't get it but anyways good job sis and proud of you 😗 by the way happy New Year to you all 🍾🍻🇪🇹🎆☕
Thank you.
🤣🤣
በጣም ባለሙያ ነሸ እህቴ በርቺ ሌላም ያለሽን ሙያ አካፍሊን እሺ
ሀይ ኪዲ በመጀመሪያ እጅሽ ይባረክ ጥያቄዬ:-
ጥቁር ቅመምና መከለሻ ምንጨምር ከሆነ አሁን እንጨምራለን ለምን ትያለሽ? ግድ ነው እንጂ ዶሮ አይደል?
ላስተያየትሽ በጣም አመሰግናለዉ። ለጥያቄሽ መልስ ስሰጥ በጤና ምክንያት ቅመም የማንጠቀም ልንኖር ስለምንችል ወይም ደግሞ ባለንበት አካባቢ ቅመሙ ላይኖር ይችላል በሚል ነዉ ።
ከልብ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እህ ማር ነሽ
አመሰግናለሁ።
እንዴ ዘይት ሳይገባ በርበሬ መቅደሙ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው ለመጀመሪያ አንቺላይ አየሁ መጀመሪያ በርበሬ ከዛ ዘይት ጥቅሙን ብትነግሪኝ እባክሽን
ዘይት ሳይገባ በርበሬ ያስቀደምኩት በርበሬዉ ስለሚያቃጥል እና የተጠቀምኩት የወይራ ዘይት ስለሆነ ነዉ። በርበሬዉ የሚያቃጥል ከሆነ ቅድሚያ ስናበስለዉ ማቃጠሉ በመጠኑ ይቀንሳል የወይራ ዘይት ደግሞ ብዙ ማቁላላት አይፈልግም። የዶሮ አገነጣጠሉን ማየት ከፈለግሽ ቻናሌላይ ታገኛለሽ ኮረሪማ ቅቤ ስናነጥር ወይም በርበሬ ለማዘጋጀት የምንጠቀምበት ቅመም ነዉ። በእንግሊዝኛ (Cardamom seeds)ይባላል
መጀመሪያ ዘይት ካስቀደምሽ በሆላ ወጡ እንጀራ ላይ ሲወጣ ውሃ ይቀራል ለዛ ነው
@@KiyaTube4 በርበሬ ከዘይት ቀድሞ ከታሸ በርበሬዉ የፈለገ ቢበዛ አያቃጥልም ጥሩ ጣዕም ይኖረዋል
@@ቴዎድሮስነኝ
ማለት