የጉበት ጥብስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @mukecha1704
    @mukecha1704 2 ปีที่แล้ว +7

    Mellu, let me give you my testimony, you are way far beyond what most habesha can comprehend, your menus are not only delicious they are medicinal, nutritious and mostly keto friendly. If I had money I would have opened up a restaurant next to Hollywood with you. Liver is the most nutrient dense food. Most they don't know it, if you post rice pasta lasagna loooool they would have showered you with subscribe. Sad. Keep up a good work 💪. Best in ethiopian catering history.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ውድ እንባዬን ነው ያመጣሽው በጣም ነው እማመሰግነው ስለተረዳሽኝ በርትቼ እንድሰራ የሚያረገኝ ሁሌም አስተያየታችሁ ነው ብርታቴ ናችሁ ተባረኪልኝ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው ጉበት ባልወድም ስያዩት በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ እንደዚህ ሰርቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ እጂሽን ይባርከው በርቺ።

  • @berukferede3596
    @berukferede3596 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያደነኩሽ ጎበዝ ጥሩ ኣሰራር clean keep going

  • @toyibmuhammed1234
    @toyibmuhammed1234 ปีที่แล้ว

    Wow😍 በጣም ምርጥ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว +2

    ያስጎመጃል ጥሩ አሰራር ነው👏🏾👏🏾🙏

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ብለናል የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን በርች

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing good job sister 🙏

  • @ፋንፊልሞን
    @ፋንፊልሞን ปีที่แล้ว

    ኣንችን በቃላት መግለጽ ይከብዳል በስነምግባር ያደግሽ ነሽ በርቺልን ሙያ ከናንተ ምግብ ምትሰሩ ነው ምንማረው እናመሰግናለን ሜሊዬ😍😍

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu 6 หลายเดือนก่อน

    የኔባለሙያ ❤❤❤

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜልዬ እንዴት ነሽ አሪፍ ነው ለሚውድ ሰው እኔ ግን አሎድም በልቼም አላቅም አንቺቺን ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 ปีที่แล้ว +1

    MY top 10 jami yami ነው 😍😘

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ሚሊ ጉበት ከተጠበስ ጥቅሙ እንደሚሄድ ይህን እናቴ ከልጅነታችን ስትለን ስምቻለሁ ጣሙቆንጆ ይሆናል ጥርጥር የለኝም ለሁሉም እጆችሽ ይባረክልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው ሁሉም ነገር እሳትሳይነካው ጤናማ ነው አልሚዬ ጎመንም አሳም ቢሆን ጥሬውን ብትበዪ ነው ጤናማው ነገር ግን ደግሞ ሪስክም አለው። ለዛም ነው ጠብሰን ቀቅለን ነገሮችን የምንበላው እናትሽ ልክ ናቸው ግን ደግሞ ጥሬ ለማይፈልግ እንደ አማራጭ በዚህ መልኩ ስሩት በሚል ነው የሰራሁት

    • @almazderesse3287
      @almazderesse3287 2 ปีที่แล้ว

      አመስግናለሁ ሚሊ በርች የኔ እህት የምትስሪው ነገር በጣም ነው የሚያስደስተኝ ሳይበሉት አከታተፍሽ አቀራረብሽ organized ነው ስራሽ በርችልን ሚሊዬ

  • @ዜድአሊቲዩብ
    @ዜድአሊቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your sharing 💗

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሜልዬ በጣም ምርጥ አሰራር ብዙ ሰዉ ጉበት አይወድም በዚአይንት አሰራር ሁሉም ሰዉ ይወደዋል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 👌👌👍👍❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ 👏👏💕

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 ปีที่แล้ว

    yene konijo ijshi yibareki bexami konijo new ine bexami new miwodew gubeti 👍💯💯l Love you melly

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ትዙዬ ውዴ አመሰግናለው

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah new berchi melly

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እኛም ምራቃችንንእየዋጥን ነው የምናዩው
    በርቺ ሜሉዬ

  • @astereshete622
    @astereshete622 2 ปีที่แล้ว

    ያስጎመጃል

  • @salemawittekie6648
    @salemawittekie6648 2 ปีที่แล้ว

    Thank you,yene konjo 🦋🌞👍

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 2 ปีที่แล้ว

    Melu swedeshe balemoya sedateshe becha yebekal egeshe yebarek gulebeteshe yelemelem sistu weddddd ❤🌹💋🍬🔪🎂🍷🍾👏🤲👍🤝🙏🏼💯👈

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 2 ปีที่แล้ว +1

    It looks good. Thank you Melly as always so impressive! You are amazing. God bless you with more and more creative mind. God bless you and your family richly.

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 2 ปีที่แล้ว +1

    Looks yummy yummy 🤤

  • @kijanayele7067
    @kijanayele7067 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 2 ปีที่แล้ว

    የአራዳ ልጅ በጣም ነው የምትመችው።

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @yawubmaru2865
    @yawubmaru2865 2 ปีที่แล้ว

    ጉበት መብላት አልወድም ግን ያንቺን የሙያ ልክ ስለማውቅ ሰርቼ ለመብላት ጓጓሁ!አመሰግናለሁ ሜሉ🙏

  • @jemaneshhaile7010
    @jemaneshhaile7010 2 ปีที่แล้ว

    Awesome 👏🏽

  • @abrehammichael3507
    @abrehammichael3507 2 ปีที่แล้ว +5

    መጥበሱ አያቅተኝም ጉበቱን መግዛት ነዉ ያቃተኝ ገንዘብ ገንዘብ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ገንዘቡም ይመጣል በግዜው አብርሽ

  • @nardosestifanos658
    @nardosestifanos658 2 ปีที่แล้ว

    You are just simply the best 👌

  • @hamdinas8532
    @hamdinas8532 2 ปีที่แล้ว +1

    መሊዬ እጅሽ ይባረክ እሲቲ ሜሊዬ አሳ ካገኝሽ እንዴት እሾኩ አይኑ ምናምን ወጥቶ እንዴት እንደ ሚጠበስ አሳዪን በጣም ስለ ቸገረኝ ነዉ

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 2 ปีที่แล้ว

    Waaawo yene sweet🥰🥰😍😍

  • @seblesime4126
    @seblesime4126 2 ปีที่แล้ว

    Waw! very nice

  • @godlove2734
    @godlove2734 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @asease6767
    @asease6767 2 ปีที่แล้ว

    እንደምነሽ የኔ ባለሟያ ሜልዬ እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ ።

  • @hannu7898
    @hannu7898 2 ปีที่แล้ว

    Range yikebutal 🤦‍♀️ thank you for sharing

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ሀኒዬ ከአፈር ጋር ደባልቀው አንዳንዱ ወላ እሳት ሲነካው እጅ ላይ እንደማጣበቅ ይላል

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን እህት ከኛ ቤት ሁል ጊዜም በግ ና ፍየል ነው የሚታረድ ዱለት ጨጓሯ ጋ ስሪ እንጅ እቢ አሉኝ የበሬ ይሆናልደ ገዝቸ ሞክረው

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 2 ปีที่แล้ว

    Omg yen wed nyammi melly 🥰

  • @emebetn4413
    @emebetn4413 ปีที่แล้ว

    Batam gobze thank

  • @laelalsofficial2095
    @laelalsofficial2095 2 ปีที่แล้ว +1

    Yummmy moms

  • @Faith10110
    @Faith10110 2 ปีที่แล้ว

    This 👍🏼👌🏽 👏🏼 Suscribed.

  • @tijitiji1249
    @tijitiji1249 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemwedsh yene bale moya

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ክበሪልኝ የኔ ውድ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว

    ጉበት በጣም ተመጋቢ ነበርኩ ነገር ግን ጉበት ብዙ ነገር የሚያጣራ ስለሆነ እና ብዙ ቅባት ስላለው በተፈጥሮው መመገብ እምምም የህክምና ባለሙያ ማማከር ሳይሻል አይቀርም ባለሙያ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ስለ ብረት ድስት ሆነ ሸክላ ያልሽው ትክክል ነው የተላጠ መጥበሻ እና ብረት ድስት ቅብ ከሆነ ሶለቅ ለጤና አደገኛ ነው

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ የስስስስስ

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምራቄ ወጣ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 ปีที่แล้ว

    👏🏽👏🏽👏🏽😋 I will try and make this.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ግን ሁሌ እበላሽ አታስቀኚን🥰🥰🥰❤️

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 ปีที่แล้ว

    ሲያምር ደስ ይላል ጎበት ስወድ በርቺ ውዴ ቤቴ ጎራበይ አበረታቺኝ

  • @arayahailu8762
    @arayahailu8762 2 ปีที่แล้ว

    Meliye , I have a complaint , why is that any time I see you cooking i get hungry ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔንጃ.....ቅርብ ብትሆን እጋብዝህ ነበር

  • @banitube7029
    @banitube7029 2 ปีที่แล้ว +1

    Balemuya eko nesh yagebash tadlot

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 ปีที่แล้ว

    👍🏽👍🏽🙏🏽❤️🍀🍀🍀

  • @helenmo7431
    @helenmo7431 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ ሀበሻ እንኳን ጉበት ስጋም አይጠብስ ጭውቴው በጥሬው ነው በርች ግን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሄሉዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ

  • @mekdysisay8118
    @mekdysisay8118 2 ปีที่แล้ว

    Is that beff liver or lamb liver??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      የበሬ ነው ግን ባሁለቱን ባገኘኸው መጠቀም ትችላለህ

  • @semirardwan8787
    @semirardwan8787 2 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ ይገባሻል🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሰሚራ

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 2 ปีที่แล้ว

    ከአንቺ ባላውቅም ጉበት "በአከታተፉ " ጣእሙ ሙሉ ለሙሉ እኔደሚቀየር ታውቂያለሽ ወይ ።እረዘም እረዘም አድርገሽ በቀጫጭኑ ከትፈሽ ሞክሪው ቅመም ደግሞ ከሙን እና እርድ ጨምሪበትና ለውጡን እይው ።

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 2 ปีที่แล้ว

    😋😋😋

  • @Dimbi378
    @Dimbi378 2 ปีที่แล้ว

    Mesiratunis temarikugn
    Gubet keyet agegnalewu America lay
    Pleace pleace betam nbr miwedewu💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔ አሜሪካ አይደለም የምኖረው እህቴ የሚያውቁ ይነግሩሻል ብዬ አስባለው

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚ

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว

    ❤👍⭐👏

  • @elenihailemicael6368
    @elenihailemicael6368 2 ปีที่แล้ว

    Hi Melyyy

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊየ እውነት ባለሞያ ነሸ እማ ግን እንዳትወፊሪ እየቀመሰሸ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አይዞን የኔ ውድ አልወፍርም

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኈ5ሐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኈ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

    መጥበሻ ቅጠሉ ከለለ አይጥምም ዴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አይጥምም ማለት ሳይሆን የበለጠ እንዲጣፍጥ ነው የምንጨምርበት

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜልዬ እንዴት ነሽልኝ? ቤተሰብ ብትሆኝልኝ ደስ ይለኛል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይመስገን! ሰላም ነው?

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว

    ጉበት መብሰል ቡዙ ኣያሰፈልገውም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሰፊናስ በሁሉም መልኩ ይሰራል በጥሬው፣በለብለብ ወይም በውጪው አለም ግማሽ ጥብስ በምንለው፣ወይም በደንብ ተጠብሶ ስለዚህ ባለቤቱ ነው የሚፈልገውን የሚውስነው እንጂ ይሄኛው አይሆንም የሚባል ነገር የለም

  • @eyerusalemzeleke7770
    @eyerusalemzeleke7770 2 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ የጣልኩት ጉበት ቆጨኝ ታዉቂበታለሽ እህቴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አሁንም አይረፍድም የኔ ውድ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉበት አልወድም

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አሎድም ማማዬ ሜሉ ስሰራ ግን አስጎመጀኝ አሰራሯ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +7

      የእውነት እህቶቼ ሞክሩት የኔም ባለቤት አይወድም ነበር አሁን ግን በደንብ ይበላል።ብዙ ሰው ጉበትን የማይወደው ደም ደም የሚል ጠአም ስላለው ነው እንደዚህ በትንሹ ሲከተፍ በሁሉም መአዘን እሳት በደንብ ስለሚያገኘው እና ቅመምም በደንብ እያንዳንዱ ቁርጥራጭ ስለሚዳረስ ያ የምጠሉት ጠአም አይኖረውም በዛ ላይ የሽንኩርቱ እና የቃሪያው ጥሬ መሆን ቃናቸው እንዲገን ይረዳል እና የጉበቱን ጣእም ይቀይረዋል።ሌላው ደግሞ ጉበት ለስላሳ ስለሆነ ይዘቱን የማይወድ ሰው አለ እና በትንንሽ መከተፉ ያንንም ይታደጋል።ጉበት የምሸጥ አስመሰልኩት አይደል? ክክክክክ......ግን የምሬን ነው ሞክሩት ትወዱታላችሁ

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ግርም የሚለኝ ስፕስክራይብ ያደረጋችሁ ሰወች ሁሉ ለምን ላይክ አታደርጎም በሌላወች ዜጎች አርሽ ማርሽ እየሰሩ በሚለየን ነዉ ሰፕስክራይቸዉ ላይካቸዉ ይቺ ቆንጆ ደግሞ እጥን ምጥን ያለ ምግብ እያቀረበች ላይክ የለም እረ ተዉ ዉጦ ዝም አንሁን ሜላት የሁልግዜሽ አድናቂሽ ከሳኡዲ እጅሽን ክፍ አይካዉ የሚገርምሽ ነገር ebse ፕሮግራም ሳይ ትዝ ትይኛለሽ ሜሉ ብትወዳደር ቢላዋ ትወስዳለች እላለሁ በርቺ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mellyspicetv 🤣🤣🤣🤣 አሳቅሽኝ ሜሉዬ ጉበት የምሸጥ አስመሰልኩ አልሽ የኔ ቆንጆ እሺ ሜሉዬ እንሞክረዋለን የኔ ቅመም ያንቺን አሰራር ሳየውማ አስጎመጀኝ ሜሉዬ ተባረኪልኝ ስለምሰጭን ትምህርት አላህ ከክፉ ይጠብቅሽ እጆችሽ ይባረኩ

    • @rahelbekele5221
      @rahelbekele5221 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እህቴ ላይክ ያንሳታል እባካችሁ እናድርግ እኛን አይጎዳንም እጂሽን ይባርከው በርቺ አድናቂሽ ነኝ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ ማር እጅሽ ይባረክ ስወድሽ ካንቺ አይቼ ብዙ ባለሙያ ሁኛለሁ አመሰግናለሁ ፍትህ በሰውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችን እናት አባቶቻችን ለህፃናቶቻችን ፍትህ በሀገራችን ደማቸው ያለምንም ጥፋት ለሚሞቱት ኑፁሃን ቤተሰቦቻችን ወድ የኢትጲያ ልጆች ከሀገር ወጭም በሀገር ውስጥም ምትኖሩ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ኢትዮጲያዊነት መረዳዳት መከባባር መፈቃቃር መተሳሳብ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እርዱኝ ኢትዮጲያ ለዘላላም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹