ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
💔💔💔🥺🥺🥺በምን ቃል ላበርታሽ ቃል አጣው የእኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነሽ የአካል የልብ የእሊና የአስተሳሰብ ...ፈጣሪዬ ጉድለትሽን ይሙላው አይዞሽ ❤😊
የስው ልጅ ግን በህይውቱ ፈተና ይበዛበታል አይዛሽ እህቴ❤ዶ/ር አብይ ተባረክ❤
የሰው ልጅ በምድር ለይ ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ያግዝሽ
ፈዋሹ ይዳስስሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ የብቸኞች አምላክ ይድረስልሽ ቀሪ ዘመንሽ የፍስሃ ያድርግልሽ በፀሎት በርቺ ! እግዚአብሔር ይችላል !
ሁሉን እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ይለውጥልሽ!!
መድሃኒያለም ለሱ ሁሉም ቀላል ነው ቦችዬ ይሻልሻል አይዞሽ
Ayzosh egziabher ayleyesh richeye
እረ የሰዉልጂ አይታመም😢 አሏህ አፊሺን ይመልስልሺ
ብዙ ዶ/ር አብዮች ስላሉ ርእሱ ላይ ለምን የዶክተሩን ስም ከነ አባቱ ብትጽፉት መልካም ነው::
This guy is sooo blessed ❤
እግዚአብሄር ይማርሽ
ዶ/ር አብይ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የብዙ ህጻናትን የመኖር ተስፋቸውን የመለስክ ሀኪም ነህ ለዚችህም ልጅ ተስፋ እንደምትሠጣት ተስፋ አደርጋለሁ።
አይዞሽእግዛብሔርጨርሶይማርሽእግዛብብሔርድንቅነውስራው
እህቴ አስታወስኩሽ ከጊዜ በኋላ እንዲህ የሆንሽ አይዞሽ የድንግልማሪያም ልጅ ብርሐን አለው እንዴት ብዬ ላፅናናሽ ግን እግዚአብሔር ቀን አለው እሱ ብርታት ይሆንሽ ሰውን ማፅናናት ቀላል ነው ሽክሙን መሸከም ግን ከባድ ነው አይዞሽ የእናትሽ አምላክ አይተውሽም እርግጠኛ ነኝ እናትሽም ወደ አምላካ ስትሔድ አደራ የሰጠችሽ ለድንግልማሪያም ልጅ ነው የሚሆነው በርቺ በምን ቋንቋ ላፅናናሽ የአንቺን ተስፋ የሚያበራው እግዚአብሔር ነው እንጂ ዶ/ር አብይ አይደለም ሰው ሲጨንቀው የሚለው ነው ስለዚህ ከእሱ ይልቅ አገራችን ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያኖች አሉ አይዞሽ
እህቴ እግዚአብሔር ይማረሽ
አላህ ያሺረሽ የኔናት
የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤️❤️❤️
አብሺሪየኔማርአላህካቺጋራይሁንሙሉጤናሸንይመልሰለሸ❤❤
hearing aid አለኝ
ሪቾ ጀግና ሴት
እኅታለም እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ ቅባ ቅዱስ አስደርጊበት ሁሉም ለበጎ ነው የሚሆነው አይዞሽ😘 እኔ ደግሞ ዶክተር አቢይ ሲባል ሀገር መሪውና አማራሪው መስሎኝ ነበር😁
ዶክተሮቹ ግን ለሰርጀሪ መቸኮል ለዛውም ነርቭ አካባቢ።ኢንፊክሽን በደም ታይቶ የኢንፌክሽን መዳኒት በደም ሰር ይሰጣል።
Bnatachu yehnen dr agnagugn
ዶክተር አብይ ይሄ ነው ስም ተምሳስሎ ነው መልካም ሰው
ምን ጥራ ቢሉት ምን ጠራ አሁን ማን ይሙት አብይ አሐመድ ሰው ሁኖ መገናኘት ያስመኛል
@@eztg2758😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሄር ይማርሽ❤❤❤
Benateh senhen keyerew!!
የ20/30 ፕሮግራም አዘጋጅ ዶ/ር አብይ ለማግኘት ስልክ ቁጥሩንና የሚሰራበትን ቦታ አመላክችን።
ዶ/ር አብይን ለማግኘት ስልክ ቁጥሩን ልቀቁልን።
አላህያሽርሽእህቴ
የኔ እህት ስምኝ እማ ኣንድ ነገር ልበልሽ እባክሽ ህክምናው ምክሪው ጊታ በነሱ ኣልፎ ይፈውስሻል ነገር ግን እኛ ክርስትያኖች ምናመልከው እዮሱስ ክርስቶስ ታኣምራት ምያደርግ፡ከኣራት ቀን ኣላዛርን ከመቃብር ያነሳ፡ እውርን ያበራ፡ጎባጣን ያቀና ታኣምራቱ መጭርሻ የሌለው ንጉስ ነው ታድያ ያንቺ መፈወስ እንዴት ኣይቻልም ስለዚ እህቴ የጨነቀው እንካን ወደ ፈጣሪው ወደ ጦንቃይ ይሄዳል ሳኦል ብጭነቀው ጊዜ ወደ ጦንቃይ ሂደዋል ይለዋል መጽሃፍ ቀዱስ ኣንቺ ግን እዮሱ ፈዋሺው ኣዳኙ ተሶጦሻል ስለዚ እህቴ ቁጭ ብለሽ ኣስቢበት የምድርም የሰማይም ፈውስ ታገኝበታለሽ ደሞ ትመስክርያለሽ ፈውስ ከደጅሽ ላይ ነው ያለው ኣይዞሽ ተባረኪ ጊታ ይረዳሻል❤
She is orthodox. There is no Jesus cris?or it's different when she comes to dance 😅
☝️🤲☝️
ዶክተር አብይ ፊት ነሽ ።
ዶክተር አብይ እንደ እናትሽ ነው የሚቀብርሽ አድበሽ ተቀመጭ ይህን ጭራቅ ሰው በላ መሪ ሰው ብላችሁ 👽👽
Are Dr Abiye ye jemma miserawu newu
Dr abiy yalechwe ye kanget belay specialist Dr new
ጎበዝ አውቀኸዋል ኘፈንገርልኝ ይህን ማስተዋል ያጣ ግለሰብ@@burtelema5175
በስመ ሞክሼ መቀባጠር በህግ ያስቀጣል
ere Dr abiyi lebaw sayhon Dr hakimu nehu kkkkkkkkkkkkk
💔💔💔🥺🥺🥺በምን ቃል ላበርታሽ ቃል አጣው የእኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነሽ የአካል የልብ የእሊና የአስተሳሰብ ...ፈጣሪዬ ጉድለትሽን ይሙላው አይዞሽ ❤😊
የስው ልጅ ግን በህይውቱ ፈተና ይበዛበታል አይዛሽ እህቴ❤ዶ/ር አብይ ተባረክ❤
የሰው ልጅ በምድር ለይ ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ያግዝሽ
ፈዋሹ ይዳስስሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ የብቸኞች አምላክ ይድረስልሽ ቀሪ ዘመንሽ የፍስሃ ያድርግልሽ በፀሎት በርቺ ! እግዚአብሔር ይችላል !
ሁሉን እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ይለውጥልሽ!!
መድሃኒያለም ለሱ ሁሉም ቀላል ነው ቦችዬ ይሻልሻል አይዞሽ
Ayzosh egziabher ayleyesh richeye
እረ የሰዉልጂ አይታመም😢 አሏህ አፊሺን ይመልስልሺ
ብዙ ዶ/ር አብዮች ስላሉ ርእሱ ላይ ለምን የዶክተሩን ስም ከነ አባቱ ብትጽፉት መልካም ነው::
This guy is sooo blessed ❤
እግዚአብሄር ይማርሽ
ዶ/ር አብይ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የብዙ ህጻናትን የመኖር ተስፋቸውን የመለስክ ሀኪም ነህ ለዚችህም ልጅ ተስፋ እንደምትሠጣት ተስፋ አደርጋለሁ።
አይዞሽእግዛብሔርጨርሶይማርሽእግዛብብሔርድንቅነውስራው
እህቴ አስታወስኩሽ ከጊዜ በኋላ እንዲህ የሆንሽ አይዞሽ የድንግልማሪያም ልጅ ብርሐን አለው እንዴት ብዬ ላፅናናሽ ግን እግዚአብሔር ቀን አለው እሱ ብርታት ይሆንሽ ሰውን ማፅናናት ቀላል ነው ሽክሙን መሸከም ግን ከባድ ነው አይዞሽ የእናትሽ አምላክ አይተውሽም እርግጠኛ ነኝ እናትሽም ወደ አምላካ ስትሔድ አደራ የሰጠችሽ ለድንግልማሪያም ልጅ ነው የሚሆነው በርቺ በምን ቋንቋ ላፅናናሽ የአንቺን ተስፋ የሚያበራው እግዚአብሔር ነው እንጂ ዶ/ር አብይ አይደለም ሰው ሲጨንቀው የሚለው ነው ስለዚህ ከእሱ ይልቅ አገራችን ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያኖች አሉ አይዞሽ
እህቴ እግዚአብሔር ይማረሽ
አላህ ያሺረሽ የኔናት
የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤️❤️❤️
አብሺሪየኔማርአላህካቺጋራይሁንሙሉጤናሸንይመልሰለሸ❤❤
hearing aid አለኝ
ሪቾ ጀግና ሴት
እኅታለም እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ ቅባ ቅዱስ አስደርጊበት ሁሉም ለበጎ ነው የሚሆነው አይዞሽ😘
እኔ ደግሞ ዶክተር አቢይ ሲባል ሀገር መሪውና አማራሪው መስሎኝ ነበር😁
ዶክተሮቹ ግን ለሰርጀሪ መቸኮል ለዛውም ነርቭ አካባቢ።ኢንፊክሽን በደም ታይቶ የኢንፌክሽን መዳኒት በደም ሰር ይሰጣል።
Bnatachu yehnen dr agnagugn
ዶክተር አብይ ይሄ ነው ስም ተምሳስሎ ነው መልካም ሰው
ምን ጥራ ቢሉት ምን ጠራ አሁን ማን ይሙት አብይ አሐመድ ሰው ሁኖ መገናኘት ያስመኛል
@@eztg2758😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሄር ይማርሽ❤❤❤
Benateh senhen keyerew!!
የ20/30 ፕሮግራም አዘጋጅ ዶ/ር አብይ ለማግኘት ስልክ ቁጥሩንና የሚሰራበትን ቦታ አመላክችን።
ዶ/ር አብይን ለማግኘት ስልክ ቁጥሩን ልቀቁልን።
አላህያሽርሽእህቴ
የኔ እህት ስምኝ እማ ኣንድ ነገር ልበልሽ እባክሽ ህክምናው ምክሪው ጊታ በነሱ ኣልፎ ይፈውስሻል ነገር ግን እኛ ክርስትያኖች ምናመልከው እዮሱስ ክርስቶስ ታኣምራት ምያደርግ፡ከኣራት ቀን ኣላዛርን ከመቃብር ያነሳ፡ እውርን ያበራ፡ጎባጣን ያቀና ታኣምራቱ መጭርሻ የሌለው ንጉስ ነው ታድያ ያንቺ መፈወስ እንዴት ኣይቻልም ስለዚ እህቴ የጨነቀው እንካን ወደ ፈጣሪው ወደ ጦንቃይ ይሄዳል ሳኦል ብጭነቀው ጊዜ ወደ ጦንቃይ ሂደዋል ይለዋል መጽሃፍ ቀዱስ ኣንቺ ግን እዮሱ ፈዋሺው ኣዳኙ ተሶጦሻል
ስለዚ እህቴ ቁጭ ብለሽ ኣስቢበት የምድርም የሰማይም ፈውስ ታገኝበታለሽ ደሞ ትመስክርያለሽ ፈውስ ከደጅሽ ላይ ነው ያለው ኣይዞሽ ተባረኪ ጊታ ይረዳሻል❤