ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔም እንዳንቺ 3መንታዎች ነው የወለድኩት 2ወንድ 1ሴት አድርጎ ጤነኛ ልጆችን ፈጣሪዬ አሳቅፎኛል ብዙ ድካም አሳልፌ አሁን 2አመት ከ4ወር ሆነውልኛል ስለ ሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛ አድርገውኛል
እግዚአብሔር ያሳድግልሺ በርከትሺ ይድርሰኝ መንታ ልጅ በጣም ነው የምወደው❤❤
ታድላቹ እንደው ማሻአላህ
Enem 2 menta alugn 2 amet ke 2 wer nachew ahun tibekachew kebad new ke sira wedebet eskimeles betam asibalehu
ታድለሽ እመቤቴ ለኔም መንታ ታሳቅፈኝ። ሁለት ሴቶች አሉኝ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔም መንታ ነው ተብያለው አላህ በሰላም ያሳቅፈኝ ያረብ
አላህ በሠላም ይገላግልሽ
@allahamdulilah-j2x aminnn yareb
ማሻአላህ አላህ በሰላም ወልደሽ እምታቅፊ አላህ ያድርግሽ ለእኔም አላህ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጊልኝ
ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤
በሰላምአላህበሰላምይፈርጅሽ
ታድለሽ የፈጣሪ ውድ ስጦታ ፈጣሪ ያሳድግላቹ🙏🙏🙏 እኔም ፈጣሪ መንታ እንድሰጠኝ ሙኜቴ ነው🙏🙏🙏❤
ከቃልሽ የማይለየው አብዝተሽ የምታመሠግኝው እግዚኣብሔር ትናንት የነበረውን ሁሉ በሠላም በደስታ አሳልፎ በዓይን ሞልቶ ለማየት የማያሳሱትን ልጆችሽን እግዚኣብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግልሽ ከአነጋገርሽ ለመረዳት እንደሞከርኩት በጣም ጠንካራ በኃይማኖትሽ የፀናሽ ነሽና ያዝልቅልሽ በአጠገቧ ሆናችሁ ስታግዟት የነበራችሁ ሁሉ እግዚኣብሔር ይስጣችሁ
የኔ ጀግኒት እንኳን እናትሽ ኖረችልሽ ❤️እናት ሁሌም ሁሉቻይናት😍አንቺም እድለኛነሽ እግዚአብሔር በጥበብ በመጎስ ያሳድግልሽ🙏
ታድለሽ በስመዓም በጣም ደስ ነው የሚለው እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሽ ነው ይሄንን የመሰለ በረከት የሰጠሽ ትችያለሽ ብሎ ነው እምነቱን የጣለብሽ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ እኛ ድርጎ ያሳድግልሽ የኔ እናት
እናትሽ ስላለችልሽ ፈጣሪን አመስጊኝ የኔ ውድ ሁሉ ከእናት ጋር ቀላል ነው የኛን ጫና ለሚያቀሉልን እናቶቻችን እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏
እንኳን ሦስት ልጅ አንድ ልጅ አርግዛ መዉለድ ለሴት ልጅ ምን ያህል ፈተና እና ምቾቷን ሁሉ አጥታ እጅግ በጣም ከባድ ወራቶችን እንደምታሳልፍ ሁለንተናዋ እንደሚለዋወጥ ወንዶችም ብንሆን በበኩሌ አሳምሮ ይገባናል ብዬ አስባለሁ የእህታችን ደግሞ ይለያል የሶስት ልጆች እርግዝና አቤት ሴትነት ግን ምንኛ ከባድ ኃላፊነት ነዉ !!! እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር በሦስት ልጆች ባረከሽ ባርኮ ቀድሶ በጥበብ በሞገስ በጸጋዉ ያሳድግልሽእግዚአብሔር አምላክ የእህቶቻችንን ማህፀን በመልካም ፍሬ ይባርክልን
ፈጣሪ ለኔም ይስጠኝ መንታ ልጅ
Amen Bettieye
የኔ መንታዎችን በ5ወሩ ነበር ያወኩት አላሳኘም ብዬ በ5ወር ግዴታዬ ነበር በ 8ወር ከግማሽ ተወለዱልኘ ቆነጆዎች ወንድና ሴት ፈጣሪን ስለዚህ ስጦታ አመስገኜ አልጠግብም አሁንም ፈጣሪ ይመስገን10000000000000ጊዜ🙏🙏🙏
መሻአላህ. አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን
@@Suleiman1787 አሜን አሜን አሜን አሜን ሺ ጊዜ እህቴዋ የሁላችንንም ልጆች ፈጣሪ ያሳድግልን
ውይ ታድለሽ አላህ በፀጋው አንበሸበሸሽ በበረከቱ አትረፈረፈሽይደጉልሽ🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነሽ የሚበጀውን ሰጠሽ
ይሄንን እግዚአብሔር እንዴት ነው ምተመሰግኝው ❤ዋው እግዞ የፈጣር ስጦታ❤
የደስታ እንባ የታደልሽ ነሽ የእግዚአብሔር እጅ የሱ በበረከት ሁሊሌ ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይ ጉድ አጠቃላይ ያወራሽው ሁሉ እኔ ያሳለፍኩት ታሪክ ነው አይዞሽ በርቺ።
እናትነት በቃል የማይገለፅ ነገር ነው የሆነ ነገር አለው ለልወለዱትም አላህ ይስጣቸው ያንቺም አላህ ያሳድግልሽ🎉🎉
እግዚአብሔር አድሎሻል እውነት ደስ ይላል እኔ መንታ በጣም ነው ምወደው
እግዛአብሔር ለኛም ለስደተኛች ከስደት መልስ መንታ መንታውን ይስጠን ።ፈጣሪ ያሳድግልሺ።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
እናትሽን በጣም ማመስገን ነበረብሽ በበለጠ❤
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አዋቂ ነዉ ይሄን ስሜት እኔም ያለፍኩበት ነዉ ያ ጊዜ ተትዝ ሲለኝ አሁን ድረስ ያስለቅሰኛል ግን አለፈ እንኳንም አደጉልሽ ተመስገን 🙏
መታደልሽ እግዝአብሔር ያሳድግልሽ
ወይ ፈጣሪ ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ታድለሽ እግዚአብሔር መርጦሽ ነዉ ታድለሻል
እግዚአቤሔር ትክክል ነዉ በሰራዉ ጌታ በሞገሰ ያሳደገለሸ !!! ❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ይደቃል ❤️❤️እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲
በረከትሽ ይደርብኝ መንታ በጣም እመኛለው ጤነኛ ልጅ እግዚአብሔር ይስጠን❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ በጣም ደስ ይላል በውቀት በጥበብ በሞገስ በጤና በፀጋ ይደጉ 🙏🏽
እግዚአብሔር ለኛም ልክ እንዳቺ በማንታዎች ይባርከን እግዚአብሔር ምን ይሳናዋል
እመቤቴ እኔንም በመንታ ወንዶች ታስበኝ አሜን። ሁለት ሴቶች አሉኝ። እግዛብሄር ብርክ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም።❤❤❤❤❤
ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
እ/ር ይመስገን እሱ መልካም ነው!!!!!
እግዚአብሔር ያሳድግል እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን
እመብርሃን ታሳድግልሽ 🙏 እመቤቴ የልቤን መሻት እንደምትሰጠኝ አምናለው እኔም ምኞቴ ነው መንታ ልጆች መውለድ🙏
እንኳን ሶስት ሁለቱ ከባድ ነው ደስተኛ ነኝ ግን ሁለቱም ሲያለቅሱ ማንን ላንሳ በጣም ያሳዝናል አሁን ሁለተኛ ወራቸው ነው እኔ ፈልጌ ዱዓ አድርጌ ነው አላህ የሰጠኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ሲያለቅሱ ያሳዝናሉ አላህ ቸር ነው ለኔም ሁለት ሰጥቶኛል3 ነበር እምመኘው የተሻለውን እሚያውቀው አላህ ባደረገልኝ ደስተኛ ነኝ
@@firdwos አላህ ያሳድግልሽ. እኔም በቅርብ ነው ያገባሁት እና መንታ ነው. አላህ በሰላም ያሰቅፍሽ በይኝ. ደሞ በጣም ነው የምወደው
አላህ በሰላም ይጋላግልሽ ❤@@HayatbintkedirHayujafi
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 💞
ጀግና ነሽ ማሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤
ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፈጣሪዬ ለኔም በመንታ ጎብኝኝ❤❤
ከክፍነግረ፡ይጠብቅልሽእግዛህብሕረ፡መታድለያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤በስድትላለንውም፡የደስታቀን፡ይማጣልንአሜንአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እስያ እልልልልል እንኳን ጌታ በድንቅ በረከት ባረከሽ እሰይ እግዚአብሔር ይሸፍንህሽ እናንተም ምታሳድጓቸው ያርጋችሁ እኔም የመንቶች እናት ነኝ የእግዚአብሔርን መራራት፣ ረድኤት ጥበቃ ተቆጥሮ የማያልቅ ደግነቱን ያይሁበት ምስጋና ይብዛለት።ማንም ማይሰጠውን ሳይሰስት የሰጠሽ ጌታ በተትረፈረፈ በረከት ልጎበኝሽ እንደሆነ አመላካች ነው አሜን አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽም ፈጣሪ በጥበብና በሞጎስ ያሳድጋቸው ❤❤❤
አላህ ከአይን ያውጣሽ በጤና ይደጉልሽ ለኛም ይድረሰን ምኞቴ ነው❤
አሜን ይሁንልሽ
እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግልሽ🙏🏾❤️
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ እጅ ሰፊ ነው እህት የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ይህ ነው በቃ ምን አለፍሸ እግዚአብሔር ባሪኮሸል የእናትሸ ምርቃት የአባትሸ ምርቃት ነው ባልሸ ደግሞ እንዴ እኔ መላጣ ነው ልጆችን እግዚአብሔር ከለላ ሆኖ ያሰድግልሸ🎉🎉
አልሀምዱሊላህ ጥራት ይገባው ሁሉን ቻይ የሆነው አላህየ እንኳን ደስ ያለሽ
ማሻ አለህ አለህ የሰድግልሽ ከአይን ይጠብቅልሽ ❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መታ ድል እኮነወ እኔምመታ እውዳደዉ ፍጣረ ክውሰድውትመልሰ ይትባረክ ትዳረሰቶ መታልጀ ያድልሸበሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይነስገን ደስ ይላል
እንኳን ደስ አለሽ ይደጉልሽ።
እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በውቀት በጥበብ እግዚአብሔር በመፍራት ያሳድጋቸው ።
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ለኔም መታ መታ በሰጠኝ
አላህ ይስጥሽ የኔም ምኞት ነው አላህ ምኞታችንን ያሳካልን
ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏 ፈጣሪ ምን የሳነዋል እኔም ሙኘቴ ነው
@@ter2065 አላህ ይስጥሽ እኔም ሳላገባ በፌት ምኞቴ ነበር እና አሁን መንታ እርጉዝ ነኝ አላህ ምንም አይሳነውም አላህ ይወፍቅሽ ለኔም አላህ በሰላም ያሳቅፈኝ
@@zeharahassen7810 አሚን የኔ ዉድ እህት ባደየኮ መክበር ነዉ መታ ማለት ማሻአላህ
ጌታ የለመኑትን አይነሳም ለምኑ ይሰጣቹሀል ይላል ቃሉ እንኳን ጌታ እረዳሽ@@HayatbintkedirHayujafi
እግዝአብሄር ይመስገን ❤️❤️❤️
እንዴት ቤወድሽ ነው ፈጣሪ
Berketachu yederben wow❤🎉
ታድለሽ ለልጄ ይስጥልኝ መንታ መንታ🎉🎉
ታድለሽ እኔም ከስደት መልስ መንታ ልጅ መውለድ ነው ምኞቴ አላህ ያሳድግልሽ
ማሻአላህ፣አላህ ያሳድግልሽ❤
ጀግኒት❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያሳደግ እልሽ አኔ ምኞቴ ነወ ያረብ ከርሞ እህን ጊዜ ንያየነው አላህ በሰላም ሀገሬ ያስገባኝ
እረ ለኔም ሁለት ሴት አንድ ወንድ መንታ ይስጠኝ እመቤቴ ትለመነኝ
አሜን
በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ለመትዮቺ እናት የሆነ ጡሩነገር ብከፈቱላቸው ምንንኛ ደስባለን እኔም መንታነኝ ወላሂ እና ተባብረን ለናቶቻቺን ማስደሰቺያ እኔ ቃል አጣሁላት ለናቴ በምን ላስደስታት እረግጥ ያሳጣሆቸው የለም ግን በጣም እድትደሰትልኝ እፈልጋለሁ ብቻየን አልቺልም አላህ ቢያረገውን ተባ ብረን የሆነ ነገረ ብከፈትላቸው እኔ አሁን አራስነኝ ግን አንድ ናትግን በጣም ከባድነው በሰውአገር ብቻየን ነው ያለሁት ከባሌጋር ተለያ ይተናል አራስነት ከባድ ነው ያውም መንታ አይዞሺ ልጆቺሺ ይክሱሻል ባይንሺ ስታያቸው አሁን ያህመ ምአይኖረም አብሺሪ
Wowማሻ አላህ አደ ግልግል አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
Big respect to her Mom!!! She is blessed having all family to the surrounding.
❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ማሻ አላህ
የኔ እህት እዉነት እኔን እራሱ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ካንች ጎን የሚግዙሽን ቤተሰቡሽን እግዚአብሔር ይባርካቸዉ እኔም መንታወች ነዉ ያረገዝኩኝ በጸሎት አስቡኝ ጤነኛ ልጆች እንድታቀፍ
ayzosh yene enat Emabeta besalam temtash 🙏🙏🙏
ወይኔ ታድለሽ በጣም እድለኛ ነሽ እኔም ወንድና ሴት ሁለት መንታ ወልጃለሁኝ አሁን 9 አመታቸዉ ነዉ
የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገንበጥበብ ያሳድግልሽ
Marshall Marshall beautiful Allha yasdegelesh lenme dua argulegn
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾 ክብርቲ ሓፍተይ ኣነ ኣደ ማናቱ ኣወዳት እየ ኣብ ስደት እየ ዝነብር ደቀይ ማናቱ ኮይኖም ደቂ 8ወርሕን 2ሰሙን እዮን ዘሕለፍክዎ ኩሉ ሓደ ብሓደ ኣይርስዑን እየ እግዚኣብሄር ብስርሑ ኣይጋገን እዩ ኣነ ኮቪድ ግዜ ማኒም ረዳኢ ዘይብለይ ትርፎ በዓል ቤተይን ብዓቢኡ ከኣ ኪዳነምህረት ትሕግዘኒ ኔራ ብመንፈስ ንስኺ ዕድለኛ ኢኺ ሓግተይ ኣደኺ ወላዲትኪ ቤተብ ኣብ ጎንኺ ብዓቢኡ ከኣ ኣብ ሃገርኪ ኢኺ ቡነት ኣነ ይርዳኪ እየ ጽቡቅ ጌረ ንምንታይ ዝሓለፍክዮ ሓሊፈዮ እየ እግዚኣብሄር ይመስገን ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ሓቁፋ ደጊፋ ተዕብየልኪ እግዚኣብሄር ምሩጻት ህያብ እዮም ሓንቲ ኣይኮኑንን እዮም ኣጆኺ ሓሊፍኪዮ ኢኺ መሪር ግዜ ደቀይ ብናቶም ስትንፋስ እዮም ሓሊፎሞ ብዘይ ኦክስጅን እግዚኣብሄር ተኣምሩ ከርእየኒ ስለ ዝደለየ እዩ መስለኒ ኣየስተንፍሱን እዮም ኢሎም እዮብ ብc-section ኣውሊዶምኒ ግን ንሶም ዝብልዎ ዘይኮነስ እግዚኣብሄር ዝሰርሖ ተኣሚር እዩ ብርቱዕ ኣጆኺ ሓሊፍክዮ ኢኺ ነሪር ግዜ ሓሊፋትልኪ እያ ቀሪብኪ ኢኺ ❤❤❤❤❤❤የዕብየልኪ መድሃኒኣለም ሓፍተይ i feel you i was in your shoose 😢😢
Enkon Egziyabher redshe
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
ጌታ ይመስገን እድለኛ ነሽ በፀጋ በጤና ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤ ቪዲዮ ምነው እንደዚህ እንዳይታይ ነው ያጠበባችሁት😂
Egzabeher yasadgelsh. ❤❤❤
እነሆ፤ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤የማሕፀንም ፍሬ ከቸርነቱ የሚገኝ ነው።4 በወጣትነት የተገኙ ወንዶች ልጆች፣በጦረኛ እጅ እንዳሉ ፍላጾች ናቸው።
እግዛብሄር የፈቀደውን አደረገ ለፍሬ ይብቁ
የኔማር
Fetari bemoges yasadegeleshe❤
Er bereketachu yederben ffff❤🎉🎉🎉
አሜን እኔም እፈልጋለው
ማሻአላህ❤ታደለሸ❤በድ❤ግዜ❤መታለኔም❤አላህ❤በሰጠኝ❤
እዴት ብትመረቂ ምን ኛ መታደል ነዉ
MashaAllah MashaAllah MashaAllah Allah birik yadrigachew. Ameen!
እግዚአብሔር ይችላል እኔንም ጎብኘኝ አምላኬ❤❤
ኡፈይ ብሞትሰ አይ እናት ❤❤❤ታድለሽ
ማሻአሏህ የአሏህ ስጦታ ነው ታድለሽ
Wow jegna yenatshn edmina tena yistat allah yitebkachew allah yasadgachew
ማሻኣላሕ ተባረክ ኧላሕ ይባርክልሽ እኔ 6 ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ከስደት መልሥ ባንዴ እንሻኣላሕ
የኔ ቆንጆ ታድልሽ
እግዚሀብሄር ያሳዱግልሽ
አንቺ አሁንም እንዲሁ 3 ሴቶች ይስጥሽ እንደ አንቺ ቆንጆ መታደል ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ
Egzyabher yasadglshe ❤
Adlegna nesh tebarkeshal yasadglsh
wy mn yahl egziabher biwedshi new❤❤❤❤❤
በእመቤቴ የተባርከሺ ❤❤❤🥀🌹🌹🥀
ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ ማሻአላህበሉላት
Mashallha tebarkallha allha yasdeglachu
Esayi geta yasadigilishe jagina neshi ahunime manita seti lijochi yisitishi tabaraki ewadishalo yeene mari
YOU are wanderfull ❤❤❤❤❤❤
Geta ede hana enanem beyasebegne beljoche yebarekeshe belugne ❤❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ 3መንታዎች ነው የወለድኩት 2ወንድ 1ሴት አድርጎ ጤነኛ ልጆችን ፈጣሪዬ አሳቅፎኛል ብዙ ድካም አሳልፌ አሁን 2አመት ከ4ወር ሆነውልኛል ስለ ሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛ አድርገውኛል
እግዚአብሔር ያሳድግልሺ በርከትሺ ይድርሰኝ መንታ ልጅ በጣም ነው የምወደው❤❤
ታድላቹ እንደው ማሻአላህ
Enem 2 menta alugn 2 amet ke 2 wer nachew ahun tibekachew kebad new ke sira wedebet eskimeles betam asibalehu
ታድለሽ እመቤቴ ለኔም መንታ ታሳቅፈኝ። ሁለት ሴቶች አሉኝ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔም መንታ ነው ተብያለው አላህ በሰላም ያሳቅፈኝ ያረብ
አላህ በሠላም ይገላግልሽ
@allahamdulilah-j2x aminnn yareb
ማሻአላህ አላህ በሰላም ወልደሽ እምታቅፊ አላህ ያድርግሽ ለእኔም አላህ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጊልኝ
ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤
በሰላምአላህበሰላምይፈርጅሽ
ታድለሽ የፈጣሪ ውድ ስጦታ ፈጣሪ ያሳድግላቹ🙏🙏🙏 እኔም ፈጣሪ መንታ እንድሰጠኝ ሙኜቴ ነው🙏🙏🙏❤
ከቃልሽ የማይለየው አብዝተሽ የምታመሠግኝው እግዚኣብሔር ትናንት የነበረውን ሁሉ በሠላም በደስታ አሳልፎ በዓይን ሞልቶ ለማየት የማያሳሱትን ልጆችሽን እግዚኣብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግልሽ ከአነጋገርሽ ለመረዳት እንደሞከርኩት በጣም ጠንካራ በኃይማኖትሽ የፀናሽ ነሽና ያዝልቅልሽ በአጠገቧ ሆናችሁ ስታግዟት የነበራችሁ ሁሉ እግዚኣብሔር ይስጣችሁ
የኔ ጀግኒት እንኳን እናትሽ ኖረችልሽ ❤️እናት ሁሌም ሁሉቻይናት😍አንቺም እድለኛነሽ እግዚአብሔር በጥበብ በመጎስ ያሳድግልሽ🙏
ታድለሽ በስመዓም በጣም ደስ ነው የሚለው እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሽ ነው ይሄንን የመሰለ በረከት የሰጠሽ ትችያለሽ ብሎ ነው እምነቱን የጣለብሽ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ እኛ ድርጎ ያሳድግልሽ የኔ እናት
እናትሽ ስላለችልሽ ፈጣሪን አመስጊኝ የኔ ውድ ሁሉ ከእናት ጋር ቀላል ነው የኛን ጫና ለሚያቀሉልን እናቶቻችን እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏
እንኳን ሦስት ልጅ አንድ ልጅ አርግዛ መዉለድ ለሴት ልጅ ምን ያህል ፈተና እና ምቾቷን ሁሉ አጥታ እጅግ በጣም ከባድ ወራቶችን እንደምታሳልፍ ሁለንተናዋ እንደሚለዋወጥ ወንዶችም ብንሆን በበኩሌ አሳምሮ ይገባናል ብዬ አስባለሁ የእህታችን ደግሞ ይለያል የሶስት ልጆች እርግዝና አቤት ሴትነት ግን ምንኛ ከባድ ኃላፊነት ነዉ !!! እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር በሦስት ልጆች ባረከሽ ባርኮ ቀድሶ በጥበብ በሞገስ በጸጋዉ ያሳድግልሽ
እግዚአብሔር አምላክ የእህቶቻችንን ማህፀን በመልካም ፍሬ ይባርክልን
ፈጣሪ ለኔም ይስጠኝ መንታ ልጅ
Amen Bettieye
የኔ መንታዎችን በ5ወሩ ነበር ያወኩት አላሳኘም ብዬ በ5ወር ግዴታዬ ነበር በ 8ወር ከግማሽ ተወለዱልኘ ቆነጆዎች ወንድና ሴት ፈጣሪን ስለዚህ ስጦታ አመስገኜ አልጠግብም አሁንም ፈጣሪ ይመስገን10000000000000ጊዜ🙏🙏🙏
መሻአላህ. አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን
@@Suleiman1787 አሜን አሜን አሜን አሜን ሺ ጊዜ እህቴዋ የሁላችንንም ልጆች ፈጣሪ ያሳድግልን
ውይ ታድለሽ አላህ በፀጋው አንበሸበሸሽ በበረከቱ አትረፈረፈሽ
ይደጉልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነሽ የሚበጀውን ሰጠሽ
ይሄንን እግዚአብሔር እንዴት ነው ምተመሰግኝው ❤ዋው እግዞ የፈጣር ስጦታ❤
የደስታ እንባ የታደልሽ ነሽ የእግዚአብሔር እጅ የሱ በበረከት ሁሊሌ ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይ ጉድ አጠቃላይ ያወራሽው ሁሉ እኔ ያሳለፍኩት ታሪክ ነው አይዞሽ በርቺ።
እናትነት በቃል የማይገለፅ ነገር ነው የሆነ ነገር አለው ለልወለዱትም አላህ ይስጣቸው ያንቺም አላህ ያሳድግልሽ🎉🎉
እግዚአብሔር አድሎሻል እውነት ደስ ይላል እኔ መንታ በጣም ነው ምወደው
እግዛአብሔር ለኛም ለስደተኛች ከስደት መልስ መንታ መንታውን ይስጠን ።ፈጣሪ ያሳድግልሺ።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
እናትሽን በጣም ማመስገን ነበረብሽ በበለጠ❤
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አዋቂ ነዉ ይሄን ስሜት እኔም ያለፍኩበት ነዉ ያ ጊዜ ተትዝ ሲለኝ አሁን ድረስ ያስለቅሰኛል ግን አለፈ እንኳንም አደጉልሽ ተመስገን 🙏
መታደልሽ እግዝአብሔር ያሳድግልሽ
ወይ ፈጣሪ ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ታድለሽ እግዚአብሔር መርጦሽ ነዉ ታድለሻል
እግዚአቤሔር ትክክል ነዉ በሰራዉ ጌታ በሞገሰ ያሳደገለሸ !!! ❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ይደቃል ❤️❤️እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲
በረከትሽ ይደርብኝ መንታ በጣም እመኛለው ጤነኛ ልጅ እግዚአብሔር ይስጠን❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ በጣም ደስ ይላል በውቀት በጥበብ በሞገስ በጤና በፀጋ ይደጉ 🙏🏽
እግዚአብሔር ለኛም ልክ እንዳቺ በማንታዎች ይባርከን እግዚአብሔር ምን ይሳናዋል
እመቤቴ እኔንም በመንታ ወንዶች ታስበኝ አሜን። ሁለት ሴቶች አሉኝ። እግዛብሄር ብርክ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም።❤❤❤❤❤
ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
❤❤❤❤
እ/ር ይመስገን እሱ መልካም ነው!!!!!
እግዚአብሔር ያሳድግል እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን
እመብርሃን ታሳድግልሽ 🙏 እመቤቴ የልቤን መሻት እንደምትሰጠኝ አምናለው እኔም ምኞቴ ነው መንታ ልጆች መውለድ🙏
እንኳን ሶስት ሁለቱ ከባድ ነው ደስተኛ ነኝ ግን ሁለቱም ሲያለቅሱ ማንን ላንሳ በጣም ያሳዝናል አሁን ሁለተኛ ወራቸው ነው እኔ ፈልጌ ዱዓ አድርጌ ነው አላህ የሰጠኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ሲያለቅሱ ያሳዝናሉ አላህ ቸር ነው ለኔም ሁለት ሰጥቶኛል3 ነበር እምመኘው የተሻለውን እሚያውቀው አላህ ባደረገልኝ ደስተኛ ነኝ
@@firdwos አላህ ያሳድግልሽ. እኔም በቅርብ ነው ያገባሁት እና መንታ ነው. አላህ በሰላም ያሰቅፍሽ በይኝ. ደሞ በጣም ነው የምወደው
አላህ በሰላም ይጋላግልሽ ❤@@HayatbintkedirHayujafi
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 💞
ጀግና ነሽ ማሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤
ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፈጣሪዬ ለኔም በመንታ ጎብኝኝ❤❤
ከክፍነግረ፡ይጠብቅልሽእግዛህብሕረ፡መታድለያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤በስድትላለንውም፡የደስታቀን፡ይማጣልንአሜንአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እስያ እልልልልል እንኳን ጌታ በድንቅ በረከት ባረከሽ እሰይ እግዚአብሔር ይሸፍንህሽ እናንተም ምታሳድጓቸው ያርጋችሁ እኔም የመንቶች እናት ነኝ የእግዚአብሔርን መራራት፣ ረድኤት ጥበቃ ተቆጥሮ የማያልቅ ደግነቱን ያይሁበት ምስጋና ይብዛለት።ማንም ማይሰጠውን ሳይሰስት የሰጠሽ ጌታ በተትረፈረፈ በረከት ልጎበኝሽ እንደሆነ አመላካች ነው አሜን አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽም ፈጣሪ በጥበብና በሞጎስ ያሳድጋቸው ❤❤❤
አላህ ከአይን ያውጣሽ በጤና ይደጉልሽ ለኛም ይድረሰን ምኞቴ ነው❤
አሜን ይሁንልሽ
እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግልሽ🙏🏾❤️
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ እጅ ሰፊ ነው እህት የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ይህ ነው በቃ ምን አለፍሸ እግዚአብሔር ባሪኮሸል የእናትሸ ምርቃት የአባትሸ ምርቃት ነው ባልሸ ደግሞ እንዴ እኔ መላጣ ነው ልጆችን እግዚአብሔር ከለላ ሆኖ ያሰድግልሸ🎉🎉
አልሀምዱሊላህ ጥራት ይገባው ሁሉን ቻይ የሆነው አላህየ እንኳን ደስ ያለሽ
ማሻ አለህ አለህ የሰድግልሽ ከአይን ይጠብቅልሽ ❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መታ ድል እኮነወ እኔምመታ እውዳደዉ ፍጣረ ክውሰድውትመልሰ ይትባረክ ትዳረሰቶ መታልጀ ያድልሸበሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይነስገን ደስ ይላል
እንኳን ደስ አለሽ ይደጉልሽ።
እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በውቀት በጥበብ እግዚአብሔር በመፍራት ያሳድጋቸው ።
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ለኔም መታ መታ በሰጠኝ
አላህ ይስጥሽ የኔም ምኞት ነው አላህ ምኞታችንን ያሳካልን
ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏 ፈጣሪ ምን የሳነዋል እኔም ሙኘቴ ነው
@@ter2065 አላህ ይስጥሽ እኔም ሳላገባ በፌት ምኞቴ ነበር እና አሁን መንታ እርጉዝ ነኝ አላህ ምንም አይሳነውም አላህ ይወፍቅ
ሽ ለኔም አላህ በሰላም ያሳቅ
ፈኝ
@@zeharahassen7810 አሚን የኔ ዉድ እህት ባደየኮ መክበር ነዉ መታ ማለት ማሻአላህ
ጌታ የለመኑትን አይነሳም ለምኑ ይሰጣቹሀል ይላል ቃሉ እንኳን ጌታ እረዳሽ@@HayatbintkedirHayujafi
እግዝአብሄር ይመስገን ❤️❤️❤️
እንዴት ቤወድሽ ነው ፈጣሪ
Berketachu yederben wow❤🎉
ታድለሽ ለልጄ ይስጥልኝ መንታ መንታ🎉🎉
ታድለሽ እኔም ከስደት መልስ መንታ ልጅ መውለድ ነው ምኞቴ አላህ ያሳድግልሽ
ማሻአላህ፣አላህ ያሳድግልሽ❤
ጀግኒት❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያሳደግ እልሽ አኔ ምኞቴ ነወ ያረብ ከርሞ እህን ጊዜ ንያየነው አላህ በሰላም ሀገሬ ያስገባኝ
እረ ለኔም ሁለት ሴት አንድ ወንድ መንታ ይስጠኝ እመቤቴ ትለመነኝ
አሜን
በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ለመትዮቺ እናት የሆነ ጡሩነገር ብከፈቱላቸው ምንንኛ ደስባለን እኔም መንታነኝ ወላሂ እና ተባብረን ለናቶቻቺን ማስደሰቺያ እኔ ቃል አጣሁላት ለናቴ በምን ላስደስታት እረግጥ ያሳጣሆቸው የለም ግን በጣም እድትደሰትልኝ እፈልጋለሁ ብቻየን አልቺልም አላህ ቢያረገውን ተባ ብረን የሆነ ነገረ ብከፈትላቸው እኔ አሁን አራስነኝ ግን አንድ ናትግን በጣም ከባድነው በሰውአገር ብቻየን ነው ያለሁት ከባሌጋር ተለያ ይተናል አራስነት ከባድ ነው ያውም መንታ አይዞሺ ልጆቺሺ ይክሱሻል ባይንሺ ስታያቸው አሁን ያህመ ምአይኖረም አብሺሪ
Wowማሻ አላህ አደ ግልግል አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
Big respect to her Mom!!! She is blessed having all family to the surrounding.
❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ማሻ አላህ
የኔ እህት እዉነት እኔን እራሱ አስለቀሽኝ
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
ካንች ጎን የሚግዙሽን ቤተሰቡሽን እግዚአብሔር ይባርካቸዉ እኔም መንታወች ነዉ ያረገዝኩኝ በጸሎት አስቡኝ ጤነኛ ልጆች እንድታቀፍ
ayzosh yene enat Emabeta besalam temtash 🙏🙏🙏
ወይኔ ታድለሽ በጣም እድለኛ ነሽ እኔም ወንድና ሴት ሁለት መንታ ወልጃለሁኝ አሁን 9 አመታቸዉ ነዉ
የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
በጥበብ ያሳድግልሽ
Marshall Marshall beautiful Allha yasdegelesh lenme dua argulegn
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾 ክብርቲ ሓፍተይ ኣነ ኣደ ማናቱ ኣወዳት እየ ኣብ ስደት እየ ዝነብር ደቀይ ማናቱ ኮይኖም ደቂ 8ወርሕን 2ሰሙን እዮን ዘሕለፍክዎ ኩሉ ሓደ ብሓደ ኣይርስዑን እየ እግዚኣብሄር ብስርሑ ኣይጋገን እዩ ኣነ ኮቪድ ግዜ ማኒም ረዳኢ ዘይብለይ ትርፎ በዓል ቤተይን ብዓቢኡ ከኣ ኪዳነምህረት ትሕግዘኒ ኔራ ብመንፈስ ንስኺ ዕድለኛ ኢኺ ሓግተይ ኣደኺ ወላዲትኪ ቤተብ ኣብ ጎንኺ ብዓቢኡ ከኣ ኣብ ሃገርኪ ኢኺ ቡነት ኣነ ይርዳኪ እየ ጽቡቅ ጌረ ንምንታይ ዝሓለፍክዮ ሓሊፈዮ እየ እግዚኣብሄር ይመስገን ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ሓቁፋ ደጊፋ ተዕብየልኪ እግዚኣብሄር ምሩጻት ህያብ እዮም ሓንቲ ኣይኮኑንን እዮም ኣጆኺ ሓሊፍኪዮ ኢኺ መሪር ግዜ ደቀይ ብናቶም ስትንፋስ እዮም ሓሊፎሞ ብዘይ ኦክስጅን እግዚኣብሄር ተኣምሩ ከርእየኒ ስለ ዝደለየ እዩ መስለኒ ኣየስተንፍሱን እዮም ኢሎም እዮብ ብc-section ኣውሊዶምኒ ግን ንሶም ዝብልዎ ዘይኮነስ እግዚኣብሄር ዝሰርሖ ተኣሚር እዩ ብርቱዕ ኣጆኺ ሓሊፍክዮ ኢኺ ነሪር ግዜ ሓሊፋትልኪ እያ ቀሪብኪ ኢኺ ❤❤❤❤❤❤የዕብየልኪ መድሃኒኣለም ሓፍተይ i feel you i was in your shoose 😢😢
Enkon Egziyabher redshe
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
ጌታ ይመስገን እድለኛ ነሽ በፀጋ በጤና ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤ ቪዲዮ ምነው እንደዚህ እንዳይታይ ነው ያጠበባችሁት😂
Egzabeher yasadgelsh. ❤❤❤
እነሆ፤ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤
የማሕፀንም ፍሬ ከቸርነቱ የሚገኝ ነው።
4 በወጣትነት የተገኙ ወንዶች ልጆች፣
በጦረኛ እጅ እንዳሉ ፍላጾች ናቸው።
እግዛብሄር የፈቀደውን አደረገ ለፍሬ ይብቁ
የኔማር
Fetari bemoges yasadegeleshe❤
Er bereketachu yederben ffff❤🎉🎉🎉
አሜን እኔም እፈልጋለው
ማሻአላህ❤ታደለሸ❤በድ❤ግዜ❤መታለኔም❤አላህ❤በሰጠኝ❤
እዴት ብትመረቂ ምን ኛ መታደል ነዉ
MashaAllah MashaAllah MashaAllah Allah birik yadrigachew. Ameen!
እግዚአብሔር ይችላል እኔንም ጎብኘኝ አምላኬ❤❤
ኡፈይ ብሞትሰ አይ እናት
❤❤❤ታድለሽ