120ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ አስገራሚ በማህበራትና በማርያም ስም የሚሰራ የመንፈስ ሴራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 382

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 ปีที่แล้ว +49

    በእውነት በጣም የሚገርም በዘመናችን እንዲህ አይነት ነገር መኖሩ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የቀሩትን ወገኖቻችንን ይመልስልን አሜን እናንተንም በቤቱ ያጽናቹ
    መምህራችን ጸጋውን የብዛልህ

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 3 ปีที่แล้ว +88

    ጉድ እኮ ነው የሚሰማው! ብዙውን ጊዜ እህቶቻችን ይሸወዳሉ።የስንዱ አስመሳይነት አይበቃንም? ስንት ጊዜ ተሸውደን ነው የምንነቃው? በጣም ያሳዝናል ።ይህ ሁሉ የመንፈሳዊ እውቀት ችግር ነው!

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 3 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ ናቸው ስንድና መስሎችዋ ቤተክርስቲያንም ዝም ስላለቻቸው መምናኑን በተኩላ ያስበሉታል።

  • @mateb4802
    @mateb4802 3 ปีที่แล้ว +14

    ሙስሊም የነበረችው ልጅ ግን ንፅህናዋን ቀናሁባት። እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው። ወንድ ምን እህቶቼ እግዚአብሔር ከዚህ ህይወት ስላወጣችሁ ደስ ይበላችሁ።

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +78

    ዛሬ እኮ የአምላክ እናት እመቤታችን ናት እን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    እናታችን ማርያም በያለንበት ትጠብቀን💠🙏

  • @bestlove3536
    @bestlove3536 3 ปีที่แล้ว +39

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 3 ปีที่แล้ว +45

    መምህራችን እኮን አደረሳችሁ ለመቤታችን ወራዊ በአል እሜን፫ እመቤታችን ኢትዮጵያ ን ሰላም ታድርግልን አሜን፫

  • @ediworku4925
    @ediworku4925 3 ปีที่แล้ว +36

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይሄንን ሁሉ የመናፍስት ስራ እየተቃወምክ እመ አምላክ ካንተ ጋር ስለሆነች ቅዱስ ሚካኤል በእውነት ስለቆመልህ ነው ። አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ አንተ ነቅተስ ስላነቃከን እናመሰግናለን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +10

    የአባኪሮስ በረከት ይደርብኝ እህታችን ላቺ የሰሙ እኔንም ይስሙ አባ ኪሮስ በልጅ ይባርከን አሚን በፀሎት አስቢኝ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹ ያፅናን ከእስልምና የመጣችው እህት ሳላደንቅ አላልፍም!!! ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እያስተማረን ነው ፀጋው ያብዛልህ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +20

    😰😰#በስመ ስላሴ ምን አይነት ነገር ነው ልቦናዋን ይመልሰው በጣም ታሳዝናለይ እዲህ ያሉ ውስውስጡን ብዙ ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለእኛም ልብ ይስጠን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህቶቼ ወድማችን በቤቱ ያጸናችሁ አሜን አሜን አሜን☝💚💛❤🇪🇹💒🙏

  • @sarayemar4802
    @sarayemar4802 3 ปีที่แล้ว

    መ ምህር እህቶቼችን ወድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይህን ጌዜ አሳልፍልን

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር ተምረንበታል ወንድም እህቶቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንኳን ከደዚህ አይነት ህይወት አወጣችሁ ይገርማል የጠፉትንም እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ከእሰልምና የመጣችውን ልጅ በጣም,አደነቅሗት እግዚአብሔር ጨምሮ ያበርታሽ

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት አዳራቱ መምህር ተሰፋ ስላሴ
    እንኳን ለቅድስት ድንግልማሪያም ለማ ፍቅር ወርሀዊ በዓል አዳረሳቱ🙏

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 3 ปีที่แล้ว +1

    kale hiyota Yasmalen mahmerachin Amen

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይሚገረም ነው ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር እዚያ ውሰጥ ላሉትም እህቶቻችን ለሁሉም ይደረሰ ላችሁ ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 3 ปีที่แล้ว +13

    እውነት እህት በአች ቀናው እኛ የኑርንበት ተዘግቶብን አች እውነቱን ፍለጋ ወደ እምነት ወደ አባቶች ወደ መምር መይድሽ እራሱ እመቤት እውነትም ከአችጋ ነበረች እግዝአብሔር ትዳራቹ የተበተነባቹው በቃሉ ይመልስላቹው እሳም የተፀናወታት አጋንት ያሳላት እግዝአብሔር ይቅር ይበላቸው ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው እውነት ነው የባለቤት ፀጋ ትልቅ ነው ወድሜ በጣም ፀጋው ይብዛላት አሜን

  • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
    @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይህች ደግሞ ሌላው ስንዱ ነች የተመለሳቹ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ የቀሩትንም ይመልስልን ለሴትዬዋም ማስተዋሉን ይስጣት ቅድስት ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለምኝልን አማልጂን

  • @tigsteeshetu3902
    @tigsteeshetu3902 3 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwote Yasemalen Memeher Egziyabhare Kesehetete Mengede Yesewerene 🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ማረንጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @hamadasim785
    @hamadasim785 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅር በለን ሀጢያተኛ ነኝ እግዚአብሔር አባቴ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 3 ปีที่แล้ว +17

    መቼም ጉድ ነው፣ ወይ አምላከ እስራኤል! አንተ ቅደምልን በስመአብ! መምህር እድሜ ይስጥህ በጣም ብዙ እየተማርን ነው!

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +10

    እኳን አደረሳችው እህት ወድሞቼዬ መምህርዬ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ገጠመኝ በራሳችው በአካል ደስ የሚል እስቲ ንቁ የምትጠራጠሩ ሰዎች በኮመት የምትሳደቦ ሰወች እግዚአብሔር ልቦናውን ያድላችው እህት ወድሞቼዬ በፀሎታችው አስቡኝ

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነዉ ! በእዉነት ከ እናንተ ወላዋዮቹ ከእስልምና የመጣችው እህት እምነት ና ንቃተ ሕሌና በጣም ይደንቀኛል 🙏 እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን 💒❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😘😍😘😍😘😍😘 የኔ ጽኑ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በሕይወትሽ ሁሉ እዉነቱ ይብራልሽሽ ✝️✝️✝️✝️💒💖🙏 እንኳንም ወደ ልቦናችሁ ተመለሳችሁ የኛ ዠዉዣዎች ልበላችሁ ጉድድ እየሳኩም እያዘንኩም ነዉ ያደመጥኋችሁ !🙄 ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ 🥺✊✊✊

  • @ኤፍታህወለተእየሱስ
    @ኤፍታህወለተእየሱስ 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ ለእመቤታችን ወርሃዊ በአደረሳችሁ አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ወራዊ በአል አሜን ፫

  • @zed96
    @zed96 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እህታችን ትዳርሽን እመ ብርሀን እመ አዶይ እማ ፍቅር ትታደግልሽ እህቴ የልጆችሽንም አይን ታሳይሽ እንባሽን ታብስልሽ 🤲🤲🤲🤲

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርች
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    እህቱችን ወንድምችን
    እናመሰገን እውነት ሁሉም
    እውነት ነት አንድች ነፍሰ
    ዋጋ አላት የሚሰርቱን
    አይወቆምንና ይቅር በላቸው
    ጌታ ሆይ እውነቱ ገለፀ የሚሰንወ
    የለም እህታችን ላይ ያደርው
    መንፈሰ ያወርደልን እመበርእን
    ተመለስት

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን አሜን(፫)

  • @arsemasewnet7814
    @arsemasewnet7814 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን የምንሰማው ለጆሮ በማክበድ ነው ሁላችንም ለንሰሐ ያብቃን መምህር እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ እመቤታችን እኛንም ትክክለኛውን መንገድ ትምራን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከተሰሳተ እርኩስ መንገድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀን መንገዳችንን ይምራን ።
    እንደተባለው በሚሰጡአቸው አንዳንድ ነገሮች በምግቡ እያፈዘዙአቸው ነው ። እኔ አልፈርድባቸውም ትልቅ ምስጋና እና ክብር አለኝ ይሄን ስላጋለጡ ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት 👏👏

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነገር ነው የዚህን ያክል አገራችን ላይ አለ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦነዋን ይመስስላት እናታችን ቅድስት ድነግል ማርያም ለሁላችንም ፍቅሮዋን ታሳድርብን እናመሰግናለን እህት ወንድሞች ጥሩ አስተማሪ ነገር አስተምራቹናል ቃለህወት ያሰማልን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት መቼም እውነት ነው እንኳን እመቤቴ መለሳችሁ የቀሩትም እመብዙሃን ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ትመልሳቸው መምህር ይሄ ብዙ ሰው ይመለስበታል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን በርቱ

  • @yeshufekadu5086
    @yeshufekadu5086 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ግን ድንቅነው ይገርማል ተመሰገን ነፃ አወጣሀቸው

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ መምህራችን ወይኔ በእውነት መቼም ጉድ ነው በሰመ አብ አቤቱ ጌታየ ሆይ ከክፉ ሁሉ አንተ ጠብቀኝ ና ቅደምልኝ

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 3 ปีที่แล้ว

      አሜን(፫) እንዴት ነሽ እህቴ

    • @selam801
      @selam801 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hulubersuhone1356 ደና ነኝ እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 3 ปีที่แล้ว +1

    በእግዚአብሔር ስንት አይነት ጀግና ሴት አለ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን

  • @ብሔረአጋዚት
    @ብሔረአጋዚት 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ከዚህ ክፉ ስራ መድኃኔዓለም ይጠብቀን ሐገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በውነት ሊያጠፋን እጅግ በረቀቀ መንገድ ገብተውልናል ማለት ነው ቤተክርስቲያናችንና መንግስት ብዙ በጣም ብዙ ስራ ይጠበቅባቸዋል ይህ ሁሉ የዲሞክራሲ ውጤት ነው እንንቃ መስካሪዎች እናመሰግናለን ዝም ያላችሁም አውሩ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +21

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት አታውጣን አፅናንበጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እህት ወንድሞቼ 💞💞💞💞

  • @absalatdesta3072
    @absalatdesta3072 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪየ የበግ ለምድ ለብሠው ከሚመጡ ተኩላወች ጠብቀኝ መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 3 ปีที่แล้ว +15

    በስላሴ ስም ይገርማል እንኮን ወደ እውነተኛው መንገድ ተመለሳችሁ ለጠፉትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።

  • @rahelmulunehrahel847
    @rahelmulunehrahel847 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታዬ መንገድ እንዳልስት አንተ ጠብቀኝ በቤትክ አፅናኝ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +15

    እንደምን አደራቹሁ እንደምንስ አረፈዳቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ወረዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 መቸ ነው የተለቀቀው ሼር ላይክ ኮሜንት የለሁም የት ናቹሁ ውዶች ሰትገቡ ሼር እና ላይክ እያደረጋቹሁ ግቡ መምህር በዳውዳረቢያ እሰርቢት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን ብርዱ እራቡ ተፈራረቀባቸው መፈጠር ያአሰጠላል በእውነት የቆሻሻ ሙጣይ ፊሰታል ለብሰው ነው ሚተኙት ሚውሉት እባካቹሁ ሰለ እግዚአብሔር ፍትህ ፍትህ በስደት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን እንሁን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    ወንድምና እህቶቻችን ከእናንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሄር ይስጣችሁ
    የሰውልጅ ግን ይህን ያህል ክፍ ነን ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም እለት አደረሰን:: መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል እደዚህ አይነት ነገር መኖሩ የዋሁ ህዝብ አለቀ በእውነት እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን ይማረን ይቅር ይበለን😭😭😭መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜንአሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ነው 🤲🏽 እነዚእ ሰዎች ቀላል ዋጋ አይደለም የከፈሉት እግዚአብሔር ግን ታላቅ ኤልሻዳይ አምላክ ነው። ይሄ በጣም የረቀቀ ነው እነደው ፊልም ሁሉ ይሆን ነበር። እስላም የነበረችው እህቴ በጣም ነው የማደንቃት እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሀን አትለይሽ። ማህሌትም የደረሰብሽን መከራ በሰው አቅም ሳይሆን በአምላክ ቸርነት አሳልፈሽ እዚህ ደርሰሻል እግዚአብሔር ልጅሽን ፈውሶ ትዳርሽም ተመልሶ ዳግም እንደምናገኝሽ ተስፋ አለኝ🙏🏽

  • @emebetandualem2902
    @emebetandualem2902 3 ปีที่แล้ว +3

    እሚገርም ነው መምህር በእውነት ከነደዚህ አይነቶች ትውልድ አጥፊ አውሬወች አምልክ ይጠብቀን ምእመናን በእውነት ይገርማል

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መምምህር እመብረሀና ፀጋውን ታብዛልህ እሄን ሁሉ ታሪክ በአንተ በኩል እንድንሰማ እግዚሐብኤር ስለፈቀደ ነው ብቻ እግዚሐብኤር ከእንደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እናተስ ቤተሰቦቼ?

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @edenandsara4474
    @edenandsara4474 3 ปีที่แล้ว

    Egezabher yemesgen ewntun edawek Lareg , Embata mechrechune tasamerlchu 🙏

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 3 ปีที่แล้ว +7

    እህተ ማርያም ናት መሰለኝ ፈጣሪን ብቻ እመኑ በሰዉ ምትመሩ ማስተዋልን ይስጠን

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ
    @ሳራየድንግልንማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ልቦና ሰጠን

  • @uae1023
    @uae1023 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለመብረሀን ወራዊ በአል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ በክርስቶስ👏👏❤

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን ምን እይነት ጉድ ላይ ድርስናል😥

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰጸን ስሙ የተመሰገን ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ እህት ወንድሞቻችን ለወገኖቻችን ነብስ በማሰብ ለራሳቸው ሳይፈሩ በግልጽ ለገለጹልን ልናመሰግናቸው ይገባል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እህታችን ወደ ተቀደሰው እና ወደተከበረው ሂዎት ወደሆነው ክርሰቶስ በሰላም መጣሽልን አሜን🙌🙌🙌

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ጠጋውን ያብዘንክ መምህር በዙ ነገር ተምረናል አምሊኪ እደጋና የተወልደኩ ይሰማኛል እናም ትውልድ በሙሉ መሰማት አልብን እጀ ከባድ ነው እናም ሁሉም በመምህር ትሰፍዬ ያልተለወጥ ሰው ከለ ግና በዚ ችግር ያፍራረቅብናል ወግኖቹ ለሁሉም ግጠመኛ ልዬ ነው ለሁሉም ሼር ሼር አደረግ ሰት ጉደ አለ ሁላችግ ያላ ቹግረ ነው እናም

  • @ሄኖክወርቅነህ
    @ሄኖክወርቅነህ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህ ጉዳይ በጣም ትልቅ ጉዳይ ነዉ ፡ ምንም እንኳን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ቢሆንም ፡ እገዛ ያስፈልግካል ፡ እንደዉም የሆነ ግብርሀይል ተቋቁሞ መታገል ያስፈልጋል ፡ እናም አይዞክ በርታ እኔ በበኩሌ እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ! ሁላችሁም አስቡበት ፣እግዚሐብሄር ይርዳን!

  • @tizitasileshe5855
    @tizitasileshe5855 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጠበቃኛ ምስኪን እነዚህ ሰዎች መሪደት አለብን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +15

    እመቤቴ እካንም መለሰቻችሁ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ኢትዮጳያንና ህዝቦችህን እስበን መድሃኒያለም አምላካችን አደራ አትተወን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 3 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን ለመምራችን እድሜና ታድልልን እህት ወንድሞቸ እኳን ለወርሀዊ ለመብርሀን ባአል አደረሣችሁ አደረሠን

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው ሁለቱንም በደንብ ነው የሰማውት አስተማሪ ነው ለኔም ከ ሀገር ቤት ተደውሎ እንዲዚህ እናት አሉ እራኢ የሚያዩ ስላንቺ ይንገሩሽ ብለው ቁጥር ልከውልኛል መምህር ይህን እንድታጣራልን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ብዙ ሰው በስርዋ እንዳለ ነው የገባኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ የማይሰማ የለ የእዉነት በጣም ያሳዝናል 🥲ቃለ ሕይወት ያስማልን መ ምኽራችን እኽቶቻችን ወድማችን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +3

    ከልጆሽ ጋር ትገናኛለሽ ባልሽም እግርሽ,ስር ወወድቆ ይቅርታ ይጠይቅሻል ስሙን እየጻፍሽ ብቻ ስገጅ እንጨለመ አይቀርም እግዚያብሔር ቀን አለዉ እህቴ ታምር ነዉ እዉነት

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
    @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመ ስላሴ ስም በጣም የሚገርም ነው ወንድማችና እህቶቻችን እንኳንም ወደ እውነተኛው መንገድ እግዚአብሔር መለሳቹሁ
    ከእናንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን
    መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ይቅርበለን ስንቱን ጉድ ነው የምንስማው መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @genettube1107
    @genettube1107 3 ปีที่แล้ว +14

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት አደራችሁ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ቤተሰቦቻችን ሁላችንም በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እንደቀልድ የምናልፈው ነገር አይደለም መንቃት አለብን ለሁላቺንም የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋልን ይስጠን መምህር ያለአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነዉ ፈጣራ ልቦና ይስጠን እንጂ ማሰተዋል ያድልን ቸሩ መዲሂኔአለም እኛም ታዉረናል

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጋደ እግዘኣ ማረን ክረሰቶሰ አቤተ አምልክችን እየሰሰ ክሮሰቶሰ ህይ አንደ ችረነትህ ምጠን ማረኝ
    ይሀነን ክፈ መንፈሰ አልም ተቅጥጠራውል

  • @merymain5649
    @merymain5649 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት የሚገርም እኮ ነው ስንቴ እንሸወድ የስንዱ አይበቃም ተው የተዋህዶ ልጆች እንቃ ማንኛውንም ነገር ባናምን መልካም ነው

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 ปีที่แล้ว

    ወይ አምላኬ ስንት ነገር ችለካል ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት ለእህቶቻችን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እንካን ወደ ቤታቹ መለሳቹ

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን እደቸርነትህ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
    በጣም የሚገርም ነው ይቺ ስው ስንት ስው ይዛ ጠፋች አይይይይ
    ልቦና ይስጣት ምን ይባላል
    እናተንም በቤቱ ያፅናችሁ
    ሌሉችንም ይመልስልን
    ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 3 ปีที่แล้ว +6

    ሠአሊ ለነ ቅድስት እመብዙሀን ልቦናዋን ይመልስው በጣም የሚገርምነው😭 እግዚአብሔር አምላክ ለእናተም ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም የሚገርምነው😭😭በፀሎት አትርሱን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 3 ปีที่แล้ว +7

    አር በስላሴስም ምን አይነት ድፍርት ነው ይህ ትምህርት ልንማርበት ይገባል አጋንት ምን ያህል በውስጣችን ሴራ እያሴር እደሆነ በግልፅ ይታያል የእውነ ከደዝህ አይነት ይሰውርን
    መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን እህቶች መድማችን ከዛ ውስጥ ስለወጣችሁ እግዚአቢሔር ይመስገን
    መምህርም በደዝህ ጉዳይ ላይ በርታልን እመብርሀን ጉልበት ትሁንህ አሜን፫🙏🙏

  • @abelmuna
    @abelmuna 3 ปีที่แล้ว +20

    ቃል በቃል የሆነው ይሄ ነው
    ዩሀንስ 1:4 "ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና ወጥተዋልና።"
    ሙሉውን አንብቡት

  • @nitsuhderjachew6487
    @nitsuhderjachew6487 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚዓብሔር ረጅም እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ሰጥቶ ሌሎችንም ለማጋለጥ ያብቃዎት ብዙ አሉ ማህበር እየተባለ ህዝብ እየጠፋ ያለ በእያንዳንዱ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ በሁሉም ቅዱሳን ስም የፅዋ ማህበር እየተባለ ሁሌም አለ ሌሎችም አሉ መምህር ግን ቤተክርስቲያን አታቅም አባቶችም አያቁም የተወሰኑት ግን እሚያቁ አሉ ተሸውደው ይሁን አይሁን ብቻ አንድ ትልቅ ማህበር አለ እስከ ገጠር ያሉትን ምዕመንን ያካተተ ሁሉንም ደረሱ ስለሱም ቢወጣ መምህር አንድ ከአ/አ ወጣ ያለ ቤተክርስቲያን እንደውም ያየሁት እሚገርም ነው የማህበሩ ስም የተለጠፈበትና አርማውም በማያስነቃ መልኩ የተደረገና አስተዳዳሪውም አባል ናቸው

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወይት ያሰማልን መምህር

  • @zinashshere6532
    @zinashshere6532 3 ปีที่แล้ว

    SlEhtmaram meslegn

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher Mastewalun yadilen be ewunt migrim timhirtinew enamsginaln hulachihunum

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዞኦ መሀርነ ክርስቶሥ እግዚአብሔር ወደ ልቦናዋ ይመልሳት

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እማይሰማ የለም በጣም ካይምሮ በላይ ነው አድነነን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በውነት

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 ปีที่แล้ว

    አምላከ እስራኤል!!!!
    ምን ያህል ልቦናችንን አይምሮአችንን ተቆጣጥሮናል እግዚአብሔር ይገስፀው።
    የስንቱ ሂወት ተመሰቃቀለ መምህር ብዙ ገጠመኞችን አቅርበህ ተምረንበታል የዛሬው ደግሞ በጣም ነው የሚገርመው ቆመን እንሄዳለን ግን ተሰርቀናል መምህር ቃላት የለኝም ለምታደርገው አገልግሎት እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ። ወንድም እህቶች እግዚአብሔር በቸርነቱ ጎብኝቶ ወደ ቤቱ ስለመለሳችሁ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት።

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እህታችን ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሰገና ይሁን 🙏👏🏻🤲🏻

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ልብ ይስጥን በእውነትነው።

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
    @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ቸሩ አባታችን እግዚአብሔር ሁላችነንም ይጠብቀን በውነት ያሳዝናን

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪየ ምን አይነት ጉድ ነዉ ክፉ የሚሠሩትን ቅዱስ ሚካኤል ያጋልጣቸዉ 🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል በእውነት ምን አይነት ጉድ ነው እንደዚህም አለ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    ለማንኛውም እናመሰግናለን ለእኛ ትምህርት ነው።

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን በስመ ክርስትያን ስንት የሰይጣን ማሕበር ነው እግዚአብሔር ኣምላክ ለንሰሀ ሂወት ያብቃን