ሊቨርፑልን በ3 ነጥብ ርቀት ለመቅረብ - መድፈኞቹ በአሜክስ ይዋደቃሉ ! 0 ለ 0 የማያዉቀው ጨዋታ ! ቶትንሀም vs ነውካስል ! ፕሪምየር ሊግ ዳሰሳ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 64

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 2 วันที่ผ่านมา +12

    ፍቅር ሠላም ብያለሁ ቼልሲ አቻ ይወጣል አርሰናል ያሸንፋል ሊቬም በሰፊ የጎል ልዩነት ያሸንፋል ድል ለአርሰናል ❤

  • @KirubelgizawKira
    @KirubelgizawKira 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ጥንቅር ነው 👌
    Nice Fikir👍

  • @girmataye8426
    @girmataye8426 2 วันที่ผ่านมา +3

    ድንቅ አቀራረብ❤️❤️❤️

  • @mussiefitsum3157
    @mussiefitsum3157 2 วันที่ผ่านมา +2

    Arsenal My Blood ❤❤
    Yesterday❤❤❤
    Today❤❤❤
    Tomorrow❤❤❤
    And For Ever ❤❤❤❤

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 2 วันที่ผ่านมา +13

    ድል ለ አርሰናል 💪💪💪💪💪💪4 0

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለኔዉ ሊቨርፑል❤❤❤🎉

  • @esayasmekonnen8710
    @esayasmekonnen8710 2 วันที่ผ่านมา +8

    ሊቬን የሚያቆመው የለም ።

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ፍቅር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 2 วันที่ผ่านมา +1

    በናፍቆት ነው ፍቅር የምጠብቅህ፣ ማብራርያህ ድንቅ ነው።

  • @SoniMantegafto
    @SoniMantegafto 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጣፋጭ ዘገባ ❤❤❤❤❤

  • @MubarikHamza
    @MubarikHamza 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለም ሰለም ፍቅር ድል ለአርሴ 3%1 ያሸንፋል

  • @MehamedMame-q6q
    @MehamedMame-q6q 2 วันที่ผ่านมา +2

    አርሴ 3 ብራይተን 1 ይጠናቀቃል

  • @VidaoennnVespgiii-j2z
    @VidaoennnVespgiii-j2z 2 วันที่ผ่านมา +2

    Fikiri Baxami nowi yemiwodo ❤❤❤❤❤❤❤❤a

  • @Deviabege2
    @Deviabege2 2 วันที่ผ่านมา

    ፍቅሩ አንተን ሲሰማ እስፖርት በጣም ደስ ይለኛል❤

  • @AbdilkerimKiyer
    @AbdilkerimKiyer 2 วันที่ผ่านมา +2

    አርሳናል2/0ያሻንፈል

  • @Ethio_Arsenal
    @Ethio_Arsenal 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለ ውዱ ክለባችን💪

  • @abdurahmanabera3608
    @abdurahmanabera3608 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘንድሮ አርሰናል ድራማቲክ በሆነ ምክንያት ዋጫዉን ይበላል

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ethan have the Same DNA with SAKA🔥

  • @JemalHamid-t9r
    @JemalHamid-t9r 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሌም ፍቅር ናችሁ

  • @AshenafiTizazu-u1j
    @AshenafiTizazu-u1j 2 วันที่ผ่านมา +2

    Chelsea Chelsea Chelsea 💙💙💙

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ETH_FOOTBOAL
    @ETH_FOOTBOAL 2 วันที่ผ่านมา +6

    We Are Livrepool ❤❤❤

  • @KhalidRaya-l3d
    @KhalidRaya-l3d 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአርሰናል

  • @henoktesfaye-i8r
    @henoktesfaye-i8r 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በዚህ ሰአት በአደጋ ላይ ያለው የማቸ ደጋፊ ነኝ በዘድሮ አመት ግን ሊቨርፑልን የሚያስቆመው የለም

  • @BirhanuAbraham-ns3zj
    @BirhanuAbraham-ns3zj 2 วันที่ผ่านมา +4

    Fikir yimachih mirt Gazeetaigna❤❤❤❤

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 2 วันที่ผ่านมา +1

    ARSENAL my 🩸🩸🩸🩸

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 2 วันที่ผ่านมา +1

    አርሰናል ጥሩ 9 ቁጥር ስለሌለው የትም መድረስ አይችሉም የአርሰናል ትልቅ ችግር ቦክስ ውስጥ እንደ ይስሀቅ አይነቱ አደገኛ ጨራሽ አለመኖር ነው።!!!

  • @HaftomKidanu
    @HaftomKidanu 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአርሴናል

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ETH_FOOTBOAL
    @ETH_FOOTBOAL 2 วันที่ผ่านมา +4

    Wyn Livrepool 100%

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 วันที่ผ่านมา +6

    ስለ አርሰናል በፍቅር ይልቃል ሲነገር መስማት በጣም ያስደስታል::ገብርኤል ጀሱስ ጎል እንደሚያስቆጥር አልጠራጠርም::

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 2 วันที่ผ่านมา

      ደግሞ እኮ ጄሱስ ካስገባ አንሸነፍም።

  • @danielsolomon2370
    @danielsolomon2370 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ምርጥና ልምድ ያለህ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ:: ኢሳቅን የእንግሊዝ 0:29 ጋዜጦኞች ሳይቀር ወላጆቹ ባወጡለት የሓበሻ ስም እየጠሩት አንተ ለምንድነው ኣይሳክ ብለህ የምትጠራው::

  • @tefeande8822
    @tefeande8822 2 วันที่ผ่านมา

    My team liverpool❤

  • @NAHOMEMan-j7f
    @NAHOMEMan-j7f 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤አቤት አቀራረብ ትለያለክ እኮ

  • @AbdiJamel-d3d
    @AbdiJamel-d3d 2 วันที่ผ่านมา +1

    Arsenal is body guard of m.city don't leave the present with the paste history 😂😂😂

  • @yeabsiradebebe2803
    @yeabsiradebebe2803 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @RahelTariku-c5h
    @RahelTariku-c5h 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለዘገነርስ

  • @MaxamedJamaal-o7v
    @MaxamedJamaal-o7v 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 วันที่ผ่านมา +2

    🔺️ሊቨርፑልን ሚያሰጋው ኖቲንግሃም ፎረስት ብቻ ነው👌

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 2 วันที่ผ่านมา

    Acha yalkal

  • @AbduAreb-o8n
    @AbduAreb-o8n 2 วันที่ผ่านมา

    ሊቬ አርሴን በ6ነጥብ ነው የሚበልጠው

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 2 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ ፍቅራችን አቀራረብ ትችላለህ

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 2 วันที่ผ่านมา +4

    አርሰናል የዋንጫ ግስጋሴውን ለማጠናከር ከፈለገ ጥር ዝውውር ላይ መበርታት አለበት:: በተለይ 9 ቁጥር:: ካልሆነ ግን እመነኝ ዋንጫውን ያያል እንጂ አይበላም ::( mark my word )

  • @SiemHabibi
    @SiemHabibi 2 วันที่ผ่านมา

    0:3 gunnars will win

  • @DanielLludago
    @DanielLludago 2 วันที่ผ่านมา +1

    La arse seli nage ya manche dagafi ehonalew

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 2 วันที่ผ่านมา +3

    እኛ ገነርሶች ድሮም ቢሆን ማንቼ ወዳጆቻችን ናቸዉ 🙏🙏🙏

    • @tegenemegersa
      @tegenemegersa 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@mikibekele2982 ትክክል! እስከ ሰኞ አብሮ ማጨብጨብ ነዉ እንግዲህ

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂አረ ባክ እስክ ማል አይሳካላቹም እጂ

  • @KiruMitu
    @KiruMitu 2 วันที่ผ่านมา +11

    ፍቅር እመነኝ ዘንድሮ ዋንጫዉን ይበላል እኔ አርሴን የምደግኀዉ JVC ማልያዉ ነዉ እሁድ 120 የመዝናኛ ኘሮግራም ካለቀ ቦሀላ በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ ሀይላይት ለማየት

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂ሁሌ በአመት አመት እንደበላቹ ነዉ በአፉ እኮ በተግባር ግን 0 ተረግማቹዋል እንዴ 😂😂

    • @KiruMitu
      @KiruMitu 2 วันที่ผ่านมา +1

      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል አቺ 24/ 25 ,ደጋፊ የሻሼ ደጋፊ ስትሆኚ ይሄ ኮመንት የምትፊዉ ነገ ጠብቂ 7up ይደገማል እመኚኝ
      እርግጠኛ ነኝ ትዝ ይልካል 8 ለ 2 ብለሸ ኮመንት እደምሰጪ😂😂

    • @KiruMitu
      @KiruMitu 2 วันที่ผ่านมา

      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል አቺ 24/ 25 ,ደጋፊ የሻሼ ደጋፊ ስትሆኚ ይሄ ኮመንት የምትፊዉ ነገ ጠብቂ 7up ይደገማል እመኚኝ
      እርግጠኛ ነኝ ትዝ ይልካል 8 ለ 2 ብለሸ ኮመንት እደምሰጪ😂😂

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 วันที่ผ่านมา

      @@KiruMitu Kkkkkkkአረ ብሮ ተረጋጋ አዎ ሻሼ ላይ 7 ዘንድሮ ደግሞ ደብል እከትባታለን የዛኔ እናተ ዋንጫ ትበላላቹ ይመችክ

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩልዘንድሮ ከበላን ትሰጭኛለሽ😂😂😂😂😂😂

  • @kaleablove816
    @kaleablove816 2 วันที่ผ่านมา +10

    ፍቅር እና ኤፍ ጀግኖች እንዴት ናቹልኝ❤❤ ዛሬ አርሰናል ያሸንፋል ማንቼ ደሞ ነገ ነጥብ ያስጥለዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይመቸን መልካም ቅዳሜ እና እሁድ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ድሉ አትጠራጠሩ የሊቬ ነው መንጫጫት አያስፈልግም ።🎉🎉🎉

  • @danielsolomon2370
    @danielsolomon2370 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ምርጥና ልምድ ያለህ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ:: ኢሳቅን የእንግሊዝ 0:29 ጋዜጦኞች ሳይቀር ወላጆቹ ባወጡለት የሓበሻ ስም እየጠሩት አንተ ለምንድነው ኣይሳክ ብለህ የምትጠራው::