@@Tg-oh5nx I am assuming you left Ethiopia a while back. You raise good points about greed and discrimination in the American health care system. However, the new generations of doctors in Ethiopia are an embarrassment to the profession . They don’t get proper training partly because they are mass producing doctors. The attendings are all busy making money in private clinics to actually teach They lack bedside manners and they mistreat patients so much. I had a relative who was admitted to the hospital for bowel obstruction. They took days to decide to operate simply because the surgeon and the pediatrician couldn’t agree. Something went wrong during surgery ( they refused to say what happened) but the kid ended up with brain damage due to hypoxia. I was there when they were doing their rounds and the resident couldn’t even speak English well. God only knows how much she understood from her studies. Currently, the Ethiopian healthcare system is a disaster and it’s not fair to compare it to the American healthcare system. What happened to the TH-camr Ethiopianme is a great example of the incompetency and greed Ethiopian physicians exhibit.
ጥልዬ ፈፅሞ አንረሳሕም ነፍስሕን አምለክ በአፀደ ገነት ያኑርልን!
ዘመን የማይሽረው በሁሉም ልብ ውስጥ ያለ ቆሞም ሞቶም በፍቅር ያስለቀሰን ጥላሁን እንወድሃለን!
ጥልዬ መቼም አይሰለችም እኔ ምንግዜም ብሰማው ሁሌም ለኔ አዲስ ነው ጥልዬ
የሙዚቃው ንጉስ ነብስህን ይማረው.... ድንቅ አቀራረብ እናመሰግናለን።
ጥላሁን ሃገር ወዳድ እውነተኞ ኢትዮጲያዊ ነበር ግን እንደማይሆን ሆኖ ሞተ ለጥላሁን ሞት ተጠያቂው ማነው ?መልሱን ማሚስት ነኘ ባዪ
ወ
Rip King of Ethiopian music.
መቲ በርቺ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ወድጄዋለሁ
Meteyek alebachw frdun yagegnu
Weyine Wedimachin Hiwet Endewaza jegnachi Betam new Miyasazinew
R,I,P🙏🙏🙏🙏
ጥላሁን ገሰሰና ጥላሁን ግዛው የተለያዩ ግለሰቦች ናቸው "ጥላሁን ያቺን ሰዓት" ለጥላሁን ግዛው ነበር፡
ጥሌን ሆኜ ብቻ መኖርና መሞት እመኛለሁ። ዶክተር ፕሮፈሰር ተምሬ እሆናለሁ። ችግር የለውም። ግን ጥሌን መሆን ዘበት ነው አይቻልም። አልቻልኩም።
💔😭💔
ሂጂቱሉቱላ ማደገደለው ያደባባይ ሚስጥርነው እሮማንን ጠይቃት 👎
በስኳር በሽታው ምክንያት heart atack(Cardial infarction) ይመስለኛል ያጋጠመው የጤና ችግር። ይሄ ነገር የስኳር በሽታ የሚያመጣው ድንገተኛ የሆነ ሊገል የሚችል ስለሆነ በአስቸኳይ ኦክስጂንና መድሃኒቶች ሀኪም ቤት ውስጥ አስተኝቶ በመስጠት የበሽተኛውን ህይወት ለማትረፍ መሞከር ያስፈልግ ነበር። ግን ለምን ሆስፒታሎቹ እንዳልረዱት አይገባኝም። በጣም ደግሞ የሚገርመው ከመኪና ውስጥ እንኳን ሳያወጡታ እዛው እርዳታ ሳያገኝ መሞቱ ነው። የሰለጠኑት ሀገራት ውስጥ እንዲህ አይነት ሃላፊነት የጐደለው አሰራር አይሞከርም። እነዚህ የህክምና ባለሞያዎች ነን ባዮች ኢሮፕ ቢሆኑና እንዲህ ቢያደርጉ ወዲያውኑ ከስራ ተባረው ፡ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው ወህኒ ቤት ይበሰብሷት ነበር። ግን ለምን እንዲህ እንዳረጉ ስለማላውቆ እነሱን ሙሉ በሙሉ ጥፉተኛ ማረግረግ ያስቸግረኛል። ዶ/ር ዳዊት ወርቁ ከኢሮፕ
ኧረ ተወኝ ወንድሜ የሀገሬ ሀኪሞች በስንት ጣእ ማቸው!ጥቂት ሀላፊነት የጎደላቸው ሊኖሩ ይችላ ሉ:: አብዛኞቹ ግን ከህክምና መሳርያዎችና መቴሪ ያሎች እጥረት በስተቀር ምንም አይወጣላቸው:: የኢትዮጵያ ውስጥ ሚከፈላቸው ዝቅተኛ ደሞዝ ከተሸከሙት ህይወት የማዳን ሀላፊነት ሲነፃፀር ከፍተኛ መስዋእትነት እየከፈሉ ነው የሚሰሩት:: ባንፃሩ የአውሮፓን ባላቅም በአሜሪካ ውስጥ ም ንም ነገር ሳይጎድል ስንት አይነት ሀላፊነት የጎደለ ው አለ ለማመን የሚቸግር የእውቀት ማነስ የቆ ዳቀለምን መሰረት ያደረገ ዲስክርምኔሽን አለ:: ትምህርትቤት እያሉ ከተማሯት ውጪ ራሳቸውን አፕዴት የማያረጉ አሉ: ከኢንሹራንስና ከፋርማሱ ትካል ካምፓኒዎችጋ እየተሻረኩና ኮሚሽን እየበሉ በስንቱ ነፍስ ተጫውተዋል:: በተለይ በጥቁሮች ላ ይ:: በነሱ እንዝላልነት አሜሪካ ውስጥ በአመት 2ሚልዮን ህዝብ በህክምና ስህተት ይሞታል::እኔ ም እግዚአብሔር ባይደርስልኝ ኖሮ ከሟቾቹ አን ዷ ነበርኩ:: ብዙ ቀልደውብኛል:: እንደጤና ባለ ሙያም እንደታካሚም ብዙ ጉድ አይቻለሁ የሀገሬ ሀኪሞች ምናሉኝ
@@Tg-oh5nx ኧረ ተይ ከልብሽ ነው?? አሁን ማን ይሙት አሜሪካንን ከኢትዮጵያ ጋር ታወዳድሪያለሽ?? ያውም በአሁኑ ጊዜ?? የምትይው ነገር ተጋኗል። እኔም ካሊፎርኒያ ነው የምኖረው of course medical error የትም ቦታ ይፈጠራል ሰው አይደሉ ይሳሳታሉ ግን አንቺ እንዳልሸው አይደለም፣ ምናልባት አንዳንድ ስቴቶች ላይ ተከስቶ ሊሆን ይችላል ቢሆንም ህጉ የዋዛ አይደለም ፈቃዳቸውን ይነጥቃቸዋል። "ኧረ የአሜሪካ መንግስት ወርቅ ይዝነብበት" ብላለች እናቴ😅 open heart surgery አድርጋ እንዴት አድርገው እንደተንከባከቧትና እንዳዳኗት አገሯ ቢሆን ትሞት ነበር።
@@Tg-oh5nx I am assuming you left Ethiopia a while back. You raise good points about greed and discrimination in the American health care system. However, the new generations of doctors in Ethiopia are an embarrassment to the profession . They don’t get proper training partly because they are mass producing doctors. The attendings are all busy making money in private clinics to actually teach They lack bedside manners and they mistreat patients so much.
I had a relative who was admitted to the hospital for bowel obstruction. They took days to decide to operate simply because the surgeon and the pediatrician couldn’t agree. Something went wrong during surgery ( they refused to say what happened) but the kid ended up with brain damage due to hypoxia. I was there when they were doing their rounds and the resident couldn’t even speak English well. God only knows how much she understood from her studies. Currently, the Ethiopian healthcare system is a disaster and it’s not fair to compare it to the American healthcare system. What happened to the TH-camr Ethiopianme is a great example of the incompetency and greed Ethiopian physicians exhibit.
I am crying so much telsh we love u always always am crying
Bete Zata hospital didn’t save my father. It’s the same story. They didn’t have oxygen and didn’t have a doctor on staff. They are good for nothing!