አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አስደናቂ ስፍራ! |ተፈጥሮ ለአዲስ አበባ አዳልታለች የሚያሰኝ ውብ ቦታ!| ጉዞ ኢትዮጵያ|Guzo Ethiopia‪@NBCETHIOPIA‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሀገር መውደድ በተግባር ድካምህን እግዚአብሔር ይይልህ 😊

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 วันที่ผ่านมา

      የሰው ልጅን ፍዳ እንዳስበላ ጨቅላውንም አምላክ ይመልከት። ይገላግለንም። አሜን።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw วันที่ผ่านมา +1

    ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ እንዲህ ድንቅ እና ውብ ተፈጥሯዊ ስጦታ ያላት መዲናችንን ስላሳያቹህን።
    ግሩም እና ድንቅ ተፈጥሮ ተችሮናል በፈጣሪ አንድ ሀገር የሚያክል አዲሳባ ስር ይገርማል

  • @rrts-f7w
    @rrts-f7w วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያምራል ይሄንንም ስፍራ ጠቅላዩ ቢያዩት እና እንደ እንጦጦ ፓርክ ቢያለሙት ለቱሪስት እና ለትምህርት ምቹ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ...የሚያምር ቦታ ነው

  • @AburyanOsman-j9h
    @AburyanOsman-j9h วันที่ผ่านมา

    ماشاء الله تبارك الله 🎉በጣም የሚያምር በጣም የሚገርም ስፍራ ነው ወደ ውስጥ መግባት የሚፈቅድ አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም ስያሜው ምርምር ጣቢያ ስለሚል "ኤን ቢ ሲ" በጣም እናመሰግናለን ላንተም ወንድሜ ሰላም ይብዛ.

  • @Charrlyy
    @Charrlyy วันที่ผ่านมา

    Enamsgnaln ❤

  • @tadeleredman9835
    @tadeleredman9835 วันที่ผ่านมา

    የቦታው ውበት እና ተፈጥሮ እንዳለ ሆኖ
    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የኢትዮጵያን ባህል የማያከብሩ ግሩፓች መፈንጫ ሆኖአል😢😢😢
    ከፍተኛ የሆነ ብክለትም እያስተናገደ ነው ካሁኑ ማስቆም ይኖርባቸዋል።

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 วันที่ผ่านมา +1

    የሰው ልጅን አጠውልጎ ከተማን ማስዋብ ልማት አይባልም። የሰው ልጅ ይቅደም፤ ሮማ በአንድ ጀምበር አልተገነባችም

    • @Love-n9d7i
      @Love-n9d7i วันที่ผ่านมา

      በግ

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 วันที่ผ่านมา

    በእውነት መልካም ተፈጥሮና መልካም ሥራ በዚህ ዶክሜንተሪ ቪዲዮ መመልከት ችያለሁ፡፡ ዕድሜ ጤናና ሰላም ይኑረን እንጂ እኔ ቤተሰቤና ጓደኞቼ ጭምር አንድ ቀን እናይ ይሆናል፡፡ እንደ አስተያየት ቤተክርስቲያን ቢጤ ያየሁ መሰለኝ፡፡ በተመሳሳይ መልኩ መስጂድ ይኑር እላለሁ፡፡ ይህ ደግሞ መሆን ያለበት ሀቅ ሲሆን የአገራችንንም የጋራ እሴት ይጨምራል፡፡

    • @ምሕረት
      @ምሕረት วันที่ผ่านมา

      ቦታ ባልጠፋ ሁለት ተቃራኒ እምነቶች በአንድ አካባቢ መኖሩ ለምን አስፈለገህ? ፉክክር አስመሰልከው?