ከፏፏቴ ጀርባ የተደበቀ ሌላ ፏፏቴ _ በጀፎረው ዙሪያ የጉራጌ ፀጋዎች_ ጉዞ ኢትዮጵያ / Guzo Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @adayeyemareyam9441
    @adayeyemareyam9441 12 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን የጉራጌ ህዝብ ብዙ ካልተነገረላቸው ጉዳዮች አንዱ ጀፎሮ ስላስተዋወቃችሁልን

  • @sintayehujemil9881
    @sintayehujemil9881 12 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤ ማመስገኑ ብቻ እጅግ ቀለለብኝ 𝙽𝙱𝙲 𝙴𝚝𝚑𝚒𝚘𝚙𝚒𝚊 𝚃𝚟 ጉዞ ኢትዮዽያ ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 12 วันที่ผ่านมา +4

    ናሽናል ጆግራፊ በሀገሬ ቋንቆ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @FeyselShemsu-p1d
    @FeyselShemsu-p1d 12 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሠግናለን ጉዞ ኢትዮጵያ Thanks

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 11 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ወንድማችን

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 12 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ NBC

  • @WomaSorasa
    @WomaSorasa 12 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 9 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ሔኒ።

  • @mubadelil1679
    @mubadelil1679 12 วันที่ผ่านมา +3

    ጉዞ ኢትዮጲያ የከበረ ምስጋና በዚሁ አጋጣሚ ከጀፎረ ጋ በተያያዘ ሌጋሲውን ካስቀጠሉት ሶስት አባቶች የኔው ቅድመ አያት ኤንቸር መሆኑ ላሳውቃቹ ❤ እና መልካም ስራ የሰራ እሱ ቢሞትም ስራው ይቀጥላል በምድር ላይ ስንኖር መልካም እንስራ።
    ጉራጌ ትልቅ ህዝብ ነው ይህንን ትልቅነቱ የመጠበቀ የሁላችንም ድርሻ ነው አረፋና መስቀል ሲመጣ ብቻ ጩህት ፈጥረን ከምንመጣ አካባቢያችን እንይ ልማትን እድገትን ስናስብ ከተማ ብቻ ሳይሆን ወርደን አካባቢያችን ላይ ብንሰራ እላለሁ።
    ይህ አካባቢ የሚገርመው ህዝቡ ፍፁም ሰላማዊ እንግዳ ተቀባይ ውብ ባህል ባለቤት ከሰላም አንፃር አንድም ቀን የጥይት ድምፅ እንኳን ተሰምቶ ማይታወቅበት , ከአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ላይ ያለ ውብ ተፈጥሮ የተከበበች ምድር ናት ጉራጌን እናልማ ባለሀብቶች ወጣቶች ዲያስፓራ የክልልሉ መንግስት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላችን እንወጣ።

  • @ElizabethFekadu
    @ElizabethFekadu 13 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you and i am so eagerly wait for the program..
    Thank you once again

  • @MulugetaHailu-k5w
    @MulugetaHailu-k5w 11 วันที่ผ่านมา

    ውብ የመሀዲሶች መንደር እጃቹሁ ይባረክ

  • @Khali221
    @Khali221 9 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ተፈጥሮ ❤❤

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 10 วันที่ผ่านมา

    Bravo ጉራጌ ጀግና ሕዝብ አናንተ ብቻ በኖራችሁ

  • @mohameber
    @mohameber 12 วันที่ผ่านมา +1

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 11 วันที่ผ่านมา +2

    ናሽናል ጆግራፊ ቀረ በእግሊዝኛ
    ተጀመረ በጉራጌ ምድር በአማርኛ
    በሚቀጥለዉ እንጠብቃለን ትርጉሙ በጉራጊኛ

  • @GizeworkKibatu-n4i
    @GizeworkKibatu-n4i 11 วันที่ผ่านมา

    Thank u ❤

  • @girmagizaw3661
    @girmagizaw3661 วันที่ผ่านมา

    እጅግ ውብ አከባቢ ነው የተፈጥሮ ውበቱን ለጠበቁት የአከባቢው ሕብረተሰብ ምስጋና ይገባቸዋል እጅግ ማራኪ ነው እባክህን ለወደፊቱ ወደኢሉባቦራ ሶር ፏፏቴን እንደዚሁ ለዓለም ብታስተዋውቅልን ጥሩ ነው ።

  • @MuhammadNurhassen
    @MuhammadNurhassen 12 วันที่ผ่านมา +1

    wow

  • @HM_MOBILE_SOLUTION
    @HM_MOBILE_SOLUTION 12 วันที่ผ่านมา +3

    ለምንድነው ሄኖክ ቱሪዝም ሚንስትር ሆኖ ማይሾመው ከሱ በላይ ማን ያውቃል???????🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹lo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thanks henok

  • @dawityibgeta3458
    @dawityibgeta3458 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሀገራችን የቱሪዝም መስህቦች የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሚኒስትቴር ከሚሰራው በላይ ጋዜጠኛ ሄኖክ እየሰራ ነው... እናመሰግናለን

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 13 วันที่ผ่านมา +2

    Bertu

  • @tigist64
    @tigist64 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @bura_xo21
    @bura_xo21 10 วันที่ผ่านมา

    Wealthy people of our country, where are you? Invest somewhere in this paradise on earth, it's an amazing place 🤲
    Henok Siyum thank you respect to you 🧡🙏

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኮሪደር ልማት ለሁሉም ክልል የተሰጠ የመልማት ሀብት ነው!!

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 13 วันที่ผ่านมา +2

    Quanquachin eyetefanew ebakachu

  • @dankebu9663
    @dankebu9663 11 วันที่ผ่านมา +1

    Enmsgenalen

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 13 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💟💟💟💟💟🌹🌹🌹🌹🌹

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 12 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ NBC

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 12 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 13 วันที่ผ่านมา +2

    Quanquachin eyetefanew ebakachu

  • @danielhabttreda9889
    @danielhabttreda9889 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤