የመርኅ ተምሳሌት | ምርኩዝ 28| ኡስታዝ ያሱን ኑሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ምርኩዝ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    በተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ ተወዳጆቹ ዱዓቶች ዑስታዝ በድር ሁሴንና ዑስታዝ ያሲን ኑሩ የረሱሉን (ﷺ) የአመራር ብቃት፣ የማኅበረሰብ አወቃቀርና የሥነምግባር ልቅናን በጣፋጭ አንደበት አቅርበው ነበር። የረሱልን (ﷺ) ልቅና ለመመስከር ሙስሊም ካልሆነ የእውነት ሰው መሆን ይጠይቃል። ሚዛናዊ አስተሳሰብ፣ ፊት ለፊት የሚታየውን አምኖበት መናገር የእውነተኛ ሰው መገለጫ ነው። ደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ በምርኩዝ መድረክ ይህንን ነበር ያደረገው። የከውኑ ሞገስ 6 ምርኩዝ 28 ነሐሴ 26/2016 በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ተከናውኖ ነበር።
    #ሕያው_አሻራ
    #የከውኑ_ሞገስ_6
    #ክፍል_2
    ህልም-ትጋት-ስኬት
    #ምርኩዝ!
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍TH-cam 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com

ความคิดเห็น • 232

  • @GadissaOro
    @GadissaOro 5 นาทีที่ผ่านมา +1

    Long live ustaz...🎉🎉🎉❤❤

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mubarekahmedmohammed1980
    @mubarekahmedmohammed1980 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ (100)❤❤❤❤❤

  • @alweyaseid3528
    @alweyaseid3528 4 วันที่ผ่านมา

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ የሀቢብ አላህ

  • @ሰሚራሙስጠፉ
    @ሰሚራሙስጠፉ 5 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዝ ያሲን ኑር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 7 วันที่ผ่านมา +10

    S a w የኛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ስወድክ ማሻ አላህ ጀመአው እራሱ ስያምር አላህ ይጠብቃቹ አድነታችንን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt5gm4dp5c
    @user-rt5gm4dp5c 9 วันที่ผ่านมา +99

    እኔ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ከመውደዴ ዳአዋውን ድምፁን ከመልመዴ የተነሳ ወንድሜ ወንድሜ አብረን ያደግን ነው የሚመስለኝ ዳዕዋው ከልቤ ከመግባቱ የተነሳ

    • @Zyadh-zb4cz
      @Zyadh-zb4cz 9 วันที่ผ่านมา +8

      እኔ በጣም ነው የምወደው ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ንግግሮቹ ማራኪ
      ናቸው ሁሌም

    • @fuadseyid
      @fuadseyid 8 วันที่ผ่านมา +4

      ይሄ ኮሜት የኔን አይነት ስሜት ነዉ ያለዉ ሲነፍቀኝ በህልሜ አየዋለሁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን በተለይ ስለ አላህ ና ስለ ረሱል ስለላህ አለይሄ ወሰለም ሳስታዉስ ስሜቴን መቆጣጠር አልችልም

    • @seadetube5367
      @seadetube5367 8 วันที่ผ่านมา +2

      የኔም ስሜት ነው ወላ

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf 8 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም እሱን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ለምን ሁለተኛ ሚስቱ አትሆኚም ይለኛል ወላሂ😂

    • @user-rt5gm4dp5c
      @user-rt5gm4dp5c 8 วันที่ผ่านมา

      @@Maryam-mm7mf 😅😅😅 ያሳካልሽ

  • @ZainabAli-ji3kc
    @ZainabAli-ji3kc 4 วันที่ผ่านมา

    ሰለላህአለይወሰለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JemalAli-xt2if
    @JemalAli-xt2if 4 วันที่ผ่านมา

    አሏሁመ ሶሊ ወሠሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ወሀቢቢናሙሀመድ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ያሲኑ

  • @HananDegemu
    @HananDegemu 7 วันที่ผ่านมา

    ውስታዜአላህ ይጠብቅህ ሺአመትኑርልን

  • @RedComputer-x2t
    @RedComputer-x2t วันที่ผ่านมา

    as wr wb ዳዕዋህ ለሁሉም ይገባል የአላህ አላህ እድሜህን ያስርዝመዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 9 วันที่ผ่านมา +13

    ዎላሂ ሰዓቱ አጠረ ባላለቀ እያልኩ እየሳሳሁ ነዉ የሰማሁተ አለይሂ አፍደለ ሰላት ወሰላም ኢላ የዉመዲን ኡስታዛችንም ባረክ አላሁ ፊክ

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 7 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤❤አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ ውዱ ኡስታዛችን ❤❤❤❤አላህ መልካም ስራዎችህን ሁሉ ይውደድልህ

  • @abcsdfgb-fv6wh
    @abcsdfgb-fv6wh 6 วันที่ผ่านมา

    S a w habibina seyedina Muhammad

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 8 วันที่ผ่านมา +11

    የዳእዋው ንጉስ የመድረኩ ውበት ያሲኜ እኔኮ ላተ ያለኝ ቦታ ይለያል ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @HayatMuzemil-ig8vw
    @HayatMuzemil-ig8vw 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም መልካም ነገር ሲሰጥህ እንዲህ ነው 🤍🤍ኡስታዜ ረጅም ሀያት 🍃🍃🍃

  • @MuhibaRahmeto
    @MuhibaRahmeto 7 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ስራውን ሁሉ ይውደድልት የመለወጤ ሚስጥር

  • @NeimaKSA
    @NeimaKSA 7 วันที่ผ่านมา +6

    አረጅምእድሜይስጥህአላህይውደድልህኡስታዝየ

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያቆይልን ዉስታዛችን

  • @mariambilal6097
    @mariambilal6097 7 วันที่ผ่านมา +8

    አሏሁመ ሶሊ ወሠሊም ወባሪክ አላ ሠይዲና ወሀቢቢና ሙሀመድ ፍዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያሀቢበሏህ❤❤❤

    • @QunxaMame
      @QunxaMame 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ አላህ ረጀም እድሜ የሰጠህ ኡሰታዘ የሰን ኑሩ

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 7 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤ሰለላሁ አለይ ወሰለም ❤❤❤

  • @azooz-v9w
    @azooz-v9w 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allahu Akbar

  • @BReaction-v7e
    @BReaction-v7e 7 วันที่ผ่านมา

    SHUKURAN LAKA YAA HABIBII

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @user-ug5li4ih6x
    @user-ug5li4ih6x 9 วันที่ผ่านมา +20

    ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሡለላህ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @KaremaTura
    @KaremaTura วันที่ผ่านมา

    Allawakubrii🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 6 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @KaremaTura
    @KaremaTura วันที่ผ่านมา

    Sallalaa Wallieyii Wosalamii

  • @AbdiMurshid-l3h
    @AbdiMurshid-l3h 2 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዜ ሁሌም ያንተን ሀዲስ ስሰማ ነፍሴ የመረጋጋት ስሜት ይሰማታል የቀልብ ሰኪና አኛለሁኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @SaD-st6nw
    @SaD-st6nw 5 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلا م ور حمة الله تعا وبر كا ته ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير حسن جزا الله يحفظك🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴💐💐💐💐💐🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌

  • @MohammedMustefa-cl5rb
    @MohammedMustefa-cl5rb 4 วันที่ผ่านมา

    صلى الله عليه وسلم

  • @sihamdegefu5498
    @sihamdegefu5498 6 วันที่ผ่านมา

    ያ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @AsddAsd-vd7bx
    @AsddAsd-vd7bx 7 วันที่ผ่านมา +3

    صلى الله عليه وسلم فداك ابي وامي يا رسول الله

  • @AdigoHussien
    @AdigoHussien 4 วันที่ผ่านมา

    Ustaz, allah yitebkh, berta wendme

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 7 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻ አላህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ጁመአ ጁመአ የምታደርገው ሁጥባ በጣም ነው የምወደው አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው የምንወድህን ለአላህ ብየ አላህ ከእኔ በላይ ይውደድህ

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አለህ

  • @AbdalahiKadire
    @AbdalahiKadire 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤Al/ lillaah "" "" ""
    Nama da'awaa kanarraa
    Fayadamu Nuyaa taasisu Rahmaan
    Inshaa allaah

  • @hajisaleem1731
    @hajisaleem1731 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሱለላአሁ አለወሰለም❤❤

  • @fahadryan
    @fahadryan 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ ደስ የሚል መድረክ ማሻላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን እንሻላህ።።ሰ ዐ ወ💐💐💐

  • @Konjo-r1s
    @Konjo-r1s 7 วันที่ผ่านมา +7

    ሰለላሁአለደሂወሰሊም❤❤❤❤❤

  • @Konjo-r1s
    @Konjo-r1s 7 วันที่ผ่านมา +2

    መሸአለህ❤❤❤❤ተበረከአለህ❤❤

  • @wollo20
    @wollo20 4 วันที่ผ่านมา

    Selelahu aleyhi weselem...
    Alah edmehn ke.afiyaga yiwofikilin ustaze...🙏

  • @HamduAdis
    @HamduAdis 4 วันที่ผ่านมา

    አላህ እረጅም የሆነ እድሜ ይስጥህ!!!
    ወላሂ ብዙ አመታቶችን አሰብኩ አሰብኩ አንተን ለመግለጽ በምፈልግበት ጊዜ ግን የማዉቃቸዉ ቃላቶች ሁሉ ይጠፉብኛል!!!

  • @Abbbe-t1f
    @Abbbe-t1f 9 วันที่ผ่านมา +8

    ማሻአላህ አላህ አንድ ያድርገን የአለማችን መብራት አርአያችን ሰለላህ አለይሒም ወሰላም

  • @GohrMohmed
    @GohrMohmed 7 วันที่ผ่านมา +2

    Mash Allah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 7 วันที่ผ่านมา +1

    Jzkumullah ustazuna ❤❤❤

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 2 วันที่ผ่านมา

    اللهم صلي الا نبين محمد صلله اليه وصلم يهبيباالله يرصللا

  • @medinawehabey4127
    @medinawehabey4127 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኡስታዜ ኢንሻ አላህ በጀነት ጎረቤት እንድያደርገን ምኞቴ ነው

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 7 วันที่ผ่านมา +1

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا طيبا مباركا فيه كما يحب ربنا ويرضى صلواتو ربي وسلامه عليك يا رسول الله صلى الله عليه وسلم

  • @seadiyoutube3275
    @seadiyoutube3275 6 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ነቢ❤ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 6 วันที่ผ่านมา

    اللهم صلي صسلم عل سيدنا محمد

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 6 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻዓሏህ ተባረከረህማን ማራኪ ዳዕዋ የሰው ብዛት የመድረኩስፍት ውብ ነውኡስታዞች ወንድሞች አሏህ ረጀምዕድሜ ጥበብና እውቀትን ለሁላችንም ይስጠን በርቱልን

  • @KhadijaK-vl9et
    @KhadijaK-vl9et 9 วันที่ผ่านมา +4

    ሰለላሁ አለይህ ወሰልም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @AbdiHamde-qn5lc
    @AbdiHamde-qn5lc 8 วันที่ผ่านมา +4

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ የበለጠ ልባችንን የምትፍትበትን እውቀት ይስጥህ!

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e 9 วันที่ผ่านมา +7

    ስለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @NabiyatMuktar-ng1ku
    @NabiyatMuktar-ng1ku 7 วันที่ผ่านมา +2

    selelhu alehi weselam migerm tarik new ❤❤❤❤❤

  • @HabibAhadun-Ahad
    @HabibAhadun-Ahad 7 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeburaMohammed-fz4px
    @ZeburaMohammed-fz4px 7 วันที่ผ่านมา

    s a w ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 8 วันที่ผ่านมา +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ውስታዝ ያሲን አላህ ያቆይህ ሁሌም በጣም ልዩ ና ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጠን❤❤❤

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 6 วันที่ผ่านมา

    ሶለሏህአለይሂወሰለም

  • @AhmedWehabrebi
    @AhmedWehabrebi 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኣለይሂ ኣፍደሉ ሶላቱ ወሰላሙ ኣላ ሃዚሂ ነቢዪ ከሪም እውነት ነቢዩ ሙሃመድ(ሰዐወ) የከውኑ ሞጎስ ናቸው እውነት እላለሁ ዪቅር የማለታቸው ታሪክ ስትናገር በመደነቅ ኣልቅሻለሁ ማንም ተራ መሪ እንኳን እንደዚህ ቢደረግ ወዲያው ዪገድለዋል የረሱላችን ግን በጣም ሊዩ ነው ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @DemituHelo
    @DemituHelo 5 วันที่ผ่านมา

    SAW

  • @ethiyopiyakwt6279
    @ethiyopiyakwt6279 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለላሑ አለይሒ ወሰለም ጀዛኩሙላሕ ኸይር ኡስታዘና

  • @DafoleeugesaDafolee
    @DafoleeugesaDafolee วันที่ผ่านมา

    Wel come leencoo

  • @Sanya-hx2wf
    @Sanya-hx2wf 9 วันที่ผ่านมา +8

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lawmkimakima8443
      @lawmkimakima8443 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

    • @LoseGhbou
      @LoseGhbou 9 วันที่ผ่านมา

      ሠለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdidris7935
    @mdidris7935 7 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዜ ያአላህ ፈቃዲ ሆኖ አባተ ደአዊ ነዉ ብዙዎች ነከሮቺን ያወኩት አትጥፈብን

  • @nefisa17
    @nefisa17 9 วันที่ผ่านมา +9

    Best story with best story teller

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j 5 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 9 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ዉድ ኡስታዝ ያሲኔ ኑሩ አላህ ይጠብቅህ ሀያትህንም አላህ ያርዝምልን❤❤❤❤❤

  • @nurhussenrusku4958
    @nurhussenrusku4958 9 วันที่ผ่านมา +7

    ሰለላህ ዓለይህ ወሰለም❤❤

  • @Zyneb.yasiltalij
    @Zyneb.yasiltalij 5 วันที่ผ่านมา

    s.a.w

  • @RadTech-f4c
    @RadTech-f4c 2 วันที่ผ่านมา

    Assalaamualeykum warahmatullahi wabarakaatu.
    Ustaaz Yaasin Nuuruu sagantaa dhaabbataa minber tv keessatti qabaatee yeroo hunda da'awaa nuu godhee gaariidha. Itti nuuf yaadaa.
    Shukran

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 7 วันที่ผ่านมา +1

    Jeakum allahu khey

  • @FatmaFat-pg8fn
    @FatmaFat-pg8fn 9 วันที่ผ่านมา +14

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @kedrduba398
    @kedrduba398 9 วันที่ผ่านมา +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @user-zu2kb4bx4l
    @user-zu2kb4bx4l 9 วันที่ผ่านมา +6

    ስለላኡ አለያኢ ወስለም

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 7 วันที่ผ่านมา

    S,,A,,W,,❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 วันที่ผ่านมา +3

    ውድዎቻችን እላህ ይጠብቃችሁ ትረካችህ ይጥማል የዛሬም ይመስላል ጀዛኩሙላህኸይረን ❤

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s 9 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ የኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከልቤ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @ShesusbShshbdudus
    @ShesusbShshbdudus 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሰለላህ ወአለይ ወሰለም

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e 6 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mabatube677
    @mabatube677 9 วันที่ผ่านมา +2

    አለህ ራጅም እድሜ ይስጥህ ያ ኡስታዝ

  • @hassanore1745
    @hassanore1745 9 วันที่ผ่านมา +3

    صلى الله عليه وسلم

  • @zulfashukor4526
    @zulfashukor4526 9 วันที่ผ่านมา +6

    መሸአለህ🎉🎉

  • @Mes-wq3fr
    @Mes-wq3fr 7 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 8 วันที่ผ่านมา +2

    ፊዳከ አቢዋኡሚ ያነብየላህ

  • @tofikahmed1977
    @tofikahmed1977 9 วันที่ผ่านมา +9

    የከዉኑ ሞገስ 😊❤😢

  • @Hafi_rin
    @Hafi_rin 9 วันที่ผ่านมา +5

    Ustaz allha yetabekek

  • @user-gk7sy6qh6v
    @user-gk7sy6qh6v 9 วันที่ผ่านมา +3

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AbdlwahabMustafa
    @AbdlwahabMustafa 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሀፊዘሁሏህ ኡስታዜ መቼም ደዕዋክ ማይሰለቸኝ።

  • @AbdiHamde-qn5lc
    @AbdiHamde-qn5lc 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኩራታችን ነህ!

  • @Hayatkadirhassan
    @Hayatkadirhassan 6 วันที่ผ่านมา

    Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam Saallaallahu 💚ﷺﷺﷺ❤️ Wassallaam💚

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 9 วันที่ผ่านมา +5

    አላሁአክበር ያሲናችን አላህ ይጠብቅህ ነብዩን ለሚያቁም ለማያቁም እንደዚህ ውብ አድርጎ ማቅረብህ እንዴት ያስደስታል

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 9 วันที่ผ่านมา +2

    بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ

  • @HamdiSeid-n3e
    @HamdiSeid-n3e 9 วันที่ผ่านมา +4

    Allahumma salli wasalliim aleyhi

  • @LiyanBaz-if2xc
    @LiyanBaz-if2xc 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ስለ ፍቅር ታሪካቸው ነው መስማት ምወደው ይገርመኛል ፍቅር እኮ በ ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ በቃ እወዶታለው ያረሱለላህ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 9 วันที่ผ่านมา +5

    صلوات ربي والسلام عليه ❤❤❤❤

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከላህ ኸይርን ውስታዝ ያሲን ኑሩ