ዩትዩብ ለትዳራችን ፈተና ሆነብን | Samtella | Couple | Love | YouTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #samtella #ethiopia #couple ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? በዚህ ቪዲዮ ላለፉት ወራት በዩትዩብ ምክንያት የገጠመንን ፈታኝ ነገር ይዘን መጥተናል:: እስከ ፍፃሜው አብራችሁን ቆዩ::
    Abel kifle subscribe
    👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
    youtube.com/@A...
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 956

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 7 หลายเดือนก่อน +651

    4 ቀን ቀረኝ ሀገር ልገባ ከ6 አመት ቡሀላ😢 እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ❤❤

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 7 หลายเดือนก่อน +4

      Tadilesh enquan geta redash

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b 7 หลายเดือนก่อน +18

      መሸ አላህ ታድለሺ በሰላም ግቢ እኔ አስር አመቴ 😢መቸ እደምገባ አላቅም ለኔም ያቺ እድል ለኔም ይስጠኝ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 7 หลายเดือนก่อน +8

      እድል ነው በሰላም ግቢ

    • @EmuNasser
      @EmuNasser 7 หลายเดือนก่อน +8

      በሰላም ግቢ ከቤተሰብጋርበሰላምያገናኝሽ.

    • @user-fw7tt6tl4x
      @user-fw7tt6tl4x 7 หลายเดือนก่อน +6

      ይዘሽኝ ገቢ መጭቂና አለቀኝ ብሎኛል የሠው ሀገር😥

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 7 หลายเดือนก่อน +128

    እርጉዝ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @user-ve6me7no7s
      @user-ve6me7no7s 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ናት ብያለዉ እግዚአብሔር ያራግላቸዉ ወልደዉ ማየት እፈልጋለዉ ማርያምን በጣም ነዉ እምወዳቸዉ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 7 หลายเดือนก่อน +196

    ተዋህዶዎች የአንገታቸው መሐተብ ስታዩ ማነው እንደኔ ደስ የሚለው👍

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +3

      😊ደምሬኝ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 7 หลายเดือนก่อน

      @@Yeshi987 ❤👏

    • @tube5188
      @tube5188 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@astertube5406ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውድዋ

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 7 หลายเดือนก่อน

      Maeteb asro aydelem endye kufu sra snsera yemnwulew

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 7 หลายเดือนก่อน +269

    ይቺን የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @sofi8983
      @sofi8983 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጁጁየ እንደማመር

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE 7 หลายเดือนก่อน

      @@sofi8983 መረሀባ

    • @Maza-cf5ln
      @Maza-cf5ln 7 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 Abero yisten

    • @bizu831
      @bizu831 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @haditube7721
      @haditube7721 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 7 หลายเดือนก่อน +67

    የፈለገ መዋደድ ቢኖርም ትዳር ከተያዘ በኋላ የራስ ቤት ሲሆን በተለይ ለሷ ነጻነት ይሰማታል ከመቀያየም በፊት መውጣታችሁ ጥሩ ነው በፍቅር ትጠያየቃላችሁ ጥሩ ውሳኔ ነው።

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @Hiwi_Sol_You_Tube
    @Hiwi_Sol_You_Tube 7 หลายเดือนก่อน +300

    ሳምሪ እርጉዝ ናት የምትሉ 👍

    • @susulove2688
      @susulove2688 7 หลายเดือนก่อน +5

      ታስታወቃለች

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@susulove2688ደምሪኛየኔውዴ

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 7 หลายเดือนก่อน +2

      ናት ውዴ

    • @habtammelese9415
      @habtammelese9415 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትመሥላላችእልልልልልልልልእልፍመብረክእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉

    • @AnnoyedDriftwood-tr3bw
      @AnnoyedDriftwood-tr3bw 7 หลายเดือนก่อน

      Yap😊

  • @meseretww
    @meseretww 7 หลายเดือนก่อน +32

    አንቺ የዋህ እውነተኛ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ የማየው ነገር በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏ጎጆሽንም መመስረትሽ በጣም ደስ ይላል ምንም ቢሆን የራስ ቤት👏👏👏

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 7 หลายเดือนก่อน +58

    እኳን ወጣችሁ የስው ቤት የስው ነው በተለየ እኛ ሴቶች ነፃነት እንፍልጋልን እና የራስ ነገር ስላም ይስጣን

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@astertube5406ደምሪኛ

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls 7 หลายเดือนก่อน +44

    ዋውው እርግዝነው አምሮብሻል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 หลายเดือนก่อน +46

    "ቤት ለእምቦሳ ብለናል" ያለም ያድርገው፣ ልጅ ይቦርቅበት 🙏🏾 i love you both ❤❤❤

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 7 หลายเดือนก่อน +24

    እኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ ዳጊን የመሰለች የእህት እናት መለየት ቢከብድም ራስን መቻል ደግሞ መልካም ነገር ነው!!!!!!❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 7 หลายเดือนก่อน +23

    የተባረከ ቤት ይሁንላችሁ እርጉዝ ናት መሰለኝ የልጆች መቦረቂያ ያድርግላችሁ ✝️❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน +18

    የክርስቶስ መስቀል ሳየዉ ልብ በደስታ ሞላ እሱ በተመለከታችሁ ቁጥርየከፈለዉ ዋጋ እና ፍፁም ፍቅሩን ይቅርታ አባትተነቱ ከሁሉ በላይ ፈጣር መሆንን ዘወትር በማሰብ ህግን ጠብቆለመሆር እና ይቀጥላል ይቅርታ በእጁ ጉይሰብካል አቤቱ ጌታሆ ክብርር ምስጋና ላንተይሁን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ሆይ ክብር ላንችይሁን❤❤❤ አሜን

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን በእውነት😢

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

      😊ደምሬኝ

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫❤

  • @samritube5541
    @samritube5541 7 หลายเดือนก่อน +20

    ሳምሪ እርጉዝ ናት እምትሉ👍👍 እመቤታችን ትቅረብሽ❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 7 หลายเดือนก่อน +41

    እራሳችሁን መስላችሁ ስለቀረባችሁ ነው ሰው የሚወዳችሁና እግዚአብሔር ግርማ ሜገሰን ሰጥታችሃል❤

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 7 หลายเดือนก่อน +1

      ብትኽክል እግዚአብሔር ዘልኣለም ኣይለውጣቹ🙏🥰

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

      😊ደምሬኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 ደምሪኛ

  • @user-br7ce7ev5m
    @user-br7ce7ev5m 7 หลายเดือนก่อน +14

    በህይወቴ የምመኘው ቢኖር እደናተ አይነት ትዳር የተባረከ እና የተከበረ እረ ቃላት የለኝም ✅✅✅✅

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 7 หลายเดือนก่อน +15

    ደስ የምትሉ ጥዶች ፍቅራችሁ ብዝት ይበል አዲሱን ቤታችሁ ደግሞ ድንግል ከነ ልጇ ገብታ ትጎብኝንላችሁ በልጅ ትባርካችሁ ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ

  • @SsSs-pf9eh
    @SsSs-pf9eh 7 หลายเดือนก่อน +10

    ኮሜንታተሮች ግን መቼ ነው ሰውን የምታሳልፉት ሆ እና ታርግዝ እንጂ ግዴታ መናገር አለባት እንዴ ተው ግን 😂😂😂

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 7 หลายเดือนก่อน +20

    ዉለዱበት ክበዱበት ዳሩበት ኮሉበት የኔ ዉዶች በተረፈ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y 7 หลายเดือนก่อน +34

    በሠላምና በጤና ኑሩበት ሳምሪየ ስወዳችሁ እኮ መውለጃ የልጅ መቦረቂያ ይሁን❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +1

      😊እማ ደምሬኝ

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 7 หลายเดือนก่อน +11

    እርጉዝ ትመስለኛለች የጠረጥራችሁ ለይኩን

  • @DaggysLifeClass
    @DaggysLifeClass 7 หลายเดือนก่อน +48

    Keep Shining My Loves!!❤

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዳጊዬ ኧረ አንችም ጠፍተሽብናል ሁላችሁንም አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@KaluMulualemደምሪኛ

    • @birhanukore2574
      @birhanukore2574 7 หลายเดือนก่อน

      ዳጊሻዬ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 7 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ትዳር በፍቅር ደስ ይላል❤
    ይችልጅ አርግዛለች ፊቷ የእርግዝና ደም ግባት ይታይባታል

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 7 หลายเดือนก่อน +2

    በመጥፋታችሁ በጣም አዝኜ ነበር ለምን ለዳጊም ፅፌ አልመለሰችልኝም እና ተጨንቄ ነበር ግን ስትመለሱ በእዉነት ሳያችሁ ለቀቀኝ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በጣም ስለምወዳችሁ ምንም እንኳን አልመርጥም ፍቅርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉና ሞገስ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነላችሁ ሁሉ ጌታ ይባረክ ደስ ብሎኛል በጣም ❤❤❤

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገሬ ልገባ 5ወር ቀረኝ ኡፍፍፍፍ አሏህ ያሳካልሽ በሉኝ እህቶቸ የኔዉዶች ድካማችሁ ድካሜ ነዉኮ ቅመሞቸ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 7 หลายเดือนก่อน +9

    አዲስ ነገር አለ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ስለአንች ደስ አለኝ እንዲሁም ለሁላችሁ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @gedam626
    @gedam626 7 หลายเดือนก่อน +26

    እንኳን ደና መጣችሁ ወይኔ ማነዉ እንደኔ የናፍቅችዉ የሚወዳችዉስ በላይከ አሳዩኝ❤ በጣም የምወዳችሁ ደስብሎኛል ስለመጣችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ

  • @iam62126
    @iam62126 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውበት ጨምራችዃል መድኃኔዓለም ፍቅራችሁን የበለጠ ይጨምርላችሁ የመልካም ነገር ተምሳሌት መሆን እንዴት ደስ እንደሚል እመቤታችን ትጠብቃችሁ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 7 หลายเดือนก่อน +17

    እርጉዝ ናት የኔ ቆጆ❤❤

  • @meskiAb-iu4yf
    @meskiAb-iu4yf 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ ዘራችሁ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ ደስ ትላላችሁ

  • @KalkidanTamene-bf2ut
    @KalkidanTamene-bf2ut 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውቦች እንዴት እንደምታሞሩ እኮ ከስንት ጊዜ በኅላ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በኋላ እንደማትጠፉብን ተስፋ አደርጋለው እወዳችኋለው❤

  • @eexx8265
    @eexx8265 7 หลายเดือนก่อน +59

    እርጉዝ መስለሽኝ ምናምን አትበሉ እጭ ዝብላችሁ እዩ አትቀባጥሩ

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s 7 หลายเดือนก่อน +6

      ይመችሽ አቦ በየቦታው መቀባጠር ይወዳሉ

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነትሽ የሚሳድጉ ይመስላሉ በዚህ ክፍዘመን

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน +2

      ዋዉ ቤታችሁ ሲያምር ቤት ለእቦና እግዚአብሔር ቤታችሁ ትዳራችሁ ይባርክ❤❤❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ ብታርግዝ ባለ ትዳር ናት ደግም እድሜዋም ነው ❤❤

    • @user-ve8xm3kj4p
      @user-ve8xm3kj4p 7 หลายเดือนก่อน +1

      ለሰዎች ደስታ ካለን ጉጉት አንፃር ነው

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u 7 หลายเดือนก่อน +13

    ስታምሪኚ ዉድድድድድ❤❤❤ ነዉ የማረጋችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 7 หลายเดือนก่อน +13

    ከናተ ብዙ ምንማረውም የተማረነው ነገሮ አሉ እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላችው❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 7 หลายเดือนก่อน +8

    እንደዚክ መስቀላችሁን ድቅ አድርጋችሁ ስትመጡ በጣም ደስ ዪላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 7 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ናፍቃቹናል ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማየት ይናፍቃል ❤❤❤❤❤በለዉዉዉዉዉ ይሄ ራሱ ከባድ ቻሌንጅ ነዉ ከዛ ቤተሰብ መለየት ብቻ እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ ዉድድድድድ❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣቹ

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴ: ናፍቃችዉኘ: ነበር: ምወዳችዉ welcome bro and sis

  • @Jerusalem-21
    @Jerusalem-21 7 หลายเดือนก่อน +4

    You Tube ላይ ካሉ ጥንዶች ቁ 1 እምወዳችሁ❤❤❤

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላቹ በእውነት የቱንም ያህል ቢሆን ማን እንደራስ ነፃነት ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ትዳርም ትዳር እንደ አረብ አንድ ላይ ነበር የምትሉት ስለዚህ በአዲስ ቤት በፍሬ ይባርካቹ ዘራችቹ ይለምልም

  • @gadabatarseh
    @gadabatarseh 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ለሰዉ አክብሮት አላችሁ እቤቱ ዉስጥ ለምያግዛቻችሁ እና ለእምነታችሁ ያላችሁ ነገር ሰዉ እድወዳችሁ ያረጋል ❤❤❤❤❤

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p 7 หลายเดือนก่อน +3

    የሶሻል ሚድያ ነገር ጡሩ አይደለም ደበቅ ማለቱ መልካም ነው ግን ማማዬ ነፍሰ ጡር ነሽ እመብርሀን ትርዳሽ በጣም ደስ ይላል

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሩኝ

  • @emutube7995
    @emutube7995 7 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ውዶች እኳን ደና መጣቹ ሳምሪዬ እርጉዝ ነሽ አይደል ውስጤ እደዛ ይለኛል😍

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ አይናችጉድ ነው የአንቀ እርጉዝ ቢሆን እኳ እንለየዋለን 💪

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊እሙ ደምሬኝ

  • @MezmurDawit375
    @MezmurDawit375 7 หลายเดือนก่อน +8

    I am a witness to these couples.
    They put God first since day one .I have known them very well since 10 years ago.

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 7 หลายเดือนก่อน +2

    Betam New Yemewedachehu Fetari Belej Yebarkachehu Befeker Ayen Seteteyayou Tamralachehu Betachehu Yemoke Yedemek Yehun❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @elbetelGetachew
    @elbetelGetachew 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምር እድለኛ ነክ በጣም ምርጥ ሚስት ሳቆ እርጋታዋ ሁሉ ነገሮ አንደኛ❤❤❤❤❤

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 7 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እሱሰስ የገባው የአራዳ አና አክባሪ ሪሰፔክት ያለው ሰው ሰለሆነ ነው።

  • @hayatadefa3029
    @hayatadefa3029 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ የኔ ወሎየወች አላህ ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 7 หลายเดือนก่อน +3

    የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና እኔማ የተፋታችሁ መስሎኝ ነበር መቸም ሚደያ ያየዉ ነገር አይበረክትም ብየ ነበረ ስላያሁችሁ ደስብሎኛል ስጠብቃችሁ ነበረ በተለይ ለበአል ለማንኛዉም ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ትላላችው አንኳን ለብቻ ቤት ያዛችው ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱ ጋር ይተባበራል ይላል፡፡ እኔ የምመኝላችው በዚህ በመለሰ ቤት መንታ ልጆች ውለዱ እመቤቴ ማርያም ትርዳችው ትስጣችው በልጅ ትባርካችው ምኖቴና ፀሎቴ ይሄ ነው፡፡

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e 7 หลายเดือนก่อน +24

    እመቤቴ ትቅረብሽ አይታችን ❤❤❤❤ ከእኛ ከመ ዳም ቅመሞች እይታ እሚያመልጥ የለም😂😂😂😂😂 በላይክ መስከረ ቅመሞች

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s 7 หลายเดือนก่อน +2

      ጀመራችሁ መቀባጠር ኤጪ

    • @user-rb3yn6st1e
      @user-rb3yn6st1e 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-tl1fz6mc8s ከይር የምን መቀባጠር መልካም ምኖት ነው የተመኝነው ምን አጠፍን

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @cphonetastic1365
      @cphonetastic1365 7 หลายเดือนก่อน +5

      ለኔ የታዬኝ የታያችሁ ……… በቅርቡ የምንቀላቀለው ሶስተኛ አዳም የይም ሂዋን አለ❤

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-rb3yn6st1e በየቦታው አትቀባጥሩ ዝም ብላችሁ እዩ ሆ

  • @kasahunmamo4584
    @kasahunmamo4584 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ፡እንኳን ወደራሳችሁ ቤት ገባችሁ በተለይ ለሴት ልጅ ነፃነት ግድ ነው፡፡

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠፋችሁ በጣም ጨቆኝ ነበር ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤እኳን ደና መጣችሁ ምርጦችዬ

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቤታችሁ ያምራል ውለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 7 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር አያልቅም,ግን ይቀንሳል እንጂ

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ይቺ ልጅ እንዲ ውብ ነች እንዴ ስታምር በስመሀም ❤

  • @abby8509
    @abby8509 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው እምወዳችሁ ሳምሪየ ስወድሽ እድለኛ ነሽ የወሎ ደግ ገራገር ታታሪ ባል ሰጠሽ ግን ውለዱ ልጅ በልጅነት ነው ❤አዲሱ ቤት እንጠብቃለን

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 7 หลายเดือนก่อน

    እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ውዴ ከሆንሺም በስላም ይገላግልሽ

  • @eyerusayele6710
    @eyerusayele6710 7 หลายเดือนก่อน +1

    weeedddddddddd Adergachualew Ergatachu Tilyalachu Eko❤❤❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ የት ጠፋ ብየ ሳስብ ነበር ነፍሰጡር ሆና ነው ከዩቱ የጠፋችሁት ብየ ነበር🎉🎉🎉🎉😊

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እደትእደምወዳችሁ ደስትሉኟላችሁ ግን ሳምሪእርጉዝመሰለችኝ ዋዋዋውውደስይላል

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 7 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ስላም መጣችሁ ውዶችየ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሩኝ

  • @temutube6321
    @temutube6321 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጥንዶች በጣም ጠፍታችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤ ስወዳችሁ ግን ሳምሪ ወፍራለች እርጉዝ ናት መሰል ፈጣሪ ፍሬ ይስጣችሁ። ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤❤❤❤❤ ይችን ኮመት የምታነቡ ደምሩኝ ስወዳችሁ በሰዉ ሀገር ያለነዉ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከምንወዳቸዉ ጋር ያገናኘን ።

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 7 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው ማሻ አላህ የሆነ ደስ የሚል ነገር አየ መሰለን ግምቴ እዳልተሳሳተ ተስፋ አደርጋለሁ 😊

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ጦይባ ውዴ ደምሬኝ

  • @betselotmihiret7594
    @betselotmihiret7594 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን እመቤቴ እረዳቻችሁ በሰላም ውለጂ ከሰው አይን ይጠብቅሽ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ ውዴ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ ግዜ ሳያችሁ ከሰስጋችሁ በሗላ መልካም ጥንዶች ናችሁ ተባረኩ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 7 หลายเดือนก่อน +7

    የአብረሃም የሳራ ቤት ይሁን ቤታችው ስወዳችዉ እማምላክ ትጠብቃችዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ሳቤላ ደምሬኝ

  • @AminetAhmed-lr3ep
    @AminetAhmed-lr3ep 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኮምቸ አላቅም የመጅመርያየ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ. ወላሂ አትጥፉ

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re 7 หลายเดือนก่อน +6

    እናተ ጥዶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጥያቄ ደሞ የየት ሀገር ልጆች ናችሁ ??
    ወሎየ ብትሆኑ ደስ ይለኛል😍😊

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 7 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልል ማማዬ እንዴት እንዳማረብሽ። እግዚአብሔር ይመስገም❤❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ ውይ ሳምርዬ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰዎነትሽ ላይ የሆነ ለውጥ ይታየኛል የመጨረሻውን ያሳምርልሽ

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 7 หลายเดือนก่อน +3

    እርግዝና ይበልጥ ውብ አረገሽ

  • @rak7888
    @rak7888 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂበጣምእምወዳችሁ,ጥዶች,ስወዳችሁ,ሳምሪየየኔቆጆ❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁብዝትይበልልኝ❤❤❤❤

  • @tube8360
    @tube8360 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ማርች እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቅችሁ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ ውዴ

  • @kuwaitkuwait-bp7ip
    @kuwaitkuwait-bp7ip 7 หลายเดือนก่อน

    እህትህም ጠፍታለች በጣም እንወዳቹሀለን ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅር ደስስ ይለኛል እህትህም እደዘው የምወደህን መንገድ ደስስ ይለኛል
    የሁለተቹ ፍቅር ደስስ ተግባር አለው ያፅናቹ እስከ ዘላለም
    ጥያቄ አለኝ ከሙዚቃ ውጪ መስራት አፈልግም ?? ወደ መዝሙር መቀየር አፈልግም ??

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 7 หลายเดือนก่อน +6

    እርጉዝ ናት ሳምሪ ❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 7 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን በጣም የምወዳቹሁ ጥንዶች ናችሁ የበለጠ ደግሞ አዲስ እንግዳ ልታመጡ ነው መሠል ውዴ ሠፋ ያለ ሸሚዝ ለብሠሻል ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ አርግዘሻል ?

  • @senoiteaboye
    @senoiteaboye 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውዶቼ በጣም ❤❤❤ ቤታችሁ ሲያምር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ። እወዳችሁዋለው❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊ሰኒ ደምሬኝ

  • @user-vc5vq1ut7h
    @user-vc5vq1ut7h 7 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም በላይ በእመቤቴ የማትደራደሩትን ነገር ወደድኩት እመቤቴን እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nastanettube
    @nastanettube 7 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹህ በርቱ እዉነተኛ ፍቅር ካለ አያልቅም ካለ ነዉ ታዲያ ግን የለም በርቱ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ነፄ ደምሬኝ

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍ ማርያምን ሚል ቃል ስሰማ ሚሰማኝን ሰላም አጠይቁኝ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቤታቹህ በጣም ያምራል የኔ ውዶች

  • @redietelmi166
    @redietelmi166 7 หลายเดือนก่อน +2

    sameryee my dear i am glad to see you again after long time .......love you egeziyabeher tidarachun yibark.

  • @tizuydegelemaryamelje1384
    @tizuydegelemaryamelje1384 7 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤ ሳምሪዬ ድቡሽቡሽ ሆነሻል ቀጣይ ስትመጡ 😂😂😂እግዲህ አዲስነገር ይኖራል ብዬ አስባለሁ ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 7 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍፍ ስወዳቹህኮ እመቤቴ ትዳራቹህን ትባርክልኝ ፍቅራቹህአከበባራቹህ ስርአታቹህ ደስሲል ቤታቹህን ደሞ የደስታ የፍቅር ቤት ያድርግልኝ ሳምሪየም እመቤቴ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ ልጆቻቹህ የሚቦርቁበት በደስታ የምኖሩበትያድርግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h 7 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ በፍቅር ኑሩበት ውዶቸ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ ውዴ

  • @yetnayettsige9896
    @yetnayettsige9896 7 หลายเดือนก่อน

    ዘፈን እንኳን አትዝፈን እቤት ውስጥ አንጒራጉር ። ግን እወዳችዋለሁ ታዛዝኑኛላቹ

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 7 หลายเดือนก่อน +4

    ባለማህተቦች❤ ጥሎብኝ ሩጨ አንገት ነው የማየው የምወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ ይላል❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤
    የድግል ማርያምን ልጅ ይጠብቃችሁ

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ ውዴ

  • @Tigist-zy5wx
    @Tigist-zy5wx 6 หลายเดือนก่อน

    ባልየው ዳጊ በደንብ አድርጋ ስለገራችክ ጥሩ ባል ትመስለኛለክ ስታወራት በቀና አመለካከትነው ፊትክ ላይ የሚታየው ደስታ ከቤታቹ አይጥፋ

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 7 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ልጂ ውለዶ ልጂ ፍቅር የጨምራል ያስተሳስራል

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊ደምሬኝ እማ

  • @HananMohammed-go7sf
    @HananMohammed-go7sf 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye hagere lij Abelye❤️❤️❤️❤️ yetena ye kibir ye fikir bet yadrgew baythewe by the way ye dessie lij new 💝💝💝

  • @seadateshome4473
    @seadateshome4473 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ፣ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይገርማል ዛሬ ትዝ ብላችሁኝ ነበር ማለት የት ጠፍተው ነው እያልኩ ከች አላችሁ 😊

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 7 หลายเดือนก่อน +6

    You guys are so cute together ❤️

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l 7 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪየ ግን ከበድሽኝ እረጉዝ ነሽ መሰለ ነዉ ወይስ መልስ እጠብቃለሁ ዉዴ❤

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ የፈለገ ዳጊ ጥሩ ብትሆን ትዳር የራስ ጎጆ ያስፈልገዋል ሳምሪም ነፃነት የሚሰማት የራሷ ቤት ሲኖራት ነው ነፃነት ተሰምቷት ደስ ብሏት የምትኖረው በእሷ በኩል የሚመጡ ዘመዶቿን እና ጓደኖቿን እንደልቧ ማስተናገድ የምትችለው እንደዚህ ሲሆን ነው ጊዜ ሲኖራችሁ ሄዳችሁ መጠየቅ ይሻላል አብሮ መኖር ነፃነት የለውም

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 7 หลายเดือนก่อน

    አይገርም የሆነ አጭር የቴክቶኩ ወደ ዩቶብ መጥቶ ነው መሠል እዛ ላይ አስር አመት ሞላችሁ አይደል አወልዱም እንደ ብየ ኮምቸ ነበር አሁን አስር ሞላን ስተይ ገረመኝ በሉ ውለዱ

  • @users-u9r
    @users-u9r 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጠፋቹ ደሞ ስወዳቹ ❤

  • @mekdistube
    @mekdistube 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አትጥፎ

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 7 หลายเดือนก่อน +2

    You have a beautiful house 🥰