ጷጉሜ 2ን ከቅዱስ ጋር! ሰላሜን ማግኘት እፈልጋለሁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 689

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  3 หลายเดือนก่อน +141

    የቅዱስ ሙሉጌታን ቻናል በሊንኩ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::youtube.com/@kidusmulugeta1798?feature=shared

    • @LomiMamo
      @LomiMamo 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ የኔ እናት እወድሻለሁ

    • @matilove3643
      @matilove3643 3 หลายเดือนก่อน +3

      ለደርገው ነበር ግን ለተመልካቹ ክብርም ጊዜ የለውም ከንግግሩ እኔ ቪድዮዬን ለቅቄ ተመልሼ አላይም ኮመንትም አላነብም ሲል ስለሰማሁት እሱ ለኛ ጊዜ ከሌለው ወይንም ተመልካቹ ለሚሰጠው አስተያየት ጊዜ ከሌለው ለም አደርገዋለሁ? ዳዊትን በሳል ሆኖ አግኝቸዋለሁ ቅዱስ የሱን ቁጭ ብሎ ይስማ

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስዬ እኔ የምመኝልክ ከወንድሞችክ እና ከእህት ጋር የእየሱስ ደቀ መዝሙር እንድትሆኑ እመኛለሁ እፀልያለሁ እውነቴን ነው የእናተን ቪድዮ ወይም ፍቅር ሾን ማየት የጀመርኩት ሳልዋሽ በ20017 ዓ / ም ነው ከዚ በፊት አይኔ እስኪፈዝ ሚዲያን እከታተል ነበር እድሜ ለፓለቲካ ከማየው እና ከምሰማው መጥፎ ጥሩ አይሉት የተዘበራረቀ በስደት ሆኜ እስትረስ ውስ ገባሁ ተጨነኩ ፊቴን ወደ ፈጣሪ መለስኩ መንፈሳዊ ካልሆነ ሶሻል ሚድያ ላልከታተል ለራሴ ቃል ገባሁ አልፎ አልፎ ሶፉ ፋንታውን የሚያቀርባቸውን እንግዶች አይ ስለነበር በሱ ምክንያት ገኒ ከተከበረው ፕሮፌሰር ባሏ ጋር የተደረገ ፕሮግራም አየው ገኒን በሰው ለሰው ድራማ ሳውቃት ፕሮፌሰርን ደግሞ ስሙን ብቻ አውቅ ነበር ቤተሰብ መሆናችሁን እና የተፈጠረውን አሁን ሰማሁ አላዘንኩም ሁሉ ለበጎ ነው አልኩ ደስስስስስስስ ስትሉ በዚ ፋሚሊ የእግዚአብሄርን ሞገሱን እና የተቸራቹሁን ማስተዋልና ጥበቡን አየሁባቹ በብዙ የተባረካቹ ናቹ የማትሰለቹ እውነትም ፍቅር ናቹ እግዚአብሄር በልጁ ደም ይሸፍናቹ አዎ በደሙ ተሸፈኑ እውነት ሂወትም መንገድም የሆነው ክርስቶስን ማወቅ ይሁንላቹ

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s 3 หลายเดือนก่อน +559

    ቅዱስ ዘማሪ ይሁን ምትሉ❤

    • @hiwotalemu6483
      @hiwotalemu6483 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዘማር እኮነው

    • @genet19
      @genet19 3 หลายเดือนก่อน +1

      Awo kudusy zemari hun

    • @SetotaGizaw
      @SetotaGizaw 3 หลายเดือนก่อน

      tsegan misetew fetari new sew ayidelem bergit des yalew yizemr new milew gn lemezemer tsega enji chilota ayidelem miyasifeligew

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 3 หลายเดือนก่อน

      Egzabeher yemisanew yelem getan zemari new mihonew🙏❤️

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hiwotalemu6483አይደለም ዘፈን ነው ከዚህ በፍት ስዘፍን አላያቸውም ሁሉም ሰው ለእግዚአብሔር ብዘምሪ ደሰ ይላል

  • @prieltesema4019
    @prieltesema4019 3 หลายเดือนก่อน +201

    ቅዱስ ስለእግዚአብሔር ብለህ ከአሁን በኋላ እንዳትዘፍን ዳይ ወደ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 หลายเดือนก่อน +131

    አቤት ድምፅ 👌ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🤲🤲🤲 እግዚአብሔር አገልግ ቅዱሴ💞💞

    • @T-xq2hp
      @T-xq2hp 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 🙏

  • @hiwotkirstos
    @hiwotkirstos 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ድምፅ ይሄ ጀግና ልጅ ለኢየሱስ ገቢ እንዲሆን እመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AntenehBucho
    @AntenehBucho 3 หลายเดือนก่อน +244

    ቅዱስን የምትወዱት ላይክ አርጉ

  • @Richtube12
    @Richtube12 3 หลายเดือนก่อน +227

    ገኒ በናትሽ ዘማሪ እንዲሆን አበረታችሁ ውስጥ ያድሳል❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @EnatBeyene
      @EnatBeyene 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @marshet1066
      @marshet1066 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @HjgvJhdg
      @HjgvJhdg 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 3 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም በእውነት እንባዬ ተናነቀኝ ደግሞ በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱሴ አደራ ዘማሪ ሁን የሚያምር ድምፅ አድሎካል አምላክን አመስግንበት 🥰🥰🥰🥰

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ቅዱስ ስዘምር ነው ምያምርበት ከስሙ ስንነሳ በራሱ ቅዱስ ብሎ ዘፋኝ ...

  • @SelamFiker-cj3nm
    @SelamFiker-cj3nm 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቅዱስዬ መዝሙር ነው የሚያምርብህ ለወደፊት መዝሙር እጠብቃለሁ በጣም የምታስደስቱ:የምታስቀኑ :የምታስተምሩ ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 3 หลายเดือนก่อน +134

    ቅዱስ ዘማሪ ይሁን የምትሉ👍😢❤🎉

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 3 หลายเดือนก่อน +24

    ቅድሴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን. ዘማሪ ሁን ይሄን ድምፅ አትዝፍንበት እግዚአብሔርን.አመስግንበት❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน +151

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በአድሱ አመት ከጭንቀት ይገላግላችዉ😢😢በአድሱ አመት የደስታ ህይወትን ተመኘሁላችሁ 🎉🎉🎉ለኔም 2016ለኔ😢😢😢

    • @Wubalemmamo-y1h
      @Wubalemmamo-y1h 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እህት❤❤❤❤ የሰላም የደስታ የጤና ዘመን ይሁንልን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን😢😢❤

    • @Ahmad-y4e1c
      @Ahmad-y4e1c 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ላንቺም የሰላም የደስታ የስኬት ዘመን ይሁንልሽ! በተለይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ፍፁም ሰላም የምትሆንበት ዘመን ይሁንልን በቃቹ ይበለን ቸሩ መድሀኒያለም!

    • @hasnafalta
      @hasnafalta 3 หลายเดือนก่อน

      Ameen😢

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 3 หลายเดือนก่อน +30

    እደስምህ ቅዱስ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ድምፅ መረዋ ቅዱስየ👏🏻

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 3 หลายเดือนก่อน +46

    ቅዱሴ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን

  • @manam5963
    @manam5963 3 หลายเดือนก่อน +36

    በእውነት በጣም ምወደው ዝማሬ ኡፍፍፍፍ😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ዝማሪ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ እና❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 หลายเดือนก่อน +58

    ቅዱሴ ተባረክ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በነገራችን ላይ ድምፅህ የቴዲ አፍሮን ነው የሚመስለው የኔ ልጅ ተባረክ❤❤❤❤

  • @MyLife-gy2dh
    @MyLife-gy2dh 3 หลายเดือนก่อน +25

    በሥላሴ ስም እንባየ ፈሰሰ ሳላስበው ወደ እግዚአብሔር የበለጠ መቅረብ ስትል ቅዱስ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወጣትነትህን በቤቱ ያስፈፅምህ በስጋ ወደሙ ይታተም የወጣትነት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ከምኞትህ በላይ መልካሙን ሁሉ በህይወትህ ያከናውንልህ ❤🤲አሜን

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ❤❤❤❤

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 3 หลายเดือนก่อน +18

    ቅዱስዬ አንተ ላይ በጣም ትልቅ መልካም ነገር አይብሃለሁ። አንተ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ።

  • @SenaytAlemayehu-zm5ve
    @SenaytAlemayehu-zm5ve 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስዬ ተባረክ ያሰብከዉ መልካም ነገር ሁሉ መድሐኒያለም ይሙላልሕ እናት አባትህን ደሕና ያርግልሕ

  • @Eyosiyaslioul
    @Eyosiyaslioul 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱሴ በጣም ጥሩ ድምፅ አለህ በአጭር ግዜ ጥሩ የራስህን ዝማሬ እንደምታሰማን እንጠብቃለን ።ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @BEREKETMELAKU-dd5wh
    @BEREKETMELAKU-dd5wh 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባት ቅዱስ ወድሜ እግዚአብሔር ይገብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 3 หลายเดือนก่อน +9

    " እኔ ለናንተ የማወርሳችሁ ኢትዮጵያን ነው" እጅግ ግዙፍ፤ድንቅ፥ እንደኛ ከምንም ነገር በላጭ የህልውና ስጦታ!!!!
    ጀግና አባት። ጀግናም ልጅ!!
    አወ ትለወጣለህ ፤ ሀገርህ ብዙ ነገር አላት በርታ።

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 หลายเดือนก่อน +37

    ገኒ ሁሌ እደምለው አንች እድለኛ እናት ነሽ እዳች እደለኛ የለም የሁሉንም ወግ ማረግ ያብቃሽ❤

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 3 หลายเดือนก่อน +34

    ቅዱስ ረጋ ያለ ልጅ እንደሆነ ነው የተሰማኝ በዚህ ዓመት ደግሞ ረጋ ማለትም ያምርበታል 🥰🥰🥰

  • @EtaferahuAdmasu
    @EtaferahuAdmasu 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የተረጋጋ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ በእዚህ እድሜ እንዲህ መብሰል ለነገሩ ወላጆችህ እህትህ ወንድሞችህም ሰርተውሃል ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 3 หลายเดือนก่อน +12

    ቅዱስየ እመብርሀን ከዚህ ክፉ ዘመን ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቅህ ሲቀጠል የገኒ ጥንካሬ እንዳለ ሁኖ የአባታችሁ ምክር ግን በፊት በታሪክ የሰማናቸው የኢትዮጲያ አባቶችን ይመስለኛል እድሜና ጤና ለእናትና አባታችሁ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዘማሪ ሁንልን እደ ስምህ ቅዱስ ትሆናለህ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌻🌹👏🌻🌹👏

  • @kidusterefe
    @kidusterefe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ እኔንም አስደስትከኝ ተባረክ ቅዱስ ጌታ እቅፍ ድግፍ ያድርግህ

  • @bekiYasin-rc2up
    @bekiYasin-rc2up 3 หลายเดือนก่อน +12

    ቅዱስን የመሰለ ልጅ ስላለሽ በዚህ እድሜዉ እንዲህ የተረጋጋ የኔ ጌታ በጣም ነዉ የምወድህ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ ለብዙ ወጣቶች አርአያ ያድርግህ ❤

  • @fikat2397
    @fikat2397 3 หลายเดือนก่อน +76

    ገንዬ ባንቺ ስም ለቅዱስ ዜማና ግጥም አዘጋጅለታለሁ።እወዳችኃሀለሁ

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 3 หลายเดือนก่อน

      @@fikat2397 ዋውውውው እመብዙሀን ከነልጇዋ አንተንም ትባረክህ በናትህ በዚህ ዘመን በወጣትነቱ ዘመን ሳይደክም ያገልግል እግዚአብሔርን እውነት በጣም ደሥሥሥሥ ብሎኛል ምክንያቱም በአሁኑ ሰዓት ወደእግዚአብሔር ቤት እንሂድ ወይም በረታ የሚል የለም ወደአልሆነ ቦታ ሲያዘነብል ነው አብዛኛው የሚገፋፋው ብቻ እመብረሀን ልሳኑን እንዲዘምር ያገፋፋችው እሰከልጇ በሀሳቡ ትሙላለት ያሠበው ይሙላለት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @ysakoryoutube5008
      @ysakoryoutube5008 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዘፈን ፅፋችሁ ዝፈኑ የምትሉ ሰዎች ምን አለ እውቀት ቢጠፋባችሁ ጭፈራ የምታስተምሩ ሰዎች እውቀታችሁ እይጥፋባችሁ ዘፈን ኃጢያት ነው ገላትያን ምዕራፍ5 ምን ይላል ኃጢያትን የምታለማምዱ ሰዎች እውቀት ይጥፋባችሁ

    • @ledeteasfaw
      @ledeteasfaw 3 หลายเดือนก่อน +2

      no more music please every day mezmur orthodox mezmur

  • @BiruktyWondnu
    @BiruktyWondnu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ቅዱሴ እግዚአብሔር አምላክ ከዚም በላይ የምታደርግበትን አቅም ይስጥህ ሁሌም አመስጋኝ ሁን

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 3 หลายเดือนก่อน +8

    እባዬ እየወረደ ነው የሰማሁት 🥺🥺🥺🥺እምወደው መዝሙር ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሁኖ ዘማሪ ብትሆን 🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉

  • @wu6219
    @wu6219 3 หลายเดือนก่อน +2

    በገኒ ቤት ውስጥ በጣም የምወደው አንደኛው የልጆቿን ስም ነው ስምን መላእክ ያወጣዋል ይባል የለ በእውነት መታደል እንደሷነው እግዚአብሔር የባረካቸው ልጆች ናቸው ልክ እንደስማቸው የተመረጡ ምርጥ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ትልቅደረጃ ያድርሳችሁ ቅዱሴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከፈቀደ ዘማሪ ብትሆን ደስ ይለናል በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መልካም አዲስዓመት

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቁዱሴ አምናምብዙ ነገር ተምሬአለሁ ዘንድሮም ስላየሀቹሁ ደስ ብሎኛል ገኒ ጀግኒትዋ

  • @Gggvcc-uz9vz
    @Gggvcc-uz9vz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ብቤቱ ያፅናህ ቅዱስዬ 🙏🙏

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ቅድሴ እመብዙሀን እሰከ ልጇ በዙፋኗ ትባረክህ ዋውውው

  • @-zedye
    @-zedye 3 หลายเดือนก่อน +1

    አበት መታደል ቅዱስ እንደስምህ በዚህ ድምፅ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል በጣም ያምርብሃል ዘማሪ ሁነህ ማየት እንፈልፋልጋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน +46

    ቅዱሴ ደሮ ሳቅ ቀልድ ሲያበዛ ቁምነገረኛ አይመስልም ነበር የዛሬው ኢንተርቪ ገራሚ ነው ለውጥማ አለ በደንብ ገኒ ሁሉንም ለቁም ነገር ያብቃላቹ ❤ቅዱሴ ዘፈኗን ተወት አድርገህ ወደ ዝማሬው ብታዘነብል ደስ ይላል❤❤❤😂

  • @zdethiotube
    @zdethiotube 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ እንደ ስምህ ቅዱስ ነህ ዝማሬ መላእክት. ያሰማልን አሜን መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን

  • @yetiyetim7138
    @yetiyetim7138 3 หลายเดือนก่อน +16

    ከቅዱስ ያየውት ነገር በጣምም የገረመኝ በጣም የተረጋጋእና አስተዋይ ልጅ ሆኗል ተቀይሯል አይገልፀውም ደስ ሲል

  • @lnunu1234
    @lnunu1234 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስዬ በጣም ነው የምወድህ፡ እኔም ያንተ ታላላቅ የሆኑ ወንዶች አሉኝ። ቲክ ቶክ ላይ ጂም ስትሰራ ለእናትህ ያለህ አክብሮት ሁሉ ነገርህ ያስደስተኛል የኔ ቀብራራ ልጅ ፡ጌታ ያሳድግህ የቤቱ አባ ወራ ነህ።

  • @andargachewkassahun1351
    @andargachewkassahun1351 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱስ በዚህ ፀጋህ ጌታን እያገለገልክ ከጨለማ ወደ ብርሀን ብዙዎችን ታመጣለህ።
    መልካም ልብ አለህ ጌታ የሚወደዉ።
    ተባረክ!!

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 หลายเดือนก่อน +21

    ኦ ደምፅህ ቅዱሴ እደስምህ ቅዱስ ሁን😊❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 3 หลายเดือนก่อน +21

    ገኒ ይ አችኮ እዲለኛና ምርጥ እናትነሽ አላህትልቅ ደርጃ ያድርስህ እርሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ድምጥ ነው ከፈጣሪ በላይ ማን አለ እግዚአብሔር ይረዳህ🙏💚💛❤🌹🌷👍

  • @DemekechDesalegn
    @DemekechDesalegn 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፈጣሪ ትልቅ ቦታ አድርሶ የበለጠያሳዬን።

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ቅዱስ እንደስምህ ቅዱስ የሆነው ዘምር እግዚአብሔር አመስግንበት እግዚአብሔር የሰጠህን ድምጽ እንዴው በመድኃኔዓለም እዳትዘፍንበት ዘምርበት እጂ👏👏🎤🎤🎤🎤👏👏👏😍😍😍👏👏👏👏

  • @MeskeremMulisa
    @MeskeremMulisa 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጌታ ወደ እግዛብሄር ጥብቅ ብል ስትል በጣም አንጀቴን አላወስከው ልጄን መሰልከኝ እመቤቴ ምኞትህን ታሳካልህ አባቴ ደም ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን

  • @tffrrf1890
    @tffrrf1890 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱስ ዝማሪ መላእክት ያስማልን የናቱ ቀለጤ ገኒየ ለልጆችሽ ያለሽ እክብካቢና ፍቅር ዋዉ ነዉ እና መልካም አዱስ አመት ይሁንልን አሜን 💚💚🥰

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም ትልቅ መታደል ነው የሚያማምሩ ጥሩ ስነ ምግባር የሚታይባቸው ኢትዮጽያዊ ጨዋነት የሚታይባቸው ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር አእምሯቸውን ከዚህም በላይ ጠብቆልሽ ከክፉ አይኖች ሰውሮልሽ ከዘመኑ አውሬ ጠብቆልሽ ያኑርልሽ የኔናት ምርጥ ጀግና እናት

  • @HawiiLm
    @HawiiLm 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ በዳሙ ሽፍን ያርግልሽ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ከልጆቻችሁ ጋር ያኑራችሁ ቅዱሴ በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @MartaTilahun-p1v
    @MartaTilahun-p1v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱሴ ሥምን እግዚአብሔር ያወጣዋል ማለት እንዲህ ነው ቅዱሥ ነህ ተባረክልኝ።

  • @ላቀችቲዩብ
    @ላቀችቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስዬ እግዛብሔር ይባርክህ በዚህ እድሜ ጣፋጭ አንደበት መታደል ነው ገኒ ሁሉንም ልጆችሽ ዛሬም ወደፊትም እንደተባረኩ ያቆይልሽ እናት ነኝ

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ ፍጡርን ሳይሆን ፈጣሪን ያሞገስክ ያከበርክ ልጅ ነህ ይጨምርልህ ምህረቱን ፍቅሩን ቸርነቱን የእግዚአብሔርን ርህራሄ በዜማ ስለገለጽከው ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @yordanosegebremeskel6921
    @yordanosegebremeskel6921 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም በጣም የሚወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ እግዛብሄር ይባርካችሁ።

  • @Hyah-s3l
    @Hyah-s3l 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን የኔ ቅዱስ❤❤

  • @hiwotbihonegn1467
    @hiwotbihonegn1467 3 หลายเดือนก่อน +14

    ቅድሴ ምን ልበልህ እግዚአብሔር በጥበ ቡ ያኑረህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nanirelax
    @nanirelax 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ ይህንን ቤተሰብ ለራስህ ዉረሳቸዉ!!!ብረሀንህ ይብራላቸዉ!!!!! ቅዱስዬ ስለ ኢየሱስ ፤ስለ እግዚአብሔር ብቻ ዘምር ይገባዋል !!!! ተባረኩ!!!!!!

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetachew1504
    @tigistgetachew1504 3 หลายเดือนก่อน +8

    አኔ እኮ ቃላት ያጥረኛል ስለልጆችሽ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ 🙏

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዲስ ዘመን ይባረክ ገኒዬ ቤተሰብሽ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅልሽ🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 3 หลายเดือนก่อน +12

    ወጣትነት ዕድሜ ቤተ ክርስቲያ ማ ሳለፈ ቅዱስ ተባረክ ወንድሜ ❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጎበዝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 3 หลายเดือนก่อน +9

    ገኒ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እያከለ ይባርልሽ አሜን

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน +12

    ቅዱሴ መዝሙር ዘምር እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ መታደል በል በርታ መረጋጋትህ ለኔም ተጋባብኝ በጣም ደስ ይላል አንተ እንዳልከው ወደ እግዚአብሔር ሞር የመቅረብ መንገዱ ይመስላልና በቤቱ ያፅናህ ታዲያ ዘፈኑን ተወት አርገህ በተሰጠህ ድምፅ አመስግንበት ተባረክ

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስየ ስለ ልጆች የተናገርከው ነገር አስተምሮኛል በአንተ እድሜ ያሉ ልጆች ስላሉኝ

  • @AebabKeag
    @AebabKeag 3 หลายเดือนก่อน

    እደስሙ ቅዱስ ፈጣሪ በቤቱ ያፀናክ ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 หลายเดือนก่อน +7

    በዚ ውብ ድምፅህ አምላክህን ምታመሰግንበት ያድርግህ አሜን🙏እዴት በስስት ሳይክ እደነበር ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥️በጣም ደስ ሚለኝ ልጅ ♥️

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ድንቅነው ቅዱስ በርታ በቀጣይ ከዘማሬወችጋርሆነህእንደምናይህተስፋአድርጋለሁዝማሬመላእክትንያሠማልንፀጋውንያብዛልህ አሜን፫እንኳንአብሮአደረሰን

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 3 หลายเดือนก่อน +12

    ገኒ ፈጣሪ ይወድሻል

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ይህ የመሰለ ጥሩ አይምሮ ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ልጅ እግዚአብሔር ሰቶታል ቅዱስን የመሰለ እንደስሙ ቅዱስየሆነ

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉ መዝሙር ድምጽሕ ደስ ሲል ጸጋዉን ያብዛልሕ

  • @bettyadugna1846
    @bettyadugna1846 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቅዱሴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላልህ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @serkalemtsegaye4904
    @serkalemtsegaye4904 3 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ 🙏❤

  • @EyoasFanos
    @EyoasFanos 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ቅዱስ ከአምናው የዘንድሮው ንግግሩ በጣም ብስልልልል አለብኝ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽ ከእድሜያቸው በላይ ነው ብስል ያሉት

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይይ ገኒ ጂም መልመድ በራሱ የቡና ሱስ ወይም የሆነ ሱስ ነው ! በጣም እሪላክስ ትሆኛአለሽ ለሰውነትሽና ለአይምሮሽ መፍታታትና ባጠቃላይ ላይፍ ፍሪ እንዲሆን የሚሰጥሽ ስሜት አለው❤❤ ልምከርሽና አንቺም በእድሜሽ የሚሰጠውን ጥቃቅን ኡአክሰርሳይዞችን ያለማቋአረጥ ስሪና የዛን ግዜ ነልሱን ታገኚዋአለሽ!! በራስሽ በዲና አይምሮ ምን አይነት ለውጥ እንዳአለው ታገኚዋአለሽ
    ጂም አፍቃሪዎች በላይክ አሳዩዋት!!!

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ቅዱሴ ላውጥማ በደንብ አለ እማ ብርሃን ትጠብቅህ ከእግዚአብሔርም ጋር በደንብ እንድትጠበቅ አምላካ ቅዱሳን ይርዳህ ገኒዬ እድሜ ከጤና ያድልሽ ልጆችሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ እምትሉ እናትና ልጅ ፍቅር የሆናችሁ ቅዱስ እንደስሙ ቅዱስ በሱ ውስጥ ልጀን እያየሁ ነበር የመሰለኝ ያረብ ከስደት በሰላም መልሰህ ከውዱ ልጀ ጋር እንዲህ ለማውራት አብቃኝ አይለያችሁ

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ ቅዱስ ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ቀጥልበት ዘምርበት ጥሩ ተሰጦ አለህ

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ እንኳን አደረሳቹ በልጅ መባረክ እንዴት መታደል ነው አይለያቹ

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 3 หลายเดือนก่อน

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደል እውነት ገኒ እንዳንቺ የታደለ ማን አለ በልጆችሽ ተደሰች ተብለሽ ተመርቀሻል መሰለኝ እግዚአብሔርን የሚፈሩ አነጋገራቸው ወርቅ የሁኑ አስተዋይ ልጆች ሰቶሻል እግዚአብሔር አለማቸውን ያሳይሽ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ቅዱሴ እሚገርም ሰው ነው እርጋታው አስተዋይነቱ ግሩም ነው ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መንገድህ በሙሉ ያማረ ይሁን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሴ ምርጥ እናት አስተዋይ ልጅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🙏❤እንኩዋን አደረሳችሁ ለአዲሱ ዓመት

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሴ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ በጣም ትልቅ ለውጥ ደስ እሚል እርጋታ ጨዋ እነት የተሞላበት ገኒ እዬ እግዚ አብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretabebe8622
    @meseretabebe8622 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ እግዛብሄር በጣም ይወድሻል የሰው ልጅ በልጆቹ ከተባረከ ሌላ ው ሁሉ ትርፍ ነው:: እግዚአብሔር ጤናቸውን ሰጥቶ በሞገስ ያሳድግልሽ:: ዝማሬ መላክት ያሰማንል:; ገኒ በሚቀጥለው አመት ለመስማት የምፈልገው ከልጆችሽ አባትጋር በቁርባን ትዳርሽን አድሰሽ ቅዱስ እየዘመረ ማየት እመኛለሁ::: ምዝሙሩ ስለምወደውና በቅዱስ ም ስሰማው አለቀስኩ!!!

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤
    ገኒ እግዚአብሔር ይመሰገን ያሳድግልሽ በጥበቡ

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒዬ፤ በጣም እወድሻለሁ!!
    ላንች የመልካም እህትነት ፍቅር የፀነስኩት እንድ ቀን መኪና እየነዳሽ እኔ ደግሞ በሀሳብ ተውጨ ብእግር እየሄድኩ አላየሁሽም እናም እንዳልግጭ ረጋ ብለሽ፤ " የኔ እህት እያሰብሽ አትጓዥ" አልሽኝ ፤ ከዚያ ቀን ጀምሮ ለአንች የተለየ ክብር አለኝ ፤ መልካም እናት፥ መልካም ሰውና በሞያሽም አንቱ የምትባይ ነሽ።
    በነገራችን ላይ አሞሽ በነበረበት ጊዜ እንዲሻልሽ አላህን ለምኘልሻለሁ።
    ውብ ልጆች ነው ያሉሽ፤ አላህ ትልቅ ያርግልሽ። ሁልዬም አክብርሻለሁ።

  • @MartaTilahun-p1v
    @MartaTilahun-p1v 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ እየተናገርክ እንኳን የዋኽነትኽን አየዋለሁ አባይዬ የኔ ልጅ እግዚአበሔር ይጠብቅኽ።የታደልሽ እናት ነሽ ሆኖም ይገባሻል።

  • @bbhh211
    @bbhh211 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ድምፅ የኔ ጌታ ዘምርበት በደንብ እግዚአብሄር ያሳድግህ በሁሉም ነገር ገኒ የሚገርም ቤተሰብ ነው ያለሽ ክበሩልን

  • @kiyyadegife
    @kiyyadegife 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ዘማር ይሁን 💪💪💪💪

  • @Hagi776
    @Hagi776 3 หลายเดือนก่อน +4

    በልጅ መባረክ ቀላል አይደለም ገኒ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ ተባረኩ😘

  • @eskedartesfaye497
    @eskedartesfaye497 3 หลายเดือนก่อน

    ወይይይ የኔ ውድ ተባረክ የፈጣሪውን ውለታ የማይረሳ እግዚአብሔርን የሚያመሰግን ልብና አንደበት የተመሰገነ ነው የድንግል ልጅ ቀሪው ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ ❤

  • @SelamYebaltale-u3t
    @SelamYebaltale-u3t 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ መታደል ስዘምር አለቀስኩ ጀግና እናት ታድለሽ ተባርኩ

  • @eyrusalemsolomon8927
    @eyrusalemsolomon8927 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ሰው ገነት ንጋቱን ትመሲያለሽ ይለኝል ገኒዬ ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @ZeinabaHussain
    @ZeinabaHussain 3 หลายเดือนก่อน

    ቤተሠቦችሕ መመሠገን አለባቸው በጨዋ መልክ አገርሕን ቤተሠብሕን እነድትወድ ተደርገሕ ነው ያደከው ያደጋችሁት በጣም ደስ ይላል ቁዱሴ አሁንም ያሰብከውን ያሳካልሕ ትችላለሕ❤❤❤❤

  • @emebetkifle9524
    @emebetkifle9524 3 หลายเดือนก่อน

    ገኒ በጣም አክባሪሽ እና ወዳጅሽ ነኝ ዝም ብለሽ አምላክሽን አመስግኚ ልጆችሽን እንዲሁ ከዚህ ዘመን ክፋት እና ሃጢያት ድብቅ አድርጎ የጀመሩትን በጎ መንገድ ያስፈጽምልሽ መልካምነት ሁሉ ከአምላክ ነውና

  • @Yordan80
    @Yordan80 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ. ገኒ በዝማሬ እንደሚመጣ ተስፍ እናደርጋለን. ለምስጋና በፊቱ ለመቆም ያብቃህ.

  • @DemekechDesalegn
    @DemekechDesalegn 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱሴ ዬኔ ውድ በጣም ነውኮ የምወድህ መልካም እናውብ ወንድም ነህ ሁሉ ነገርህን ስወድልህ እንደ ፀሀይ የምትፈካ !!!!

  • @SophiaHaile-i1o
    @SophiaHaile-i1o 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገኒ ፋሚሊን ጌታ ይባርክ የህይወት መንገዳችሁ ይለምልም ፍፃሚያችሁ ይከናወን የእናትና የአባታችሁን እድሜ እግዜአብሔር ያርዝምላችሁ እኔ ከበፊት ጀምሮ እከታተላችሁአለሁ ሳያችሁ መግለፅ የማልቻለው ሰሜት ይሰማኛል ወደ ልጅነቴ ወደ አስተዳደጌ እመለሳለሁ አአንዳአንዴ ከእግዝአብሔር ጋር አወራለሁ አለቅሳለሁ ምን አይነት እደለኛ በጌታ የተወደደ ፋሚሊ ነው እላለሁ እሳሳላችሁአለሁ ገኒን አንድ ቀን አኢትዮዺያ ስመጣ ቁጭ ብዬ አወራሻለሁ ቅዱስ ዛሬ ሲናገር አንቺ ቀለ ል አርገሽ አለፍሽው እንጂ ትልቅነገር ተናገረ ቤተሰብ ያልሰራውን ከልጆች የጠብቃል ሁሉም ወላጅ ለ ልጆቹ በጣም መልካም ነው ግን ሳይሰሩብን ልክ ሄደን እሳቱን ስንነካ ያኔ ወላጅ ተው ይላል እሳቱ ውስጥ ከተገባ በሆላ ግን ቀድሞ መሰራት አለበት ልጆች እውነተኛ ጓደኛእናት አባት መሆን አለበት መጀመሪያ ልጆች የሚሄዱበትን መንገድ ከአሳየሻቸው ከዛ ወጣ አይሉም የእግዝአብሔር ቃል ቅዱስ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ🌻🌹♥👏