ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2019
  • ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሁለት
    #ማህበረ_ስላሴ_ገዳም
    #ገዳም

ความคิดเห็น • 215

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 4 ปีที่แล้ว +53

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያረከኝ አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን አሜን

  • @user-el1sn9hi4d
    @user-el1sn9hi4d 4 ปีที่แล้ว +100

    ግራኝም፣ ዮዲትም፣ ደርቡሽምና ጣሊያንም አለፉ የሉም፤ ቤተ ክርስቲያን ግን ለዘላለም ትኖራለች።

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +3

      አይ ገርምምም ግን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እንኳን ኦርቶዶክስ ሆኜ ተፈጠርኩ የቤተክርስቲያን ጠላቶቻችን የሉም ኦርቶዶክስ ግን እስካሁን አለች

    • @user-fh9mt1od7h
      @user-fh9mt1od7h 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኖራለች

    • @henokemolla8204
      @henokemolla8204 4 ปีที่แล้ว

      AMEN

    • @mekdeszetewahedoegziabherm7438
      @mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 4 ปีที่แล้ว +43

    እኔ በስልኬ ያየውት እዲህ ሀሴት የተሰማኝ
    ደጁን የረገጠ ምንኛ ነፍሱ ትደሰት

  • @hgjh4935
    @hgjh4935 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚያቢሔር ይመስገንየአባቶች ፀሉት አገራችን ይጠብቅልኝ አሜን 🙏💚💛❤

  • @liyagebretsadik8778
    @liyagebretsadik8778 4 ปีที่แล้ว +15

    አማራን ለማጥፋት የምትጥሩ ሀይሎች እግዚአብሔር የጨለመው ልባችሁ ያብራው።

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ እኮ የትም የሌለ ዉብ ድንቅ ነው. ወይ አገሬ ተነግሮ ታይቶ አያልቅም ታሪክሽ የኔ ኢትዮጵያ ሽልማቴ ክእግዚያብሔር የተሰጠኝ... ምስጋና ይግባሃል የኔ ጌታ...

  • @malatkonjoo2242
    @malatkonjoo2242 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ተዋህዶን ይጠብቅልን ዘረኝነት ፈፅሞ ይጥፋልን አሜን፫

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በወእውነት ተዋህዶ ልዩ ናት በረከታቸው ይደርብን ደጁን ለማየት ከበረከቱ ለመካፈል የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 4 ปีที่แล้ว +11

    የአባቶቻችን ፆለት አገራችን ይጠብቅልን

  • @user-mp2tj1dk8b
    @user-mp2tj1dk8b 4 ปีที่แล้ว +6

    ማርያምን መርበብትን ስሰማ የሳልኩት በህሌናዬ ዛሬ ሳየው እንደት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ

  • @imanalalwi6616
    @imanalalwi6616 4 ปีที่แล้ว +12

    አለን አለን እምነት ኧኸ ተዋህዶ ንጼት እልልልልል

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣምላካችን ታሪካዊ ገዳሞቻችን ጠብቅልን የሰማይ ደጅ ደስ ሲል መብፈሴ ታደሰ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +17

    ኦርቶዶክስ ያለም ገናና የመንግስተሰማያት መግቤያ እፍፍፍፍ እንኳን ኦርቶዶክስስ ሆንኩኝ ኦርቶዶክስ የሆናችው ይመቻችው👍👍👍👍👍

    • @user-bk9zq2wq3k
      @user-bk9zq2wq3k 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ 🙏

    • @martitube318
      @martitube318 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ክብር ለናቱ ለናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 4 ปีที่แล้ว +14

    እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ እፁብ ብያለሁ

  • @Joberaw
    @Joberaw 4 ปีที่แล้ว +9

    ዝጎራን በፊልም ያየሁት እስከሚመስለኝ ወድጄው ነው ያየሁትኝ እንዴት እንዴት ነው ሚያምረው ዋው

  • @user-ms5ch3my4z
    @user-ms5ch3my4z 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄንን ታላቅና ቅዱስ ቦታ በማየቴ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጠላቶች ይጠፋሉ እርሷ ግን እስከ ዘለዓለም ትኖራለች
    እግዚአብሔር ይስጥልን በመንፈስ ስላስጎበኛችሁን 👏

  • @user-zk2gs9ir7u
    @user-zk2gs9ir7u 4 ปีที่แล้ว +2

    የአባቶቻችንን በረከታቸው ይደርብን፡፡ አሜን አሜን አሜን፡፡

  • @luchia686
    @luchia686 4 ปีที่แล้ว +2

    ⛪️ጌታ ሆይ የናንተ ፀሎት አገራችን ኢትዮጵያዊያን ይጠብቅ 🤞እንዴት መባረክ ነው እዚህ መኖር!! ⛪️
    አማራ ማስ ሚዲያ እግዚአብሔር ዬስጥልን 👍👍👍

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ ለማናዉቅ ማቅረባችሁ ጥሩ ነዉ ግን ብዙ ባትናገሩ አሁንም አራጆች አኮብኩበዋል ግን አይሳካላቸዉም

  • @user-pf3gm6hi2y
    @user-pf3gm6hi2y 4 ปีที่แล้ว +20

    ደህና ተከብሮ የኖረውን ገዳማት እየዞራችሁ አሳዩዋቸው ቤተክርስትያንን ለማጥፋት ሆ ብለዉ መነሳታቸዉን እንደት ዘነጋችሁት
    ለማንኛዉም እግዚአብሔር ይጠብቅ ሁሉንም

    • @user-fo6oh6pr5q
      @user-fo6oh6pr5q 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @eteneshyoutub4873
      @eteneshyoutub4873 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው እህቴ የኔም ሀሳብ ነው

    • @user-el1sn9hi4d
      @user-el1sn9hi4d 4 ปีที่แล้ว +4

      ማነው የሚያጠፋት እኛ ልጆቿ ሰማዕት እንሆናለን እንጅ!

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ብለሻል እነዚህ የዩትብ ጡረተኞች አሁን እሄንን አይተው የጀዋር ሜንጫ ቡችሎች ለጥፋት ይመጣሉ በዚህን ሰአት ስለ ቤተክርስቲያን ቅርስ ማሳያት አያስፈልግም

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @selomonmussie1816
    @selomonmussie1816 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን መንፈሳዊ ፀጋ ኢትዮጵያ ይዛ ምድሩ ለምለም እንዴት ኢትዮጵያውያን ረሃብተኞች እንባላለን እንኳን ለእኛ ለዓለም የሚተርፍ ለምለም ምድር ይዘን ያልሰለጠነ የፖለቲካ አመራር ለዕድገት የማይሰራ ትውልድ ይዞ ወኔ ብቻ ብልጽግና አይሆንምና ለትውልዱ ሠራተኛና ራዕይ አሳቢ ይሆን ዘንድ ማሰብ ብልህነት ነው ይህን የመሰለ ውሃ ይዘን እንዴት ችጋር ይናጠን !!!!????

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ቃል የለኝም ብቻ በአድምሞ በመመሰጥ ነው ያየሁት። የገዳም አባቶችን ሳይ በመፀሀፍ የተፃፈውን ሁሉ በመኖር እያየሁ ነው። ስረአታቸው በርቁ ሰማያዊ መግስተ ሰማያትን እዳስብ እዳይ ያደርጉኛን ጉሩም ነው እፁም ድቅ። አማራ ተሌቪዢን እግዚአብሔር ይስጥልን። 👏👏👏👏

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 4 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ❤

  • @todtod5393
    @todtod5393 4 ปีที่แล้ว +4

    the classic back ground Yiruma "The River Flows in You " ..one f the best piano player's on this planet ..Ohhhh Since my Beautiful Mother Passed away i found this classic to reminiscing good old days ... helped me to reconnect with her spiritually ,,i cant express my emotion when i listen this classic ... i couldn't believe u guys playing this classic on this program ..encouraging me to see this place...the massage download in my head

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 4 ปีที่แล้ว

      Tod Tod yes wat a capture of the scenery🙏🏽🙏🏽

  • @zelalemabera8106
    @zelalemabera8106 4 ปีที่แล้ว +1

    እናንተን ለዚህ ታላቅ ክብርና ፀጋ ያበቁ አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ እኔንም ያበቁኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡ አደራ!!!

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገሬ ምንኛ ድንቅ ነሽ
    Thank you for sharing

  • @giyorgis9802
    @giyorgis9802 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ድንቅ ነው አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እንዴት ደስ እንደሚል የቅዳሴው ድምጽ ነፍሴ በደሰታ ሐሴት አደረገች 😭😘😍🙏🙇

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባቶቻችንና የተጓዦቹም ጭምር በረከታችሁ ይድረሰን
    አሜን አሜን አሜን

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ነው የሚለው በኮሮና ምክንያት ቤት ሁኝ ሰልኬን ሰነካካይህን የተቀደሰ ገዳም ታሪክ አየው ላብታቤን ከፍቸ ማየት ጀመርኩኝ አብሪ የተጎዝኩኝ ይመሰል በጉጉት እያየው ሲጨነቁ ሰጨነቅ ሲሰቁ ሰሰቅ በፍቅር ጨርሰኩት ሲያልቅ በጣም አናደደኝ አጎጊ ፌሎም ነው የሚመሰለው ኡፍፍፍፍ በጣም ደሰ ይላል በጣም ጠካራ ናቹህ በሌላ ቀርፀ እደማገኞቹህ እርግጠኞ ነኝ ጌታ ይባርካቹህ አለቀ❤❤😘

  • @dabritutefera4938
    @dabritutefera4938 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰግን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።
    አማራ Mass እነመሰግነለን በርቱ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ

  • @user-lb4ns2iq4l
    @user-lb4ns2iq4l 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን በረከታችሁ የድረሰን

  • @birhanukindie4825
    @birhanukindie4825 3 ปีที่แล้ว +1

    I remembered this historical monastery before six years ago and create heart breaking.

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ገዳሞቻችንን ይጠብቅልን አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪየይ ማዕረ ከመይ ከም ዘፍቅረኒ ኩሉ ሳዕየ ዝድሰት ናይዞም ኣቦታት ውላድ ሙኳነይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ተዋህዶ ክኸውን ዝሓረየኒ ክብርን፡ምስጋናን ንዘላለም ኣለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶየ ንዘላለም ንበርለይ ክበርለይ ቃላት የብለይን ብዛባኺ ኣስፊሐ ክዛረብን ክገልጾ ጽባቀኺ እንዲዒ ናይዞም ኣቦታትና ጸሎት ስለ ዝሰምዕ እዩ ፈታሪ ስጋብ ሎሚ ዝነቢር ዘለኹ ቡነት ኢለ።

  • @brhanenegede7898
    @brhanenegede7898 3 ปีที่แล้ว

    Ye abatochachin aba selama kesate berhan Bereketachom readiatachom ayleyen amen amen amen

  • @papael416
    @papael416 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው በቃ።እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአማራ ማስ ሚዲያ።

  • @user-tb5sg9jl5r
    @user-tb5sg9jl5r 4 ปีที่แล้ว +9

    ባላስብሽ ብዘነጋሽ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ተዋህዶ እምነቴ ነሽ

  • @eboxebox6080
    @eboxebox6080 4 ปีที่แล้ว +6

    አንዳንዶች ለምን እየቀረፃችሁ እምትልኩ የምትሉ ትክክል ናችሁ አዉንም እረፉ ተዋሕዶ ጠላቷ በዝቷ ከፈለጋችሁ ለራሣቸው ደርሳችሁ በረከት ማግኘት ትችላላችሁ ቢድወ አያሥፈልግም

  • @user-im5go5ws2b
    @user-im5go5ws2b 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይ አገሬ የዚህ ሁሉ ባለቤት ሁና አለማወቅ ያሳዝናል

  • @hihbayeshmekonen4069
    @hihbayeshmekonen4069 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝጎራ መነፅሐፍ በትረካ ሠምቸዉ ነበር እንደዚህ ሣየዉ ደግሞ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ

    • @user-og1iv7dg6q
      @user-og1iv7dg6q 4 ปีที่แล้ว

      እሄ ገዳም ደጋግ አባቶች ያሉበት እና ሲሳይ ለምርም አባ መዝገቡን ሸውዶ ስሄድ የሆነ ሃይል ሚመልሰው ነው ማለቴ ዝጓራ ላይ?

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍም ደጉም ሁሉም ያልፋል።የግዝያብሄር።ቃል።ግን ለዘላለም አታልፍም አሜን አሜን አሜን

  • @user-qx2ss1pn7b
    @user-qx2ss1pn7b 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ ክብር ምስጋና ይገባው ይድረሰው አሜን 👏❤⛪እናታም ታድላችሁ መመረጥ መባርክ ነው የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
    👏👏👏❤❤❤

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ይጠብቀን

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመሥገን ተዋህዶ ያደረከኝ በረከተችሁ ይድረሠን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ብሎ ማለፍ ነው። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችንን እድሜና ፀጋን ይስጥልን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว +1

    እዲህ እየገላለጣችሁ አሳዩና ለጠላት ምገድ ምሩ አቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ እጂ ዘመኑ ከፍቶአል ያባቶቻችን እረዴት ይደርብን🙏👐

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 ปีที่แล้ว

    Amen Yabatochachin Bereketina Limenachew Ayileyen Selam Le Ethiophia 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ገዳም በማየታችሁ በረከቱ ይድረሰን እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ነው።

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንድናይ ላስተላለፍችሁልን በጣም እናመስግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ethiostar9084
    @ethiostar9084 3 ปีที่แล้ว

    እነዚህ የአውረብላን ቅሪት ያለበት ቦታ ጥላ ከለላ ቢሰራለት ጡሩ ነው ምክኒያቱም ከጊዜ ብዛት እንዳህበላሹ ታሪክ ነውና እንደ ሀሳብ አቀርብ አለሁ እንግዲህ ለጁ ያብቃን አሜን

  • @user-ns8hu7rt6h
    @user-ns8hu7rt6h 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ አማራ ሚዲያ እግዚአብሔር ያበረታችሁ

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 4 ปีที่แล้ว +4

    ረአማራ ቴቪ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @monosaed6783
    @monosaed6783 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን ምንኛ መታደል ነው ኦ ወልደ ዳዊት ሆይ ተመስገን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይስጣችሁ ጋዜጠኞች የእውነት በጣምነው ደስየሚለው ለአባቶቻችን እድሜናጤና ይስጥልን

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ተዋህዶን ለዘላለም ያኑርልን

  • @mimikidane4578
    @mimikidane4578 3 ปีที่แล้ว

    abatochi berketachew yedersen amen weyeeeeeee tadelachew3

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 ปีที่แล้ว

    Amen Egzabiher Yetemesegene Yihun Woy Metadel Orthodos Tewahidon Egzabiher Yitebiqat Kibir Ledingil Lij Yihun

  • @user-zb8iu8zi5e
    @user-zb8iu8zi5e 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልንበረከታቸዉይደርብል

  • @godisgood9793
    @godisgood9793 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏 enamesgenalen aman aman aman

  • @inclusivetv1574
    @inclusivetv1574 4 ปีที่แล้ว

    Wow, hope to see next video

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 4 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በጣም ደስ ይላል እዚህ ባታ መድረሳችሁ እድለኛ ናችሁ

  • @user-vx8kb6vc3h
    @user-vx8kb6vc3h 4 ปีที่แล้ว +4

    ጉሩም ጉሩም ነው ለኛ ለአማኒያን ደስ ብለንም ለጠላት አጋለጠችሁ ኧረ ተውት ይቅርብን በያሉበት ሁነው ፀሎታቸው ይበቃናል። አባቶቻችን ይሰብቱልን

    • @meseretedayewu2162
      @meseretedayewu2162 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር እረኛችን ነው ምንም ሀይል የላቸውም

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ገዳሞቻችን ቤተ ክርስቴያኖቻችን ያብዛልን ይጠብቅልን አሜንንን ተመሥገን አምላኬ

  • @habtmat4651
    @habtmat4651 4 ปีที่แล้ว

    እግዚሀቤረ ተዋህዶ ለዘላለም ተኑርአሜን አሜን አሜን

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 ปีที่แล้ว

    Egziabhr srawu grum newu

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ታሪካችን ስላሳወቃቹሁን💓💓💓💓

  • @bero431
    @bero431 4 ปีที่แล้ว +2

    I love it. but too much suspense. Would love live there. What a heavenly place.

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ አሁን ጠላት ዳቢሎስ ቤተክርስቲያንንና ልጆቿን ለማጥፋት ተነስቷልና እባካችሁ በአዛኝቷ ስለ ቤተክርስቲያን ገዳማትም ሆነ ቅርሳ ቅርስ የቤተክርስቲያኗን ንብረት ለህዝብ አታሳዩ የግራኝ አህመድ ልጅ ጀዋር አራጁ እሄንን ካየ ጠላት ይልክባቸዋል ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ ዘንድሮ የቤተክርስቲያን የልጆቷ መከራ በዝቷል

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q 4 ปีที่แล้ว

    እፁብ እፁብ እፁብ እጅግ በጣም ውብ ነው እንዴት መታደል ነው በረከታችሁ ይድረሰን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @user-rp9ms2li2v
    @user-rp9ms2li2v 4 ปีที่แล้ว

    በርቱልን የአማራ ቲቪ ዘጋቢዎች በረከታችሁ ይደርብን ይልመድባችሁ

  • @hannayalow3951
    @hannayalow3951 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w 3 ปีที่แล้ว

    ኧር ፈጣሪየ የሥደትን አለም በጥሠህ ወደዚህ ምድር መልሠኘ ይሄን እያየሁ ባደግሁበት አገር ወጥቸ ወደ ወደ ሥደት አለም መጠራቴን ጠላሁት

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስይላል💚💛❤😘

  • @aynalemdeme2550
    @aynalemdeme2550 4 ปีที่แล้ว

    ታድላችሁ ቦታዉን የረገጣችሁ የእናንተም በረከት ለኛም ይድረሰን ታሪኩ እጅግ መሳጭ ከመሆኑ የተነሳ ሁሉንም አሁኑኑ ባየዉ ብዬ ተመኘዉ ስላስቃኛችሁን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @user-sn7mk3gi7l
    @user-sn7mk3gi7l 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም እድለኛ ነኝ አምላኬ ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላረከኝ አመሠግንሀለው 🙇🙇🙇

  • @molumulo570
    @molumulo570 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን በእናንተ ፀሎት ነው ሀገር የቆመችው

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 4 ปีที่แล้ว +1

    Abatochachn bereketachewu yderbn egziabher edmeystln

  • @liyakefnikefni4327
    @liyakefnikefni4327 4 ปีที่แล้ว +1

    ቦታው ላይ ያለው ነው የመሰለኝ በረከታቹ ይደርብን

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 4 ปีที่แล้ว

    Wow maginficicent view

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላምሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-gj5bq2ku3k
      @user-gj5bq2ku3k 3 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያሰማልን
      የአባቶቻችን በረከታችዉ ይድርሰን በእዉነት እንድት ደሰስስስ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪ ቸር አውለን ሰላም አውለን መልካሙን አሳስበን አሜን አደራ የኢትዮጵያን ነገር

  • @user-dt5sq3rt5c
    @user-dt5sq3rt5c 4 ปีที่แล้ว

    ያባቶቻች በረከት ይድረሰን

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 4 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ምድረ ገነት
    እናመሰግናለን በውነት ከገዳሙበረከትንያድለን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 4 ปีที่แล้ว

    Amazing Beautiful Egzabher Ethiopian Ytebklen Orthodox Twhahido is the Light of Ethiopa No Ethiopa with out The Ethiopian Orthodox Twhahido 👏😘💓💚💜👍😘👏👏👏😘😘

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያቢሔር ይመስገን ::

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን 😘😘
    🙏🙏

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 4 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ ሰአት ትንሹ አህመድ ግራኝ ጃዋር የተነሳበት ዘመን ገዳሞቻችን አድራሻቸው ማሳየቱ አስፈሪ ነው

  • @awotawotawot2175
    @awotawotawot2175 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @nanyetata8071
    @nanyetata8071 4 ปีที่แล้ว +1

    Yebotaw selam, tefetirow, sirata gedamo, kidase, tariko, yemengiste semayat midrawi temsalet yimeslal, MENFESIN YADISAL🙏🙏🙏LEDEGIH ABIKAN😭😭😭

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 4 ปีที่แล้ว

    Ebakachhu abatochachnn bemidya atakrbochewu

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v 4 ปีที่แล้ว

    ይህ የአማራ ማስ ሚዲያ ሊመሰገን ይገባዋል
    እግዚአብሔርያክብራችሁ በርቱ በዘፈን ወይ በሌላነገር ከምታጨናንቁን መንፈስን የሚያድሱ ቅዱሳን መካናት ስታስጎበኙን ለእኛም ለእናንተም ትልቅ ጥቅም አለው
    ይህን ሚዲያ የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩ።

  • @serklemmuna9413
    @serklemmuna9413 4 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-jj4di2zt4e
    @user-jj4di2zt4e 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያባቶቸ እምነት ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን

  • @tasfainselemon242
    @tasfainselemon242 4 ปีที่แล้ว +8

    እድለኛ ናችሁ በውነት መመረጥ ነው