የደብረ ዘመዳ ቅድስት ማርያም አቡነ በርተሌሞስ አንድት ገዳም ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያባታችን አቡነ በርተሎሜዎስም በረከት እረደኤታቸዉ ይደርብን የእመቤቴ ማርም ምልጃ ና ፆሎት አይለነየ አሜን💒💒💒❤❤

  • @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ
    @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት አይለየን በጾሎታቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @iii9779
    @iii9779 5 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን እረዴት በረከታቸው ይደርብን ምልጃ ፆለታቸው አይለዬን ቸሩ መዳህኒኣለም ሆይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ከመጣብን ማኣት ኣድነን እንደኛ ክፋት እና እደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን ስለናትህ ስለእመ ብርሀን ስለቅዱሳን ወዳጆችህ ብለህ ማረን ይቅር በለን ከመጣብን ምኣት ስውረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን እማምላክየ ስደተኛ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ የጀመዶዋ ማርያም ለደጅሽ አብቂን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

    • @እትጌጣይቱ
      @እትጌጣይቱ 4 ปีที่แล้ว

      ቅድስትየ አብረን እንሄዳለን

  • @xcellxcell5163
    @xcellxcell5163 4 ปีที่แล้ว

    አይኔ ነሽና ብርሃኔ እመቤቴ ማርያም አብሶማ ለኔ እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ፀለታችሁ ለኛ በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልመናየን ሰምተሽ ለደጅሽ ለስጋ ወደሙ አብቅኝ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም ሆይ ለገዳምሽ አብቂና 😭የአባቶቻችን ገዳምን ጠብቅልን ጌታሆይ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላም ለአንች ይሁን ሀገረ እርስትሽ ኢትዮጵያን ጠብቂ እማምላክ ቤተ ቅድስት መቅደስሽን ሊያጠፉ መተዋልና ቀድመሽ አጥፊአየው እማምላክ

  • @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ
    @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว

    የህይወትን ቃል ያሰማን አባታቸን

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 6 ปีที่แล้ว +3

    ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ኦርቶዶክስ የሆንኩት መርጬ ሳይሆን ተመርጬ ነው ደስ የሚል ቦታ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 5 ปีที่แล้ว

    ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰኝ ለኔ ለጎስቃላዋ

  • @madinamad6663
    @madinamad6663 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን።ኣሜን።ኣሜን

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
    @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 ปีที่แล้ว +11

    በረከታችሁ ይድረሰን
    በናተ ጾምና ጸሎት ሃገሬን ኢትዮጵያ ይማርልንይጠብቅልን
    የህይወትንም ቃል ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

    • @destaabebe8723
      @destaabebe8723 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      እርዴት በርከታችው አይለየን

    • @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
      @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 ปีที่แล้ว

      Amen dengel tetabkel enzeh matfo twold bayiayut melkem naw

  • @ያርሴማልጀነኝ
    @ያርሴማልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ጾለት በርከታቸው ይድርብን የትውልድ ሃገሪ እኮራብሻለሁ

  • @ظحظظمحمد
    @ظحظظمحمد 6 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ወዳማችን በዳራማነውጃ
    እምናቅህ በመንፈሳዊ አላቅም ነበር
    በውነት ቃልሄወት ያስማልን በርታልን

  • @astertefera151
    @astertefera151 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @سارهالحبشه-ب5د
    @سارهالحبشه-ب5د 5 ปีที่แล้ว +1

    የነሱ በረከት ይሓልወና እምበር ግዝኡ ከፊኡ እዩ

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ
    @የድንግልማርያምልጅየተዋህ 5 ปีที่แล้ว

    ተመሥገን ተወልጀ ያደግሁበት ሀገር ያስጨንቀኝ ነበር ለካ አለማወቄ ነው እጅ ብዙ አባቶች አሉኝ ተመሥገን ዘላለም አምላኬ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ቆቦ ክፍለ ሀገር እዲህ አይነት ቅዱስ ቦታ ካለልኝስ እምየ ሀገሬ ይብቃኝ የሰው ሀገር እስከመቸ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 ปีที่แล้ว

    በርከታችሁ ይደርብን

  • @muhamuba7563
    @muhamuba7563 5 ปีที่แล้ว

    Egzabehr yemsgan selam banant talot naw Egzabehr Ethiopian yetabek Amen

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sarsara4987
    @sarsara4987 8 ปีที่แล้ว +14

    የአባቶቻችን በረከት ይድርብን አሜንንንንን

    • @tigistaraga6655
      @tigistaraga6655 6 ปีที่แล้ว

      Sar Sara ere.ibakachu girand.matharen.ina.fathare.keraya.qobbo.afalguny.begedamu.sim.yizachuwalu.ibakachu.

    • @tigistaraga6655
      @tigistaraga6655 6 ปีที่แล้ว

      Sar Sara simachew.wasaneh.haphtegabrel.yibalalu.ibakachu.tsaliyuliny

    • @tigistaraga6655
      @tigistaraga6655 6 ปีที่แล้ว

      Sar Sara abate.adera

    • @asegedechligaba1137
      @asegedechligaba1137 2 ปีที่แล้ว

      የባታችን ብርክታችው ዪደርብን ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🙏✝️✝️🕍🕍🕍✝️✝️🕍🤲✝️💚💛❤️

  • @ظحظظمحمد
    @ظحظظمحمد 6 ปีที่แล้ว +1

    በረከት ይደርብን የስደተኞች
    አምላክ ላገራችን ያብቃን አምላኬሆይ
    ደዥህ እታንህ ናፍቅን

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን የአባታችን አቡነ በርቶለሚወስ የአባቶቻ ና የእናቶቻችን እረድኦታቸውና በረከታቸው ይድረሰን አሜን ፫ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @የኪዳነምህረትባርያ
    @የኪዳነምህረትባርያ 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቹ ይደርብን🙏

  • @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
    @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 5 ปีที่แล้ว

    እምየ ድንግል ማርያም ለደጅሽ ያብቃን ያባቶቻችን ምልጃ ጸሎታቸው ይደርብን አሜን

  • @aberhamtimerga5962
    @aberhamtimerga5962 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚሕች እፁብ ድንቅ የሆነችዉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን የሆነ በሕይወታችንም እንድንኖረው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳን አሜን!

  • @tigsetbaba8418
    @tigsetbaba8418 5 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደትብን አሜን ፫ ቃለ ህወቅ ያሰማልን አሜን ፫

  • @ኤፍታህ-መ4ቘ
    @ኤፍታህ-መ4ቘ 5 ปีที่แล้ว

    የቁዱሳን ኣባቶቻችን እረዴትበረከት ይደርብን ምልጃ ጶታቸው አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @jymcell3233
    @jymcell3233 7 ปีที่แล้ว +2

    egziabher yakibrlin yeweladite amlak berketa selota yderben Yabune mertolawos berketachaw yderben yabune Tekilehayimanot selot berketachaw yderben Amen!!!!!!!

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 6 ปีที่แล้ว

    አሜን የአባቶቻችን በረከተቸው ፀሎታቸው ይደረብን እንደ እግዚአብሔር ፍቀድ በእውነት

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
    @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 5 ปีที่แล้ว

    በረከታቸሁ ይደርብን
    በእውነት አምላክ ለሀገራችን አፈር ያብቃን
    የናንተ ጸሎትና ልመና ይጠብቀን

  • @ሀናማርያምግርማሀናማርያም
    @ሀናማርያምግርማሀናማርያም 7 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ቆክቶዶስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ኢትጵያን ባርክ።

  • @tadesewdiubelayneh5259
    @tadesewdiubelayneh5259 5 ปีที่แล้ว

    አሜአ አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አመተስላሴወልደገብርኤል
    @አመተስላሴወልደገብርኤል 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ብውረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማል ለደጅ ያብቃን የአቦቶቻችን አማላክ ስምህን ከፋ ይበል ይክበር

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 5 ปีที่แล้ว

    የአባቶችን በረክት ይድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @የማሪያምየማሪያም
    @የማሪያምየማሪያም 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ ሀሳቤን ሁሉ ሙላልኝ አገሬ ገብቼ ገዳማትን ጉዞ አድርጌ እንዳይ ፈቃድህ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yaredhaile6590
    @yaredhaile6590 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @kidistabebe343
    @kidistabebe343 5 ปีที่แล้ว

    ኣባታች በረከቱ ዪደርብን አሜን

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤

  • @godoliyas7601
    @godoliyas7601 7 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል አንድን አላየውትም ደስ የሚል ታሪክና ቦታ ነው

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 6 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን እረደትና በረከት ይደርብን አሜን

  • @kristeenayalew7077
    @kristeenayalew7077 6 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ፀሎታቸው አይለን

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 6 ปีที่แล้ว

    አባ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር
    @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር 6 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ትግሥትየማርያምልጅ
    @ትግሥትየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @mobilemoble6986
    @mobilemoble6986 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 ปีที่แล้ว

    ኦኦእ እማማ ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር የምንለው እኮ ለዚህ ነው በእናንተ ጾለት ልመና ሀገራችንን ይማርልን
    መልካሙን እድል መርጣቹኃል ለእኛም ለሀጢያተኞች ለምኑልን ወደእናንተ እንድንመጣ አባቶቼ ሆይ

  • @ድንግልእናቴድንግልአማላጄ
    @ድንግልእናቴድንግልአማላጄ 6 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!!

  • @hannaasefa3294
    @hannaasefa3294 7 ปีที่แล้ว

    Berakatechew yidaribin egzaber yebarkatu tasatafi yadirigan AMEN

  • @lovelovelytigrignaaaaa722
    @lovelovelytigrignaaaaa722 6 ปีที่แล้ว

    በረከታቹ ይህደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @smooysalh5761
    @smooysalh5761 7 ปีที่แล้ว +2

    በርከታቸው ይደርብን
    በፀሎታቸው እኛንም እግዚአብሔር ይማርን

  • @kidusmikaelredate2109
    @kidusmikaelredate2109 7 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalin yabatochachin bereket ayileyen

  • @mohamedalmazrouei1796
    @mohamedalmazrouei1796 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen byelenbet brktachwo yedrse amen yemsegn fetare

  • @menagabra9734
    @menagabra9734 6 ปีที่แล้ว

    egziabhar yemesegen berketachu yederben dejun lemergete yabekan

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስኢየሱስ

  • @tiruyeselassielij600
    @tiruyeselassielij600 10 ปีที่แล้ว +7

    Yekedusan amelak yetmesegen yehun berketachew yederben

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 ปีที่แล้ว

    amen Amen amen kalhiwet yasemaln y ekedusanu abatochachen berktachew yedrbn amen

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
    @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ 9 ปีที่แล้ว +1

    wow siyamr egziabher yagelgilot zemnachihun yibarkil betam des yilal bertu gedamatn hulu geta yitebkiln

  • @zebenatareke8834
    @zebenatareke8834 10 ปีที่แล้ว

    EGZYABHER Yebarekachihu eza derese bemeguwaze lehezeb eyeta selabekachihu rjige betam dese yemel new
    Bewnet kemegeletew belaye dese belognal

  • @nfjcbxhxuxhd8003
    @nfjcbxhxuxhd8003 8 ปีที่แล้ว

    amenamen amen amenamen amenabatashen bereket yderben

  • @lamlamkonjo274
    @lamlamkonjo274 6 ปีที่แล้ว

    በርትው ይደርብን

  • @kibirlemaryamkirstosinyewe4546
    @kibirlemaryamkirstosinyewe4546 7 ปีที่แล้ว

    Yabatoch bereket yiderbin. Abatochchnim edimena tena abizito yistln

  • @yoditassefa9582
    @yoditassefa9582 8 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin 🙏

  • @yekabatesfa1647
    @yekabatesfa1647 6 ปีที่แล้ว

    Yabatachn barekat yedaraban

  • @reyansami1775
    @reyansami1775 6 ปีที่แล้ว

    ደጁን ለመረገጥ እግዝአብሄር የብቃን

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 7 ปีที่แล้ว

    kebereketachew indet mesatef inchilalen

  • @ብሩክ-ነ1ከ
    @ብሩክ-ነ1ከ 2 ปีที่แล้ว

    Hageryen emiwedat be mikiniyat new!

  • @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
    @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 ปีที่แล้ว

    Embtetchen asben betshen endnrsa

  • @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
    @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 ปีที่แล้ว

    Abtchaen bartlemoes asben yatbtatnawen sabsaben

  • @kidist509
    @kidist509 9 ปีที่แล้ว

    Egzyabher Edman tana yestachow♡♡♡

  • @ሀናፍቅርየራያዋ
    @ሀናፍቅርየራያዋ 4 ปีที่แล้ว

    እማምላክዬ ለደጅሽ አብቂኝ ባንች ነው እዚህ የደርስኩት

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 5 ปีที่แล้ว

    የምንጠቅም፣መስሎን፣ያገራችንን፣ቅርስ፣ታሪክ፣በፌስ፣ቡክ፣እያወጣን፣በጠላት፣አይን፣ውስጥ ፣ባናስገባ፣መልካም፣ነው፣ገዳማቶቻችን፣ከጥንትም፣በስውር፣እግዚያብሔር፣የሚጠብቃት፣ምንም፣የማያሳጣቸው፣በመሆኑ፣እባካችሁ፣በሴጣኑ፣ፌስ፣ቡክ፣ባታስገቧቸው፣ጥሩ፣ነው፣፣እግዚያብሔም፣ቁጣው፣ያበዛብን፣ለዚህም፣ይመስለኛል፣ለመርዳትም፣ቢያስፈልግም፣ማንም፣ኦርቶዶክስ፣መእምናን፣ሀላፊነት፣አለበት፣፣

  • @altayediribi9757
    @altayediribi9757 5 ปีที่แล้ว

    wandimochachin masayetachu melkam newu gin leadegam endaygalti halafinetum musd yitbekal mikiniyatum zemnu yebtkirstiyan telat yebzabet zemen silhone tetnkeku

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 5 ปีที่แล้ว

    ድግምተኙች

  • @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
    @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 ปีที่แล้ว +1

    Wey edlgnoch nn

  • @moominayaasinshani2967
    @moominayaasinshani2967 7 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን አምላክ ለኝም ድረስልን

  • @yamr4344
    @yamr4344 7 ปีที่แล้ว

    egzabher yemsegen

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 3 ปีที่แล้ว

    💚💛♥👏👏

  • @emulili2983
    @emulili2983 6 ปีที่แล้ว +1

    የትነዉ ስልክ ቁጥር ላኩልን የያቅ ማቺንን እንረዳለን

  • @abrahamtella4453
    @abrahamtella4453 7 ปีที่แล้ว

    amen

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 6 ปีที่แล้ว

    ortdhox yadergagn ye dengil maryam liji yimasgan

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 5 ปีที่แล้ว

    አድራሻዉን ፃፍልን

    • @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ
      @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ 5 ปีที่แล้ว

      መነሻው ራያ ቆቦ ዋጃ ዞን ነዉ ድሮ በእግር ነበር አሁን ግን መኪና ይገባል እና መጥታችሁ በረከት ተካፈሉ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 ปีที่แล้ว +5

    ETHIOPA ORTHODOX TEWAHDO LE ZELALEM TENUR!!!

  • @alemazturga9093
    @alemazturga9093 9 ปีที่แล้ว

    kalhywotin yasemaln. merdati mechalw endat new ? adirasha begeltsu melkam new

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱይድናል

  • @ብርሃንጓልእመብርሃን
    @ብርሃንጓልእመብርሃን 6 ปีที่แล้ว

    ክፍል ኣንድ የት ኣለ ኣባቶቼ ?

  • @hannabcd3889
    @hannabcd3889 8 ปีที่แล้ว +1

    ማስቅ

  • @ggvmebrahtomghirmaygvmebre7133
    @ggvmebrahtomghirmaygvmebre7133 10 ปีที่แล้ว +1

    Mereket abune brtelimos yehulu hzbi krstyan yhun

  • @nishatamang7217
    @nishatamang7217 10 ปีที่แล้ว

    Egizubure yebrkachw yun webe yauna buta tarek selsamchon endym seksayachon egizabure Ethiopian yebrakat

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 9 ปีที่แล้ว

    YET YEMSELACHALE DABILOSE YE FITEGNE METASEREW? ETHIOPIA EMNU ENJE TAYALACHU::

  • @yamr4344
    @yamr4344 7 ปีที่แล้ว

    ወይም ፌስቡክ Aweke Ymer በዚህ ከመለሱለይ ማግኝት ይችላሉ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    በርከታችሁ ይደርብን

  • @sintayehuhailemariam5282
    @sintayehuhailemariam5282 7 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረከት ይድርብን አሜንንንንን

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen abatochin yitebikilin bereketachewu yiderbin