ስደት ከጎንደር እስከ አሜሪካ/አዲያምሰገድ(ዶ/ር) ምስክርነት|Part two/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @olaniteshome285
    @olaniteshome285 ปีที่แล้ว +1

    Wow. God bless 🙏 you

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ወንድሜ በጣም የሚያንጽና የሚያስተምር ምስክርነት ነው፡፡ ዘመንህ ይለምልም፡፡ ውድ አቅራቢዎቻችንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኩ የደማሰቆ አዘነጋጆች ድምፅ እሩቅ ነዉ ሁሌ ኤርፎን ኮልሆነ አይሰማም ለመስማት ከድምፁ የተነሳ አይጋብዘኝም ምስክርነት በጣም ነዉ የምወደዉ እባኮችሁ አስተኮክሉ❤

    • @melatsnlayw80
      @melatsnlayw80 8 หลายเดือนก่อน

      ከራስሽ ይሆናል እኔጋር በደብ ይሰማል

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +10

    የትህትና ጥግ ያየሁበት ምስክርነት ዝቅ ብሎ ወርዶ መሬት ይነካል እግዚአብሔር የረዳው ሰው. እኛ ደግሞ ትንሽ ተማርኩ አወኩ ብለን ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለን. ብቻ ብዙ ተምሬ አለው ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ራስን መሆን እና ክርስቶስን ለመምሰል ራስን ማስለመድ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ያንተ የሆንትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ. የሰማይ ብሮግራም አቅራቢዎች በቡዙ ተባረኩ🙏🏽❤️🔥🔥🔥✝️

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 ปีที่แล้ว +8

    በፌስቡክና በቲክቶክ busy በሆነ ማንነት ታጅቤ ምነው ጌታ ሆይ 😢😢ፀሎቴን የማትሰማው እያልኩኝ ወይኔ ጌታ ምህረት ያርግልኝ 😢😢😢😢 ወየው ለኔ ነው ወየው ለኔ ነው እከሌ አኮረፈ ፓስተር ፊት ነሳኝ ብዬ ከቸርች እየቀረው ወይኔ ለኔ ነወሰ 😢😢😢
    ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልኝ😢😢

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 ปีที่แล้ว +2

    አይገርምም እስካሁን ይህን ፔጅ አለማወቄ ደስ የሚለው ግን የህይወት ድርቀት ይዞኝ በጤናም አሞኝ ጋደም ባልኩበት ታማኙ ወታደርን አየሁ አለማመኔነን እያየሁ በገረም እያለቀስኩ ሰምቼ ጨረስኩ በሰላም አደርኩ በሚቀጥለው ደግሞ የዶክተርነ አድያምን ምስክርነት ሰማሁ ለካ ክርስትና እንዲህ ነው እንዴ አልኩ ከስንት አመታት በኋላ መረዳቴን አስተካከለው ከ20 አመት በኋላ ትክክለኛ ውሳኔ አስወሰነኝ ምክንያቱም ጌታን እወደዋለሁ።
    መዳኔ እርግጥ ቢሆንም የተረጋጋ አነበረም ዛሬ ማታ ግን ጌታ ረዳኝ
    ብሩክ ሁኑ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      እግዚያብሔር የመስገን። praise God 🙌🙌🙌🙌. ይህ መልካም ዜና ነው። እንኳን ጌታ ረዳሽ።

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 7 หลายเดือนก่อน +1

    Oh Indet የሚገርም ምስክርነት ነው
    ተባረኩ
    ለእግዚአብሔር ክብር ኖሮ ማለፍ እንዴት መታደል ነው!!🙏🙏🙏

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 ปีที่แล้ว +3

    አዲያምሰገድ ምሥክርነቱ በሙሉ እዉነት ነዉ እኔ የማዉቀዉ አዲያምን ከሱዳን ሐገር ጀምሮ በ18. ና 19 ዐመቶች ዕድሜ ክልል ወጣቶች ሆነን ነዉ የምንተዋወቅ በአንድወቅት ጌታን እንደግል አዳኛችን ተቀብለን ደህንነትን አገኘን በአንድ ጊዜ በሳምንት ልዩነት ሁለታችንም USA ገባን አሁን እኔ Atlanta Georgia ነኝ አዲያምሰገድ Denver Colorado ይኖር ነበር Atlanta Georgia ም ለአንድ አመት ያህል ኖሮዋል
    አዲያም ጥሩ የጌታ አገልጋይ ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +2

      ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን ።

    • @livesinusa7116
      @livesinusa7116 ปีที่แล้ว +2

      @@Encounter_ ከአዲያም የማይረሳኝ ጫዎታዎቻችንና የምስቅበት ትዝታ
      ስለ ሥሙ ሲነግረኝ
      #አዲያምሰገድወልደማርያምወለደገብረመንፈስቅዱስ❗️ ይህ ሁሉ የአባት ሥም ሳይጨመርበት ነዉ ያንን እኔና ሚስቴ ሁሌ እያስታወስን ሥለአዲያም ሥናወራ እንስቃለን በጣም እንወደዋለን
      ግልፅ ሰዉ የዋህ ነዉ ከወጣትነታችን ጀምረን በአሜሪካ ሐገርም አብረን 34 ዐመት በላይ ቤተሰብ ሆነን እየኖርን ነዉ

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 ปีที่แล้ว +12

    Very cool and matured testimony. Stay blessed!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +11

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ የሚለዉን ቃል የሚያሳይ ድንቅ ምስክርነት ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesaykebede5788
    @mesaykebede5788 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing this amazing testimony !!! His personality 😮

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +2

      Glad you enjoyed it!

  • @nanimoges9337
    @nanimoges9337 ปีที่แล้ว +6

    W0W be blessed all family ❤

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 ปีที่แล้ว +4

    Tebarek bebzu yemigermi miskirnt new waga yetkfelbt kirstna endezi new be tsdeq linoru yemiwodu yesdedalu

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው በዚህ ደረጃ ለጌታ መታመን ። ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ሁላቹንም ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @hiwettulu9602
    @hiwettulu9602 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢ደስ ሲሉ አባቴ
    ደስ ብሎኝ አዳመጥኩ
    የቻናሉ አዘጋጆች ተባረኩ
    በዚህ ዘመን የምድርን ቅራቅንቦ
    ማግኘት ምስክርነት መድረኮቻችን
    በሙሉበት ዘመን
    ጌታ እኮ ነው የምንልበት የሕይወት
    መነካተን ስላሰማቹን ውስጤ
    ታሪኬ ኢየሱሴ እያልኩ
    ከልጅነት እስከ እውቀት ጌታ ያረገኝን
    እያሰብኩ ምስጋና ላይ ነኝ ቻዎ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 ปีที่แล้ว +32

    ዋው😢😢😢 እኔ ስለእራሴ ነው፡ እናንተ ይሄን ሁሉ ዋጋ እየከፈላችሁ ስለወንጌል፡እኔ በኦፍዴይ፡ ብቻ፡ቸርች እሄሄድኩ፡ ምቾቴ ሲጓደል እያለቀስኩ፡ሲሞላ ሀሌሉያ እያልኩ፡ በዚህ ምስክርነት እኔ በራሴ አፈርኩ፡እኔም እየሱስን እወደዋለሁ በማለቴ😢😢😢፡ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ፡ ዋጋህ በሁሉ ፊት በሚገለጠው ጌታ እጅነው❤

  • @kefittueyasu9321
    @kefittueyasu9321 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ያየሁበት ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏 ወገን እራሴን መፈተሽ ጀምሬያለሁ ይህንን ህይወት ሰምተን እንዲንጠቀም አድርጋችሁናል በብዙ ተባረኩ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አድያም በእሳት የተፈተነ ማንነት ያለው ሰው ነው ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይክበር

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 ปีที่แล้ว +10

    Dr. Alemseged, your wisdom challenged me positively. Thank you and God bless!

  • @robeldebrezion4866
    @robeldebrezion4866 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኡነት ጌታ ይባርክ።በጣም ለበረከት ሁን።ኣንተ የእግዝኣብሄር ሰዉ ነህ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት። ተባረኩ

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 ปีที่แล้ว

    በእንዲህ አይነት መነካት ስለተለወጥህ ለጌታ ክብር ይሁን ለምናልፍበት ውጣ ውረድ ህያው ምስክር በመሆንህ መታነጽን ያደርጋል ቀሪው ዘመንህ በፊቱ ያማረ ይሁንልህ አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ::

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበል ስለ እግዚአብሔር ፀጋና ፍቅር በጣም ድንቅ ነው አውቀን የማንጨርሰው፡አድዬ ተባረክ ሰማይ ትዩብ ተባረኩ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ትክክልትክክል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +5

    የወደደኝንና የምወደዉን ጌታዬን ያሳየኝ ድንቅ ምስክርነት ዶክተር አዲያምሰገድ ስምዎት የምወዳት እህቴ ስም አዲያም ይባላል እና በጣም ነዉ የወደድኩዎት ታድለዉ ለትዉልድ ህያዉ ምስክር ነዎት ታድለዋል ከጎንደር ወደ አሜሪካ በዘመናት ጌታ በመገኘቱ የሰራዉ ህይወት ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ምሰክርነት ተባረክ ወንድሜ ቀናሁብህ.

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muluadimasu5802
    @muluadimasu5802 ปีที่แล้ว +3

    Mini yibalali yinorikilati amilaki yanorili❤❤🎉!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባረክ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 ปีที่แล้ว +10

    እንዴት ያለ የፍቅር አይን አለህ ልጆችህን የምትቃኝበት እንዴት ያለ ጥበበኛ እጅ አለህ ሰባራውን የምትጠግንበት አቤት የምህረትህ ብዛት 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን( እግዚአብሔር )🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስገራሚና አይን ከፋች ምስክርነት ነው ብዙ ዋጋ ከፍላችሁ ነው ወንጌልን እስከዛሬ የሰበካችሁልን።
    ውስጤ በመንፈስ ቅዱስ ስራና ማንነት ከዚህም በፊት በማላውቀው መንገድ ለማየት ረድቶኛል። ፊትህን ሳየው ግን በብዙ ተድላና በተደላደለ ህይወት ያለህ ይመስላል ።
    መንፈሳዊ ልምምድህ በጣም ደስ ይላል ።
    አይደለም ለቤተሰብህ ብቻ አንተ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የምትተርፍ ሰው ነህ!!!

  • @TesfaybesratBesrat
    @TesfaybesratBesrat ปีที่แล้ว +1

    አዉነት ነው በጣም ጊታ ይባርክህ አውነት ነው ዕብራውያን 11 24-26

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አድያምሰገድ መንፈስ ቅዱስ ጋር የግል ግንኙነት ባይኖረው ኖሮ በተለይ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የግል ግንኙነት ያላቸው ሰዎች የDenver ቤተክርስትያን መሪዎች ስለሚፈሩ ይህን ሁሉ ፈተና ይህ ወንድማችን ያለፈው only through the HOLY Spirit ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 ปีที่แล้ว +5

    A genuine spiritual man. Be blessed!

  • @almazsibihat1051
    @almazsibihat1051 ปีที่แล้ว +4

    ክቡር ደክተር አድያምሰገድ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በዚህ ዘመን ለብዙ አገልጋዎች ምሳሌ የምትሆን ባርያ ነህ በዚህ ዘመን አገልጋ ገንዘብ ተደራድሮ የሚያገልግሉብት ጊዜ ላይ ደርሰናል ሁሉ አገልጋይ ማለቴ አይደለም ዛሬም አሉ ዋጋ እየከፈሉ የሚያገለግሉ ወንድሜ ደክተር አድያምሰገድ ግን ለእውነተኛው ወንጌል ነው ዋጋ እየከፈለያለው የጌታን ነገር ትቶ ለመስራት ብቃት ያለው ሰው ነው ግን የምድሩን ብንከተል ምድር ጥለነው እንሄዳለን ወንድሜ ደክተር አድያምሰገድ ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። እናመሰግናለን።

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 ปีที่แล้ว

    በጣም ተባረኩበት መንፈስ ቅዱስ እፈልግሐለው

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድማችን

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 ปีที่แล้ว +5

    አሜን !አሜን !እጅግ በጣም ምስክርነት ነው መንፈስን ቅዱስን በህይወቴ ሙሉ አከብረዋለው እኔም ይህንን ልምምድ እዲኖረኝ እጅግ እጸልያለው ተባረክ በመጀመርያውምስክርነት ነፍስም አልቀረልኝም ነበር አሁንም ከውድ ቤተሰብህ ጋር ጌታ ያተ የሆነውን ሁሉ ያለ መከልከል ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ የፕሮግራም አዘጋጆች ሁሉ ተባረኩ በርቱ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን።

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 ปีที่แล้ว +3

    በብዙ ተባረኩ!!!

  • @selamselam366
    @selamselam366 ปีที่แล้ว +5

    መንፈስቅዱስን ይበልጥ እንድንወደው እንድናፍቀው እንድናምነው የሚያደርግ ድንቅ ምስክርነት በእውነት ደግሞ መነካትህ ፊትህ ይናገራል ደስ የሚል ሞገስ አይቻለው ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @abayabay690
    @abayabay690 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ! መንፈስ ቅዱስ በጣም የሚገርም አምላክ ነው :: ግንኙነታችሁ በጣም ነው ያስቀናኝ :: ሁል ጊዜ ህልውናውን ማሽተት እፈልጋለሁ ጌታ ይርዳኝ ❤ ደስ ያለኝ ትላንትና አንተ የፃፍከው የዮሐንስ ወንጌልና : የኤፌሶን ጥናት መፅሀፎች ደርሰውኛል :: ዘመንህ ይባረክ :: ህልውናው በዘመንህ ሁሉ አብሮህ ይሁን!

    • @alemabebe2674
      @alemabebe2674 ปีที่แล้ว +2

      እንዴት አገኘህው መፀሀፉን እስቲ ፃፍልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @abayabay690
      @abayabay690 ปีที่แล้ว

      @@alemabebe2674 ከኢትዮጵያ እህቴ ገዝታ ነው የላከችልኝ

    • @abayabay690
      @abayabay690 ปีที่แล้ว

      @@alemabebe2674 አየርጤና ጵንኤል መናፈሻ አካባቢ ያለ ህንፃ ላይ ያለ መፅሀፍት መሸጫ

  • @NekaliLeburie
    @NekaliLeburie ปีที่แล้ว +3

    Geta abzto yobarkachu!!

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 ปีที่แล้ว +3

    Selzi testimony getan amesegnalw tebarku

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @gizachewmelaku5457
    @gizachewmelaku5457 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ክብር ለመንፈስቅዱስ ይሁን ተባረክ ዶክተር አዘጋጆቹም ተባረኩ በጣም የሚጠቅም መልካም የሚያበረታታ ነገር ነው❤

  • @saralove3388
    @saralove3388 ปีที่แล้ว +3

    Tebark gata ybarkk

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 ปีที่แล้ว +3

    Tebarekulign 🙏🏽🙇🏽‍♀️💞

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን። እግዚያብሄር ይባርክሽ የሁል ጊዜ ተከታታያችን።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስኬትህ ምንጩን አገኘሁት
    ሁሉም ይቅር መገኘቱን አላስነካም 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @leahaw1194
    @leahaw1194 ปีที่แล้ว +3

    Tebarkulen wiy wiy I can’t wait to listen wait a minute let me grab my coffee and sit and listen and enjoy and blessed 😇 I love ❤️ this testimony I can see this men is ye menfes kidus wedag new zemenu yelemelem !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @astermerhatsion5449
    @astermerhatsion5449 ปีที่แล้ว +6

    43:44 amazing wisdom and amazing grace keep shining brother! May God bless you ubondently!!

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 ปีที่แล้ว +3

    ❤amen Amen Amen ❤

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ምስክርነት ነው የብዙዎች ጥያቄ በብዙ ችግር ተግዳሮት ለሚያልፋ ክርስትያን እህቶች ወንድሞች መልስ ያለበት testimony ነው praised God 🙏🙏🙏 you are so down to earth 🌍 and so humble

  • @Eftahz
    @Eftahz 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ መንፈስ ቅዱስ ሲያወሩ እንዴት ደስ ይላል
    ዉስጤ በሀሴት ተሞላ

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yohannesalemayhue9333
    @yohannesalemayhue9333 ปีที่แล้ว +2

    You are man of God and I am orthodx he did not know me and helped me in denver to start my private transport company without knowing me. The frist time I met him at brawon palce hotel 7yrs ago help to start the busniess really we want a lot of people like you in daspora.
    May God bless you.

  • @EtsegenetWoldeab
    @EtsegenetWoldeab ปีที่แล้ว +2

    ዋው ወንድሜ አድያምሰገድ ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይጨመርልህ እኔ ነፍስም አልቀረልኝ ብዙ ተምሬያለሁ ከአንተ በጣም አመሠግናለሁ አፈበአ ላይ በፌስቡክ እከታተልሃለው ተባረክ

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera ปีที่แล้ว +2

    እውነትም በመንፈስ ቅዱስ ሁለተናው የተወረሰ መሆኑን ያሳውቃል መንፈስ ቅዱስ እንድጠማ ነው ያደረገኝ ተባረክ ወንድሜ ከነቤተሰብህ

  • @Eske-s4i
    @Eske-s4i ปีที่แล้ว +1

    Thank you for the interview with Dr. Adyamseged. Could you provide his complete name? Also, where can we find his books, and what are the titles? Appreciate it!

  • @muluadimasu5802
    @muluadimasu5802 ปีที่แล้ว +3

    Tabaraki❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @helenwgerima5144
    @helenwgerima5144 ปีที่แล้ว +2

    Wow what an amazing testimony may God bless u all !!

  • @mekame2023
    @mekame2023 ปีที่แล้ว +1

    What a handsome 54 yrs young men and an author of 24 Books 😳 It blows my mind. መፃፍ ለመፃፍ የተነሳሳዉን ዉስጤን የበለጠ የሚያደፋፍር መልእክት አግኝቻለዉ
    ዝም ብዬ የማልፈዉ ምስክርነት አይደለም
    የእዉነተኝነት የትጋት የታማኝነት የጥንካሬ ጥግ ያየሁበት ነው ::
    እግዚአብሔር ዘመናቺሁን ይባርክ ሽምግልናችሁ ይለምልም ቅድመአያት ከፈለጋችሁም ቅም ቅመዓት ያድርጋችሁ.😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      በትልቁ አሜን ....

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን እኔ እየተሰማኝ ያለው ስሜት :- ምን ሆኜ ነው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ች ግር ውስጥ ገባሁ ብዬም አውቃለሁ ድርቅ አለብኝ ሁሉም ነገር ለካ ለካ ተወስጄ ነው ጥሩ መንቃት እና እኔን ብቻ አይደለም ይህው ምስክርነታቸውን እየሰማሁ ነው ዳንኩበት
    አለም አልተገባቸውም የሚለውን አለም አይመጥናቸውም ይለዋል
    ስላልተገባን ነው !! ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
    ወደ ዕብራውያን
    11፥38
    ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ።
    38 (Of whom the world was not worthy:) they wandered in deserts, and in mountains, and in dens and caves of the earth.

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 หลายเดือนก่อน

      Thank You 🙏🙌🙌

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ምስክርነት ተባረክ ❤❤🎉

  • @beautyethiosportchannel3698
    @beautyethiosportchannel3698 ปีที่แล้ว +2

    My God is very amazing testimony God bless you really am very touching for my my life my heart God bless you😂❤ I have heard all the testimonies, may God bless you, but I believe that God will work.

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Yes, God is working . Stay blessed

  • @FEREUSAMO
    @FEREUSAMO 10 หลายเดือนก่อน +1

    Waw my holy spirit is so sweet

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Yes 🙌

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 ปีที่แล้ว +2

    እባካቹ ክርስትያኖች የጌታ ነገር እንዲስፋ የክርስትያን ቻናሎችን ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንድናደርግ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ ተባረኩ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 10 หลายเดือนก่อน +1

    Geta ybrkhe ylbhen mshat ysteh ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 ปีที่แล้ว

    Ebakhe Dr be TH-cam agelegel Geta church beca aydelm yemesbkewu yehame terhu mngede newu tebarkenal tebareke

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ ปีที่แล้ว +1

    ደሰ የሚል ታርክ ነው

  • @dagimassefa684
    @dagimassefa684 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching…

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 ปีที่แล้ว +1

    አዘጋጆች ለማለት ነዉ ይቅርታ በትክክል አለመፃፌ❤

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera ปีที่แล้ว +3

    የፃፈውን መፅሐፍ የት እናግኝ ብትመልሱልኝ

  • @rigaatokubazghi4375
    @rigaatokubazghi4375 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @etchurch8827
    @etchurch8827 6 หลายเดือนก่อน

    የወንድም አድያምሰገድን ሁለት ክፍል ምስክርነት በጥሞና ሰማሁ። ወንድሜ በቤተ ክርስቲያንም በቤተ ሰቡም ውስጥ ብቻውን የሚራመድ ወንድም ነው። የአስተሳሰቡና የአኗኗሩ መነሻ ልምምዶቹ ናቸው። ይኸ ዓይነት አካሄድ "እጅግ መንፈሳዊ" ሊመስል ይችላል። ግን አስቸጋሪ ገጽታ አለው። እያንዳንዳችን የአንድ አካል ብልቶች ነን፤ የጌታ አሳብና ዓላማ በእርሱ ውስጥ መጋጠማችን እና አብረን መሥራታችን ነው። ኤፌሶን የተፃፈው በክርስቶስ ውስጥ ያለችዋን ማኅበር አኳኋን ለማጽናት ነው። ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ኅብረት አለኝ የሚል አኗኗሩና ንግግሩ ኢየሱስ ነው፤ ዓላማው የሌሎች መታነጽ ነው። "በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ ... ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ" ይላል። "መንፈሳዊነት" አእምሮን መካድ አይደለም። ባለቤቱ ጥሩ ሥራዋን ጥላ የቤት ኪራይ መክፈል እስከማይችሉ የሚበሉት እስከሚቸግራቸው መድረሳቸው አለማስተዋል ነው፤ ግር ይላል። ለአእምሮ አይመችም። ቀጥለው (ጃኒተር) ፎቅ ቤት ማጽዳት ጀመሩ! ወንድም አድያምሰገድም እንደ ተናገረው ልምምዱ የግሉ ነው፤ ለሁሉም አይደለም ብሎ አስጠንቅቆናል። ጥንቃቄ ይፈልጋል። ሁሉም ልምምዱን መሠረት ካደረገ ክርስቲያን ማኅበራት ዝብርቅርቃቸው ወጣ ማለት ነው። እየሆነ ያለው ይኸው አይደለ? እንደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን አማኞች። ልምምድ መልካም ነው። አንዳንዴ በአደባባይ መነገር የሌለበት ልምምድ አለ። ዓላማው ምንድነው ብሎ መጠየቅ ይገባል። ለማነጽ ነው? ልዩ መንፈሳዊነትን ለማጉላት ነው? አድማጭ ሰጭውን እንዲያውቀው ወይስ ስጦታና ልምምድ ብቻ እንዲሻ? ባጭሩ፣ የወንጌል ትምህርት እና የሕይወት ልምምድ ግራ የሚያጋባ መሆን የለበትም። በግል ልምምድ ጀምረን ወደ እግዚአብሔር ቃል መምጣት ብዙ ጣጣ ያስከትላል። መነሻችን ሁሌም የእግዚአብሔር መሆን አለበት።

  • @rigaatokubazghi4375
    @rigaatokubazghi4375 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ye ewnt menfes agabhibngn yeta ybarekhi yewnt meskernt ye miyns

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ የልብ Òደኛ ነው ከአእምሮ በላይ ነው!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ZelalemTesfaye-b2p
    @ZelalemTesfaye-b2p ปีที่แล้ว +1

    Powerful

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching

  • @almazabebe-hn7ss
    @almazabebe-hn7ss ปีที่แล้ว +1

    endihem aynet ale endie betam new yemigeremew getayibarek wendemie tadelehal kezihem yebelete yigeletselihe

  • @yadahabate
    @yadahabate ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢 Be Eyesus Simmm Docteriye Kenawubihhh Ya yelijinete Ye Egthiabher Megegnett Dagim libennn Wedesu Anesasaww 😢😢😢😢 Menfes kidus Lesew marefiya Yadirgihh Zemenehin Be megegnetuuu Endesekerk nurr ! Geta menfes kidus hoy Zrem Be tiwulid lay Tenkesakes Hale luyaaa Eyesus Yadinal !!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @marthaamente8658
    @marthaamente8658 ปีที่แล้ว

    ወይ የትልቁ እግዚአብሔር አሰራር?! ቃላት የለኝም ተገርሚያለሁ!!!

  • @leahaw1194
    @leahaw1194 ปีที่แล้ว +3

    Please semay tube how can I contact this person I want to support his ministry ?

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      You can contact us and will give you his contact. You can get our contact on the description.

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ ปีที่แล้ว +2

    ድምፁ በደንብ አይሰማም

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      በድምፅ ጉዳይ በዚ ቪዲዮ ይህ የመጀመሪያ አስተያየት ነው። device ቀይረው ቢሞክሩ ጥሩ ነው።

  • @eliastemtime
    @eliastemtime 21 วันที่ผ่านมา

    ከለራችሁን ጠብቁ መልካችሁን አለማየታችን ድምቀታችሁ ነው........ማስታወቂያ ባታስተላልፉ ስራችሁ ገዢ ነው ። ዝግጅታችሁ ( አቀራረባችሁ ) በቂ ነው። ከነበራችሁ ከለር አትውጡ.......

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 ปีที่แล้ว

    ኧረ ድምጽ አሥተካክሉ

  • @jics297
    @jics297 ปีที่แล้ว +1

    Kibrun kayeh inferiority yelem...wow

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching

  • @JesusChrist4allnation
    @JesusChrist4allnation 9 หลายเดือนก่อน +1

    Holy sprit touch me please

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @leahaw1194
    @leahaw1194 ปีที่แล้ว +3

    Please Semay tube I’m very serious I want this person contact

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      We responded to you. Contact us with our number on the description so that we can give you his contact.

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @betelsisu7898
    @betelsisu7898 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว

      Thank You for watching

  • @hiwotterefe3122
    @hiwotterefe3122 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤