I like the podcast and the host dawit. Here is some of my view on the potential progress on the show. 1) as you said in one of your show this show is inspired by the podcast called the joe rogan experience, so what i miss in your show and like in joe's is the structure which the conversation goes. In your show it is very formal conversation and it is like question and answer kind of thing so i suggest to make a chaos in direction of the conversation like in our day to day chats. But you can created your own small structured portion multiple times in the big unstructured conversation format like the nomads scattered in the desert but they are highly structured in the oasis. 2)make it two or three times a week. THANK YOU!!!
min ayenet gud new benatachu enae betam tegeremae new yayewchu .............yehone alem mest ketetachewign what can i say i am lucky to see this ........ abesha aydeiew egzihabeher yestelegn......love it.
Honestly well done....I understood what energy needed to produce beside that I wonder your patiencey hearing quality and give time guest what bubble out their genuine feeling and emotion.... keep it up...
One the best podcast in Ethiopia
እስከዛሬ ምን ስሰራ ይሄንን የመሰለ ኢንተርቪው ሳላዳምጥ እንደቀረሁ በጣም እየገረመኝ ነው?! ቸሬ እግዚአብሔር አንተንም ይባርክህ ስራህን ይባርክ ያለህን አይውሰድብህ ከእናንተን ከመሰሉ ሰዎች ጋር ሀገርን ዘመንን መጋራት እንዴት ደስ ይላል!! ዳዊት አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ በእውነት የዚህ አይነት ቦድካስት ነው በትክክል የምንናፍቀው❤😊
ኢሄን የመሰለ ጊዜ ስላካፌላችሁን ሁለታቹንም አመሰግናችኋለሁ
ዳዊት በርታልን
ቴዲን ስላስታወሳችሁንም
በሆነ መንገድ ቴዲን ብታመጣልን ደሞ ምርጥ ጊዜ ሚኖራቹ ይመስለኛል እባክህን ቴዲን
ቸርነት እጅግ በጣም አድናቂ ነኝ ግጥሞች ውስጤ ናቸው ክበርልኝ እውነት ከግጥም በላይ ስብህና ......😍😍😍
ቸሬ ሰው ነህ።እድሜህን ያርዝመው🙏 አድናቂህ አክባሪህ ነኝ።
ጠላ❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል ድባቡ ራሱ።እንኳን እናንተ እዚህ ሆኜ ማየው እኔም ደስስስስስስ ሚል ስሜት እየሰጠኝ ነው።የሆነ ሰላማዊ፣ የተረጋጋ፣ ወዳጃዊ፣ ነፃ እና ጣዕም ያለው ውይይት!👌
ቸርነት ከምር ጥፍጥ ያለ ቆይታ የማይሰለች ቆይታ ነው አዘጋጁንም በዚሁ አጋጣሚ አመሰግናለሁ
ቸርነት ምርጥ ገጣሚ ነው ሙልጌታ ተስፋዬን (አያ ሙሌን) አስታወሰኝ አቦ ብሕርሕ ይንጠፍ ወዳጄ!🙏💚💛❤👍
ቸርነት በጣም honest ሰው ነህ
ኢትዮጵያ የሁሉ ሰውን ልብ አሳመመች
ብንሄድ ብንሄድ አንደርስ አልን እኮ
በላይ በቀለን በታቀርበዉ ደስየለኝ ቸራ ye life getemi nw belay demo ye ኑሮ
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበራችሁ። አንዴ ስ ስቅ፣ አንዴ፣ ሳለቅስ ስገረም ቸርዬ እግዜብሄር ይጠብቅህ በደስታ በሃሴት ኪነ ጥበብን የምናጣጥምበትን ጊዜ ያምጣልን።
ቴዎድሮስ ፀጋዬ ርዕዮት በጣም እናመሰግናለን ይህንን ዝግጅት ስለጠቆምከን !
ዴቭ ጥሩ ፕሮግራም ነው ገጣሚና ሰዓሊ ቸርነት ወልደ ገብርኤል ጥሩ ልብ ጥሩ አእምሮ ነው ያለህ እውነትም የህዝብ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ እናመሰግናለን !
ዴቭ አምላክ እረጅም እድሜ ላንተ እናመሰግናለን ቼሬን ስላቀረብክልን ኤልያስ ነኝ ከፓስተር
ዳዊት ተስፋዬ አደራህን በአጭሩ እንዳትቆምብን።
ቴዲ ርዕዮት ተባረክ ወንድሜ ይህንን ቻነል እንድናየው recommend ስላደረግከን።የሚገርም ሚድያ፣የሚገርም ጋዜጠኛ፣የሚገርም እንግዳ። ቸሬ ሰብዕናህ፣ሀቀኝነት ፣ብቃትህ፣ችሎታህ የሚገርም ቆይታ ነበር። የሚገርም መድረክ የመያዝ ብቃት ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ኢትዮጵያ እንደ ቸሬ ብዙ ሰዎች ያስፈልጋታል። እናመሠግናለን ዳዊት።
ችርዬ ያቶቢሰ ተራ እነቋችነ ዳይመዳችነ እግዞቤር እርጅም እደሜና ጤና ይሰጥክ ።ክፎ አይነካክ እግዞቤር ይጠብቅክክ ።
ካየኋቸዉ የዩቲዩብ ቻናሎች ይሄ ምርጡ እና ምርጡ ነው !!!!!!
እየሳኩ እየተከዝኩ እያነባው አየው አዳመጥኩ በእዚህ ሰዓት ነፍስን በንግግር ለራስ ታማኝ ሆኖ ለእኔ ለሁላችንም የሚኖር ሰው ስላገኝው በግጥሞቹ ሃሳብ ቀኔን ብሩህ ስላደረገልኝ ቀሎኝ እንድኖር ስላደረገኝ እጅ ነስቻለሁ
ደጃፍ በትክክል ተዘጋጅተህ በእውቀት ከምታቀርባቸው ሰወች ጋር ሁላ የምታደርገው ጨዋታ አድማጭን ተመልካችን ስሜት ሰንቆ የሚይዝ በጉጉት እንድንጠብቅ የሚያረግ ዝግጅት አንተም ከጀርባም ያሉ ሰዎች ሁሉ በርቱልን እኔማ ዝግጅትህ ሱስ ሆኖብኛል :: ይሄን የመሰለ ገጣሚ መግጠሙ ብቻ ሳይሆን በገጠመው ላይ ሲለው ነፍስን የሚዘራ የሚደንቅ ሰው እስከዛሬ ባለማወቄ ተቆጨሁ እባካቹ ሰአሊ ገጣሚ እና ተዋናኙ ቸርነት ወ/ገብርኤል የግጥም መድብል ካለው የምታቁ ርእሱን እና በአሁን ሰአት መፅሀፋን የት ማግኘት እንደሚቻል እዚሁ ፃፋልኝ አመሰግናለሁ
አለማየሁ ገላጋይ pls gabzilin
አመት ሙሉ ይሄን ቃለ ምልልስ አለመስማት ያሳምማል፡ ፡ ያኑራችሁ
ቸሬ እንኳንም መጣህልኝ ኡፍፍፍ ቀጣዩስ ዴቫ መቼም ደፋር አትለኝም አደል
ወይ ጉድ እንዴት የሚገርም ሰው ነው
እግዚአብሄር ይስጥልን ዴቫ
ትወናን ተውናት ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን! ዴቫ ቆንጆ ሰራ እየሰራህ ነው! የተደበቁ እንቁዎቻችንን እያመጣህ በንዲህ ባለ ነፃ በሆነ መድርክ ላይ ለሕዝብ እይታ ማብቃቱ ያንተንም መሰጠት ይተይቃል ፕድካስትህ በዚህ መንፈስ ከቀጠለ የበለጠ አድጎና ተሻሽሎ እንደማየው ምንም አልጠራጠርም:: "You got all the ingredients". በርታልን!!
ዳዊት አስተዋይ ሰው ጣዕም ያለው ፕሮግራም ነውና በርታልን🙏
What a heroic men? Thanks to the almighty God, he gave us this kind of men. A true son of Ethiopia
በጣም የምንወደውን ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
ተባረክ ቸሬ አክባሪህ ነኝ 🙏
ኡፍፍ ልብን የሚያሳርፍ ጭዋታ ከሙነገር ጋር ለዛ ባለው መልኩ በቃ ደስስ እሚል ጊዜ ነበር ቴኪው አክራቢውም ቀራቢውም❤❤
ኡፈይ።መጠበቅ እንዴት አድካሚ ነገር ነው።
በእመቤቴ ስም One of the best in interviews that i have ever heard. Please continue ደጃፍ
የሚገርም ነው። በንግግርህ መሐል በስራህ መሐል ሩት አለች። ደስተኛ እንደሆንክ ነው የገባኝ።
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ወግ ነው እናመሰግናል
ማለፊያ ነው፣ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው።
Chere you are really great man I really like you
ህይወትህን የምትፅፍ ምርጥ ገጣሚ
Selm leZih Beat Selamh Ybza Wedmacn Betam Arif Merejan New ketlbet❤❤❤ena Bertaln
Sewe neke chere kelebu
Best podcast, best Artist, best host
Ma God endet ds mel interview 🙏 mariyamen kalat ataw destaye semete megelets u ma hero chereye
ዳዊት እንዴት አሪፍ ዝግጅት መሰለህ የያዝከው!....እረ በእግዚአብሄር ስለፊልም ይወራ…የፊልም ሰዎች ይቅረቡበት….ያንተ እራሱ ጉዞ የሌለ ምርጥ የፊልም ሰው ያደርጋል እኮ…እረ ይቅረቡ ፊልመኞችን አታርቃቸው!!!!
እጅግ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ❤️ደግሜ እንዳየሁት ነው ምነግርህ. በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብከው. ቀጣዩ እንግዳ ማን እንደሚሆን ለማየት በጉጉት እይጠበኩ ነው. ያላየ ያልታደለ
ቸርነት ሃሪፍ ሃሪፈ የጋሽ ስበሐት ዘመድ ነው ቃላት አጠቃቀሙ ድስ ሲል አመሰግናልሁ
እኔ እራሱ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ን እያሰብኩ ነው ያዳመጥኩት
ዛሬ ለ አምስተኛ ጊዜ እያየዉት ነዉ
ዴቭ እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና
ዋው ቸሬ ዴቭ አንበሳ
Thank you for being voice for the voiceless
በጣም እናመሰግናለን ዴቨ 🙏ሁሌ ያንተን ፕሮግራሞች ስመለከታቸው እንደ ቃለ ምልልስ ሳይሆን እራሴን ጭምር በቅርብ እንደማቃቸው ሰዎችና 3ተኛ ሰው የሆንኩኝ አይነት ስሜት ነው ሚሰማኝ🤷♂ ሚገርም ነው በጣም ምታነሳቸው ጥያቄዎች ምታቀርባቸው ሰዎች ምን ያህል ለ ህዝቡም ለአድማጭ ተመልካችም ያለህን ክብር ነው ያየሁት አቦ ትችላለህ ክበርልኝ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏👏👏👏
ደግሜ ደግሜ ብሰማቹ የማትስለቹ ❤ ዳዊት 👌
Too much love and respect Chere.
በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብዙ ሚዲያዎችም ተቀባበለውታል በዛም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም በጣም የተለየ ነበር :: በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት እውነትን መናገር ስለሚያስተች ::👏👏👏👏
ትችላለህ በጣም
እጅግ ድንቅ ፕሮግራም ነው 🙏🙏🙏 ቸሬ ግጥም ከእግዚአብሔር ነው በደንብ ነው የማምንበት 👌👌👌 ዴቫ እግዚአብሔር ያክብርህ ጥሩ ስራ ነው። እናንት ሊቃውንት እኮ ትለያላቹ ለ አስተያየት ቃል ሰመርጥ ተደነቃቀፍኩላቹ 🙈🙉 ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሁለቱንም ክፍል ጥሞኝ ነው የሰማውት። አደይ ላይ አይቼ ወድጄው ነበር ከዛ አንድ ወዳጄ ገጣሚ እና ሰአሊ መሆኑን ስሰማ አክብሮቴ ጨመረ። የምር አንደበትህ የሚጥም ግጥምህ ደሞ አንጀት አርስ ነው ብህርህ ብህሬ ቢሆን ብዬ ተመኘው። ስለ ግጥም ብዙ የማላውቀውን ካንተ አወኩ።
ምርጥ ዝግጅት።
በርቱ።
እግዚአር ያክብርልኝ።
ወጋቹ ነፍሴን ሰቅዞ ነው የያዘኝ እንዴት ያለ ነው ባካቹ ከዱካዬ ሚያስፈነጥር ነው የቸሬ ወግ ታዲያ የዴቮም የሀሳብ ጫሪነት ቀላል አደለም ኡፍ!! ኑሩልኝ
Wow ቸሬ ትችላለህ
thanks cherinet every day
በጣም በጉጉት ሰጠበቀው ነበር አሪፍ ጨዋታ
Thanks ቸሬ❤❤❤
ምን ልበል በቃ ይሄነው
አይ ቸሬ.....😀😀😍😍!!! 31:16
Please kschalk alemayehu gelagayn gabzlen
አይ ቸሬ.....😀😀😍😍!!!
Yemigerm zigijit...leza yalew..berta dave✌🏾
Mr dawit betam entebekalen kechalk besament hulet adergelen betam erezeme
True,, yes individual bring change
I like the podcast and the host dawit. Here is some of my view on the potential progress on the show. 1) as you said in one of your show this show is inspired by the podcast called the joe rogan experience, so what i miss in your show and like in joe's is the structure which the conversation goes. In your show it is very formal conversation and it is like question and answer kind of thing so i suggest to make a chaos in direction of the conversation like in our day to day chats. But you can created your own small structured portion multiple times in the big unstructured conversation format like the nomads scattered in the desert but they are highly structured in the oasis. 2)make it two or three times a week. THANK YOU!!!
I can't say more.
በጣም የሚገርም በእርጋታ የተያዘ ፕሮግራም። የበሰለ ያጠያየቅ መንገደ፣ በጣም ደስ የሚል እርጋታ የተሞላበት መደማመጥ እና ምላሽ፣ ሚዛን ያላቸው እንግዶች በጣም አሪፍ ነው። ብዙ እጠብቃለን።
የምር ከሀሴት ደጃፍ የሚያደርስ ለልብ የሚደርስ ድንቅ ወግ ።መቼስ ነገ ሰላሙን ያድለን እንጂ ዳግም እንደምንደነቅ ይዞታህን ላየ ምስክርም አያሻው። የመደድከውን ስለሰጠኸን ትመሰገናለህ ዳዊታችን🙏 ማለፊያ ነው
በትወናም ጎበዝ ነህ::
ሰላም ዳዊት በጣም ቆንጆ የሚወደድ አቀራረብ ግልፅ ጥያቄወች ማለትም እንጎዶችክን ሙሉ በሙሉ እንድናውቃቸው በማድረግ እንዲሁም በቂ ጊዜ እና አስተማሪ ተወዳጅ ሰወችን በማቅረብ ለኔ በሀገራችን አንደኛ ነክ ማለትም የብዙወቹ ጋዜጠኞች ክፍተት ገብቶካል በጣም ነው የወደድኩት ቀጥልበት
ይገርማል ከ 2008 በሆላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ 2008 በፊት ወደ ነበረ ጊዜ ጭልጥ ብየ ሄድኩኩ(ሀገሬ ፈጣሪ የእናቱን የአስራት ሀገር ሰላም ያድርጋት )
min ayenet gud new benatachu enae betam tegeremae new yayewchu .............yehone alem mest ketetachewign what can i say i am lucky to see this ........ abesha aydeiew egzihabeher yestelegn......love it.
አይ ቸሬ.😁😁😍😍!!!
This is interesting TH-cam channel
ዳዊት በጣም ሀሪፈ ሰውጥሩ ነበር ቆይታቸሁ አመስግናለሁ/ ግን ግን ተወዳጆን በነገራችን ላይ ደረጅ ሀይሌ እና ተወዳጃን የምወዳትን መዐዛ ብሩን አቅረብልን እባክህ አመስግናለሁ
Honestly well done....I understood what energy needed to produce beside that I wonder your patiencey hearing quality and give time guest what bubble out their genuine feeling and emotion.... keep it up...
እውነት አንደኛ ፖድካስት
Great job, I have enjoyed the connection. Looking forward to hearing more similar conversations. Thanks brother
ሞቅ ደመቅ ያለ ነው ክበሩልኝ
😢😢😢😢wey hagerie
Interesting conversation .....jazz gen tariku tekekel ayemselgnem ...Jupiter smooth jazz rejem amete neber eski ...ataru
እግዝኦ! "ሴትዬዋ እንዴት ናት"🙏
Thank you for both of you. ❤️🥰
እንዴት ደስ ይላል ቸሬ ኡፍ
ኡፍፍ እንዴት እሚጥም ወግ ነው።
ቸርዬ ውይ እንዴት ትደንቃለህ በማርያም ።
ተመቻችሁኝ ።
የኔ ፐየየትዬ 💚❤️💛
UUffff Chere techelaleh
Endet des yemil chewata new! 😘😘🥰
ኡፍ ምን አይነት ዉይይት ነው ነብስ ይዘራል
ለምን ሁለት ክፍል ብቻ? ለምን? አይጠገቤ ነው መባል ያለበት: በጣም ለዛ ያለው ደስ የሚል ልጅ ነው:: በምናብ ስንቱን ትዝታዬን አሳየኝ?! ፍቅርን: ድህነትን: ፍትህ ፍለጋን: ሀሳዌ መሲህነትን:... ኸረ ስንቱን? ያፈርሁት ግን እስከዛሬ አንተን አለማወቄ?! እኔን ብሎ ግጥም ወዳጅ... ድሮም ክህነት: ንግሥናና ጥበብ አለሁ ባዩን ብቻ ያጎላል::
Davey tanku
tleyaley chere
Dave, you are an amazing guy, and your guests, too! Keep it up! ለሆይሆይታ ሲሆን ብቻ ሰብስክራይብ የሚያደርጉት ዎሮወች ይሄንን የመሰለ ፕላትፎርም ግን ላሽ ይሉታል። ግን አይዞን ጥበብ ልክ እንደእዉነት ናት ቀስ እያለች ላትጠፋ ትበዛለች!
Thank you!!
wow
Great conversation. I remember Cherinet back in college.
Egziyabher yibarkih
hmmmm ajaib new🙏🙏🙏
Konjo podcast new megebe yehone geze nebere