I like the format of the interview, it has a detailed story telling power. Haile Roots: so calm, relaxed, detail oriented, excellent communication with manners; Keep shining ✨️ the one and only Elias Melka, will never forget you brother. Love and peace amazing people.
Haile Roots have a very Beautiful soul. He is a real Regge Artists who have been preaching peace in his entire Music Carrier. Please At least release a single Music with your healing Messages. I'm Longing your amassing musics.Long Live Haille. The host is just amassing, He made me feel as if I'm hearing your play sharing a table with you guys.
It's the best interview. It's funny I watched it more than 8 times. The story of Elu is really hurt broking but sweet. I love you Hile. And Deve you are the best talk show host. 👏 long leave for both of you.
One of the best Podcasts, if not the best. Thanks Dawit. Great guests all the time. Keep em comin' . There are a lot of Inspirational individuals there.
The more I listen to stories about Elias and his works from his friends and colleagues, the more I know how a truly talented Artist he was. May he rest in peace and hope his works will continue to commemorate his life .
I did not know this guy a lot but I start like him . Very genuine person . love Elias and very touched when I listen this interview. The interviewer also amazing . He knew what to ask and give time to respond . Very professional. This Chanel will be one of my favorite!
ዴቭ በጣም ደስ የሚል Podcast ነው ከልዩ አቀራረብ ጋር. በርታ! And just one suggestion. Try to reach out as many audience as possible. There are people out there who don't know such local podcasts. If it is known by many, I'm sure this channel will surprise.
Very nice , enjoyable and informative interview. As a fan of both Haile Roots and our beloved Elias Melka, I was listening everything with my all attention. Thank you for bringing up the false and shameful statement that says “ኤልያስ የሚረዳው ሰው አጥቶ ሽሮ አሮበት ነው የሞተው ….” This is not the truth I know even though I didn’t have any personal relationship with any of you. Dear Haile, Thank you for clearing it up for the rest of Elias’s fans. And thank you so much for taking a great care for Elias in his bad times. Sending my love! ♥️
This is now a part of an oral history on Ethiopian music. What a Referable conversation, it’s funny how I keep coming back to this episode agin and again tho
ኢትዮጵያ እያለሁ የታክሲ ደበኛዬ ነበር ይገርምኃል መፃፍ ቅዱስን አብቦ ሳይሆን በልቶት ነው የሚመስለኝ ቶሎ እዳይደርስ ቀስ ብዬ ነበር የማደርሰው ብዙ ነገሮችን ነግሮኛል ፍቅር የሆነ ልጅ ኑርልን።
What's ur Facebook ID?
Lucky person
Tebarek
Elias?
Am speechless
2 ሰአት ሰምቼው ማለቁ እየደበረኝ ነበር።
ስለኤልያስ ሙዚቃ ሳይሆን ታዋቂነቱ ባለበት መጀመሪያ ከነበረበት ወደመጨረሻው የደረሰበት ሁሌም ሳስበው ልቤን ይሰብረዋል። የመሰሉ ንግግር ተጨምሮ ዘፈኗ ግጥሙ ሀሳቡ የሱ እንደሆነ ስሰማ ዘፈኑ ኑዛዜ ሁላ እስኪመስለኝ አሳምሞኝ ነበር የሀይሌ ሩት የሞቱ ሰሞን የነበረ የእርጋታ ስሜት ግራ እስኪያጋባኝ
Am relieved የሆነ ነገር ነው የለቀቀኝ
በደንብ ከሚያውቀው ሰው ያደረጋቸውን ነገር መስማት የሱንም የእረፍት ፊት ማየት በጣም ያፅናናል።
ስለኤሊያስ ይበልጥ እንዲያወራ እየፈለኩ በመሀል ስለ ሀይሌ የሚነሱ ታሪኮች ልቤን እየሰረቁ ነው የሰማሁት
ስለኤልያስ የመከራ ጊዜያት ይልቅ ስለ ህይወቱ እንዲመወራቱ እንዴት ደስ እንዳለኝ በቃ ይብዛም ይነስ ኖሩዋል እኔ በሰናሁት እንኳን እንዴት ደስ ይላል እንኳን እናንተ የኖራችሁት
"ወዳጅ ማለት አብሮ ሲባክን ነው እንጂ
እንደ አይን እንደጆሮ እንደእግር እንደእጅ"
እኛ ስመስክረሀል ሌላው አሽቃባጭ ተወው እናንተ ጓደኛና ቤተሰቡ ጎደለባችሁ::
ትውስታዎቹን ስታወራ ልክ እንዳለ አድርገህ ነው የምትፎጋገሩት እንዴት ያስቀናል ከሞት በኃላ እንኳን የሚቀጥል ፍቅር
ቁጭትህ "የፈጣሪ ፈቃድ" ፊትህ የአቅም ማጣት ትንፋሽህ የሰውነት እንቅስቃሴህ ሁሉ ብዙ ይነበባል።
ትውስታው ህመም እንደቆሰቆሰም ያስታውቃል። ግን ኖራችሁታል ከነማጣቱም ቢሆን አውራው ተንፍሰው ይውጣልህ። አጠገብህ ያለው ወንበር ላይ እንዳለ እያደረኩ ነው የሰማውህ
ፈጣሪ ያፅናህ በትውስታዎቹ ግን ደስ ይበልህ
ሌላው ሌላው ሀይሌሩት ራሱ ብዙዙዙ----የሚያወራው ለዛ ያለው ወግ አለው እባክህ ደጋግመህ አምጣው። መግባባታችሁ ወሳኝ ጥያቄ ለሱም ምቾት ሰቶታል። ሰው ካለፈ አይዘከር
ቆሞ እያለ ብዙ ያውራ ብዙ ይወራለት እባክህን
ደጋግመው
ለዛሬው እናመሰግናለን።
የኤልያስ ጉዳይ ሁሌም ሲደንቀኝ ይኖራል!
ኃይሌ ሩትስ❤
ድንቅ ነው!
ኃይሌ ሩትስ!
እጅግ ውብ፣ ከፍ ያለ፣ ጥሩ ተጫዋች ነህ! ለምትወደው ስጦታህ፣ ለምትወዳቸው ሁሉ ዋጋ ለመክፈል ያለህ ቀናነትና ድፍረት ያልተለመደ አይነት ነውና እጅግ ያኮራል!
ስኬት እንዳይርቅህ፣ ድካም እንዳይነካካህና አራዳነትህ እንደዳይሸራረፍ ፈጣሪ ያግዝህ!
Guys ይሄን ምርጥ podcast ለሌላውም እንዲደርስ promote ማድረግ አለብን።
የሚቀርቡት እንግዶች አቅራቢው ዴቭ ከእንግዶቹ ጋር ያለው Vibe,,, ብቻ አንደኛ podcast ነው። wow,,,
and Im big fan of Haile Roots. የታመነ አልበም የኔ Masterpiece ነው። አልበሙ ከተለቀቀበት ጊዜ አንስቶ እስከዛሬ ቢያንስ 1 ጊዜ አዳምጠዋለሁ። Im already addicted with it.
ይሄ ልጅ እንዲህ ፈታ ያለ ነው እንዴ😀
ስራህን ስወደው!
ሃይሌ ሩትስ ምርጥ ጨዋታ አዋቂ እና የምርጥ ስራ ባለቤት።
አዎ እንደዚህ እረዘም አርገህ አጥግበን እንጂ
የምን ቁጥ ቁጥ ነው
I love you Haile Roots
ደስ የሚል ጨዋታ ነው ቃለ መጠይቅ አይመስልም ምን አለ ኤሉና እዮባ በህይወት ኖረው ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ቃለ መጠይቅ ❤ big fan of Haile Roots 🥰... like the interviewer 💛
ሰፊ ጊዜ ሰተህ ዝም ብለህ እንደልባቸው እንዲያወሩ ስለምትፈቅድላቸው ለኛም ሀሳባቸው ሳይቆራረጥ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን 🙏
ዳዊት ተስፋዬ!
የት የበርክ ግን?!
ከምታስወራበትን አፕታይት ልጀምር!
ከአንዱ ውጭ ሌሎቹን በከፍተኛ ጉጉት ነው የተከታተልኳቸው።
እና..
አንዳች የማረጋጋትንና የማዳመጥ ስሜትን ይፈጥራል።
ቃለ መጠይቅ እየሰራህ እኮ ይሰማል!
ያንተ እንደዛ አልሆን አለኝ!
የወዳጅነት ስሜት፣
የነፃነት ስሜት፣
ታርካቸውን ጠንቅቆ ማወቅ እንደፈጠርክባቸው ያስታውቃል።
ከፍተኛ የማዳመጥ ችሎታ፣
እንዳለህም ገብቶኛል።
እንግዶቹም ደስ የሚሉ ለዛ ያላቸው( I think the plat form select own people )
ከመዓዛ ብሩና ከደረጀ ሀይሌ ቀጥሎ የወደደኩት ቃለ መጠይቅ አደራግ ነው!!
አመሰግናለሁ!!
በርታ!
ስለ ኤሊያስ ብዙ ጊዜ እንዴት የሚል ጥያቄ ነበረኝ እውነታውን ግን እዚው ጋ አግኝቸዋለኩ ብዙ ሰወች ለምን የሚል ጥያቂያቸውን የሚመልስ ቃለ መጠይቅ ነው እናመሰግናለን ሀይሌ
I like the format of the interview, it has a detailed story telling power. Haile Roots: so calm, relaxed, detail oriented, excellent communication with manners; Keep shining ✨️ the one and only Elias Melka, will never forget you brother. Love and peace amazing people.
በጣም ጨዋ የስርአትን ጥግ የጓደኝነትን የውሀ ልክን ነው ያየሁብህ ኃይሌ ሩት ጋዜጤኛውም 👌
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ አቀራረባቹሁ ጨዋታቹሁ አይደለም እኛን ሱናሚን ያረጋጋል.ፈለጠው ቁረጠው ከሚል ዜና እንዲህ አሳርፋን አቦ!! ዴቫ በርታልን!!
አቤት መታደል እንዴት ደስ የሚል የሚጣፍጥ አንደበት ነው ። የምር አንድ ቆንጆ መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ የሚሰማኝን እርካታ ነው ያገኘሁት ከዚህ ቪዲዮ ። ክበሩልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
ምርጥ ቆይታ ነው ።
ስለ ኤሉዬ ሀሌም ይደንቀኛል ።
💚💛❤️
Wow ... Eliyas is the legend !!! Haily root is the lucky musician to be the best friend of the legend... Eliyas melka
ሀይልይ የኔ ውድ ጓደኛ የትህትና እና የእውቀት ባለቤት ❤ ፍልስፍናህ እና የመፅሀፉ ቅዱስ እውቀትህ በጣም ነበር የሚገርመኝ።
Haile Roots have a very Beautiful soul. He is a real Regge Artists who have been preaching peace in his entire Music Carrier. Please At least release a single Music with your healing Messages. I'm Longing your amassing musics.Long Live Haille. The host is just amassing, He made me feel as if I'm hearing your play sharing a table with you guys.
Elias melka mechem behon yega tarike neh forever in our life 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
የምትናፈቁ ትውልዶች 90s ትልቅ ክብርና ፍቅር ነው ያለኝ በእውነት የእውነት ጥበብን ብቻ ያነገታችሁ የጥበብ አህዮች ናችሁ አመሰግናችሁዋለሁ
ከሙዚቀኛ ሞት እንደ ኤልያስ ያዘንኩበት የለም really , እኔም በሱ ጉዳይ እነ ቴዲን ሁሉ የምር ተቀይሜ ነበር በወሬው ግልፅ ማረግህ መልካም ። ነብስ ይማር ኤላ !!! ግን መሠሉ የዘፈነችው is so painful
Haile roots is a legend in the Ethiopian reggae area
What a great conversation! Thank you!!! Elias Melka forever💕
It's the best interview. It's funny I watched it more than 8 times. The story of Elu is really hurt broking but sweet. I love you Hile. And Deve you are the best talk show host. 👏 long leave for both of you.
One of the best Podcasts, if not the best. Thanks Dawit. Great guests all the time. Keep em comin' . There are a lot of Inspirational individuals there.
ይገርማል
እውነት ይገርማል ኤልያስ ልቡ ውስጥ ጭንቅላቱ ውስጥ ነው ያለው በአካል ብቻ ነው የተለየው ክብረት ይስጥልን
I went through So many emotions listening to you guys, I felt Elias through you... may God Bless you all!!
wow shuch a podcast such a guest and such a host!
The more I listen to stories about Elias and his works from his friends and colleagues, the more I know how a truly talented Artist he was. May he rest in peace and hope his works will continue to commemorate his life .
I did not know this guy a lot but I start like him . Very genuine person . love Elias and very touched when I listen this interview. The interviewer also amazing . He knew what to ask and give time to respond . Very professional. This Chanel will be one of my favorite!
አንድ አብሮኝ የሚማር ልጅ የሆነ ጊዜ ሃይሌ ሩት ጎረቤታችን ነው ብሎ እንዴት እንዳከበርነው ትዝ ይለኛል፡፡
ፐ አንተ እድለኛ ነህ እንለው ነበር😃 ፡፡ የሃይሌ ሩት ዘፈን ለመስማት የሆነ ጊዜ ጎተ ኢንስቲቲዩት ኤፍ ቢ ጊቢ ዘበኛ ሁላ አታለን ገብተናል፡፡በጣም መድረክ ላይ አንደኛ ናቸው ከምላቸው ዘፋኞች ሃይሌ ሩት ዋናው ነው ፡፡ፕሮግራሙ ደስ ይላይ ዴቫ በርታ፡፡
The most nice, easy and smooth guy for interview, #Haile roots big up
This what you call it INTERVIEW!...Such intersting history flow and Haile is such hamble on this one!
This is what an interview must be like. Subscribed!
You guys were meme legends back in Facebook days
I know right? Subscribed too
በጣም interested ሆኜ ነው ያዳመጥኩት በጣም ጣፋጭ እና አስቂኝ ገጠመኝ በተለይ የውሻው kkkkk ጋዜጠኛው በጣም በጣም talented ነው አከበርኩሁ። ኤልያስን በልጅነቴ ነው የማውቀው በጣም ለየት ያለ ባህሪ ያለው ነው elementary ስንማር any way የወንድማችንን ነብስ ይማርልን አሜን።
እናመሰግናለን. ጨዋታው እርጋታቹ ይለያል ደስ እያለን ሰምተናል !!
አይ ኤልያስ!❤
Dave + Haile Roots🙏❤
I listened to this podcast like I'm in the story. Haile is the coolest!
🥰🥰🥰🥰🙏Haile Roots
He is love 💕 Thank you both!
የጠፋ ሲገኝ አውቃለሁ!
ያ ማን😍
the Mighty ዳዊት ተስፋዬ 👏👏👏
ግሩም ውይይት :: ዴቭ በርታልን! ኃይሌ ሩትስ insightful.
በጣሰ ደስ የሚል ቆይታቸው ነበር እናስመሰግናለን
Thanks for this amazing podcast. Big Respect Davo
Godagnenate nw yatayegn
we love you !😍
Ow Elias … gone too soon.. thanks haile roots for remembering the legend
Wow great conversation !! Love u Haile thanks Devachn bertaln 🙏
ኃይሌ ጥሩ ሰው ነው:: ሰው ያከብራል:: Thanks to you guys. እውነት ነው እኔ ራሴ የዓይን ምስክር ነኝ ማንም የማያውቀው ሰው ኤሊያስ ቤት ሄዶ ሳይበላ እና ሳይጠጣ ተመልሶ አያውቅም:: እኔ ራሴ አብሬው ፎቶ አለኝ:: መሰሉ ያለችውን ያለችው በክፋት አይመስለኝም:: የአነጋግር ግድፈት ይመስለኛል:: ኤሊያስ የራሱ ዓለም ነው የነበረው:: ኃይሌም ከአጠገቡ አልተለየም::
Friends forever you guys R best friends ever
ባላለቀ እያልኩ ያለቀ 👌
Best podcast big respect ✊ Haile root 🎶
Haile is so humble. I respect him more now !
Great interviewer and interviewee!
The most funniest interview, watched it trice!
ዴቭ በጣም ደስ የሚል Podcast ነው ከልዩ አቀራረብ ጋር. በርታ! And just one suggestion. Try to reach out as many audience as possible. There are people out there who don't know such local podcasts. If it is known by many, I'm sure this channel will surprise.
You are a genius 👏 I listened two of your talk shows so far..I love it. It is raw and I like how you make them feel free to talk👍
Haile roots you are genuine, love you and Elias melka too.
ዴቭ አሪፊ ስራ እየሰራህ ነው ቀጥልበት ቀጣዩ ደሞ ዘሩባቤል ብታቀርብ😍😍
ይሄን ሾው ስከታተል ሁለተኛዬ ነው የሚኪና ይሄንን በጣም የተረረጋጋ አቀራረብ ነው ጠያቂውም እንገዶቹም👌👌👌 "አዘጋጅ በዚሁ ቀጥል"!!!
What matters most is INTENTION!!!!! FOREVER !!!!
ዴቭ ምን አለ ሁሉም ጋዜጠኞች ከአንተ ቢማሩ አቀራረብ ፣እንግዳ አመራረጥ ብቻ ሁሉም ነገር አሪፍ ነው በርታልን
በጉጉትና በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም ቃለ መጠይቅ ማዳመጥ በጣም ነው እምወደው አደራ በዚሁ ቀጥልበት እናመሰግናለን 👏👏👏👏
I love this podcast, the flow is amazing. Keep up the good work. And finally thank you for clarifying things about Ela, it was bothering me
The best podcast ever, Thank you Hayle and Dave .
ምርጥ podcast new ሚናፈቅ ነው
ሀይሌ ሩት የሚደንቀኝ ሰው ነው ከልጅነቴ ጀምሮ እንግሊዝ ኤንባሲ ቢትወደድ ት/ቤት እየተማርኩ ነው የማውቀው በተለይ ጌም ሲኖር ያዝናና ነበር ሲጫወት።
Nice one Davo,
ሀይሌ-"እግዚአብሄር የፈቀደው ነው"ብሎ መቀበል መታደል ነው
በርታ ቀጠለበት
Very nice , enjoyable and informative interview. As a fan of both Haile Roots and our beloved Elias Melka, I was listening everything with my all attention. Thank you for bringing up the false and shameful statement that says “ኤልያስ የሚረዳው ሰው አጥቶ ሽሮ አሮበት ነው የሞተው ….” This is not the truth I know even though I didn’t have any personal relationship with any of you. Dear Haile, Thank you for clearing it up for the rest of Elias’s fans. And thank you so much for taking a great care for Elias in his bad times.
Sending my love! ♥️
its amazing he talk about eliyas melkas...by z way i like the show
ዳዊት በጣም እናመሰግናለን።ደጃፍ ውብ ነው
ደስ የሚል አቀራረብ ነው ዴቭ በርታልኝ
Ohh gad saltegna nega ….haile root ,love you man ❤️
This is now a part of an oral history on Ethiopian music. What a Referable conversation, it’s funny how I keep coming back to this episode agin and again tho
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ዘና ያለ ደጃፍ
🎉Haile Roots The Goat🐐
Betam des yemel life lesson nw not just interview life struggle betam yegermal I can imagine the friendship bemesl yetayal
በጣም ምርጥ አቀራረብ
Such a fantastic podcast. Thank you Deva. 👏👏👏
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏ሀሪፍ ነው🙏
ሃይሌ ኩራታችን 🎉🎉
What a beautiful interview,respect for both of you..haile you are so cool…deva keep up your good work.
No more any body else,but "ELYAS MELKA" ❤❤❤
Root man ሀይሌ I rasss..long live man
betam tiru yedmt tirat.konjo tiyake.arif studio batekalay eyugn eyugn ylal bertu
AN AMAIZING PODCAST .....KEEP DOIN IT MAN
የሚያምር ፕሮግራም ነው ወንድም ..ትንሽ ደሞ የእንግዳዎቹን ስራ መሀል መሀል ላይ ለትውስታ ቀንጨብ አድርገህ ብታስገባልን ሙሉ እይታ ይኖረናል 🙏🙏🙏 keep it up
what a podcast 🙌
ሐይሌ ሩት የሬጌ ንጉስ ነሕ ሑሉም ይስተካከላል በርታ uk
The best podcast ever
Very entertaining interview 👏
Respect brother one love
Betam bemigerem huneta ALEFE yemilew zefen mezimur nw yemimeselew betam yemigerem lemen aletesemame bedeneb EBS ETV FANA WALTA KANA TV 📺 mine teaeralachu lemen yehey zefen ayetawekem
Underrated singer
Ere ye season 2 yaleh. i watched some of the interview's multiple times. we need New episode Dave! :)
Keep up the good vibes!
Great man
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ በዚሁ ቀጥል