ከወዴትስ መጡ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህርችንእግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን በረከታቹሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meronsisay4058
    @meronsisay4058 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏 መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን።🙏

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ
    ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የቅድሳኑ፣በረከት፣ረዴት፣ይደርብን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @melkamstopamharagenocide3034
    @melkamstopamharagenocide3034 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አብሮ አደረሠን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።
    የቅዱሣኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ ግሩም ነው በረከታቸው ይድረሰን አባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ትድረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @millions6766
    @millions6766 2 ปีที่แล้ว +3

    egziabher yebarkachu memher

  • @ሐይልየስላሴ
    @ሐይልየስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን የቅዱሳኑ እረዴት በረከት ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜ ን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑን እረድኤት በረከት ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi9030 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ድንእቅ ነው ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +11

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንዳተ ያሉትን ክርስቶስ ያብዛልን የቅዱሳን አባቶቻችንንና እናቶቻችን በረከታቸዉና ረደኤታቸዉ ይደርብን 💒💒💒✝️👏👏👏

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ድያቆን እድሜን ጤና ይስጥልን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ን ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ይፃፋብን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሆን

  • @netsutesema3226
    @netsutesema3226 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን ክፉ አይንካብን እንደርሶ ያሉ መምህራንን ያብዛርን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን
    @melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏💒🙏መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏✝️🙏ይሄን የቅድሳን ታሪክ እኮ ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም ብቻ ልኡል እግዚያብሔር ብድርዎን ይክፈልዎ በእውነት እድግ ጠቃሚ ትምህርት ነው✝️✝️✝️

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በጸጋና በበረከት ንርልን። እድሜና ጤና ይስጥልን። መካሪና የወንጌል መምህራችን።

  • @kalkidan5386
    @kalkidan5386 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን! መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን

  • @Humanrace100
    @Humanrace100 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Memeher Gebera medhen kale hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezmelen be edma be tana yitebekot tsga bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @okom6307
    @okom6307 2 ปีที่แล้ว +1

    💒💒💒💒አሜን💚💛❤🌹🌹

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ✝️

  • @habtamalemneh9939
    @habtamalemneh9939 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያአሰማልን። በፀሎት ይሰቡኝ።

  • @berihunalemayehu5074
    @berihunalemayehu5074 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይዎት ያሰማልን እኛሥ እነወድሀልን እምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምሕር።

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

    • @lebaatube5974
      @lebaatube5974 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላሞት ይብዛ መምራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰችሁ አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህን በረካታችሁ ይድረሰን በእውነቱ

  • @yordanosarega2761
    @yordanosarega2761 2 ปีที่แล้ว

    Thank you and May God bless you, please continue your preaching.

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር እንዴት ነህ ? ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።

  • @mearegabebe5073
    @mearegabebe5073 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን

  • @mihrettemesgen7505
    @mihrettemesgen7505 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን የናተ ፀሎት ለኛም ይደርብን አሜን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ግዜ

  • @eskadmasalemayew3962
    @eskadmasalemayew3962 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ሞህር

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን ቃለህወይት ያስማል መምህርችን የአባቶቻችን ብርክታችው ይድርብን♥️❤🇨🇬

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ መድሐኒአለም ቃለህይወትን ያሰማልን!!! በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን!!!

  • @welansam
    @welansam 2 ปีที่แล้ว +4

    በእወነት ቃለህ ይወት ያሠማልን መምህር⛪⛪⛪🙏🙏

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @fredybisrat620
    @fredybisrat620 2 ปีที่แล้ว +1

    Dear Yordanos, we are listening please continue your marvelous sebket . May God bless you and your family. thanks

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ነፍስን ያለመልማል ዉድ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን እንዳተ ያሉትንም ክርስቶስ ያብዛልን

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ።ለእኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን ማስተዋልን ያድለን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅለን

  • @kiruua-g4z
    @kiruua-g4z 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ ከሱሉሉታ እኔ እሰማለሁ

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgn kale hiwot yasemalen memhr

  • @yodahe16aaa
    @yodahe16aaa 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ዮርዳኖስ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ብርቱ ይደርብን

  • @ተናኜወርቅየሽዳኛ
    @ተናኜወርቅየሽዳኛ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @etabezleui6162
    @etabezleui6162 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiywet yasamaln

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እርሶን ልሰማ በጣም እፈልጋለሁ ግን ደግሞ እፈራለሁ ምክንያቱም ተስፋ እቆርጣለሁ ከእግዚአብሔር መሀሪነት ይልቅ አስፈሪነቱና ተቆጪነቱ ገዝፎ ይታየኛል እባኮት መአቱ የራቀ ምህረቱ የበዛን አምላክ በፍቅር እያመለኩት ወደንስሀ እንድመጣ ይርዱኝ በጣም ተስፋ አስቆራጭ ትምህርትም አያስተምሩን እባኮት ህይወት የሚገኝበትን ቃሉን በሚገባ መግቡን ተቆጡን ግን በቃ ተስፋ አያስቆርጡን ተስፋ መቁረጥ እኮ ለዲያብሎስ ራስን ማመቻቸት ነው እናም እንድንጸና እንድንተጋ እንድንጋደል እግዚአብሔር እንደሚያግዘንም ንገሩን፤አከብሮታለሁ።

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @etifworkadane5148
    @etifworkadane5148 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እባክህ መምህር መጽሐፎችን አዲስ አበባ የምንኖር የት እናገኛለን ?

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምራችን

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 ปีที่แล้ว

    በቅዱስ ኡራኤል ፀበል ከብዙ በሽታዎች ተፈውሻለሁ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቅድስ ዑራኤል ምስክር ነኝ ልጄን በፀበሉ ከሞት አስነስቶልኛል

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትያሰማልንለመህራችንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንየቅዱሳንአባቶቻችንበረከታቸዉይደርብንአሜን3

  • @yonas5714
    @yonas5714 2 ปีที่แล้ว

    የዝክረ ቅዱሳን የface book ገፅ ካላችሁ ላኩልኝ ማግኘት ስላልቻልኩ ነው

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 ปีที่แล้ว +4

    "እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ አለኝ? እኔም ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ አልሁት።
    አለኝም እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ።
    ዮሐንስ ራእይ 7:13-14
    የህይወትን ቃል ያሰማልን። የእኛ መምህር ኑርልንም። ተግሳጹንስ መቼም በዚህ ዘመን ከአንተ ውጭ ማን ሊያስበው ይችላል። እናንተ ደግሞ በሳምንት አንዳንዴ እንኳን እንደዚህ በቪድዮ ቅረፁልን እስኪ😀

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህነጫጪየለበሱከየትነውየመጡት

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 2 ปีที่แล้ว

    የት ቤተክርስቲያን ነው ምታስተምረው መጥቼ ልማር

  • @eskadmasalemayew3962
    @eskadmasalemayew3962 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር
    ይመስገን

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @raheltube9857
    @raheltube9857 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን