ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ የአባቶች አንድነት ገዳም ጉብኝት እና ያስተላለፉት መልዕክት Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 492

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 ปีที่แล้ว +30

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ በርታ በኢትዮጵያ ታላላቅ ነገር የሠሩ ሰዎች በዘመናቸው ብዙም ሲወደሱም ሲደነቁም አለመታየት የታሪካችን አንድ አካል ሆኖ የኖረ በመሆኑ በዚህ ሳትደነቅ፣ሳትገረም፣ተስፋ ሳትቆርጥ ዘመንህን በጀመርከው ድንቅ ሥራ እንድትቀጥል እግዚአብሔር ጤናውን፣በረከቱን፣ዕድሜውን ይሰጥህ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 ปีที่แล้ว

      Ethiopian Yemote Hawelet Mamelek new Gegenenetachen Komo Agerun Yemigenebama Beye Zemenatu Mekerachewen Eyasayen Endayeseru Aregenal Lezam Atse TEWODEROS Masayaw Erasachewen Esekiyaxefu Yederesut Endezihu Ye Gone Wegat Honobachew new Hezebu Wedajochachew Simotu Tesefa Yaxut Zare Yemelekalu Egeziabehere Lebona Yesexen

    • @አስኳላየቀለምትምህርት1-12
      @አስኳላየቀለምትምህርት1-12 ปีที่แล้ว

      መጣሪን የሚፈራ መሪ ሴጣ ።

  • @fikerselam6344
    @fikerselam6344 ปีที่แล้ว +18

    አብዩ የኔጌታ የኔ ልበ ቀና ተባረክ አባቶችን መገብኘትህ የኔ ጌታ አንተ እኮ የተባረከሰ ትልቅ ሰው ነህ

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 ปีที่แล้ว +2

      አባቶቼ የታመናችሁት አምላክ ይታደጋችሁ ይህ ሰዉ ከባድ ሰዉ ነዉ አንድ ተንኮል አስቦ ነዉ ከእንግዲህ እሱን ማመን ሞኝነት ነዉ

    • @fikerselam6344
      @fikerselam6344 ปีที่แล้ว +2

      @@zewditunegatu761 አንተ አውሬ እንዳንተ የሰው ልጅን አይበላም እንደ አንተ ተኮል ሴራ አያስብም ክፋት ተንኮል አያስብም ዶ/ር አብይ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አስቦ የሰጠን መሪ ነው ይሄንን ዋጠው

    • @ethiopia4083
      @ethiopia4083 ปีที่แล้ว

      @@fikerselam6344 ገረድ ካድሬ መሆን አለብህ እሱ መርገምቱ የኢትዮጰያ ስጦታ ከሆነ እናንተ ደሞ እርግማኖቹ ናቹ ማለት ነው

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 ปีที่แล้ว

      @@fikerselam6344 እንደ ሰዉ አታስብማ አንደ ብሄር እንጅ እንደ ሰዉ ብታስብ ይህ ሁሉ የመከራ አይነት መታረድ መፈናቀል ሰዉ በሀገሩ አይንቀሳቀስ ህፃናት ጅብ እየበላቸዉ ቤታቸዉ ተፈናቅሎ ሌላዉ ቢቀር ድንኳን በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ምስቅልቅል ይባስ ብሎ የወያኔ ልጅ ስለሆነ ከነሱ ጋር ተናቦ አማራን ሊያጠፋ ነዉ እቅዱ ነገሩ አሁን ቢልከንና ጌታቸዉ እረዳ ነዉ የሚያዙት ካሁን ሁላ የአሜሪካ ታዛዥ ነዉ እኛም እንዳንተ ክፉ እንዳይነካዉ ፅልየናል በኢትይጲያ ስም ስለመጣ መሪ ለምኖ የተፈናቀሉትን ቢያቋቁም ድሀን ቢያጠግብ በታሪክ ይፃፍለታል ለመኖ ፓርክ ብልጭልጭ ነገር ሀገር ማደግ መልካም ነዉ እርሀብ ግዜ አይሰጥም 5 አመት ለቅሶ ሀዘን በኦነግና በሸኔ እያሳበበ አሁን ግን በፓርላማ አረጋገጠልን መንገድ እሱ እንደሚዘጋ ስለዚህ እንደ ሰዉ ብታስብ ይህን ትገነዘብ ነበር ግን ያንተ ሀሳብ ብሄር ነዉ ቢገባህ ከተቃዉሞ ከትችት ብዙ መማር የቻላል

    • @fikerselam6344
      @fikerselam6344 ปีที่แล้ว

      @@zewditunegatu761ስራ ፈት ምንድነው የምትለቀልቀው ጅብ አይደለም አንተ ነህ የበላህ ጅበ ከሆነ ናና ጠብቀ ምን አይነት ቀባጣሪ ነህ ከተበሳጨር ተሰቀል ምንም አታመጣም ጥምብ ዘረኛ የገዛ ወገናችሁን የአማራ ባለስልጣትን ቆርጥሞ የበላ ሽፍታ ፎቶ ይዛችሁ ታቅራራላችሁ

  • @leulayalew-xu3jl
    @leulayalew-xu3jl ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን እና ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ስጋት አለኝ

  • @elsamengesha6191
    @elsamengesha6191 ปีที่แล้ว +17

    አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መድሐኒአለም ከናንተ ጋር ይሁን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +10

    አብቹ.ሺ.አመት.ንገስ❤❤❤❤❤❤

    • @valeriimahu8852
      @valeriimahu8852 ปีที่แล้ว

      ሺ አመት የሚገዛው እንደአንቺ አይነት ውዶቂን ነው

  • @user-Eth
    @user-Eth ปีที่แล้ว +16

    ተባረክ: ዶ/ አብይ: የኢትዪዽያ: ታሪክ: ማርሽ: የቀየርክ: ምርጥ: መሪ: ነህ፡ ሰዉም: ነህ። ክፉ: አይንካህ❤

  • @jerusalemkule8831
    @jerusalemkule8831 ปีที่แล้ว +27

    ❤❤❤የመነኮሳቱ ፀሎት ይርዳህ አይለይህ

    • @abm1344
      @abm1344 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @abm1344
      @abm1344 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @samitube1223
      @samitube1223 ปีที่แล้ว

      more like yedefah

  • @fantuhailu6618
    @fantuhailu6618 ปีที่แล้ว +17

    we never get this kind of leader in Ethiopia who appreciate the previous leaders and stories to show ,teach and to reserve’s to the next generation. Thanks 🙏 our beloved PM. That’s why we love you and we stand beside you.let God keep you safe and keep doing wonderful job we love you.

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 ปีที่แล้ว +10

    Ethiopia 🇪🇹 never and ever had like Dr Abiy Ahmed young and brilliant leder to explore mama Ethiopia's natural resources for next generation to understand mama Ethiopia's great historical places. What a wonderful leder and wisdoms fully appreciated our grandfather and great grandfather's amazing jobs. Long life and health for my beloved Abbch. Amen

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t ปีที่แล้ว +26

    አብቹን መደገፍ ስጀምር በመርህ ነው ጥንካሬው ❤ ልክ እንደ ሚስማር ነው በተመታ ቁጥር የሚጠብቅ ጀግና ❤🥰😍👏👏👍👍👍

  • @bogalejima4650
    @bogalejima4650 ปีที่แล้ว +26

    Thanks Dr.Abiy
    You do your job while many activists are crying foul.
    God bless you!!!❤

  • @zerefabiru1410
    @zerefabiru1410 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

    • @solomongebre-x3l
      @solomongebre-x3l ปีที่แล้ว

      YH YEWNET BOTA NW KENE MERZH ENDAT TEFA TEKULAW

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 ปีที่แล้ว +14

    What a great Sunday i tanks great God’s for all peace and stability for our country Ethiopia

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 ปีที่แล้ว +21

    አንተ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።

  • @etifworkmehalu5006
    @etifworkmehalu5006 ปีที่แล้ว +17

    የአምላክ ጸጋና ሰላምበብዙ እጥፍ ይብዛልህ ዶ/ር አብይ

    • @solomongebre-x3l
      @solomongebre-x3l ปีที่แล้ว

      BEZIH BE ADDIS ABABA ZURIA YALU SEWECH EYEREGEMUT NW ETIF EORK

  • @tameratteshome2386
    @tameratteshome2386 ปีที่แล้ว +9

    ጥሩ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t ปีที่แล้ว +23

    በውነት ለእውነት ይህንን መሪ አለማድነቅ ይከብዳል ብራቮ አብይ👏👏👏👏😍👍👍👍👍👍👍

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 ปีที่แล้ว +22

    There are many many reasons we true Ethiopians love and support Dr.Abiy. He is intelligent loyal, honest and hard worker. We all Ethiopians love Ethiopia 🇪🇹 we are with our "Hero "long life and God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +24

    አብያችን እግዚአብሔር ይርዳህ :: የነዚህ ሰዎች ጋራ መድረስ የየትኛውንም ዘመን መሪአላየንም ግና አለመታደል ሆኖ ሁለ ገቡ መሪ ስናግኝ ከማመስገን ይልቅ መርገምና ስድብ ጥላቻን አተረፍን:: ግን የነዚህ አባቶች አምላክ አይለይህ ::

    • @asegidshifera2510
      @asegidshifera2510 ปีที่แล้ว +1

      ለመሆኑ የየት ሀገር ነህ /ነሽ መሀይም

    • @asegidshifera2510
      @asegidshifera2510 ปีที่แล้ว

      ደደብ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว +1

      የአማራ ደም ተጠጭ ነዉ ይሄ ገዳም የመርገጥ አቅም የሰጠዉ ማ ነዉ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว +5

    አብቹዬ የኔ ወንድም መልካም መሪ አስተዋይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 ปีที่แล้ว +24

    God bless you doctor Aiby 🙏

  • @solybaku988
    @solybaku988 ปีที่แล้ว +16

    Good leader ❤❤❤❤

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 ปีที่แล้ว

      ቤተክርስትያንን አቃጥሎ ሀዝብን አሳርዶ ካህንን አሳርዶ የዳብሎስ ልጅ አብይ አህመድ ነው::

    • @solomongebre-x3l
      @solomongebre-x3l ปีที่แล้ว

      BET EYEFERESE NW

  • @jeryadera7932
    @jeryadera7932 ปีที่แล้ว +15

    Egzihbeher yerdah ❤
    Alaser aluh enje antes yesra sew neberk 💚💛❤🤗🤗🤗

  • @mikit9149
    @mikit9149 ปีที่แล้ว +10

    አባቾቻችን የሰማዩ ንጉስ እድሜ ከጸጋጋ አብዝቶ ይስጣቹ ቅን ልቦና ያላቹ ናቹ ምንም ተንኮል የማታውቁ

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 ปีที่แล้ว +5

    በረከቱ ደርሷችኋል።ስንቅ ነው።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 ปีที่แล้ว +11

    Doctor Pr minister Abiy Ahmed , O my gosh that was amazing history , thank you I’m so grateful to you Sir for sharing.
    Gods blessings to you and to All good Ethiopians . Peace health and happiness . ✌️🇲🇱❤️

  • @abekm4063
    @abekm4063 ปีที่แล้ว +10

    Given time, all Ethiopians will be beside you, PM🙏🙏🙏

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t ปีที่แล้ว +18

    እውነት ነው መንሳፈፍ አይደለም መሬት መርገጥ ነው❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @adis7211
    @adis7211 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ስለ መንግሥታችን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በርታ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️አባቶቻችን እድሜ ና ጤና ያሪዝምልን❤❤❤❤❤

  • @jerusalemkule8831
    @jerusalemkule8831 ปีที่แล้ว +20

    ❤❤❤ዝም ብለህ ስራህን ስራ ጩኽት አያስደንግጥህ መሪዬ ። ። ዳኒ የአቡነ ጎርጎርዮስ ልጅ ድንግል አትለይህ ❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 ปีที่แล้ว +11

    አንተ ፀጥ ብለህ ስራህን ስራ በስራህ ትከበራለህ ትወደዳለህ ይህ ለራሱ ምስክር ነው ዛሬበአንተ ያልተጠቀመ ትውልድ ነጌ ያለቅሳል ከኃይለ ስላሴ በኋላ ማን መሪ ነው ገዳማትን የገበኘ ? የጉብኝቱ ሁኔታ ምርጥ ስራዎችን ይዞ ይመጣል እራሱ ለእድሜ ጠገቡ መፅሐፍ ዘመናዊ መደርደርያ ተሰርቶለት ለጉብኝ ዝግጁ ቢደረግ ስንት ገቢ ይገኛል እራሱ መጓጓዣው መንገድ ያስፈልጋል መልካም ጉብኝት ።

    • @fantuderje3074
      @fantuderje3074 ปีที่แล้ว

      ተወህዶን መደስ ወይም መዘመን አያስፋልግም

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 ปีที่แล้ว +28

    መነኮሳትን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏

    • @user-sol321
      @user-sol321 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል አሜን

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 ปีที่แล้ว +13

    You are hero❤

  • @azebgirma9126
    @azebgirma9126 ปีที่แล้ว +9

    God Bless you doctor Abyi....

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህንና ቤተሰቦችህን አብዝቶ ይባርክ። ዶክተር አብይ አንተን የሚጠላ ሳይጣንና ተከታዮቹ ብቻ ናቸው። የኢትዮጵያ አምላክ ለዘለዓለም ከአንተ ጋር ይሁን ያበርታህ ይደግፍህ።❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

    • @alazardemeke83
      @alazardemeke83 ปีที่แล้ว +2

      የሚገድል መሪን ማድነቅ ነው ሰይጣን ሰውየ

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 ปีที่แล้ว +1

      ብለሸ ነው ይህ አስመሳይ ሰው በላ

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 ปีที่แล้ว +5

    God bless you PM Abiy we are with you 100%.

  • @marselad9953
    @marselad9953 ปีที่แล้ว +8

    Dr Abiye our visionary, smart, kind ,humble leader we love you We are blessed to have you as prime Minister of Ethiopia 🎁 God Bless Ethiopia! 💚💛❤

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 ปีที่แล้ว +3

    Good job my prime Minister. We stand with you

  • @mekonnmrkanamrkana7310
    @mekonnmrkanamrkana7310 ปีที่แล้ว +6

    የሚጠሉሕ በሁለት ነገር ነው አደኛው ኢተዮጵያን ከመሩ መሪዎች ጌታን የምትአውቅ አንተ ብቻ ስለሆንክ ስለማትሠርቅ ስለማሰክር ነው

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      😂

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 ปีที่แล้ว

      በትክክል አብቹ ሺ አመት ንገስ

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      @@abbechuyamyhero7507
      የቀነጨርክ😀

  • @beshanalamessa5028
    @beshanalamessa5028 ปีที่แล้ว +12

    Be strong! we are with You and God blesse Ethiopia @@@

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex ปีที่แล้ว +18

    አምላክ ዘመናችሁን ፡ ሃሳባችሁን ፡ የጆቻችሁን ፡ ስራ ይባርክ አምላካችህን ሆይ ስለሰጠህን መሪዎች ክብር ላንተ ይሁንልህ ፡፡

    • @tsigebungul2150
      @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @selah9913
      @selah9913 ปีที่แล้ว

      @@tsigebungul2150 mastewal mechal berasu denq yeamlak sira new

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @wtibebu673
    @wtibebu673 ปีที่แล้ว +15

    አብይዬ እግዚአብሔር ዘመን ህን ይባርክ እንወድሃለን እግዚአብሔር ከአንተጋ ሰለሆነ የሚቃወሚህ ይጠፋሎ

  • @reshid1122
    @reshid1122 ปีที่แล้ว +16

    This guy is great leader I think the Ethiopian will understand him later

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 ปีที่แล้ว +3

    በየገዳማቱ ያሉአባቶቻችንን ይጠብቅልን
    በድንጋይ እንደስጢፋኖስ ተደብድበዋል እና ታርደው ቤተክርስቲያንውስጥ እየተቃጠሉየሚሞቱትን
    ታቦትተከትለው ለማንገስ የወጡወግኖቻችን በዚያው ተስውተውየቀሩትንሁሉነፍስቸውን ባፀደገነት ያሳርፍልን
    መልክምግዜም አምላክያምጣልን

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 ปีที่แล้ว +12

    God bless you indeed....

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 ปีที่แล้ว +2

    አንተን ያፈሩ እናትና አባትህ እግዚአብሔር በመንግሥተ ሰማይ የዘለዐለምን እረፍት ይሰጣቸው ዐብዬ የኔ ጀግና እጅግ ጥበበኛ አሰተዋይ እግዛአብሔር ይባርክህ በርታ አሁንም አሁንም ጀግና ሁን።

    • @samitube1223
      @samitube1223 ปีที่แล้ว

      hahahaaa enatu eko yetaweku tenkuwaye nachew esachew kegebum hulachenem tesfa alene

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የባረካትና ብዙ ቅሬቶች እንዳሉዋት ብናውቅና ተያይዘን አገራችንን እናድናት

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የረዳህ ነህ ኢትዮጵያን ከልብህ የምትወድና እየሰራህ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለማውጣት እያደረግህ ስለሆነ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 ปีที่แล้ว +7

    አብቹኮ ጀግናው መሪዬ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የሱ☝️ ጥበቃ አይለይህ ❤🇪🇹🙏

  • @teshomewakene8187
    @teshomewakene8187 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Abiy, God bless your heart!! You are a true Hero!! working hard for your country while many DOGS are barking.

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይርድህ 🤲

  • @addisdese3306
    @addisdese3306 ปีที่แล้ว +1

    የሚቀጥለውን አጀንዳህን ልትረጋነው ፈጣሪ እባክህን ጠብቄን ከክፉ ሰይጣን

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 ปีที่แล้ว +1

    Dr Abey Abesa you are smart we love you all Ethiopians thank you you saved my mother Land thank you ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 ปีที่แล้ว +3

    You are a great person.❤🇪🇹❤️💯🫶🙏smart,intelligent commander and chief we Ethiopian should have to follow you,with you we Ethiopian will win ❤️🇪🇹💯❤️🙏🫶

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 ปีที่แล้ว +12

    ያሁኑስ ትውልድ ጭቅላቱ የተበላሸ ነው መቼም በዘመኑ እደው ቅኖች አይጠፋምጂ ዶክተር አብይ አይምሮህ ይባረክ እኛ ላንተ ክፉ ሆነን ሳለን አንተግን እድል አልከው ።

    • @orthodox892
      @orthodox892 ปีที่แล้ว

      ewunethen new😅😅😅

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      🤣 የቀነጨርክ

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 ปีที่แล้ว

      የቀነጨረ ተሳዳቢ ትውልድ ነውኮ

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 ปีที่แล้ว +10

    አቢቹ አባቢያ

  • @4babyo
    @4babyo ปีที่แล้ว +5

    Anbesaw🎉

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 ปีที่แล้ว +3

    My leader round around his country and make progerse his future plan for develop his country .Go a head my hero

  • @fikereyebeyene4197
    @fikereyebeyene4197 ปีที่แล้ว

    I wish everyone has an open heart like you. You are always the best person to me….👌👏👏👏

  • @tsigeredamengiste6130
    @tsigeredamengiste6130 ปีที่แล้ว +12

    የተቀደሰውን ቤተ ዕምነታችንን እንዳያረክስብን ::ሰውየው ሀይማኖት አልባ ነው ::ገዳማችንን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ::

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 ปีที่แล้ว

      መቸ ሄደሽ የምታውቂውን ነው በየመንደሩ ተርመጥመጪ እንጂ ያላየነው አሳየን የማናውቀውን አሳወቀን አብቹዬ ርህሩሁ መልካሙ ሰው ዳንኤል እንዲሁም አብረዋቸው ያሉት ተባረኩልን ይሄ ነው እኮ ችግሩ እኔ ከእነዚህ አፈር ልሰው ቅጠል በጥሰው ይህንን ሀብት ታሪክ ክሚንከባከቡት አባቶች በላይ አውቃለሁ ኧረ ዘቅጣችሁ ዘቅጣችሁ የት ነው ማቆሚያችሁ መቼ ምን ቢደረግ ነው የምታመሰግኑት ማፈሪያዎች

  • @Bestyared
    @Bestyared ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ጥበብን ካካፈለው መሪ ጋር አብሮ መሥራት መልካም ነው፡ በእርሶ አመራር ሃራችን ከጨለማው የድህነት ጉዞ ትወጣለች።

    • @seifufasil5
      @seifufasil5 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅

    • @tesfshwegayehu3089
      @tesfshwegayehu3089 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኢትዮጵያ በአብይ ዘመን አማራን የማፅዳት ዘመቻውን በብቃት እየተገበረች ነው

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว

      አረ ተጠንቀቁ ተዋህዶች አብይ ንጉስ አደለም አማራ የበላ ነዉ

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ እያሳደደ ቤተክርስቲያን እያቃጠለ የደሃ ቤት እያፈረሰ የኢትዮጵያ ህዝብ ከኦሮሞ ወጪ መድረሻ እያሳጣ ይህ ለእናንተ ብርሃን እየወጣ ነው ማለት ነው?በረግጥ ለአጋንንት ደሰታ ነው ዳቢሎሰ የጥፍት አባት ሰለሆነ እናንተም የሱ ተከታይ ሰለሆናቹሁ የሚፈሰው የንጹሃን ዜጎችን ደም ለእናንተ ግብረ ነው ጠጡት ደሰም ይበላቹሁ የምታለቅሱበት ግዜ ግን ቅርብ ነው ጠብቁ😢

    • @ethiopia4083
      @ethiopia4083 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅 ጨለማ ውስጥ መሆናችንንም ማመናቹ ጥሩ ነው ። አቅል የሳታቹ ካድሬ እና ዘረኛ

  • @sintayehutefera120
    @sintayehutefera120 ปีที่แล้ว +1

    ፣ታሪክ የሚወድና የሚያከብር መሪን እግዚአብሔር ይባርክ ፣

  • @bedrishuosu6230
    @bedrishuosu6230 ปีที่แล้ว +2

    Whatta Brilliant Leader !!!!

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m ปีที่แล้ว +1

    ዳንኤል ክብረት ግን ደስተኛ አይደለም

  • @badrihassan6642
    @badrihassan6642 ปีที่แล้ว +7

    Good job

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm ปีที่แล้ว +10

    God bless this leader more and more for ever and ever.

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y ปีที่แล้ว +3

    Kedus Egzeabeher zerehen yebarke ❤❤❤❤❤❤esu yalmekeneyat sera ena seltan ayestem ❤

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 ปีที่แล้ว +4

    GOD is always good

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር አብይ እየሰራህ ያለው መቼም ቢሆን የሚደነቅና በኢትዮጵያ ታሪክ ተመዝግቦ ለመጪው ትውልድ የሚተላለፍ የሚያኮራ ስራ ነው።
    በርታ እ/ርም ካንተ ጋር ነው!!❤❤❤

    • @hant342
      @hant342 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @merafllshe8001
    @merafllshe8001 ปีที่แล้ว

    ቅን ልቦና ያለህ አስተዋይ ትሁት መሪ አባቶችን በመጐብኘትህ እና መስግናለን እና ከብርሃለን ሰፊ ልብ አለህ እረፍት የሌለህ ምርጥ መሪ

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 ปีที่แล้ว +1

    አባቶች እግዚያብሔ ከዚህ ሰውዬ ይጠብቃችሁ ምን አስቦ ነው

  • @Future979
    @Future979 ปีที่แล้ว +3

    ዳንኤል ክብረት የኦርቶዶክስ ጠላት

    • @seblet8971
      @seblet8971 ปีที่แล้ว

      ሰው ገንዘብ ስላለው ጊዜ ስላለው እውቀት ስላለው ሳይሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ስለ ተመረጠ ብቻ ነው ምስጢር ለማየት የሚፈፈቀድለት ማቴ-፲፯፣፩ ሲፈቀድለት -ምስጢር ይሰማል ማቴ፲፯፣፭
      -ምስጢር እንዲጠብቅ ይገደዳልማቴ፲፯፣፱
      -ምስጢር ይተረጎምለታልሜቴ፲፯፣፩፪-፩፫
      ከዛ ይህን ምስጢር ያዩም *በዚህ መሆን ለኛ መልካም
      ነው* ይላሉ።ባለራዕይ መሪአችንን በዚያ ያቆይልን!

    • @seblet8971
      @seblet8971 ปีที่แล้ว

      ሞ የመሪያችንን ድንቅ ስራና ፈገግታውን እየነቀስክ ስለምታሳየንና የባለራዕዩ መሪአችን የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማዋለድ አብረከው ስለምታምጥ ላንተ ያለኝ ክብር ልዩ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን አብዝቶ ይባርክ።

  • @beng2839
    @beng2839 ปีที่แล้ว +2

    ዓቢይ ማንነታቸውን እየገነባና ለዓለም ያስተዋውቃል እነርሱ ደግሞ እያጠፋን ነው እያሉ እየየ እያሉ ነው እውነተኛው ማነው?

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር አብይ አንተ ልዩ መሪ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ይጠበቃችሁ ተባርኩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @assefatizazu5612
    @assefatizazu5612 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የማትረባ ገዳሙን ገብተህ አታርክሰው አንተ ከመጣህ ነው አገራችን መከራ የበዛው

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 ปีที่แล้ว +6

    Visionary, Confident, Humble, Foxed, Smart and Strong leader! Thank God!

  • @gizachewaberaabera-vq5rs
    @gizachewaberaabera-vq5rs ปีที่แล้ว +3

    አብይ ፋጠር ይባርክህ

  • @fawzyajamal6525
    @fawzyajamal6525 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 ปีที่แล้ว

    አያሳፍርም ይህንን ሳናውቅ ሳናከብር መሰዳደብ መናናቅ አንድ ሆነን እንገንባ እናንፅ ይቅር ይበለን ፈጣሪ

  • @yonasderessa812
    @yonasderessa812 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውዬ ከ5 አመት በፊት ቢሆን የዋሁ ያምነው ነበር፡፡ አሁን ማንም አያምነውም፡፡ እዛው የሰው ሀይማኖት ጋር የሚንጐዳጐደው ለሴራ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይገስጽህ፡፡ አባቶችንና ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እግዚአብሔር ይጠብቅ፡፡

  • @mikit9149
    @mikit9149 ปีที่แล้ว +1

    አዪ ለመልካም ከሆነ ይሁን እኔ አላውቅም የልብን የሚመረምር እግዚአብሄር ነው

    • @alextube4311
      @alextube4311 ปีที่แล้ว

      ይህን ዞንዶ አላምነውም

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว +1

    እዚሕ ቦታ እኮ ነው እውቀትና ጥበብ ያለው እዚሕቦታ ነው ያለችው ኢትዮጵያ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ይሔን የብራና ጽሑፍ አንቦ መጨረስ የሚችል ካለ የለም እንጂ ሳይንቲስት ነው ትልቅ ጥበበኛ ። እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እቺ ውብ ሐገር ኢትዮጽያ በእጅሕ ነች ያለችው በርታ እኛም ከጎንሕ ነን። So be safe Dr Abey Ahemed.

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +6

    የሚርም ነው የአባቶቻችን ጥንካሬና እውቀት አሁን በዚህ 27 አመት የተወለደ ትውልድ የጠላ እውነት የሌለው ነው እንዲህ አድርግ ሲቤል ዉቶ መሳደብ ዱላ ይዞ አባቶችን መደብደብ ነው ያሳዝናል ከጫትና ሱስ የተጠመደ የተረገመ።ትውልድ ነው ልቦና ይስጣቸው

    • @abm1344
      @abm1344 ปีที่แล้ว

      የተረገመ ጮማ ራስ፣ትውልድ ቀልድ ቧልት ።የሚያበዛ።ልብ ይስጣቸው መድኃንያለም

  • @tariketarike8977
    @tariketarike8977 ปีที่แล้ว +1

    አባቶች ከዚህ ተኩላ ፈጣሪ ዪጠብቃቹ

  • @hareggetachew167
    @hareggetachew167 ปีที่แล้ว

    Mighty God bless our country , Dr. Abye you are especially God gave for us , for the children of Ethiopia, we love our great leader, we will keep praying for you, the power is belong to Mighty God the creator of the universe praise His Mighty Name, stand still. Amen.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 ปีที่แล้ว +2

    በገዳሙ የነበሩ አባቶች እንኳን ደስ ያላችሁ፡ ጉብኝቱ ብዙ የክብር ዕይታና ዝና የሚያበስር የናንተን ተሰጥኦና ትግሥት የሚያደንቅ ውብ ሥራ ነው: ጠ/ሚንስትሩ የገቡትን ተስፋ ለማከና ወን እንዲችሉ በፀሎት አግዙ: እንደምታስተምሩን ፍቅር ይቅርታ አንድነት መኖር እንድንችል ፀሎታቸሁ ይርዳን፡ የናንተን ማስተዋል ጥበብ ያድለን :

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai7948 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የኛ መሪ ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን

  • @wendeyetaddess3163
    @wendeyetaddess3163 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የምፈራው እዛ ያሉ ብራናዎች ሙዚየም ይግባ ብለህ እንዳትወስደው

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 ปีที่แล้ว

    Dr Abey god. With you❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @ሰዋሰው-የ3ፐ
    @ሰዋሰው-የ3ፐ ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ለሁሉም የሰው ዘር ከተፈጥሮ ሀሳብ የፈረሰ ልቦናውን እውነት መስሎት ላደረጉ ሁሉ ይመልስላቸው በልቦና ውስጥ ሁሉም አለና አሁን በውስጥህ/ሽ አለና።

  • @نورهمحمد-و9ت
    @نورهمحمد-و9ت ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አባቶቻችን ይጠብቅልን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 ปีที่แล้ว +1

    ዳጋ እስጢፋኖስ ነዉ የሚባለዉ ሙሉ ስሙ የሰማእቱ እስጢፋኖስ ገዳም ነዉ እነዚህ አባቶች ናቸዉ እየተገደሉ ያሉት አስተማሪ የሆነች ቤተክርስትያን እየተቃጠለች ያለች ሇላ ቀር የምትባለዉ አገሪቱን ድሃ አደረገች የተባለችዉ

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali ปีที่แล้ว +6

    Cngratuljation you won everything ........Allahuakber!

  • @yeshambelmoges9159
    @yeshambelmoges9159 ปีที่แล้ว +1

    አየ ዳንእል ክብረት

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 ปีที่แล้ว

    ዶር አብያችን በምወጣበት በምትገባበት በትውልበትና በምታደርገው ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃና ሞገስ አይለይህ እንወድሃለን አንተ ንፁህ ሰው ነህ በርታ ዝምብለህ ስራህን ስራ ጀግናችን ምንግዜም ከጎንህ ነን

  • @IOB2112
    @IOB2112 ปีที่แล้ว +7

    ቤተመቅደስ አታርክሱ እንጂ። ይህ እኮ የሃይማኖት ስፍራ እንጂ የፖለቲካ ቦታ አይደልም ፕልስስስስስስስስስ

    • @etaneshhoda3060
      @etaneshhoda3060 ปีที่แล้ว

      A negative attitude will kill your ability to live like a man who wants to live with love and peace and grow . I wish you all the best so that you get a chance to think positive since you're human being like us who don't know much about all things. Don't deceive yourself by assuming all things others do are to hurt you.

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ ปีที่แล้ว

    ይህን ሰው አላምነውም እግዚያብሄር የልብህን ይስጥክ

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የልብህን ቅንነትአይቶ እምታስባትን ኢትዮጵያ ኮርታ ደምቃ ያሳይህ አምላክከጎንህ ነው ያሉትን ይበሉ እላይ መዝገቡ ላይ ተፅፎልሀል ወርቅ ብታነጥፍ የማይታያቸውአሉ በልጆቻቸው ያገኙታል

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      ሸገር መግባት ተከልክለናል ልብህ ይፍረስና