በኳታር የታየው የኢትዮጵያውያን ጀግንነት !!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ፋፊየኮቻዋ
    @ፋፊየኮቻዋ ปีที่แล้ว +485

    እሽየ አሏህ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር ምርጥ ነው ቤተመቅደሳቸውንም አሏህ ያሳካላቸውእና የራሳቸውን መፀለያ ይስጣቸው🤲🤲

    • @tariketarike8977
      @tariketarike8977 ปีที่แล้ว +14

      አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @birhanugerma3307
      @birhanugerma3307 ปีที่แล้ว +7

      አሜን ሰላማችንን ይመልስልን

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ ปีที่แล้ว +3

      Amen amen amen selamun ysteni

    • @ngsti-g4r
      @ngsti-g4r ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 ปีที่แล้ว +21

      የኔ ፍቅር የኔ ወርቅ መልካም ልብ አለሽ እናመሰግናለን እማ

  • @emugela-tube
    @emugela-tube ปีที่แล้ว +202

    አሁን እኔም ክርስቲያን ልባል ነው ከእናንተ እኩል ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ስበርልኝ 😢😢😢

    • @mariouset142
      @mariouset142 ปีที่แล้ว

      እውነትነው

    • @BoMarN-wt9wb
      @BoMarN-wt9wb ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እናቴ ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MartaZerga
      @MartaZerga ปีที่แล้ว

      እኔም እራሴን ታዘብኩት አቤቱ ይቅር ይበለኝ😢😢

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ ปีที่แล้ว +408

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጥንካሬ አቸው በጣም ይገርማል

    • @tesfayetessema2273
      @tesfayetessema2273 ปีที่แล้ว +2

      ተዋህዶ ሃይማኖቴ

    • @werert2189
      @werert2189 ปีที่แล้ว

      @@tesfayetessema2273 ተዋህዶሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናትና አባቴ

    • @akberetberhane6521
      @akberetberhane6521 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🏾🙏🫶😘🤝🫶🏽❤️💛☀️✨💫🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

    • @yidnekachewgirma2238
      @yidnekachewgirma2238 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ኦርቶዴከስ ተወህዶን ይጠብቃት። ይህንን ቪዲዮ ስመልከተ እያለቀኩ ነው ያየሁት። እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ይስራል። ጥንካሬአቸው በጣም ይገርማል።
      እሼ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። አሜን

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +144

    ኳትር ያላቹ የተዋህዶ ልጆች ክብር ይገባችዋል💒💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @s.m.749
      @s.m.749 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል!! 👏🏽👏🏽👏🏽 ክርስትናን እየኖሯት ነው! ራሴን ታዘብኩ😢

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 ปีที่แล้ว +275

    ትክክለኛዎን ኢትዮጵያ የምታገኛት ስደት ለይ ነው

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu ปีที่แล้ว +10

    Perfectly done by the virtue of God!
    This was tone of the best time of my life!
    God is very good!
    እሼ ቃላት የለኝም!
    ብቻ ያክብርልኝ

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 ปีที่แล้ว +187

    Omg አብ ሳላት እውነትም አብ ሳላት በጣም ነው የምታምረው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ አብሳላት የምታምር ልጅ ይስጠኝ ያአላህ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤😊😊😊😊 የኔ ቆንጆ ውድድ

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว +1

      Egziabher yakbrsh ❤❤❤ende absalat yalutn menta mentawn lgoch ystsh 🙏🙏

    • @wuditu
      @wuditu ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ❤❤❤

    • @AbetuMarenyikerbelen
      @AbetuMarenyikerbelen ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፈጣሪ የምኞትሽን ልጅ ይስጥሽ ቅንነትሽ በፁሁፍሽ ያስታዉቃል

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 ปีที่แล้ว +35

    በእምባ ጀምሬ በእምባ ነው አይቼ የጨረሱኩት; Live ገብተህ የቤተክርስቲያናችንን ገንዘብ ማሰባሰቢያ እስክታረግ በጉጉት እጠብቃለሁ🙏🏾 እግዚአብሔር ለዚህ በረከት ለመሳተፍ እድሜ ይስጠን ያድርሰን🙏🏾

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 ปีที่แล้ว +520

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ምንችግር አለው ቢፍቅዱላቸው ሁሉም ሰው ፍጣሪን ለመለመን ነው ❤❤❤

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h ปีที่แล้ว +3

      ❤❤❤😊😊😊😊

    • @sadaha7863
      @sadaha7863 ปีที่แล้ว +3

      ሆቢ ክርስትና ካልተነሱ ሙስሊም ነው ይላሉ

    • @GenetAyene-u1d
      @GenetAyene-u1d ปีที่แล้ว +3

      ትክክል የኔቆጆ

    • @ሀብታምጎንደርዋ
      @ሀብታምጎንደርዋ ปีที่แล้ว +18

      አሁንማ ተገዝቶል እማ እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን እህታችን ❤❤

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ ปีที่แล้ว +1

      አይ እህቴ ሀበሻኮነዉ ልቡ ስስ አዛኝ እኛም በሀሬን በፈረቃ ነዉ የምናገለግለዉ ግን የኛ ናቸዉ ፕሮቴስታት ኦርቶዶክስ

  • @firezernegash5583
    @firezernegash5583 ปีที่แล้ว +18

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ለእናት ቤተክርስቲያን አንድ ዱካ አስገነባለሁ መድሐኒአለም ሰላም ያድርሰን

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 8 หลายเดือนก่อน +1

      Edi senekebaber yameral tebareki
      Hulum yachin lebe yesetachew

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb ปีที่แล้ว +317

    ለኛ ሃገር ውስጥ ላለነው በጣም የበዛ ስንፍና ላለን ልቦና ይስጠን በዕውነት!!! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!❤❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሁንም ከናንተ ጋር ነው ያለው!!!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ተዋህዶ ዉበታችን

    • @meridbmk
      @meridbmk ปีที่แล้ว +3

      እሼ በእንባ ነው የጨረስኩት እኔ ምን እንድምል ብቻ አላውቅም ፈጣር ባንተ ላይ አድሮ እንድሁ ስደሰቱ ለማዬት ያብቃን ❤❤

  • @benjami4359
    @benjami4359 ปีที่แล้ว +125

    ይሄን ቤተ-ክርስትያን ለመስራት የተመረጣቹ ዛሬ እናንተን ለማየት ስለበቃን ደስ ብሎናል፥ ቤተ-ክርስትያን ለመስራትም መመረጥ ትልቅ ነገር ነውና። የእግዚአብሔር ጸጋ በናንተ ላይ ፈሳል በጣም ታምራላቹ

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 ปีที่แล้ว +124

    አልቅሸ ጨረስኩ 😢😢😢 የመእመኑ የእምነት ጥንካሬ የሚገርም ነው😢እዲለኛ ናችሁ ለዚህ በመታጨታችሁ እግዚያብሔር የሚመሰገንበትን የሚመለክበትን የማስጨረስ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ❤❤❤❤

    • @hewanbg8349
      @hewanbg8349 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @yeshikidanye
      @yeshikidanye ปีที่แล้ว +1

      በጣም ማርያምን እኔስ ብትይ አሜን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      Enem 😢😢😢😢😢😢

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +43

    አለህ ይርደቹ አብሽሩ ሁሉም ይሰከል ኢትዮጵያዊያን ከታበበርን ያማይሆን ነገር ዬለም በርቱ ኢሻአለህ የረሰቹ ቤታእምነት ይኖራቹሀል በቅርብ ቀን ያምትሉ በለይክ ፍቅራቹን አሰዩኝ🎉💚💛💕

    • @ስናይት-ሰ8ጸ
      @ስናይት-ሰ8ጸ หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው የኔቅን ልብ የተመኘሽውን ይፈፅምልሽ ፈጣሪ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 ปีที่แล้ว +101

    የአረብ ሀገር ትልቁ ቅርስ የነፍስም ለስጋ ከቤተክርስቲያን ጎን መቆም እና ማገልገልነው ❤

    • @yeshieseta
      @yeshieseta ปีที่แล้ว

      በጣም እኔ ስለተሰደድኩኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ❤❤❤

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 ปีที่แล้ว +55

    ይህ ነው ክርስትና ይህ ነው እምነት ።
    ከአፈር ተረግጦ በእሳት ተፈትኖ ንፁህ ወርቅ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ መሆን።
    በእውነት ኳታሮች ኮራውባችሁ ።
    እዳር ሰባት እግዚአብሔር ያገናኘን !

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 ปีที่แล้ว +47

    ቤሩት ያለነው 😢ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቀን በሰቀቀን አለቅን

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +4

      አይዛችሁ ጸልዩ ስደተኛ እናታችን ከነልጃ ትጠብቃችሀ

    • @ቋቋዬነሽድንግል
      @ቋቋዬነሽድንግል ปีที่แล้ว +1

      በጣምውድ እኔብቻ አደለሁም ማለትነው

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃን

    • @kokomalaeb1551
      @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว

      Ene berut negn gn mn m yesemawt yelem ngerugn ehtoche

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw ปีที่แล้ว

      AMYN

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +39

    ብታምኑም ባታምኑም ከሀገራችን ይልቅ በስደት ጠንካራዎች ነን በሐይማኖታችን ተመሥገን አምላኬ

  • @KsaKaa-qn7ql
    @KsaKaa-qn7ql ปีที่แล้ว +41

    😢😢ለምን ብር አይሰበሳብም አላህ እድሰጠቹ. እመኛለሁ. እና ሁሌም አንድ ነን❤❤

  • @YidenekuAlehegn-vv4zg
    @YidenekuAlehegn-vv4zg ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነው ይህም ቤተ ክርስቲያን ያልቃል በእግዚአብሔር እንተማመናለን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +38

    እኛ፣አረብ፣አገር ፣ያለነው ፣በምን ፣መርዳት ፣እምንችለዉ፣አካውንት ፣አስቀምጦ ፣እግዚአብሔር ፣ተፈፅሞ ፣ያሳየን ፣አሜን 🤲🤲🙏🙏

    • @embetemulugeta8362
      @embetemulugeta8362 ปีที่แล้ว +1

      አወ ያስቀምጡልን እኛም ከበረከቱ እንሳተፋለን

    • @AbetuMarenyikerbelen
      @AbetuMarenyikerbelen ปีที่แล้ว +5

      ከህዳር 7 ጀምሮ እስከ ህዳር 21 የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አለ እና አድራሻ እናስቀምጣለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @betyteklay3298
    @betyteklay3298 ปีที่แล้ว +20

    የ2016 ዓመተ ምህረትን
    ይሄን ታሪክ በመስራት እንጀምራለን
    "እግዚአብሔርም ተናገረ እኔም ይሄን ብቻ ሰማው. ኃይል የእግዚአብሔር ነው" (ከመዝሙረ ዳዊት)

  • @yeromyerom
    @yeromyerom ปีที่แล้ว +21

    እኛ ሳውድ እማ ሁሉነገር ናፍቆናል እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር መልስአለው በጊዜው

  • @zema22
    @zema22 ปีที่แล้ว +3

    አሁን የኔ ስንፍና ምን አይነት ስያሜ ይኖረዋል😢😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ስንፍናዬን አስወግድልኝ እግሮቼን በቤትህ አፅናልኝ ልቤ አንተን አብዝታ ትሻ😢❤

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 ปีที่แล้ว +56

    ሀገራችን ላይ ቤተክርስቲያን ደጃፍ ለመሳለም እንኳን ግዜ የለንም እንላለን ሰንሰደደ ተንገበገብን በናፍቆት አሁንም እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ደጀ ሰላሚ ሆይ ናፍቅቆኛል😢ለትግራይ እናቶችን መጽናናትን እንመኛለን😢💔

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ይርዳቹ በሰላም ተጠናቆ ለማየት ያብቃን እኛም

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 ปีที่แล้ว +32

    ለዚህ ነው የአረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን ለእግዚአብሔር ለነሱ ቅርብ ነው ጸሎታቸው ይሰማል በጣም ነው የዋህ ናቸው ፍቅር አላቸው በእውነት የናተ ጸሎት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mignotnaola1760
    @mignotnaola1760 ปีที่แล้ว +29

    መንፈሳዊ ቅናት ነው ያደረብኝ ማርያምን ምነኛ የሚያስቀና ክርስትና ነው ከእመብርሀን
    ጋር እርስታችንን እንሰራለን ወላዲተ አምላክ ስሟን ጠርተን አናፍርም እመብርሀን አለች አይዞአችሁ እምዬ ኦርቶዶክስ 🥺❤️🙏

  • @bait1035
    @bait1035 ปีที่แล้ว +35

    እንደኔ በነሱ ፀናት ያለቀሰ ሰው መታደል ነው የዚህን በረከት መጋራት❤❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว +29

    ይገርማል ይሄንን ያህል ግን ቅንና ፈጣሪውን አማኝ ህዝብ መኖሩ የምር ያስቀናል 😢የእውነት ሀገራችን ላይ የሚሆነውን ስናይ እኮ እምነት ያለው ሰው ያለም አይመስልም አቤቱ ቀናሁ

  • @Kidist19
    @Kidist19 ปีที่แล้ว +5

    ዱባዮችም ከጎናችሁ ነን ህዳር 7 እንገናኝ
    እሼ ቅድስት ሥላሴ አብርሃምንና ዘሩን እንደ ባረኩ ሕይወትህን ትዳርህን የወለድከውን የያዝከውን የነካኸውን ይባርኩልህ! የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው
    የኳታር ምዕመናን ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ በአረቡ ምድር የሚትገኙ ትጉ አገልጋዮች አገልግሎታችሁን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እኛንም ከበረከታችሁ ያካፍለን

  • @s.m.749
    @s.m.749 ปีที่แล้ว +84

    የኳታር መንግስት በነፃ መሬት ይሰጣል የኛው ጉደኛ መንግስት ደግሞ በገዛ ሀገራችን ቤተክርስቲያን ያቃጥላል ምእመናን ያሳድዳል እንዲሁም ይገድላል! 😢

    • @besilke9677
      @besilke9677 ปีที่แล้ว +1

      ደባልቄ..... Eshe አግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @s.m.749
      @s.m.749 ปีที่แล้ว

      @@besilke9677 ፊት ለፊት ያለ ሀቅ ነው የተናገርኩት! ንቃ እንቅልፎ!

    • @KidistWagaw
      @KidistWagaw 4 วันที่ผ่านมา

      Aygermm

  • @HaymanotGcherqos
    @HaymanotGcherqos ปีที่แล้ว +106

    እግዚአብሔር በሰላም ያስፈፅማቹ ለህንፃ ቤተ-ክርስቲያን ምርቃቱም በሰላም ያድርሳቹ።።። እግዚአብሔር ይርዳቹ።።።

    • @AzoozzAlmtrooshi-gm1by
      @AzoozzAlmtrooshi-gm1by ปีที่แล้ว

      በእዉነትበጣምደስይላል.በሠዉአገርስትኖር..ሀይማኖትሕንበጣምታከራለሕ..ምክኒያቱም..ፈተናአለዉ..እኔምያለሁበትከዚሁነዉያለሁትበእኔምደርሶብኘል.ዘመዶቸ..አይዟቹ..እግዚሐቤርየሠጠን.መስቀላችንበጃችንነዉእና..እናቸንፋለንአሜን፠

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub ปีที่แล้ว +4

    ዋው እኔ እምነቴ ሌላ ቢሆንም ያላቸው ጥንካሬና እምነት ልጆቹ በሰው ሀገር ተወልደው ቋንቋቸውን በትክክል መናገራቸው በሰው ሀገር በእምነታቸው አንድ አይነት በሆኑ ባገሬው ሰዎች በጥቂት ሰአት ተወስነው ያውም እያጣደፉ ያንን ሁሉ ተቋቁመው እምነታቸውን በስርአት ማካሄዳቸውን ሳይ በእንባ ነው ያየሁት ብቻ እግዚአብሔር ራሱ ሁሉን ያሳካላችሁ ወገኖቼ በርቱ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ሸፍኖ ያሳድግላችሁ 😊

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 ปีที่แล้ว +79

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን እፍ😢 የትግራይ እናቶች💔💔የልባችሁን ሃዘን እመቤቴ ማርያም ታቅልላችሁ እናቶቼ❤💔💔😢😢😢

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 ปีที่แล้ว +10

    ለዚኮ ነው ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው እምንለው።
    ኢትዮጵያውያን የቤተ ክርስትያን ያላቹ ፍቅር ደሞ ይገርመኛል። እግዚኣብሄር የቤተክርስትያን ብልጽግና ያሳየን

    • @motiyoanes733
      @motiyoanes733 ปีที่แล้ว

      It's the oldest church that stays whith it's moral and values, the best thing that happens to me is being an orthodox Christian

  • @kokikoki6121
    @kokikoki6121 ปีที่แล้ว +39

    አቤት ጥንካሬ 😢ሀይማኖቴ ተዋህዶዬ 💒❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r ปีที่แล้ว +3

    ብሩም ወርቁም የእግዚአብሔር ነው እርሱ ደግሞ ህዝቡን ይረዳልና እርሱ ይርዳችሁ መከናወንን ይስጣችሁ አሜን

  • @abyotdereje3618
    @abyotdereje3618 ปีที่แล้ว +20

    አንተ ግን የተመረጥክበት መንገድ ከሁሉም ይለያል። እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @helenbeyene9382
    @helenbeyene9382 ปีที่แล้ว +17

    ዝና እና ብር ያልቀየረው እሼ ስለሀይማኖቱ ብዙ እየሰራ ነው ከማንም በላይእ/ር ይባርክህ አንተ ስታቀርበው ሁሉ ጣፋጭ ነው ሁላችንም ያገባን እንሰራዋለን ቤተክርስቲናችንን

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 ปีที่แล้ว +81

    ቅዱስ እግዝአብሔር ፍቃዱ ይሆኖል ይሳካል የዚህ ቤተክርስቴያን ፍፃሜዉ ያምራል ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነዉ አንዳች እንኳን ያለርሱ የሆነ የለም ይእ እዉነተኛ ቃል ነዉ ተመስገን🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 ปีที่แล้ว +3

    አረ እግዚአብሔር ይሳድጋችሁ የሚያምሩ እፃነት የእግዚ ስጦታ ነቸው ቤተስብ በጣም ጎበዝ ነቸው በእምነት አሳድገው ለቁም ነገር ያድርስላችሁ መላው የኳታር ቤተስቦቼ ቤተክርስቲያን አልቃ ለማየት ያብቃችሁ ጎበዞች❤️🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +36

    ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድኃኔዓለም በቅርቡ ተጠናቆ ቅድስት ሥላሴ እንባችሁን በደስታ ይቀይረዋል🙏

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 ปีที่แล้ว +10

    😢😢😢😢😢😢 በእውነት የኳታርን ወገኖቻችንን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቸው ።የሚሰማው ግን ልብ ያደማል እኔ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን ፅናቱን ይሰጣችሁ።ተዋህዶ ሆኘ በማደጌና ለዚህ መድረሴን ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ።

  • @amelisatube1
    @amelisatube1 ปีที่แล้ว +40

    እሼ የሰው ውኃ ልክ ነህኮ መድኃኒአለም ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistuyemane8560
    @tigistuyemane8560 ปีที่แล้ว +2

    ካታር የምትገኙ የሃገሬ ልጆች ኦርቶዶክሳውያን ፅናታችሁ በጣም ያስገርማል። ፈጣሪ ድካማችሁን አይቶ ህንፃ ቤተክርስቲያናችሁን ለፍፃሜ እንዲያበቃላችሁ እፀልያለሁ። ፅናታችሁ ግን ይምጣብኝ።

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
    @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ ปีที่แล้ว +39

    ምንስ ቃላት ይኞረኛል እግዚአብሔር ሆይ በስደቱ አለም ሆነው አንተን ብቻ ማገልገል ምኞታቸው የሆኑትን ኢትዮጵያዊያንና ለዚህ አለማ ያዘጋጀኸውን እሸቱ መለሰን ሀይል ሞገስ ሁነው የእመብርሃን ልጅ መድሐኒአለም ሆይ።

  • @solomonassefa-sc9dy
    @solomonassefa-sc9dy ปีที่แล้ว +11

    እውነተኛ ቀጥተኛ ስለሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሉም ይጠላታል ግን አለም ሚድነው በዚች ቤተክርስትያን ነው❤❤❤

    • @Adot340
      @Adot340 ปีที่แล้ว

      እረ አታስቂኝ😂😂 አለም ሚድነው😂😂

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy ปีที่แล้ว

      @@Adot340 ማሀመድን አምልኪ ዝም ብለሽ

    • @Adot340
      @Adot340 ปีที่แล้ว

      ​​@@solomonassefa-sc9dy44 ጣውላሽ አምልክ የደነዘዝክ😂😂😂

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv หลายเดือนก่อน

      the truth

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว +20

    በዉነት በራሴ አፈርኩ በጣም ጠካሮች ናችሁ እናመሰግናለን ፈጣሪ በዚህ የተሳተፋችሁ ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ የሰማይ ቤታችሁ ይሰራላችሁ❤️🙏

  • @KidistmeseleTina-dh1nl
    @KidistmeseleTina-dh1nl ปีที่แล้ว +2

    እሸቱ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር ገና አንተን ምክንያት አድርጎ ገና ብዙ ይሰራል አምላክ ያበርታህ እድሜና ጤናህን ይስጥህ

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ያግዛቹ በጣም ነውስደተኞቹን ሳይ እምባ የተናነቀኝ ስደትን ስለማቃት

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว +17

    እሼ አስለቀስከኝ የማረ አገር እያለን ድህነታችን በየ ቦታው ተበትነን አይ አገሬ😭😭😭😭🙏

    • @s.m.749
      @s.m.749 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እህቴ! እኔም እንዳንቺ ነበር ያሰብኩት! በሀገራችን ሰላም ቢኖርና ድህነት ቢጠፋ ሲጀመር ማንም አይሰደድም ነበር! ግን ይሁን ለበጎ ነው በስደት ስንቱ ሀይማኖቱን አጠበቀ ስንቱ ለፈረንጅ እና ለአህዛብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አስተማረ! ለአለም እንድንተርፍ ይሆናል በየሀገሩ የበተነን!

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +36

    እውነት እያነባው ነው ያየውት እሼ ፈጣሪ ይባርክህ የተዋህዶ ልጆች አይዞን በተቻለን አቅም እንሞክራለን😢😢😢😢

  • @enkuneheyob3499
    @enkuneheyob3499 ปีที่แล้ว +3

    I dont have words to the bravery of our citizens! Proud to be ETHIOPIAN! No other citizen in our planet can replicate our spritual commitement!, Heavenly religion, Prise the LORD! Tank you Eshe

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 ปีที่แล้ว +35

    እሽ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @AnduAb-fb9pl
    @AnduAb-fb9pl ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ ሀሳብህም ሚከለክል የለም ያልቃል እናምናለን እሼ እ/ር ከዚ የበለጠ ምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥክ የኳታር የኳታር ጀግኖች የኢት ተምሳሌት ናቹ በርቱ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +18

    አስለቀሳችሁኝ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንኳን ለእራሱ ቤት ለእኛም ቤታችንን የሚሰራ እሱ ነው እግዚአብሔር ቤቱን ይስራላችሁ ወገኖቼ
    መቼም እሸቱ የጀመረው ነገር ይሳካል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +25

    በእውነት ወገኖቼ ዕንባቸው እና ፀሎታቸው እግዚአብሔር አይተዋልና ክብር ለእርሱ ይሁን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ቤትማርያምዘተዋህዶ
    @ቤትማርያምዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +36

    ይሁን ፀሎት ነወ እግዚአብሔር ይሚሰማወ እግዚአብሔር ይመሰገን ተዋሀዱ ለዘላለም ትኖር

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁን አምላክ ካለው የማይሳካበት ምክኒያት የለም እሼ ምኞትክን ሁለ ያሳካልህ መልካምነትህ የሚጋባ ነው ህይወትክን ሁሉ ይባርክልህ ከነቤተሰብህ ከነባልደረቦችህ ተባረኩ

  • @Rahdy-y1u
    @Rahdy-y1u ปีที่แล้ว +3

    ታድላችሁ እውነት አኔ መዳቤት ከአስር አመት በላይ አስቆጠኩ እንድም ቀን ወጥቼ አላቅም ኳታር ነኝ ግን የት እደሆነ አላቅም😢😢በርቱልኝ በፀሎታቹ አስቡን

  • @yayehradtesfu
    @yayehradtesfu 28 วันที่ผ่านมา +2

    እሸ እዜሀር ይይልህ ስትስቅ ስታስቀኝ ስታለቅስ ስታስለቅሰኝ ዋልክ ተባረክ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይመስገን አለም በሙሉ የጌታችነው

  • @netsanetmulugeta2295
    @netsanetmulugeta2295 ปีที่แล้ว +2

    እንሰራዋለን በአለም ላይ ያለን ኦርቶዶክስ በሙሉ በህብረት። አይዟችሁ እህት ወንድሞቻችን 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @EtaguWondimu-sn6hq
    @EtaguWondimu-sn6hq ปีที่แล้ว +21

    አሜን አብረሃሙ ስላሶች ፈፃሚውን ያሳምሩታል እንኳን የታቦቶ ማደሪያ የኛንም ያንፁልናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 ปีที่แล้ว +8

    ላይጨርስ አይጀምርም ለሱ ምን ይሳነዋል: እግዚአብሔር ስሙ ለዘላዕለም የተመሰገነ ይሁን! እሸ ተባረክ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሄር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ ድካማችሁን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ 💚💛❤️

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +7

    ስቶቻችን ነን ከቤተክርስቲያን ደጃፍ ሁኖ ቤታችን ቅዳሴ እየተቀደሰ እየሰማን የምንተኛ እንዲህ በሰው አገር እየተገፉም እንዲህ እየተቃጠሉ ያስቀድሳሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችን ተባብረን እንጨርሰዋለን❤

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል ይቅር ይበለን።

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 ปีที่แล้ว +10

    ኦ አምላከ እስራኤል የ አብርሃም የዪስሀቅ የያዪቆብ አምላክ ሆዪ ቅረበን ስለ እኛ ሀጥያት ሳዪሆን ባንተ ቸርነትህ አግዘን እና ለፋፃሚ አብቃልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว +17

    እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገው እህት ወድሞቼ እድሜውን ጤናውን ያድላቹ ቤተክርስቲያኑ አልቆ እንባቹ ይታበስላቹ

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว +8

    እሼ በእውነት ታሪክ ትመዘግብካለች ተባረኩ ሁላቹም

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +2

    እኛም በየመን እንደዚህ ነው ያጠነከርነዉ ስደት ያጠነክራል ያፋቅራል አይዟችሁ ትወጡታላችሁ ለዛውም መሬት ተሰጥቷችሁ ! ብታምንም ባታምንም ሀበሻ ጀግና ነው።።።

  • @lilitufa6234
    @lilitufa6234 ปีที่แล้ว +14

    😢😢አታልቅሱ ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር በፈቀደው ጊዜ ሁሉም ይሆናል

    • @Bbnnnnnnnnnhhnh
      @Bbnnnnnnnnnhhnh ปีที่แล้ว

      Ahune Eneme ortodixnje elalhu I get a beage lessons

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ ። ሀገር ዉስጥ ያለዉ ኦርቶዶክስ ሲሰንፍ በዉጭ ያለዉን ምዕመን ጥንካሬ ተመልከቱ ።እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ወገኖቸ።

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 ปีที่แล้ว +33

    አይዞን አገር ሰላም ቢሆን ተሰደን እንዲህ አንሰቃይም ነበር እግዚአብሔር ሁሉንም የሚያይ አምላክ ቀን አለው😢☝️

  • @Defend202
    @Defend202 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሁሉሰው አለ ኳተር እሚገርምነው የዱባይ መግስት አቦ ይመችህ በየከተማው አለ ቤተክስቲያን ሀበሻ ፉቅርነንኮ አገራችንን ሰላምያርግልን

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +26

    ፈጣሪ የልፍታችሁን ዋጋ ይክፈላቹ ያለ ቤተ ክርስቲያን የሰው ሀገር ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ ፍፃሜውን ያሳያቹ።
    በእውነት ትልቅ መታደል ነው ።

  • @hermalibelish6668
    @hermalibelish6668 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ትልቅ ነገርን ተማርኩ የእምነት ፅናትን እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነው ሲታዪራሱ ነብስን ይሞላሉ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏🙏

  • @ALef378
    @ALef378 ปีที่แล้ว +15

    እሼ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜው ያሳየን
    ኳታር ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የተዳርኩብሺ የተኳልኩብሺ የእግዚአብሔርን ፍቅር የቀመስኩብሺ❤❤🎉

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 ปีที่แล้ว +24

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በያሄዳችሁበት ቦታ እና ሀገር ግርማውን ሞገሱን ይስጣችሁ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว +13

    አይዟችሁ ወገኖቼ ግን ለምን ፍቅር አጣን😢😢😢 የጠላት ስራ ነዉ ቢፈቅዱላችሁ ጥሩ ነበር ያዉ ፈተና ነዉ ጠንክሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያፅፈፀማችሁ ❤❤❤

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ጉዴ...ቤተክርስቲያን አጠገቤ እያለ እንቅልፌ አስበልጬ ለምቀረው 😢

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube ปีที่แล้ว +13

    የበርከቱ ተቃፋይ እድንሆን ቸሩ መድሀኒያለም ፍቃዱ ይሁንለን አሜን እሼ ፍጣሪ ይጠብህ ከነቤተሰብህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 ปีที่แล้ว

    በእውነት ኳታሮች ታድላቹ ፅናታቹ ይህ በረከት ለመካፈል የበቃቹ ስለተመረጣቹ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ ለምርቃቱ ያብቃቹ በእውነት አስለቀሳችሁኝ

  • @kalyalemmalige
    @kalyalemmalige ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንጨርሰዋለን
    አጋይስት አለም ስላሴ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርህ ልጅህን በጤናና በሞገስ ያሳድግልህ ወንድሜ

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 ปีที่แล้ว +14

    የሚገርም ነው ፅናታቸው እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ይዘገያልጅ አይቀርም

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +5

    😢አቤት ፅና ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ኑርልን!!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @Efrmalove
    @Efrmalove ปีที่แล้ว +14

    ኮታር ድቅ ምድር ሁሉም እምነት ተከብሮ እሚኖሩበት አገር እምዬ ኮታር ሰላምሽ ይብዛ ሰው የሆንኩባት አገሬ

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሕር ይርዳን በአለም ያለን የአኦርቶዶክስ አማኛችና ለላም እምነት ተከታዮች ተረባርበን እናስፈፀመዋለን! የኳታር መንግስት ይህንን ለማድረግ ስለተባበሩ በፈጣሪ ስም ምስጋናየን ማቅረብ እወዳልሁ!!

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 ปีที่แล้ว +22

    በመከራ ቡኃላ ደስታ አለ አሁንም ፍፃምያቹን ያሳምርላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤በረከታቹን ያድለን❤

  • @Lili-d1b
    @Lili-d1b ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው እሼ እኔ አዉስትራሊያ ነዉ የምኖረዉ እኛም ጋር ክርስትና ቀኑ ካልገጠመ በስተቀር ሁሌ እሁድ ነዉ የምታስነሳዉ ግን አርብ ማታ ጉባኤ አለ ቅዳሜ እና እሁድ ቅዳሴ አለ። እዉነቴን ነው እሼ ቅርብ ያለ ጸበል ልጥ ይነከርበታል ይባላል ኢትዮጵያ ሁሉም ጋር ቤተክርስቲያን ስላለ በፈለግንበት ሰአት ሄደን እስከፈለግንበት ሰአት እንቆያለን ግን ሰው ሀገር ይሄም መኖሩ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ይናፍቃል እሼ ይናፍቃል ገና እኮ ከመጣሁ 7 ወሬ ነዉ ግን ናፈቀኝ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +9

    በእውነት የፅናታቹ በረከት ይድረሰን 😢 አቤት ፅናት የእመነታቹ ጥንካሬ በራሴ አፈርኩ ዋ ነብሴ😢

  • @KidanemariamWeledemariam
    @KidanemariamWeledemariam ปีที่แล้ว +2

    Whenever you tube suggests me to watch your channel, I mostly decline not because I don't like your show/production ...It's because I can't stop watching and crying ... Dear Brother Let lord be with you all the way you go. 😢

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ያስፈጽማችኹ እንዴት ደስ ይላል ምናለ እዚህም ሳኢዲ አረቢያ (ጅዳ) ቢኖርልን❤

    • @sofyaahr
      @sofyaahr ปีที่แล้ว

      kkkkkk saud

  • @አቅሌስያየተዋሕዶልጅ
    @አቅሌስያየተዋሕዶልጅ ปีที่แล้ว +16

    ያስጀመራችሁ ልዑል እግዚአብሔር ያስፈፅማችሁ እናንተ የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂት ናቸው ማቲ . 22 በጣም ታድላችኋል በርቱ ለፍፃሜ ያብቃችሁ ለበረከቱ እኛንም ያስበን❤❤❤

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር እነዚህን ሁሉ ህጻናት በቤቱ በክብር በሞገስ ያሳድግልን አገልጋዮቹን በመቅደሱ በሰንበት ትምህርት ቤቱ በምግብ ማብሰያ ውጥ የሚያገለግሉትን ሁሉ እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር በክብር በፀጋ ያቆያችሁ ይባርካችሁ ቤተክርስቲያኒቱም ህንፃ አልቆ ለማየት ያብቃን

  • @pawlaendalkachew
    @pawlaendalkachew ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሆናል ይሳካል የቤተክርስቲያናችን ፍፃሜው ያምራል ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነው አንዳች እንኳን ያለእርሱ የሆነ የለም ህዳር 7 እንገናኝ

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 ปีที่แล้ว +4

    ምእመኑን አለማድነቅ ሀጥያት ነው ድንቅ ኦርቶዶክሳውያን ኮራሁባችሁ ከጎናችሁ ነን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጥንካሬ😢😢😢የእስራኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳችሁ በእውነቱ