I wish the Ethiopian people understand you what you are telling us, you are truly amazing smart intelligent and brilliant commander and chief we love 💕 you Ethiopian from Germany 🇩🇪
I haven’t lost my hope on you. The face value dirty politics can’t shake me up. Deep rooted poison ☠️ politics can’t vanish at once, it takes time. Good job 👍. Keep the hard work 😓. Focus as well to get out ethinic politics. Amhara, Oromo, Somali.. etc it’s God given gifts not poison ☠️ politics.
The infrastructure has to be given equal attention as wel. it is a massive addition to the collection of great works by PM and his team!! Cant wait to see!!
Dr. Abiy Ahmed..You are the fundamental reason that i thank God everytime when i think of Ethiopia just for your leadership and Humbleness. And i know for the fact that GOD ALWAYS GIVES GRACE TO THE HUMBLE AND HIS EYES ARE WITH THE HUMBLE.
Brilliant, young, visionary, leader, Dr. Abiy let the talkers continue to talk but you keep on doing the great job. God is with you .. God is with TRUTH no matter what, despite the naysayers Ethiopia 🇪🇹 shall Prevail. Very soon higher season is coming for our beloved Ethiopia .
Thank you our Prime Minister. Keep the great job you are doing for Ethiopia. Wish all the best . God be with you. Let the nay says be ashamed. We love ❤️❤️ you
You are our great leader given by great God’s to make our country great and prosperity for all of our people we don’t believe on what ever those backwards groups or activities said bad about you and your hard work
Civil war is not wanted by Abiy. He wants to get Ethiopia dwveloped but there are other Ethiopians qnd non Ethiopian who does want Ethiopia to develop.
This is a great project, presenting an excellent opportunity for tourism. We Ethiopians are fortunate to have a leader of Dr. Abiy’s caliber. His track record reflects commendable skills in initiating and completing projects efficiently, ensuring a high standard of quality. Dr. Abiy’s visionary approach is dedicated to the development of our nation, and it is our collective responsibility to rally behind and support his efforts. His commitment to progress and strategic vision significantly contributes to the betterment of Ethiopia.
He is born to lead...menem madereg altechalem. They hate him but they love him. This is a character of victorious...degeme elalehu menem madereg altechalem 🤷♂️
አቢቹ ለትውልድ የሚተርፍ ተግባር ነው የሚስራው
Proud of you my brilliant leader Dr Abiy Ahmed Ali God bless you and our mother land Ethiopia 🇪🇹 ❤ 💜
ብዙ ፈተና በአገር ብኖርም መልካም ስራህን ድካምህን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ሰላምንና ፍቅርን ይስጠን
የስራህን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥህ
ከክፉ ይሰውርህ
ለኛም ልቦና ይስጠን
ክፉዎችን ያርቅልን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
Amen!
አሜንንንንንንንንንን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ተባረክ
አብቹ የምትደንቅ የኢትዮጵያ የጭንቅ ቀን ልጅ ነህ በዚህ ሁሉ ፈተና ትችት እያለፍክ ከመስራት ከመትጋት አንድም ቀን የማትታክት ይሄ አብሮህ ያለው አምላክ ነው ብርታትህ በርታልን ሁሉ ያልፋል 😊
ፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ለኢትዮጵያውያን የሰጠችው ጀግና መሪያችን እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ አብቹ አባ መላ
ወጣቶች እንዳትሸወድ #የኔ #የኔ ከሚል #አባዜ ወጥታችሁ ይህን ሰውዬ #ተከተሉት ሀገራችሁንም የህዝባችሁንም ህይወት በአስገራሚ ሁኔታ ትቀይራላችሁ :: @the end of the day የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም #የኢትዮጵያ ክልል የሁሉም #ኢትዮጵያዊ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም 🇪🇹💯🇪🇹🕊🕊
@@satenawsatenawhailu3716 ለማስተላለፍ የሞከርኩት መልእክት የአብይን #እሳቤ እና #ስራውን ተከተሉ እንጂ አብይን እንደ #ፈጣሪ ተከተሉ አለነበረም ምክንያቱም አብይን እንደ ፈጣሪ የሚከተል #ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብዬ ስለማላምን በመቀጠል አባባሌ ተሰንጥቆ ከ እግዚአብሔር ቃል ጋር የተፃረረ ከመሰለሽ ይቅርታ ::
I will came to visit with my German friends, you make us proud thank you so much Dr. Abiy 💕🙏💯🇪🇹❤️ stay blessed
ንጉሳችን ተባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ኑርልን አንተ እያለህ ኢትዮጵያ አምራ ደምቃ እንደ ምት ታይ ከነ ክብሩአ እርግጠኛ ነኝ
መሀይም አለቅላቂ
ቢስሚላ ማሻአላ አብቾ. ሺአመት ንገስ
ከአላ በታች በአንተ ዘመን መልካም ነገር እናያለን🙏🥰🥰🥰
@@addisman5642 ስብዕናህን፣ ማንነትህን፣ ታሪክህን ኩራትህን የረሳህ ህሊናህን አለቅልቀህ የደፋህስስ አንተ ነህ መሀይሙ
ንጉሥ ሰውአታምልክ ጅሎ
የሥራህን የድካምህን የልፋትህን ዋጋ እግዜአብሔር ይክፈልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
ኢትዮጵያ 27 ዓመት ሙሉ አምጣ
የወለደችው የፈጣሪ ድንቅ ስጦታ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ 🤗🥰. 🇪🇹🇪🇹 ✌ we all love you so much our hero.
ምን አይነት መልካም ስው ነህ/ሽ :: ያሳደገህ ስው ምን የተባረከ ነው :: ሙራን ማክበር መታደል ነው:: ገና ክፉዎችን እግዚአብሔር ያጋልጣቸዋል ከአቢቹ ጋር ወደፊት ::
@@Gantana844 አይምሮው ትንሽ የሆነ ስው ለሱ ስድብ ምንም ማለት አይደለም! ደግሞም ይሄንንዜ እፆማለሁ ብለሽ ስጋ ትጠየፊ ይሆናልግን ስውን ስትሳደቢ ምንም አይመስልሽም:: ምን አይነት አሳዳጊ እንዳሳደገሽ አላውቅም ግን እየተሳደበ ያደገ ስው ስው ሲዘረጥጥ ምንም አይመስለውም :: ደግሞ የመሽተት ችግር የራስሽ ከሆነ አላውቅም የሚሽት ስው ስው ሁሉ የሚሽት ይመስለዋል:: የመታጡብ ችግር ካለብሽ እላውቅም እኔ ግን ሁሉ ነገር ባለበት አገር ስለምኖር በዚሁ አጋጣሚ ችግር የለብኝም እነግርሻለሁ:: ግን በአፍሽ ለምትናገሪውን ብታስተካክይ ጥሩ ነበር መፀሀፍ ቅዱስ አንደበቱን ሳይገታ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው የአምልኮ ከንቱ ነው ይላል::: ልምክርሽ እንዲህ በቆሽሽው እርፍሽ እምላክሽን አትጥሪ ደግሞም ቤተክርስቲያንም ባትሄጂ ጥሩ ነው::ምክኒያቱም እግዚአብሔርን ፈርተው የሚመጡ ብዙ መልካም ስዎች ስላሉ ከነእሱ ጋር መቆጠር የለብሽም:: እኔ ላንቺ ንስሀ ገብቼአለህ:: ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው::
@@Gantana844 Kezanam zerja
@@Gantana844 Kezanam zerja 🍆🍆🍆🍆🍆
I wish the Ethiopian people understand you what you are telling us, you are truly amazing smart intelligent and brilliant commander and chief we love 💕 you Ethiopian from Germany 🇩🇪
What can l say? This is a dream that came true because of this futuristic leader. Thank you for inspiring us! May God bless you and all that is yours!
አለቅላቂ አንቺ እንደሆነ ሽሮ አሮብሽ ሀብታምና ዲያስፖራ ለሚንፈላሰስበት ታሽቃብጫለሽ
Kezanam zerja
@Addis Man full of shit.....stay miserable, and complain...more opportunities for us.😅
አብቹ ሸህ አመት ንገስልን
እግዚአብሔር ሆይ የተጋረደብንን ሁሉ አንተ ግለፅልን ከሰጠሗን መሪ ጋር ሆነን በሰላም በፍቅር እንድንኖር እርዳን አቤቱ አምላኬ እርዳን አብይ አንተም ውድዋም ባለቤትህም ልጆችህንም ተጠምቃችሁ እኛንም ህዝብህንም አድን አንተ የአምላክ ልጅ ነህ
አብቹዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅ አእምሮ ድንቅ ውበት ድንቅ የዋህነት ድንቅ ቅንነት የሰጠህ መሪ ሺ አመት ንገስ
አይዞህ ጠቅላያችን በጣም ነዉ የምኮራብህ ደስ ይበልህ
አንተ ጀግና መሪዬ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን አንተ የትውልድ አባት
ለጊዜው የሀገሬ ሰላም የደፈረሰ ቢመስልም ሰይጣን ይፈር የነገ ተስፋና ዕድገቷ ይታየኛል፡፡ እግዚአብሔር ፍቅርና መተሳሰብ ይስጠን፡፡ አብቹ በርታ!
አቡቹዬ ተባረክ አንተን ይዘን አናፍርም ዘበንህ ይባረክ🙏🏻❤️🙏🏻
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክ ክብር ምስጋና ይግባዋታል እንወዶታለን ዶክተር አብይ እንወድሀለን ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ ሲሰራ ነው ይሄ ገነት ነው
አቢቹ ምረጥ የአለም መሪ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው
ጠቅላያችን ምንም ትልልቅ ነገሮችን ብትሰራም አስደማሚ ስራዎችህን ላለማየት የሚፈልጉ ብዙ ናቸው አመድ አፋሽ ለማድረግ አረፋ እየደፈቁና የተረገመ መርዘኛ ላህጫቸውንም እያዝረከረኩ ነው. ሆኖም ይዘኸው ያለው ቀና መንገድ እጅግ አስደማሚና ብዙ ሀገሮች የሚቀኑበትን ስራ አጠናክረህ ቀጥልበት እኛም ከጎንህ ነን ፈጣሪም ይረዳናል
ተባረክ አቦ
እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር
God bless you
አቅም የሌለን የአገሪቱ ዜጎች የመንጎበኝመት አድል ይሰጠን እባኮ ዶ/ር አብይ
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን
አንተ ህልምህን እዉን አርገሀል ቀሪዉን አላህ ያግዝህ ፍቅሩን ይስጠን የኔ ታታሪ❤
እግዚአብሔር ፡ከክፉ፡ይጠብቅህ፡ይከልልህ፡፡ጃግና፡መሪ፡ታባራክ።
ኢትዮጵያውያኖች ስንባል እንደው ይህን ሰው መጥላት ይገባን ነበር? በቃ ወደድንም ጠላንም ታድለናል ፈጣሪን እናመስገን ለመንግስት እንገዛ!!!!!
Abbch Anbsaw you have special love for your country and your peoples development. Wishing you all the best for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians.
ከአብቹጋር ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች የትውልድ አባት የአፍሪካ ንጉስ እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ስጦታ ነሕ ለኢትዮጵያ ተባረክልን ዘመንሕ ይባረክ ኑርልን 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተ ምርጥ ሰው ነህ ግን ለአንተ አይምሮ የማንመጥን ሰዎች ሞልተን እውቀትና ጥበብ እንዳትጠቀም ከላከልን እንጂ ።
የጎልፍ መጫወቻ ብጨመርበት ትልልቅ የአለም ሀብታሞችንም ይስባል ባይ ነኝ።
አብቹ የኢትዮጵያ ጀግና ዘመንሕ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፈጣሪያችን እናመሰግንሀለን ዶክተር አብይን የመሰለ ድንቅ መሪ ታታሪ መሪ ቅን ኢትዮጵያን ወዳድ መሪ ስለሰጠኸን እንዴት ዉብ ቦታ ነዉ
👉 ኢትዮጵያ 27 ዓመት ሙሉ አምጣ የወለደችው የፈጣሪ ድንቅ ስጦታ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ 🤗🥰. 🇪🇹🇪🇹 ✌ we all love you so much our hero.
I haven’t lost my hope on you. The face value dirty politics can’t shake me up. Deep rooted poison ☠️ politics can’t vanish at once, it takes time. Good job 👍. Keep the hard work 😓. Focus as well to get out ethinic politics. Amhara, Oromo, Somali.. etc it’s God given gifts not poison ☠️ politics.
አንተ ብቻ ኑሪልን እንጅ ገና ብዙ እናያለን❤️🙏አምላኬ እኔ አንተን የምላምንክ የራሴን ሀብት ጤና ሌላ ሌላ ነገር አይደለም ማንግስታችንን ብቻ ጠብቅልን🙏😭
The infrastructure has to be given equal attention as wel. it is a massive addition to the collection of great works by PM and his team!! Cant wait to see!!
Great work! God bless you and Ethiopia
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ፡፡ ወፎች የዛፍ ፍሬ ልምብላት ይንጫጫሉ፤ የዛፉ ፍሬ የፈጠረው አምላክ ዝም ብሏል።ትልቅነት የሚገኘው በመከራ ነው።ወደፊት ቀጥል ከፍትህ ብርሃን አለ።አይዞህ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ነው።
Dr. Abiy Ahmed..You are the fundamental reason that i thank God everytime when i think of Ethiopia just for your leadership and Humbleness. And i know for the fact that GOD ALWAYS GIVES GRACE TO THE HUMBLE AND HIS EYES ARE WITH THE HUMBLE.
King 👑 አብቹ 👑
ፊንፊኔ የኛ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አለን መልካም ሰዉ እንወደሀለን
እናመሰግናለን! ፈጣሪ ጉልበትና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ:: በርታልን::
የደሀዎች የንፁሀን አምላክ ገደል ይዞህ ይግባ አረመኔ ባንዳ ምስኪን ደሀዎች መሬት ላይ አፍስሰህ ለሀብታምና ለዲያስፖራ መዝናኛ ስንጨነቅ ትውላለህ
መቼም ገራሚ ፉጡር ነህ :: ለዝች ሀገር ሁሉ መሪ በነበሩ ጊዜ ያንተን እሩብ ያህል እየሰሩ አልፈው ቢሆን ኖሮ ሀገራችን ዛሬ የት በደረሰች ነበር :: ጥንካሬህንና ጽናትህን ሁሌም አደንቃለው ::
Amazing!!!
ብዙ ችግሮች ፈተናውች እየፈተነን
ከዶከተር አብይ ተስፈ ቆርጨ አላቅም
ኢንሻአሏህ
ህልምህ@ህልማችን እውን ይሆናል☝
ኢትዮጵያ ታድላለች መልካም መሪ ሥላላት ልማት ስኖር ልማት ጦርነትሥኖር ክላሽ ይምታጠቅ
ITS ABSOLUTELY AMAZING!
GOD BLESS YOU…SON OF ETHIOPIA!🙏
ጠቅላያችን እሚሉት መልካም ነው አሁን አንገብጋቢው ሰላም መፈናቀል ረሀብ እባክኦን በዚህ ባስጨነቀን ጉዳይ ይስሩ ረሀብ ግዜ አይሰጥም::
መልካም ሲሰራ ማመስገን ሲያጠፉ ውቅሰን ነው መኖር ያለብን ማንም ፍፁም ሰው የለም እኔ ምለው ትባረክ
አብይ አህመድ አሊ አንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትባዛባቸዋለህ ምድር ድንጋይ ህዝብ ዘረኛ ህዝብ ልማት መች ያዉቁ
አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር እርምጃህን ይጠብቅ ይከተልህ
እወድሀለሁ
Great job Pm Abiy Ahemd. 👏
ምነው የአማራ ፅንፈኛ ማየት አቃተው ዘረኝነቱ ይሁን እውነትን መደበቅ ግን አይቻልም ስልጣን ይዞ ያልሰራ ፅንፈኛ ለምን ስልጣን የኔ ነው ብሎ መመኘቱ ድሮ ቀረ በብዙ መከራ እና ችግር ውስጥ እያለፈ የሚሰራ መሪ ከእግዚአብሔር ካልሆነ ስለፈለጉ ብቻ አይመጣም አቢቹ ጀግና መሪ ነው
የተገደለ ህዝብ እዴት ያያል
Brilliant, young, visionary, leader, Dr. Abiy let the talkers continue to talk but you keep on doing the great job. God is with you .. God is with TRUTH no matter what, despite the naysayers Ethiopia 🇪🇹 shall Prevail. Very soon higher season is coming for our beloved Ethiopia .
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታልን በአለም የለለውን ስላሳየህን አብቹ ክበርልን 🙏🙏🙏👍🇪🇹👍🇪🇹👍
peace for our nation peace for the government and wishing you entire development for my people Ethiopia!
May allah protect you from devil's really he's genius we are lucky to have you pm Dr ABIY AHMED ALI
ይሄ ሰው ታላቅ ነው።እንተባበር ድህነት ላይ እንዝመት!
ትለያለህ እኳ የኔ አባት
Abichu abbaa malaa, 'HE IS SAINT AND KING' GOD BLESS HIM AND HIS BELOVED FAMILY!!!
ትችላለህ አቢቹ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ በሀገሩ የሚኮራ ውበትዋ ሊተዋወቅ የሚፈልግ የለም አብረውህ የሚሰሩት ሁሉ አኮሩን ቀጥሉበት
እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ አገሬን ዙሬ ማየት እፈልጋለሁ ❤🤲 አገራችን ኢትዮጵያ ከታሪክም ሆነ ከ መልክዓ ምድር እጅግ ደስ የሚል ተፈጥሮአዊ አየርና ቦታ ያላት ሀገር ናት ይሄ የዘረኝነት ጥላቻ ጠፍቶ ኢትዮጲያን አንድ የሚያደርግ መሪ እግዚአብሔር ያምጣልን ❤🤲
በዚህ ፓሽንህ ይሄን ፈዛዛ አጥቁሮ የሚያይ የሀበሻ ወንድ ግራ አጋባኸው'ኮ... የዘመኑ ቴዎድሮስ። በርታ አንበሳዬ!!!
ለአንዱ በአካፍ ለሌላው በማንኪያ ሆነ እንጅ ጥሩ ነበረ
እንኮራለን እናመሰግናለን ማንንም አንሰማም እልማችን ነው ኢትዮፒያ በልጃቻ ታፋራና ተከብራ ለዘለለም ትኑር !!!
Tebarek abicho
God bless Ethiopia 🤎💛❤️
God bless you and your family ❤
መሪያ ተችለልህ በርታ 🎉
HERO OF AFRICA💪💪💪MAY GOD BLESS YOU!!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thank you our Prime Minister. Keep the great job you are doing for Ethiopia. Wish all the best . God be with you. Let the nay says be ashamed. We love ❤️❤️ you
You are our great leader given by great God’s to make our country great and prosperity for all of our people we don’t believe on what ever those backwards groups or activities said bad about you and your hard work
ያምራል
አቢቹ ትለያለህ👍
ለትውልድ የሚሸጋገር እንዲሆን ከፈለክ ሕግና ሥርዓት ላይሥራ እንጂ ይህውብ ቦታ ሕዝብ የኔነው የሚለው ስሜትካልፀረፀ በደቂቃ አመድ ነው የሚሆነው ምክንያቱም2008ጀምሮ እዚህ ሀገር ምን ወደአመድነት ሲቀየር አይተናል እናም የሕዝብን ፍላጎት የማያሥቀድም መንግሥት አይቀጥልም
Great work! And also No more civil war please please please!
Civil war is not wanted by Abiy. He wants to get Ethiopia dwveloped but there are other Ethiopians qnd non Ethiopian who does want Ethiopia to develop.
አንተ ማለት ኢሄ ነህ ኢሄ ነትህን ሊያጠፉ ብዙ ለፉ በብዙ መሞከሩ ግን አምላክ የላከውን ከቶ ማን ያሸንፈዋል አንተ እኮ ፈልገህ መርጠህ አይደለም ተልከህ ነው አልገባ ያለን እኛ ነን የትም ላንደርስ
ባንተ ዘመን ብዙ ነገር ተሠራ ኢትዮጵያ ውስጥ በወሬ ማታለል ይብቃ መቸም አንተን አናምንም
አንተ ለኢትዮጵያ ቀን ከሊት ትለፋለህ ይህ ካዲ ህዝብ ግን ሲሰድብህ ይውላል ፈጣሪ ለአማራ ህዝብ የስራቸውን ስጣቸው
አሜን
Good job Kingggggg always god with u 🙏🙏🇪🇹🇪🇹💯💯🇪🇷🇪🇷👌👌👍👍
አደገኛው የአሜሪካ እቅድ ኢትዮጵያን እንደ ሶማሊያ መበተን እንዲሁም እንደ ሩዋንዳ ሁቱና ቱሲ በዘርና በሃይማኖት ክፍፍል ፊጥሮ የማያልቅ ግድያና ጭፍጨፋ እንድሆን ነው በወያኔ የተጀመረው ኤርትራን አስገነጠለ ኢትዮጵያንም በዘር የተመሠረተ ፌዴራላዊ መንግስት መሥሪቶ በአንድ የትግራይ ብሄር የበላይነት እንደ ነበር ዛሬም የብልጽግና ፓርቲም በኦሮሞ ብሄር የበላይነት በሌላው ብሄር አደገኛ ግድያ ማፈናቀል ማሠር እንድ ኢትዮጲያዊ የትም የኢትዮጵያ መሬት ላይ የመኖር የመሥራት መብት የሌለበት ነው የምያሳዝነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በከፍተኛ ድምጽ አብይ አህመድን መርጦ ዛሬ አብይም በኦሮሞ ኦናግ ና ሽኔ አማካይነት ለአደገኛ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ እየተቃረበ ነው
ለምን አስፈለገህ የእኛ ገዳም ዉስጥ ልታፈርስ እንጂ ልታለማ አይደለም፡ ይህ የጎርጎራ ታሪክ የኦርቶዶክስ እንጂ የሙስሊም ወይም የቤንጤ ዓይደለም ስለዚህ፣ ለባለ ታሪኮቹ ተወዉ።
This is a great project, presenting an excellent opportunity for tourism. We Ethiopians are fortunate to have a leader of Dr. Abiy’s caliber. His track record reflects commendable skills in initiating and completing projects efficiently, ensuring a high standard of quality. Dr. Abiy’s visionary approach is dedicated to the development of our nation, and it is our collective responsibility to rally behind and support his efforts. His commitment to progress and strategic vision significantly contributes to the betterment of Ethiopia.
Man of thought, intention,plan, words and action. Accomplished leader. አቢቹ
Abichu you are gift from Allah
Adawwiin tee haa duutu❤❤❤❤
Rabbi sihaa eegu waggaa 1000 bulchi
He is born to lead...menem madereg altechalem. They hate him but they love him. This is a character of victorious...degeme elalehu menem madereg altechalem 🤷♂️
አብቹ ❤🫡🇪🇹
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት
የሠሩ እጆችም ይባረኩ።
ማቃሸሽና ማጥላላት መቼም አያቅተንም
ነገር ግን ሠርቶ ማሣየት ግን አንችልም።
አቢቹ ብርታልን ፍርጣሪ ክአንተ ጋር ይሁን።
በትክክል
Betam yamral❤❤❤
May Allah bless you more. Thank you!!!!
Hhhh Abate ምንነበር ያልከው 1ዴ እኔን የሚጠሉኝ ምንልሰራ እንደመጣው የሚያውቁ ሰዋች ናቸው ሀሀሀሀ አሰጩሀቸው ፍቅር ካልገባቸው ምንም ማረግ አይቻልም ከላይ ነው
ትዉልድ በሂወት ሲኖር ነው ሚወርሰው አንተ ድሀ ገድለህ ምስኪን በየሜዳው አሳርደህ ጨረስክ ከዛ ያመለጠበረሀብ በችግር አፋህህ ይዘጋ በክት
If God is who can be against you !!! We always proud of you !!!
ሀገር የብዙ አስተሳሰብ የብዙ እምነት ብዙእይታ ተደምሮ ብዙ ሰዎች በጋራ የሚኖርባት ከብዙ ትርጉሞች አንድ ነው።ጥያቄ ሁሉ ተፈልጎ የሚጠየቅ ስለተጠየቀም መልስ አለው ማለት አይደለም ።እርሶ የሚሉት ምኞቶ እጅግ ደስ የሚሰኝ ነው።ግነንንንንንንንንንን ግን መቼ እና እነማን ይደሰቱበታል ይህንን መልስ እንደኔ ለከፍው ግን የቅጦት ጥያቄ አይደለም።