"ብሩን እንደሚያካፍል ሰው ምድጃውን አጥፋ ትይኛለሽ ? " 🤣 ምርጡ ገበታ ከአንጋፋ እናት ተዋንያን ጋር //ፋሲካን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 528

  • @feve680
    @feve680 2 ปีที่แล้ว +368

    ዳኞቹ ከሙያቸው ባሻገር ሁሌም ፊታቸው ላይ የሚታየው ትህትና , አክብሮት ,ስርዓት ,አነጋገር ጨዋነት እውነት ሊመሰገኑ ይገባል .ለተመልካች ሙያዊ አስተያየትን ብቻ ሳይሆን ስነ-ምግባርንም ነው የምታስተላልፉት .እናመሰግናለን 🙏

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 2 ปีที่แล้ว +125

    የዳኞቹ ስርዓት ከምንም በላይ ያስደስታል። ኢትዮጲያዊነትን ለትውልዱ አሳይታችኋል ክብር ይገባችኋል።

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 2 ปีที่แล้ว +30

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እጅግ በጣም እኮራለሁ ለምን ብትሉኝ ስርዓታችን እጅግ የሚያስቀና ነው። ዋው ነው የዳኞቹ ሚዛናዊነት,የሼፎቹ (የአረስቲስቶቹ)ስረዓት,የአቅራቢው(አዘጋጅው)ቅንነት ታድያ ይህ ማስመሰል እና ጨዋነት የሌለው ኘሮግራም በውጩ አለም ይገኛል? አይገኝም

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 ปีที่แล้ว +49

    ምርጥ ዳኞች ስብህነታቹሁ በጣም ያስደስታል ድንቅ ኢትዬጵያዊነታችሁን ያሳያልጌታ ይባርካችሁ።

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +46

    የዳኞት ያላቸው ክብር ሳይደነቅ አይታለፍም.ዋው ሁሉም አሸናፊ በመሆናቸው በጣም ደስ ብሎኛ ዳኞቹ ተባረኩ ሼፍ ብቻ አደላችሁም ❤❤❤አሜን ለናተም መልካም በአል ይሁንላቹ🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว +26

    አርቲስት ወይንዬ እርጋታዋ ደስ የሚል ውድድር ከእርጋታቸው ጋር ተወዳዳሪዎቹም ዳኞቹም ርግት ያሉ መልካም በአል ደስ ብሎኝ የተመለከትኩት

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 ปีที่แล้ว +5

    እነዚህን በተፈጥሯቸው ለዛ የታደሉ ብርቅዬ አርቲስቶችን መጋበዛችሁ በእውነት ደስ ብሎኛል! ለእኔ ebs ምርጡ ገበታን ፕሮግራም ማቅረቡ፡ ለሀገር ትልቅ ባለውለታ ያደርገዋል! በአለም አቀፉ ሕብረተሰብ ዘንድ በረሀብ አንገታችንን ያስደፋንን ድህነት ገፅታችንን የሚቀየር ፕሮግራም ነው። እነ ሼፍ መክብብን እና ሼፍ ፍስሀ የሚሰጡትን አስተየየት አውሮፓዊ ለሆነችው ጓደኛዮ ስተረጉምላት በጣም ትደነቃለች! እውነትም ኮራሁባችሁ!!! በጣም ደስ የሚል ዳኝነት!! ወይ እነ ሼፍ መክብብና ሼፍ ፍስሀ!"አልማዝን አይቼ አልማዝን ባያት ሶስተኛ አልማዝ ብትመጣ፣ ምርጫዬ በምርጫ ተበላሸብኝ" እንዳለው ጥላሁን ገሰሰ ሆነባችሁ አይደል?

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +22

    አስቀምጣችሁ ብትዳኟቸው የተሻለ ነበር ማሚ(ወይንዬ) በጣም ነው የደከማት አቋቋሟ እራሱ ወደ ጎን ነው የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ❤

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 2 ปีที่แล้ว

      💯💯💯💯❤❤❤❤❤😍😍😍

    • @alemazzegeye3284
      @alemazzegeye3284 2 ปีที่แล้ว

      Big respect

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

      ጉበዝ ናት እንዳውም እኛ በዝህ እድሚያችን ደክመናል

    • @moonamajaz1756
      @moonamajaz1756 2 ปีที่แล้ว

      ወላሒ እንዴት እንዳሳዘነችኝ እያየዃት ነበረ

  • @ሲማዬየናቲእናት
    @ሲማዬየናቲእናት 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እናት ወይንዬ ብዙ አቆማችዋት ማርያምን እኔ ወገቤ ተንቀጠቀጠ ለሷ😊 እምወዳችሁ አርቲስቶች ዋው እንኩዋን ደስ ያላችሁ ምርጦቹ ዳኞች 👍👌

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደዛሬው አይነት ምርጡ ገበታ መቼምምምምም መቼምምምም ተደርጎ አያውቅም ❗ ዳኞች እነዚህን ትልልቅ ሰዎች በተለይ እማማ ወይንዬን ቆማችሁ ስለዳኛችሁ ክብረት ይስጥልን 🙏 ይሄ ነው መለያችን ክብራችን ኩራታችን ማንነታችን ባህላችን ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት❗❗❗🙏🙏🙏

  • @tube6571
    @tube6571 2 ปีที่แล้ว +33

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ አርቲስቶች በምርጡ ገበታ ስላየሀቹ ደስ ብሎኛ 💕

    • @Amha395
      @Amha395 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኴን አደረሳችሁ እንዲህ እንዳማረችሁ በመንገድ ላይ የወደቁትን አንድ ሁለት ደሀ በዚህ በአል የተረፋችሁን ብታበሉ ትባረኩ ነበር

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ

    • @tube6571
      @tube6571 2 ปีที่แล้ว

      @@emufaisal796 እሺ ደስ ይበል አሁኑኑ ድምር

  • @ZaheraHussen
    @ZaheraHussen ปีที่แล้ว

    ውይ ዳኞቹ ትሁት ናችው ወላሂ ያላቸው ክብር እሚደቅ ነው ክብር ለዳኞች ዋው እርጋታ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ውይ እረስቸው ፕሮግራሙን እሚመራው በቃ ላሞግሰው ነበር ቃላት አጠርብኝ በጣም ትሁት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁላችሁንም ይስጣችሁ

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኞች(ሼፎች) እና እና ሼፍ ዘላለም በጣም ትሁቶች በጣም ቀና ሰዎች ናችሁ ሁሌም ይህ ነገር ያስደንቀኛል.....ለመጣው ሁሉ ሞያችሁን ሳትሰስቱ በጣም ሙያዊ በሆነ ስነ ስረዓት ነው ምታስተምሩት...መልካም በዓል ለ እናንተም ለ አርቲስቶቻችንም

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሼፊ መክበብዬ ለእናቶች ያለዉ ክብር ፍቅር ደስ ስትል እኮ ተባረክል እድመ ይስጣቹ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +20

    የዛሬውማ ያበደ ነው ገና ሲጀመር በፈገግታ በሳቅ እናቶች እድሜ ይስጥልን ዳኞችም እግዚአብሔር ያክብራችሁ የኔ ማሚወች እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በሳቅ ነው የገደላችሁን የኔ እናቶች በተለይ ማሚ ወይንየን በስስት ሳያት ቆየሁ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 ปีที่แล้ว +21

    ወይንዬ የኔ እናት እንደ እናቴ እርጋታዋ እድሜና ጤና ይስጥልን😘😘😍😘😍😍😍

  • @tube1509
    @tube1509 2 ปีที่แล้ว +57

    መሽአላህ ዳኞች በጣም ነው የሚመቹኝ የህርስትና እመነት ተከታዮች እኮን አደርሳችሁ

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጨዋ

    • @Weloyewa689
      @Weloyewa689 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ዉዷእህቴተሸፈኒበያዕሽም
      @ዉዷእህቴተሸፈኒበያዕሽም 2 ปีที่แล้ว +7

      አይባልም እንኳን አደረሳችሁ

    • @ethopian1165
      @ethopian1165 2 ปีที่แล้ว +5

      ኧረ ኢቲቂላህ እህቴ እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይፈቀድም ሀራምነው ሌላ እምነት ተከታይን

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว +3

      አይባልም ማማየ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 ปีที่แล้ว +21

    ሼፎቻችን በጣም እናመሰግናችኃለን ስላከበራችኃቸው ክበሩልን በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር ❤❤❤

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh7429 2 ปีที่แล้ว +7

    ሼፍ መክብብ ግን ለሰው ያለህ ክብር ይገርማል እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ለመናገር እናቶች ውሀ ውሀ ቢል እንኳን በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምበላው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ ምርጥ ዳኝነት ተባረኩ እረጅም እድሜ ይስጣቹ 👌👌👍👍👍👍

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +7

    እንካን አደረሳችሁ የዛሬ በጥም ደስ ይላል ክብር ለኢትዩጵያ ህዝብን ዝቅ ብሎ ለሚያከብር ትውልድ ህዝብ

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 2 ปีที่แล้ว +4

    ይገባቸዎል moraleቸው እራሱ በቂ ነው 🙏💚💛❤️🙏

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +4

    መክብብዬ በእግዚአብሔር ስወድህ እኮ እንኮን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳዬ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ሁላችሁንም ካብራክ ምርጥ ዳኛ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว +2

    እትየ ወይና ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያጥግብሽ የባለቤቴን እናት ትመሲያለሽ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው እግዛብሄር ያክብርልን ለሶስታቸውም ስለሸለማቹ በጣም ደስ ብሎኛል ባላቃቸውም ባያቁኝም እናቶቼ ናቸው የስውም ደስታ ደስታዬ ነው

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 2 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ ነገር ተመሪያለሁ ከምርጡ ገበታ ሱስ ሆኖብኛል ግን ስለቢላው ሁሌ ያሳቅቀኛል ለተወዳዳሪዎች ንገሯቸው እቤታቸዉ እንዳለው አይነት እንዳልሆነ.መልካም ፋሲካ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +42

    መላው ኢትዮጲያውያን እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርሰቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በደስታ በጤና አደረሳችሁ !!!

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥና ጨዋ የኢትዮጲያዊነት መከባበር የታየበት ፕሮግራም ነው አዘጋጁ ዳኞቹ ተወዳዳሪዎቹ ኢትዮጲያዊ ለዛ ያላቸው ናቸው፤ የወላጆቻችንን ስነስርዓት ለዛ ልጆቻችሁን እኛን ማን ወሰደብን?

  • @woinshetkulliche6369
    @woinshetkulliche6369 2 ปีที่แล้ว +4

    i respect the chef judge really they are so despline ,and the unique mothers artists they perform amazingly respect,respect...

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዳኞቹ ተመቻችሁኝ ወላ ለናቶች ክብር ይገባል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ መክብብ ስወደዉ ሁሉ ነገሩ ያስደስተኛ የኔ ምርጥ ባለሙያ ጂንን ያለ ንግግሮቹ አዷም መሬት ጠብ አትልም ባለሙያ ነገር ነህ ኩሩ እፓፓፓፓፓፓ

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ምግብ ሰሪነኝ ምግብ ዝግጅት አሰልጣኝ ነኝ ከሚሉት በሌላ ሞያ ውስጥ ያሉ ተሽለው ብቃታቸውን አሳይተው እንንዴትት ጀግና ናቸውው በጣም ጎበዝ እያዝናኑ ተዝናንተው ቆንጆ ሰርተው ዋው አይ ምግብ አሰራር ብቃት 💚💛❤ የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቹሀል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈👈👈😍😍😍😍😍😍😍

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ ማሚ ሙሉዬ የሀገር እንቁ ናችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጣችሁ ኑሩልን እንቅፋት አይንካችሁ ዳኞቹም በጣም ትሁት ናችሁ ተባረኩ

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወይኔ እናቴ ወይኔ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እስቲ ለእነዚህ እናቶች ሳይደክሙ ሳይወድቁ እንርዳቻው አብሶ እናት ወይንዬ በሌሎቹ ትምህርት ይሆን ለምሳሌ እናታችን አልማዝን በችግር ነበር ያጣናትና እንያቸው

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም በአል ለመላው ኢትዮጺያውያን
    ሼፍ መክብብ ምርጡ ገበታ እንደተጀመረ አካባቢ ኮስታራ ነበር አሁን ግን በጣም አሻሽለሀል ትህትናህ ምክርህ ሼፍ ፍስሐን ልትመስል ትንሽ ይቀርሀል ሐገሪ ስመጣ ከተወዳዳሪ አንዱ እሆናለሁ ብዬ አሰባለሁ ሠላም ለሐገራችን ኢትዮጺያችን ለዘላለም ትኑር

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +4

    Respectful , judges I love you all May almighty God bless Ethiopia & Ethiopians.

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁላችሁም በጣምም ታምራላችሁ ወይንዬም አንጋፋዋ አርቲስት ሰወዳችሁ ብርቅዬ አንጋፋ አርቲስቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ መተውን ብቻ ሳየሆን ሙያችሁንም አሳይታችሁናል ተባረኩ

  • @yousuf1640
    @yousuf1640 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም የምወዳቸዉ አርቲስቶች እወዳችኋለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኛለሁ ኑሩልኝ ደግሞ ደስ ሲሉ ማሽ አላህ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 ปีที่แล้ว +6

    ዳኞች እግዚያብሔር ያክብራችሁ ይኤ መከባበር ለዘረኞች እና ክብር የሚባለው ነገረ ለጠፋባቸውትምህርት ነው ዳኞች አከበርኳችሁ የኛ እንቁዎችም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኞችዬ እግዛብሔር ይባርካቹ፡ በልጆቻቹ ክበሩ ፡ድሮም ታላቅ ናቹ እነርሱን ያከበራቹበት መንገድ ድግሞ ልብ ይነካል ። እንወዳችዋለን። ተወዳዳሪዎቻችንም ኑሩልን፡ እንወዳችዋለን።

  • @eiieii3674
    @eiieii3674 2 ปีที่แล้ว +2

    በጠም ምርጥ ዉድድር ነዉ
    ማሻ አሏህ
    ዳኞች ለናማሚ የሰጠቹት አክብሩት በጠም ደስ ይላል

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስሉ ፈጥር ረጅም አድሜ ከ ጤና ጋር የስቶት ወይነዬ ሙለዬ ፍረዬ ደኞች ፍቀር ናችሆ 👍❤❤🙏🙏❤❤

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለሙያዎች ምርጥ የሀገራችን እንቁዎች ወይንዬ ደግሞ እድሜ ይስጥሽ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዞች ናቸው በአብዛኛው አርቲስቶች ሙያ የላቸውም ስለሚባል እንደዚም ያሉ በሁሉ ተሰጥዖ ያላቸው አርቲስቶች ምስጋና ይገባቸዋል ወይንዬ የኔ እናት ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ 😘😘😘

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኖች በጣም ሚዛናዊ ነገር ነው ያደረጋችሁት ክብር ይገባችሀል ይገባቸዋል

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 2 ปีที่แล้ว

    ዳኞቹን ከለሰብ አመሰግናለሁ እነዚህን አዛውቶች እናመሰግናለን

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳኞቹ እውቀታቸው የውጪ ሊሆን ይችላል፡፡ ግብረገብና ትህትናቸው ግን እንደወረደ የኢትዮጵያውያን ነውና በኢትዮጵያዊ ትህትና እኛም እናመሠግናቸዋለን፡፡ እናቶቻችንን አክብረው ለኛ ያላቸውን ክብር ገልጸው አክብረውናልና!

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +1

    የኑሮ ዉድነት በሶስት እጥፋ ሚወርድበት ዘመን ይሁን (ለይላ ከሚል)

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @honeybest7860
    @honeybest7860 2 ปีที่แล้ว

    ከምነግራቹ በላይ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኢትዮጵያንን አንጋፋ የኪነጥበብ አዋቂዎች ባለሙያዎችን ስላከበራቹ እ/ር ያክብራቹ እውነት
    ዳኞች በጣም ምርጥ ልብ አላቹ አክበሪናቹ ሰላምና ጤናን ለኢትዮጵያዊያን ክበሩልኝ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወዳችው አርቲስት ናችው ዘመናችው ይባረክ❤️❤️❤️

  • @መስኪመስኪ-ጰ8ዸ
    @መስኪመስኪ-ጰ8ዸ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሼፎቹ ግን ስወዳቹ ወይንዬ ስምሽን ዛሬ አወኩት በጣም ነው እምወድሽ እናቴ ሁላችሁም ክበሩልኝ😍😍😍😍

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +4

    💞💞💞💟💟💟🙏🙏🙏የኛ ምርጥ ደኞች ይመቻችሁ ከነ ፖሮግራም መሪዉ ክብረት ይስጥልን

  • @dawidkebada913
    @dawidkebada913 2 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ይስጣቹ ዳኞች እ/ር ያክብራቹ ግዜውን የጠበቀ ስጦታ ነው

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኦናቶች ግን የነኩት ምግብ ለምድነው እሚጥምላቸው 😍😍😍🙏🙏🙏👏👏👏ኑሩልን

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +8

    አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ አረፈች😭😭😭
    ለመላ ቤተሰቦቿና ለአድናቂዎቿ መጽናናትን ተመኘን ።ተሽሎሻል ብለን ደስ ብሎን ነበር እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ!!!💖🙏🏽💖🙏🏽💖🙏🏽

    • @gvvv8400
      @gvvv8400 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እደ

    • @gvvv8400
      @gvvv8400 2 ปีที่แล้ว

      በፈጣሪ ተሽሏት አልነበር

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว

      @@gvvv8400 አው😭😭😭😭

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 2 ปีที่แล้ว

      በጸበል ድናለች ስትሉ አልነበር

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว

      @@ihatepolitica9600 አዎ እራሷ ድኛለሁ ብላ ነበር እና ፀበል አያድንም ሊቲ ነው

  • @babarhussain8416
    @babarhussain8416 ปีที่แล้ว

    አንድነተችሁ አይለይ ጌታ እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ❤❤❤❤❤

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑረ
    @እትዮጵያለዘለለምትኑረ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን እንዴሆና አለቅም ወይንዬ ተሰዝነኛሌች የኔ እነት እድሜና ጤና ይስጥሺ ስወድሺ እኮ

    • @tegsetaba2316
      @tegsetaba2316 2 ปีที่แล้ว

      Enam betam wedatalo enaten timasilanyalech she ameat nurulinyi.

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +13

    የትምባሆ ምርት አብረን በጋራ እናጥፋ (የሲጋራ ፍብሪካ በሽቶ እንቀይር🇸🇦🇪🇹

    • @meazamitke4217
      @meazamitke4217 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነው የምክታተላችሁ ግን መወዳደርም በጣም ነው የሞፍ ል ገ ው . አይመል ጠኝም . በጣም ነዉ የሞክታተለው አደናቂዎችሁ ነኝ አመስግናለሁ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ዳኞች ሁሉንም መሸለማችሁ ደስይላል👍👍🌹

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +9

    ለኃጥአት ሞትን ለጽድቅ እንድኖር እርሱ ራሱ በሲጋው ኃጥአታችንን በእንጨት ላይ ተሽክመ በመገርፉ ቁስል ተፈሳችሁ:: 1ኛ ጵጥ 2=24
    ሞትን ድል የነሳው ክዩዳ ነገድ የሆነው አንበሳ (ጅግና) እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ::
    የኛ ጌታ ተነስቱዋል::
    እንኩዋን አደርሳቹው የተዎደዳቹው ኢትዮጵያዊያን በሀገርም ክሀገር ዉጭም ያላቹው በሙሉ 🙏🙏✝🙏🙏❤❤❤💐💐💐

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ልዩ ነው ሁሉም ቢያሸንፉእያልኩ ብቻዬን እያሰብሁነበር ዳኞች እግዚያብሄር ይባርካችሁ ጥሩ ነው ያረጋችሁት።

  • @Yutube-jl3oe
    @Yutube-jl3oe 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ክብር እና ትህትና አሳይታቸዋል ዳኞች እናት ማለት በሃገር ትጠራለች እነሱን ማክበር ሃገርን እንደማክበር ነውና ደስብሎኛል በክብር ቆማችሁ በክብር ስላሳለፋቹሃቸው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ዳኞቹ ከሙያቸው ባሻገር ሁሌም ፊታቸው ላይ የሚታየው ፈገግታ እርጋታ ትትህናቸው ማሻአላህ ነው ሼፍ ፊሽ ሼፍ ካብራክ ሼፍ መክብቤ ቃላት አጣሁላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ዋው አርቲስቶቻችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ አደመቃቹት እኮ የእናቶች ምግብ እኮ ይለያል ምንም ይስሩ ይጣፍጥላቸዋል የእማዬ እጅ ናፍቆኛል

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት እኮ ፍቅር ነው ማርያምን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ኡፍ

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል በእውነት ሰው ማክብር ተባረኩ ❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 ปีที่แล้ว +2

    1 Peter 1 (አማ) - 1 ጴጥሮስ
    3-5: ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      ማነው ያስነሳው?

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +9

    በተለይ እናት ሆኖ ## አርቲስት መሆን በጣም ደስ ይላል
    ክብር ለናቶች ❤👑🙏🏿
    እኔም እናት ነኝ 😂
    በርቱልን እናቶቻችን 💐💐💐

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው , እናቶቻችን ለዘላለም ኑሩልነ ! 🙏🏿

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኳን አብሮ አደረሰን ደስ ይላል መልካም እድል ለአርቲስቶች

  • @astubtube
    @astubtube 2 ปีที่แล้ว +7

    ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      Ekuan Abro Adresne🙏
      Amen(3)Qidus Egzabihar Amlak🙏
      Ye Ethiopian🇨🇬🇨🇬🇨🇬Tinsae Yasayen🇨🇬💔

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚሉ ዳኞች እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤️💛💚🇧🇴

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰዉ ልክ ማለት እናተ ዳኞች ናቹ ለኔ አላሃ ያክበራቹ።

  • @addisjematube
    @addisjematube 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው እውነት በጣም አዝናንቶኛል

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂቃልየለኝም በአላህ አቤት አክብሮት ዳኞች እወዳችሁለን በጣም እንኮንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ ታላቅ አክብሮት አለኝ በጣም

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ነው ደስ የሚለው አርቲስቶቻችን ኮራንባችሁ መልካም በዐል

  • @hayatwonde5762
    @hayatwonde5762 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ሁላቸውም ዋው 😯😯😯😯😯😯😯

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ይገባችሀል እናቶች ዳኖች በጣም እወዳችሀለሁ አከብራችሀለሁ😍

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይንዬ የኔ እናት አንጀቴ በሉኚ ምግቡ ዋው

  • @emebetbedassa2639
    @emebetbedassa2639 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Aaa-ly1uy
    @Aaa-ly1uy 2 ปีที่แล้ว

    ዳኞች ግን ማሻአላህ ደስ የሚል ነገር ነው የምታደርጉት ክበሩልን🥰🥰🥰🥰

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም ዴስ ትላላችሁ እናት ወይንየ በመጀመሪያውም በሁለተኛውም ያቀረበችሁ አሪፍ ነው እርግት ብላ ነው እምሰራው ሰአታንም በአግባቡ ትጠቀማለች

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል ሁልግዜ እንደዚህ መከባበር ቢጎለብት

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹ በጣም ምስኪን አርቲስቶች(ደጎች) ናቸዉ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว

    በጣምምምም ነው ደስ ያለኝ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አገሬ ኢትዩጵያ እንኳንም ተፈጠርኩብሽ ትህትና ፍቅር ከሁላችሁም ላይ ይነበባል እግዚያብሄር አምላክ አገራችን አማን ሰላም ያድርግልን

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 ปีที่แล้ว

    My favorite አርቲስቶች . Respect for all of you 😘😘😘😘 ዳኞችየ ክብረት ይስጥልኝ . አንጋፋዋቹን ስላከበራቹ አከበርኳችሁ ....ተባረኩ 🙏🙏

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ተባረኩ ::

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 2 ปีที่แล้ว +1

    Chef kabrak big big respect 🙏 🙌 👌 👏 💯

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ በእውነት እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጣችሀሀ

  • @mimiyilma8549
    @mimiyilma8549 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow 😮😯😯😯😯 best artists best judges.thanks all

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥ ዳኞች በስነምግባር የታነፁ ዳኝነታቸው አክብሮታቸው ደስ ይላል እኔ ሶስቱንም አርቲስቶች ስለ ምወዳቸው ሶስቱንም ባሳለፏቸው ብዬ ተመኝቼ ነበር😲 አመሰግናለሁ ዳኞችዬ

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የምል ነዊ እንኳን አደረሳቺ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ለእናቶች ያረብ❤❤❤❤❤

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይሰጣችሁ ስንወዳችሁ የእናተ ዘመን ይመልስልን

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይላል ክብር ለእናቶች

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ለፋሲካ በአል በስላም አደረሳችሁ በጣም አዝናኝ ነበር እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያድርግልን ስላም ሲኖር ብዙ መስራት ይቻላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ እግዚአብሔር ውቢትዋን አገራችንን ይባርክልን

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 2 ปีที่แล้ว

    ወይዉ ዳኞቹ በጣም ደስ ትላላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናቶች