//"እንተዋወቃለን ወይ?"//ባሌ በተዓምር ትክክለኛዉን መልስ አስታዉሶ ከተናገረ በግሌ እሸልመዋለሁ"😄// ፋሲካን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @warkenishadane9561
    @warkenishadane9561 ปีที่แล้ว +378

    ማነዉ ይህንን ጨዋታ የሚመቸዉ ላይክ 😊😅❤❤❤

  • @JahAdam
    @JahAdam ปีที่แล้ว +112

    ሉላዬ ትክክለኛ ለዚህ ፕሮግራም ምትመጥኚ ርግት ያልሽ እውቀትና ትህትና ስርዓትና ውበት አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ! ከዛሬ ጀምሮ ይህን ፕሮግራም ማየት እቀጥላለሁ

  • @demozewodage7233
    @demozewodage7233 ปีที่แล้ว +10

    ኤልያስ እንደዚህ አስቂኝ ጨዋታ አዋቂ አትመስለኝም ነበር በጣም የሚመች ሰው ነህ ሚስቱ ታድለሻል ይመቻችሁ

  • @haileelaye6339
    @haileelaye6339 ปีที่แล้ว +179

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒትአችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
    አግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም፣ ምድሪቱን ለምለም፣ ህዝቦቿን ፍቅር አንድነቱን ያድለን! መልካም በዓል።

    • @haytmohmmed9519
      @haytmohmmed9519 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ በናታችሁ እዳታቋረጡት ይህ ፕሮግራም ጠቃሚ ነው

    • @Hiyabgalwejerrat
      @Hiyabgalwejerrat ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @hiwatayela2359
      @hiwatayela2359 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ ปีที่แล้ว +252

    መላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲጋ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏 ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤

    • @hiwatayela2359
      @hiwatayela2359 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @እዮናዳም2080
    @እዮናዳም2080 ปีที่แล้ว +29

    ደስ በሚል ሙድ ነው የተጀመረው ሉላገዙ ዝም ብዬ እምወዳትስ ነገር ልዩ የጥበብ ሰው ናት!!!

    • @Ahadu21.
      @Ahadu21. ปีที่แล้ว

      betam liyu nat❤❤❤❤❤❤

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 ปีที่แล้ว +119

    ሸዊትዬ የኔ ፈንዲሻ ስወድሽ እኮ
    የዚን ፕሮግራም አቅራቢ ብትሆን
    አቤት ድምቀቱ ፕሮግራሙን ታሳምረው ነበር

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል ሉላአትችልም ወይሀና ወይንም ሻዊት ወይንም ትግስግርማ ቢሆኑ ሉላቀልድ አትችልም

    • @salwai7446
      @salwai7446 ปีที่แล้ว +1

      Mahtebchenn yasolqalu mesqel eshi ayelum

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 ปีที่แล้ว

      እኔም ልልነበር ሉላም አሪፋናት መልካም እድል ለሁላችሁም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ​@@salwai7446 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @SeadiSeadi-xy8iq
      @SeadiSeadi-xy8iq หลายเดือนก่อน

      ወረኛ ሉላስ ምን ጎደላት

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 ปีที่แล้ว +194

    የዘንድሮ አሪትስቶች ትዳርን ከእናንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር❤❤❤

    • @sofiasofia2752
      @sofiasofia2752 ปีที่แล้ว +3

      1ልጅ እየወለዱ እሚፋቱት ሁላ

    • @helutube9275
      @helutube9275 ปีที่แล้ว +4

      እስቲ የናንተን እንደአፋቹሁ ያርግላቹሁ

    • @SarahAehemd-pj1rb
      @SarahAehemd-pj1rb ปีที่แล้ว

      ከሠከከሠመከከሠከመከሠከከከከሠከከከሠመከሠከከከከሠጨሠሠጨሠሠሠጨሠጨከከከከሠከሠጨሠከከሠሠከከሠሠሙሙሙሙከሠሠከከሠከከሠከከ

    • @zamzamzamzam281
      @zamzamzamzam281 ปีที่แล้ว

      ​❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@SarahAehemd-pj1rbጅል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +34

    አንደኛ ኮማች ነኝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እንተዋወቃለን ፖሮግራም በጣም ነው የምወደው እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳቸው አርቲስቶች

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +213

    እንደኔ ግን የሽውይትን ሳቅ ሚወዲላት 😂😂😂😂😂የኔ ሳቂታ ኡፍፍ❤❤❤❤

    • @mekdeslove6314
      @mekdeslove6314 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤እኔ ደስ ተለኝ አለቺ😂

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 ปีที่แล้ว +4

      ሳቋ ብቻ ሳይሆን በብዙዎች የተመሰከረላት ናት ብልሀትነቷ አስተዋይ መካሪ ናት

    • @DestaGaredew
      @DestaGaredew 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ በጣም ምወድላት😅😅😅😅

  • @ፍኖነኝ-ዸ4ነ
    @ፍኖነኝ-ዸ4ነ ปีที่แล้ว +17

    ሀና የኔ ድቡሽ እያለች ነበር ደስ የሚለኝ ማነው ሀናን የናፈቀችው ❤

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 ปีที่แล้ว +16

    ኤሊያስ ከረጅም አመት በኋላ በቴሌቪዢን መስኮት ስላየውት በጣም ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ የኔ ዘረ መልካም በጣም ነው የምወድህ በተረፈ ሁላቹሁንም እንደየሞያቹ እንወዳቸዋለን መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ተመኘው

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 ปีที่แล้ว +350

    የሸዊት ሳቅ እኮ ይለያል ❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +129

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ 💓💓💓💓ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏የአመት ሰው ይበለን🙏

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +15

    ኤልያስ ባርያው አንደኛ በጣም ትችላለህ
    ተወዳጅ ነህ እርጋታህ ደስ ይላል

  • @lidiya727
    @lidiya727 ปีที่แล้ว +80

    እኔም ዝም እለዋለሁ ኬርለስ የሆኑ ባልና ሚስቶች😂😂😂😂😂 ሙቆለማመጥ የማይወዱ ለየት ያሉ ባልና ሚስቶች😘😘😘

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h ปีที่แล้ว +294

    ይሄ ጨዋታ ተጀመረ ስወደው በሀኒ ግዜ🎉❤

    • @Tammy.12345
      @Tammy.12345 ปีที่แล้ว +20

      ይቺ ብዙ አወራች ተቅለበለበች ሀኒ ለዚህ ጨዋታ ብቁ ናት

    • @emebetassefa4173
      @emebetassefa4173 ปีที่แล้ว +12

      ሐኒን አያክሉም ሁለተኛ ሐኒ አባይሚዲያ ላይ ልትጀምር ማስታወቂያ እየሰራች ነው

    • @saratube9520
      @saratube9520 ปีที่แล้ว +2

      ​@@emebetassefa4173 ጀመች እኮ

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 ปีที่แล้ว +12

      ዝም ብላችሁ ሰውን አትዝለፉ ሁለቱም የራሳቸው ክብር አላቸው።ሉላ ስለምትቀራረባቸው ነፃ ሆና ስላቀረበች ነው።ሁሉንም እወዳቸዋለሁ !እናንተንም❤❤❤❤

    • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
      @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ ปีที่แล้ว +2

      እኔም በሀኒ ጊዜ ስወደው አሁን ግን😊

  • @bipbip941
    @bipbip941 ปีที่แล้ว +75

    እንተዋወቅ እዳይቋረጥ የምትሉ በላይክ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 ปีที่แล้ว +19

    የ እሙዬ ባለቤት መጨረሻ ላይ ያስተላለፈዉ መልእክት የሚገርም ነዉ ❤ ሁላችንም ብናደርግ ደስ ይለኛል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +926

    የኢስላም ልጆች ረመዳናችን አለቀብን ዱአ አብዙ

    • @crownrak1927
      @crownrak1927 ปีที่แล้ว +4

      እሺ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +31

      አለቃ አላህ ከተጠቀሙት ያርገን😢

    • @እሙሰኢድ-ለ8ሰ
      @እሙሰኢድ-ለ8ሰ ปีที่แล้ว +15

      አለቀብን ረመዳን ያረብ ለአመቱ ያደርሰን

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +5

      አወአለቀብን😢 አላህ ፆማቸዉንክተቀበላቸዉ ባሮቹያዲርገን ለይለቱልቀዲርንም አላህ ይወፈቀን ያርብ 🤲🌹🌹🌹🌹

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +5

      ያረቢ አላህ ከተጠቀሙትያርገን

  • @susumohammed
    @susumohammed ปีที่แล้ว +35

    እንተዋወቃለን ወይ የሚለዉን ፕሮግራም ሆሌም እሁዲ ቢቀጥል አሪፍ ነው ❤

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +59

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤዉ አደረሳችሁ አደረሰን ።

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ደስ ሲሉ ጭዋታቸው ያለንበት ያገር ሁኔታ ነካክተውታል nice🙌

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 ปีที่แล้ว +31

    እረ በሳቅቅ ገደላችሁኝ ደስ ስትሉ 😂😂😂😂😂😂😂💖💖💖💖💖💖💖💖አርቲስት ኤልያስ ለካ እንዲህ ተጫዋች ነህ😂😂😂😍

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว +6

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh ปีที่แล้ว +10

    እንካንም ተጀመር ይሄ ፕሮግራም አቦ በጉጉት ነበር ስንጠብቅ ነበር እናመሰግናለን ebsዎች ሉላዬ የኔ ቆንጆ እንዳታቋርጭ

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 ปีที่แล้ว +23

    ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ

  • @liduasefa7797
    @liduasefa7797 ปีที่แล้ว +26

    ተጀምሮ እስከሚያልቅ ዘና ነዉ ያረገኝ እንኳን አደረሳቹ የኔ ዉድ አርቲስቶች😊😊😊

  • @wellotube2
    @wellotube2 ปีที่แล้ว +146

    🎉🎉ኢትዮጵያ 🇪🇹😥 የናፈቀው ማነው እንደ እኔ😢

    • @hana-cf1km
      @hana-cf1km ปีที่แล้ว

      😢

    • @senaietewnetu4557
      @senaietewnetu4557 ปีที่แล้ว +3

      ፣እንተዎውቃለን ወይ ፕሮግራም እሚምረው እሚደምቅ በሀና የዃኒስ ነው

    • @myheromelsegultigrye7186
      @myheromelsegultigrye7186 ปีที่แล้ว

      ምን ይናፍቃል ድሮ ቀረ ሀገር መናፈቅ።

    • @wellotube2
      @wellotube2 ปีที่แล้ว

      @@myheromelsegultigrye7186 ውይ እኔ ደግሞ አልቻልኩም በናፍቆት😥😇

    • @myheromelsegultigrye7186
      @myheromelsegultigrye7186 ปีที่แล้ว

      @@wellotube2 በርግጥ ይናፍቃል ግን ያለው ነገር አይስመኝምቤተሰብም ሁሉ ነገር እኔም ስደት ላይ ነኝ

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 ปีที่แล้ว +114

    የኛ በአል እኮ ልዩ ነው ድባቡ ምግቡ የመኢድ አቀራረቡ ❤ ክርስትና ትህትና ፍቅር ሰላም የሚፀባረቀው ሰላም ለሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ አሜን ለይኩን 🙏😍 እኔ የራሴን አሞገስኩ ማለት የሰውን ጠላሁ ማለት አይደለም ሰረአት ያዙ የኢትዮ የክርስቲያን ሰረአት ምግብ ባህል አለም የሚወደውና የመሰከረለት ነው የኸን ማንም ያቃል መልካም የትንሳኤ በአል ክርስቲያን እህትና ወንድሞቸ በሙሉ💒🔒 🙏

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ከድጃ-ደ5ዐ
      @ከድጃ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +13

      ሰላም ለሰውልጅ ሁሉ ብትይ ምን ትሆኒያለሽ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 ปีที่แล้ว +11

      😂😂😂 የራስን ሲቆርሱአያሳንሱ አሉ ሀሀሀሀ

    • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃምቢቸናልጅ ปีที่แล้ว +5

      😁😁😁😜

    • @ሙሉይቱብ
      @ሙሉይቱብ ปีที่แล้ว +2

      @@lubabatube7975 እደዛ ሳይሆን ምግብ በልቶ እሚፀደቅ ቢሆንኮ ሁሉ ገነት ነበር የሚገባዉ በተለይ አረቦቹ ሲበሉ አይጣል አያድርስ ነዉ በልተዉም ዝም ባሉ ግብረሰዶምም ይፈፅማሉ 😂

  • @kukulu99
    @kukulu99 ปีที่แล้ว +3

    ባርያው ባለቤቱን ቁመናዋን ብቻ አይተው እንዳገባት ያስታውቃል ሸዊት እና ፂውን ግን በጣም ደስ ይላሉ ቆንጆ ፕሮግራም ነው

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 ปีที่แล้ว +4

      የተውሶ ፀጉር አድርጋ ደግሞ አስሬ ትነካካለች

  • @mesfinkechogezahegn1029
    @mesfinkechogezahegn1029 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ከሀና በኃላ ትክክለኛው አቅራቢ ሴት አገኘን ደስ የሚል ፕሮግራም።

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 ปีที่แล้ว +38

    ይግዬማ ያለበት ሳቅ ጨዋታ በሽ ነው 😂😂😂😂 እንኳን አደረሳቹ የምንወዳቹ አርቲስቶቻችን

  • @yoyokidaneyewibkidane1302
    @yoyokidaneyewibkidane1302 ปีที่แล้ว +1

    😢😢 ሸዊትዬ እንዲሁ ነው የምወድሽ ሁሉ፡ነገርሽ፡ደስስ፡የምትዪ ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ፡ነሽ፡ሁላችሁም ደስስ፡የምትሉ፡ናችሁ

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 ปีที่แล้ว +3

    ጌታን በጣም ደስ ይላሉ በነገራችን ላይ ሸዊት ያለችበት ሁሉ ደስታ ሳቅ ፍቅር አለ ❤❤❤ሸዊዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ❤❤❤ወድሻለው

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +1

    ሸዊት ከበደ ጥሩ እናት ሚሰት ነሸ መልካም ሴት ለትዳርሸ ለባልሸ ክብር አለሸ ጎበዝ።❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว +31

    የመዳም ቅመሞችአላህ ልፋት የለለውእንጀራ ይሥጠን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያረግልን❤❤❤

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው ኤልያስ ሚስቱን የሚያቃት ልትል የምትችለውን ማወቅ በጣም ይገርመማል wow

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 ปีที่แล้ว +75

    የኤሊያሥአድናቄዎች❤❤ዬትናቹ

  • @gebryetube930
    @gebryetube930 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ሲሉ ሁላቸውንም ስወዳቸው መልካም ናችሁ እና ለሌላው አርአያ የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!❤️

  • @nanu144
    @nanu144 ปีที่แล้ว +115

    አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላሟን መልስልን 😭😭😭🇪🇹

    • @easye1311
      @easye1311 ปีที่แล้ว

      Don't worry it will come soon dear

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ ปีที่แล้ว +102

    ያአላህ አለም ከስቆቃ ከችግር ተላቃ
    ሁሉ ሰላም ሆኖ ያላገባ አግብቶ
    የምናይበትን ቀን አላህ ይወፍቀን

  • @ethiopia9007
    @ethiopia9007 ปีที่แล้ว +14

    ኤሊያስ ቆንጆ ቆንጆ 😊የወንድ መልክ እድህ ሲሆን ደስ ይለኛል😂😊

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx ปีที่แล้ว +13

    ሉላዬ ተዋቶልሻል! እርጋታና ለዛሽን ሳትለቂ ራስሽን ሆነሽ ዘና ብለሽ ነው የምታጫውችው:: አንቺ ተጨ ናንቀሽ እኛንም አላጨናነቅሽንም:: You are not trying too hard & you are comfortable in your own skin keep it up!

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +35

    Eliyas and his wife so funny 😂 ኑሮ በዘዴ

  • @amelmesfin5003
    @amelmesfin5003 ปีที่แล้ว +55

    ሸዊት ፈታ ያለች ናት ይመችሽ😂😂😂😂😂

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +21

    ለብርሃነ ትንሳኤው እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +17

    ሉላዬ ጨዋታ ጨምረሻል ደግሞም ይሄ ፕሮግራም ስለጀመረ ደስ ብሎኛል

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ ปีที่แล้ว +14

    ሉላዬ የኔ ፍልቅልቅ እኮን አደረሳችሁ ያምርብሻል አጠያየቅሽ

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንተዋውቃለን ወይ ፕሮግራም በጣም ነው የምንወደው ስለቀጠለ ደስ ብሎናል ❤️❤️❤️

  • @musteabduke7477
    @musteabduke7477 ปีที่แล้ว +7

    ኤልያስ ግን እንደዚ ፈታ ያልክ ሰው መሆንህን አላውቅም ነበር ብዙ ጊዜ የምትሰራቸው ፊልሞች ሲሬስ የሆነ ገጸ ባህሪ ተላብሰህ ነበር የምናውቅህ ከዚ በሃላ ግን አንድም ትሁን በኮሜዲ ፊልም ብናይህ ደስ ይለኛል::

  • @tigistruga5876
    @tigistruga5876 ปีที่แล้ว +2

    ሸዊትዬ ነብስ ነሽ አቤት ስወዳት ሳቅዋ ይለያል ዘመንሽ በደስታ ይለቅ

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 ปีที่แล้ว +6

    የሸዊት ውበት ና ሳቅ ሁሌም ውብ ነው ❤❤

  • @TesfaK-dd3gr
    @TesfaK-dd3gr ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር በጥፊ እና በስድብ የምትወድ ሴት ልጅ አለች ወይንም ቀብረረ ያለ ሰው የምትወድ ሴት እንደማለት። የሸዊት ከበደ እህት አንደዚህ መስላ ትታየኝ አለች

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว +33

    በሳቅ ገደላቹኝ ምሽቴን አሳመራቹት😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +5

    ሶስቱም ጥንዶች በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤ሉላዬ ደገሞ በጣም ተሳክቶልሻል❤❤❤❤አንደኛ ናችው ኡላችውም❤❤❤🎉🎉🎉ሉሊትና ሳቋ❤❤🎉🎉

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 ปีที่แล้ว +22

    ይኤ ፕሮግራም ስለጀመረ ደስ ብሎኛል ፈታ አረጋቹን 😁

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +4

    ይገርም ያለበት ሁሉ ድምቀት አለ ሸውት ለሳቅ ኤልያስ ሁላችሁም ድንቅ ናቻሁ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና ปีที่แล้ว +25

    ደብሮኝ ነበር በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ኑሩልኝ 😭😭😭😭

  • @ቲጂዎለየዋ
    @ቲጂዎለየዋ ปีที่แล้ว +2

    ሉላየ በጣም እወድሻለሁ ግን ይሄን ፕሮግራም ሀኒ ብትመራዉ እላለሁ በቃ እኔጃ ያለሱዋ አያምርም ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን 🙏ደስ ስትሉ ሸዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤😘

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว +9

    ፈታ ያሉ ሚስቶች ለነገሩ ሸዬ ኖራ ሳቅ ቢጠፋ ነው ሚገርመን❤❤❤

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz ปีที่แล้ว +26

    ሰልስተ ምሩፃት ማሓዙት❤❤❤❤( ሶስት ምርጥ ጓደኛሞች❤❤❤❤❤❤❤ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤እርሻ ኑሮ በዘዴ የሚባል ትምህርት አለዴ😂😂😂😂😂😂😂😂ሞይተ ስሓቕ😂😂😂

    • @kidestnigusse7388
      @kidestnigusse7388 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሰላም ያድርግልን❤

  • @sentebaba7294
    @sentebaba7294 ปีที่แล้ว +4

    እንተዋወቃለን ትክክለኛ አጫዋቿን አገኝ ሉላዬ ❤

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n ปีที่แล้ว +11

    ትክክለኛ ጠያቂ ሉላ 🥰🥰🥰ደስ ብሎናን

  • @እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ
    @እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ ปีที่แล้ว +6

    ጌታን በጣም ያዝናናኝ ፕሮግራም ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 ปีที่แล้ว +16

    ይርጌ የምወዲህ አርቲስት ነህ ሞጋቾች ከ ኮኪት ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዲህኮ
    ለብሼ ነበር አላልክም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ምኞትጌ
    @ምኞትጌ ปีที่แล้ว +1

    ሸ በጣም ነው የምወድሽ በጣም በቅ አንች ማለት የውነት ሰው ነሽ አንድ ቀን ለራስሽ ስሜታን ፍቅሬን እገልጽልሻለሁ

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ደስ ይላል ሉላ ቀጠትይበት በጣም ደስ ይላል

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +38

    ዛሬ ሸዊትዬ በሳቅ ገደለችኝ ይመችሽ የኔ ሳቂታ😂😂😂

  • @mesi-lage4
    @mesi-lage4 ปีที่แล้ว +30

    i am from 🇪🇷 በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እንካን ኣደረሳቹ ሉሁሉም የክርስትና እምነት ተከታይ 🎉 ለእስልምና ተከታይም ዒድ መብርክ 🎉❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      በክርስትና መጽናት እንደሚያጸድቅ ከሚያረጋግጡ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እነሆ ፥
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ ('ኣሏህ')ወሳጂህ እና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለው ፤ እስከ ትንሳኤ ቀን የተኩተሉህን (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፫ [ሱረቱ አሊ ዒምራን] ቁጥር ፶፭ ) ። 📖👈🤔

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 ปีที่แล้ว +2

    አጣያየቅሽ በጣም ደስ ይላል ሉለዬ ጉበዝ ሀኒን ተካሸት👍 የቀረቡት አርቲስቶቹም ምንም ሚየጣየየቁ አይደሉም በጣም ደስ ሲሉ። አሪፉ ፕረግራም ነዉ ከአሪፋ ጣያቅ💕 ጋር🙏

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ ปีที่แล้ว +16

    ባሪያው እንዴት እንደምወድህ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ😂😂😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ሰላማችን እንዲበዛ የ'ባርነት' አስተሳሰብና ባሕሪያት ይወገዱ፦ 🤔

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ገና ይህ ፕሮግራም አማረ ስርዓት ያለው አቀራረብ ዋው ያምራል ሉላ አቀራረብሽ 🎉😊

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 ปีที่แล้ว +8

    መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @لاتحزتإناللةمعن
    @لاتحزتإناللةمعن ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ብሮግራም ቢቀጥል ደስ ይላል ያዝናናል

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ ปีที่แล้ว +39

    ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን

    • @EeEe-ws8zw
      @EeEe-ws8zw ปีที่แล้ว

      ዋው ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว

      En

  • @eyaruse
    @eyaruse ปีที่แล้ว +13

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ አገራችንን እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ።🙏💒
    አርቲስቶቻችን በጣም ተምራላችሁ

  • @saraa3434
    @saraa3434 ปีที่แล้ว +8

    አረ ደስ ሲል ጀመረ እንዴ ደስ የሚል ፕሮግሬም❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +1

    ሥንቴ እንዳየዉት ይሄን ብሮግራም የምወዳቹህ አርቲስቶች ሠላማቹህ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 ปีที่แล้ว +10

    የሸዊቴ ባል በሳቅ ገደለኝ ባቀው ምን አስደበቀኝ😃😃 ደስ ስትሉየዛሬዎቹ በሳቅ

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk ปีที่แล้ว +30

    የ አላህ አገራችን ሰላም አርግልን ፆማችንን ተቀበለን በእራመትክ አስበን ያረብ

  • @hanahana8883
    @hanahana8883 ปีที่แล้ว +21

    ሉላ ግን ጸሃይ የሆንሽ ነሽ❤❤❤❤

  • @tsprintingservicel7954
    @tsprintingservicel7954 ปีที่แล้ว +3

    ሉላዬ እንተዋወቃለን ወይ አሁን ገና ሰው አገኘ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @emanseid5684
    @emanseid5684 ปีที่แล้ว +12

    የአላህ ዛሬ ከፍቶችነበር አሳቃችሁኝ አላህ የአገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @sammoe7297
    @sammoe7297 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ በጣም ነው የምታምሩት ግን ሰለሞን ማለትም የሸዊት እህት ባል በጣም ነው የወደድኩት እንዳለችው አይደለክም ምርጥ ባል ነክ

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua ปีที่แล้ว

      ኤልያስ ነው።

  • @foztidela6543
    @foztidela6543 ปีที่แล้ว +18

    ዋ አንደኛ ነኝ
    ይጌ ሸዊትዬ ውድድ
    ላይክ አርጉኝ piles

  • @TigestMulugeta-y1v
    @TigestMulugeta-y1v ปีที่แล้ว +1

    ዋው ታምራላችሁ የሸዊሳቅ እኔ በጣምነው የምወድላት በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ የሻዊት እህት ጉደኛ ናት በጣም ታስቀኛለች

    • @sebrinawerqu
      @sebrinawerqu ปีที่แล้ว +1

      ማንኜዋ ናት እህቷ

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 ปีที่แล้ว +1

    ኤልያስ ወሰን የለህና ሸዊትየ በጣም የምወዳችሁ የጥበብ ሰዎች ናቸዉ

  • @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
    @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ ปีที่แล้ว +12

    በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ጨረስኩት. ወላ በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቸው❤

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    የናተን ፖሮግራም እያየሁ ነዉ አመትባል ያከበርኩ በሰዉ አገር በጣም ደስ ይላል መልካ በአል

  • @aduethiopian
    @aduethiopian ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ♥♥♥

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 ปีที่แล้ว +2

    ሉላዬ አቀራረብሽ በጣም ደስ
    ይላል ከነለዛሽ ስታምሪ በርቺ ቆንጅዬ

  • @youusethiopianculturefamil1749
    @youusethiopianculturefamil1749 ปีที่แล้ว +6

    Why does the host kept walking behind them, that’s kind of distracting and a bit creepy. But the program is good

  • @የጁቤyoutube
    @የጁቤyoutube ปีที่แล้ว +1

    ሉላ ገዙ አድናቂሽ ነኝ ግን ማነዉ እደኔ አመለሰትን የምትመስለዉ

  • @HaHa-pw5wn
    @HaHa-pw5wn ปีที่แล้ว +8

    እኳን አደረሳችሁ በጣምነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤ይመቻችሁ

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 ปีที่แล้ว +1

    በጣምፈታነዉያልኩት በሳቅሞትኩ ኑሩልኝ ስወዳቺሁ ሉላዬ ሁላቺሁም ምርጦቺ ምርጥ በጣምፈታነዉያልኩትበሳቅሞትኩኑሩልኝስወዳቺሁሉላዬሁላቺሁምምርጦቺምርጥፕሮግራምነዉ

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +6

    ውይ ደስ ማለታችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ደስ የሚለው ሁላቸውም አሸነፊ

  • @aminatmuhemed5134
    @aminatmuhemed5134 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ የዉነት ሁላችሁም ሽልማት ይገባቹሀል ማሻአላህ