ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
90 ዎች እኮ ምርጥ ፍቅር እና መተሳሰብ ነው ያለን እንደ ዘመኑ ልጆች እራስ ወዳድ አልነበርንም የኔ ምርጦች አይለያችሁ ❤
90ወቹየኛግዜ ምርጥ ዘመንነበር
@@tayiba4872በጣም❤❤
በጣም አሪፍ የመተሳሰብ የፍቅር ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ብዬ የምመኘው ዘመናችን
እውነት ነው
Betam mert gize nebr
ከዚህ ዝግጅት የተረዳሁት ሃይማኖት የልብ ጓደኛ ተምሳሌትነቷን ነው 😍 ፤ ፈጣሪ የልብ ጓደኛሽ ጌቱን ጨርሶ ይማርልሽ 🙏😍
Amen
wey ylib gudegna
90's ክፉ አይንካችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት.......ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
የማያረጅ ዉበት የማይዝል ቁንጅና......ሀይሚ ሳቅሽ እና ጨዋታሽ ናፍቆን ነበር ❤❤❤❤❤
የድሮዎቹ እኮ ፍቅር ናቸው❤❤❤❤❤በእናተ ሙዚቃ ያልተደሰተ ሰው ይኖር እንዴት ድምፅፃችሁ እኮ ልብውስጥ ነው የሚገባው ያሁኖቹ ዘፋኞች እኮ ድምፃቸው የሙዚቃ መሳሪያውም አይለዩም እኮ ጮከት ብቻ ሁሉም አይደሉም ምርጥ ምርጥ ዘፋኝም አሉ
ሐይሚ ውስጥ የሚታየውም ከአንደበቷ የሚሰማውም መልካምነት ሩህሩህነት እንዴት ደስ ይላል።ስለ ወላጅነት ያላት አረዳድ ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ አረዳድ ነው። በዚህ አዝናኝ ቆይታ የታዘብነው ነገር ሐይሚ ሙሉ ሰው መሆኗን ነው።ጌቱ በርታ ወንድማለም ፈጣሪ ይረዳሃል
እንደኔ ሰይፉ ፋንታሁን ሚያዝናናው ሰው ይኖር ይሆን ።ትችላለክ ሳይፍሻ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችክ
ለእኔማ ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ ነው ሁሌም ምንግዜም ዕድሜና ጤና የምመኝለት ስው ነኝ
እኔም በጣም ነው ሰይፉን የምወደው ገና ቀልዱን እንኮን ሳልሰማ ሳየው ደስ የሚል መንፈስ ነው የሚሰማኝ ጫወታው አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፍሻ ❤
Amen❤
ጌቱ የኔ ጌታ እንዲያው እንዴት ልግለፅልህ በጣም ነው የምወድህ ህይወትህ ሁሉ እንደ ምድር አሸዋ ሰላም ያድርግልህ እንዲያው እንዲህ ሆነህ ሳይህ ትንሽ ደነገጥኩ ግን አይዞህ ወንድሜ አንተ ማለት ሚዛን የሚደፋ ውሀ የሚቋጥር አመለካከትን በሙዚቃዎችህ ምታስተላልፍ ድንቅ ሰው ነህ። በርታ ወንድም ጌቱ ! ፍልቅልቋ ሃይሚ ለአንቺ ያለኝን ፍቅር እንደ ውሀ ኩልልልልልል እያደረኩ ግጥም ካልገጠምኩ በስተቀር መግለፅ ያቅተኛል። ምትወጂያት እመቤቴ ማርያም ህይወትሽን ትባርክልሺ።
ሀይሚ እውነተኛ የሀረር ልጅ ደግ እና የዋህ ሴት ተባረኪ❤❤❤
ጌችዬ አንተን የማይወድ ማን አለ ትሁት ቅቤ ድምጽ መረዋ አንበሳ ሁሌም ትግል አያጣውም ጠንካራ ስለሆንክ ነው ፈተናው ሁሌም ትልቅ ሰዎች ፈተና ውስጥ ናቸው ባንድ ወቅት ኖርማል ነው በርታ ወንድማችን🙏
ጌትዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እኛም በጣም ነው የምናስበው 90 ዎች ትዝታ አለብን ጌትዬ በጣም ነው የምንወድሕ 💞💞💞 ሰይፉይ ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን 🙏
በጣም ትዝ የሚለኝ አይና በጣም ነበር የሚያምረው ፎቶ ዎቻ በየቦታው ተለጥፎ ምን አይነት ቆጅየ ልጅ መጣች ተብሎ ይወራም ነበር በፈረስ እየሔደች የለቀችው ዘፈን ነበር በጣም ተወዳጅ ነበር አይ ግዜ ያልሞተ ይገናኛል ስለአያሐቹ ደስ ብሎኛል
ወንዱ ኦማሂሬ ወፍሮ አምሮበት ስላየሁት ደስ ብሎኛል ሀይሚ ሁሌም ቆንጆ አንተ አትዝፈን ከዚህ ቡሀላ ጌቱ ያመመህ በሺታ ድምፅ ካበዛህበት ይጎዳሀል
የጏደኛ ልክ የሚመዘነው ሰው ደከም , የወደቀ ሲመስ ለመደገፍ ለማንሳት ምርኩስ ድጋፍ በመሆንነውናተባረኪ : ❤
ይህ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን 😊
የኔ ምርጥ ጌቱ ከልብ ነው የምወድህ ኑርልኝ ስወድህ💚💛❤💚💛❤❗🌺🌼🌺🌼🌺❤🌻🌻🌻🌻
ጌቱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በልሳሳት ፀበል ነው የከረምከው በቃ ለዳነክ አምላክ አትዝፈን ለሱ ዘምርለት ወድሜ በቃህ ❤🙏
ጌቱ ኡማሂሬ በጣም የምወደው ሰው ነው ይሄ ልጅ እኮ ብቃት ያለው ሰው ነው ግን ብዙ አልተባለለትም እንጂ ስራዎቹ የሚገርሙ ናቸው ለሰውም የሰጠው ግጥምና ዜማም የሚገርሙ ናቸው
ልጅነታችን ያደመቅልን ኦማሄሬ የማይረሳ ሙዚቃ ወደኋላ ስኩል ላይፍ ያስታውሰኛል ሃይሚ &ጌች Wish You Long Life❤❤
ጌቱ ጎረቤቴ በጣም እሚገርመኝ እና እምወደው ልጅ ነው ሐይሚም የዘመኔ ተወዳጅ 90's እኮ እንለያለን መተሳሰብና ፍቅር አለ 🥰🥰
የ90ዎቹ የእድሜያችን ይወጣትነታችን ማስታወሻዎች ታሪክ ሰርታችኋል።ማንም አይረሳችሁም።ምን አይነት ወርቅ ጊዜ ነበር።ያ ጊዜ ይመለሳል።ሰይፋሻ አንተ የአርቲስቶች ነብስ አባት ነህ በቃ ሁሉንም የ90ዎቹ አርቲስቶችን ፈልግና አቅርብልን።ያ ጊዜ ባይመለስም ያን ዘመን ያሳመሩልንን ብርቅየዎች እንያቸው
ሀይሚ በጣም ነው የምወድሽ አሁን ላይ ሳይሽ ደግም ሰው እውነተኛ የሰው ጫፍ ነሽ መልካም ነገር ይግጠምሽ ክፋ ነገር ባጠገብሽ አይለፍ ሁሉ ነገር ከላይኛው ታገኛለሽ የ2016ያመቱ ምርጥ ሴት ነሽ
የ2016 ምርጥ ቃለ መጠየቅ ነዉ ኦማዬሪ ጌቱ አሰተዋይ እና የዋህ ልብ አለዉ ቃላቱ wow ክፍል 3 ቢሆንም አይሰለችም
ጌቱ ለፍቅር የከፈልከው መስዋዕትነት ሚገርም ነው ... ፈጣሪ ጥበብ አድሎሀል ... ሀይሚዬ አንቺ ምርጥ ጏደኛም እህትም ነሽ ቅን ሰው ... የምትወደጅ
እንደ ጌቱ ምርጥ ድምፅ እና ግጥም ያለው ዘፋኝ ለሙዚቃ አፍቃሪ ህዝቦች አስፈላጊ ነው እና እባክህ ጌቱአችን ተመለስ ፈጣሪ ደሞ ካንተ ጎን ይሁን ያግዝህ 🙏👍
I like her she is so positive- I like the way she talk and her ideas- so lovey lady
ስላየናችሁ በጣም ደስብሎናል እደዉልጆቻችን በ90ጠናዎቹ የነበረዉን ነገሮች ማሳየትብንችል የነበሩትን ደስየሚሉነገሮች ሁሉማሳየት ብንችል በጣም ምኞቴ ነበር።
ጌቱ እንኳንደህና መጣህ ስላየንህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይረዳሃል ሲጋራ መጠጥ ጫትን በእግርህ እርገጣቸው በእጅህ ይዘህ አክብረኸው ማነትህን መልክህን ከማጥፋታቸው በፊት :: 💜💜💜💜💜🙏
Big respect Haymi! I really appreciate her way of covering Getu from being exposed by talking more. Only a psychologist can understand this.
ጌታሁን ምትኩ ጉተማ ❤❤ስወድህኮ የኔተወዳጅ 😍😍🥰🥰🥰የ90ዎቹ እንቁ ነህኮ
ሰይፋ እና ሀይማኖት ግን ተመካክረው ጌቱን ለማሳበድ የልጁ ናፍቆት እንዲብስበት እና ሞራሉን ለመግደል የጠሩት ይመስላል። ልጁን ብሎ አንድ አመት እስር ቤት በሰው ሀገር ዋጋ የከፈለ አባት ሊከበር ይገባዋል። ❤❤❤❤ጌች ፍቅር ብቻ ንፁህ ልብ ነህ። እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ❤❤❤❤❤ የኔ የዋህ ❤ ይቺ አለም ለአጭቤዎች እንጂ ለጌቱ አይነት የዋህ በሽታ ናት❤
ጌቱ እደዝህ አምሮብህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 90 ወቹ የማይደበዝዝ እውቀት መዋደድ🥰
ጌቱ ስላየውክ ደስ ብሎኛል🥰🥰 የ90ወቹ አርቲስቶች እኮ ታሳዝንላቹ
ጌቱሻ ምርጥ ሰው አልበምህን ለመስማት ከሚጓጉት አንዱ አድናቂህ ነኝ
I love this woman she’s so straight forward. She’s real she’s never pretend love you 😘 ❤
ዛሬ በጣም ምርጥ ሰዉ ያቀረብህልንየዛሬ ፕሮግራም በጣም ተመችቶናል
ሀይሚየ ጨዋታሽ ደስ ሲል ሁሌም በክብር እና በፍቅር የኖርሽ አርቲስት
በጣም ጨዋታዋ ደስ ይላል
ሃይሚ ሚካፕ ቀንሺ ፡ ኣንቺ እኮ ያለ ሜክኣፕ ሲበዛ ቆንጆ ልጅ ነሽ???ልጆቹ የወዲ ወረደ ናቸው እሚባለው ሃሜት ምን ያህል እውነትነት ኣለው???
አቤት ሁሉ ነገር የ 80....ዋቹ መጨረሻ እና የ90 .....ዋቹ የማይረሱ ብዙ ....ዘፈኖች!ፍቅር ሁሉ ነገር! መልካም ነበር!🙏🏾👍🏽✌🏽🕊️🇪🇹🫶🏽
ሀይሚዬ አንቺን የጎበኘ አምላክ እንዲሁም ጌቱን ይክበር ይመስገን!!
ትዝታዋቼ ልጅነቴን ያደመቃችሁልኝ ምርጥ ሙዚቀኞች❤❤❤
A wonderful time with our 90th generation friends ❤️ 💕 ♥️ 💖 Omahire.
በጣም ደሰየሚል ጉልበት ነው በጣም ደሰይላል
ደስ ሲሉ!!!!💚💛❤
ምርጥ ጥምረት ናችሁኮ ሥታምሩ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ i love you❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘፈን አይሰጥም አትሳሳት
በእውነት ግን ለምድነው የአሁን ዘፋኞች ለዛ የለላቸው የዘጠናዎቹ ግን ሂወታቸው ለዛቸው ጓደኝነታቸው ፍቅራቸው ዘፈናቸው ሁሉ ነገራቸው ውበት አለው
Ya generation Disciplined silhone nw biye asbalew
የማይረሱ ስራዎች ከማይረሱ ጊዜያት ጋር። .....ኦማሂሬ
አይሚ ጥሩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ቀና ልብ አለሽ
ሰይፉ ጥሩ ሰው ነህ በጣም እወድሃለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
Thank you, u get me back to campus life. It was unforgettable, u made me cry! Thanks Getsh and Haimi
ዘጠናዎቹ ምርጥ ጊዜ ምርጥ ዘፈን❤
ሀይሚ ኮፊደሷ ሁሌ ደስ ይለኛል
በጣም ታምራላችው ልበ ቀና ሴት ነሽ በርቺ ሁላችሁንም ለመልካም ነገር ያብቃቸው
ዘፍኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሲሉ ይገርመኛል ፈቃዱማ እንዳትዘፍኑ ነው
መፅሀፋ እትፍረድ ይላል እኮ ደግሞ
@@tigist3769 ይሄ የህያው ቃል እንጅ ፍርድ አይደለም እውነት ደግሞ ይጎመዝዛል
Wow ስለ TikTok ከእናትነት ገ አያይዘሽ የሰጠሽው አስተያየት ትልቅ መልክት አለው 👌 አክባሪሽ ነኝ❤
ሰይፉ ይሄ ቀን አልፎ ማን እንደሚያህልህ ያኔ አንተን አያድርገን ብር መሰብሰብ ብቻ በዚህ በደል በሚፈፀምብት ሰአት ያላየህ መስለህ ዝም ብለህ ቢዝነስህን ታታጡፋለህ የበደል አድራሽዎች ደጋፊ እንደሆንክ ደርሰንበታል ሁላቹሁም የዘራቹሁትን ታጭዳላቹሁ
ሰይፍዬ ዛሬ እነዚህን ዘመን አይሽሬ ምርጥ ድምፃውያንን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ይመችህ አቦ በተለይ ሀይሚን ብታዘፍናት ሀሪፍ ነበር ያገሬ ልጅ ምርጥዬ ነች በቀጣይም እባክህን ከሚዲያ የራቁትን የዘጠና ድምፃዊዎችን ብታቀርብልን ደስ ይለናል
ዋው ! በጣም ደስ ይላል
ጌትዬ በጣም ነው የምንወድ አዮዞክ በርታ ወድማችን 🌹💞🌹💞🌹💞
Haymi yene fetan yarada lij❤❤ Getu yene yewah
ውይይ የኔውድ እዴት እደምታምሪ ደስ ነው የምታ 39:56 ይው ጌቱን የበለጠ በስራ እዲጠመድ ማድረግ ነው በልጅነቴ ያንችን ዘፈን በጣም በፍቅር ዘፍኛዋለው 2016 ሀገራችንን የሰላም የአድነት የስራ ዘመን ያርግላችው
በጣም ደሰ ትላላቹ ጉደኝት እንደዚ ነው
እንኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!ስለ ሀገራችን መልካም ነገር የምሰማበት ዓመት ያድርግልን!!!!!!!
ጌቱ የኔ የዋ እንኳን ለዚ አበቃክ ተሽሎክ ስላየዉክም ደስ ብሎኛል
Haimy is becoming more and more smart and lovely ❤❤❤much respect
አይሚ ዋው በጣም ተጫዎች ነሽ ለካ አዝናናሽን
የ90ዎቹ ምርጦች ጌት እንኳን ለዚ አበቃ ተመስገን🙏
ይች ሰይጣን ከእንደዚች አይነት ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን ሰው መሳይ ሰይጣን የሚቀናባት በጣም ነው የምታስጠሊኝ አንችን ብሎ መካሪ
እናንተን አንድ ላይ ማየት በጣም ደስ ይላል
90ዎቹ ለዛ እኮ የሚገርም ነበር አረምጡልን
ሰይፍሽ ቀጥልበት የ90ዎቹን ሰብስባቸው😍
ሃይሚ ላይ ንጽሁ እህታዊ ፍቅር ያታያል።ጌቱ ደሞ ትሁትነት ታየኝ።
yes she has Good heart like a toddler
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ሀሳባችሁ ይሳካ አቦ ሀረ ሮች ትለያላችሁ
ሃይሚ፣ ምርጥ ሰው።
ሀይሚዬ ለባለቤቴ ውለታው ሳላስበው ፍቅር ውስጥ አስምጦኝ ነበርና የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝን ፍቅር ❤❤ቃላት የለኝም ግን አብሮኝ ይኖራል ያንተ ውለታ እስከ መቃብር የሚለውን ጋበዝኩት አሁን ግን ባሌ አለሜ የልጆቼ አባት በቅርቡ በሂወት አጣሁት😢😢😢😢😢
😢😢😢አይዞሽ
Ethiopia 🇪🇹 90 all u are best haymi and Getuyeee
ሰሉ አለን ነቢ
abatshin endasekayeshiw mote melkam ereft yhunlachew😢😢😢
የምንግዜውም የልብ ምርጥ ጥምረት ናቹ ጌች ተስፋ አደርጋለው እንደገና እንደምትገን
ሃይማኖት በጣም ከውነት ርቀሽ እውነታን ሰውረሽ መኖር አይቻልም ብአንድ ሰው ላይ ፈልገሺም ተገድሺም ተጭበርብርሺም የልጅሽ አባት ላይ ወንጀል ሰርተሻል እና ብዙ ባትዘባርቂ ሰይፉ አንተ ነገር በመሰውር ቁማር ትቆምራለህ ስለዚሕ ያደባባይ ወንጀልህን አቁም
Share us more information
ሁለት ቅን ደስ ነው ምትሉት ልጅነታችን አስታወሳቹህን
የኔ ዘመን ጀግኖች❤❤❤❤
Haymiye, Ohmahire eyetebalku new yadekut. Anchin timesyalesh eyalugn.
የ90ዎቹ ፈርጦች ዋው
ሀይሚ የኔ ፍቅር ❤
getu is amazing writer.
Haimiye betam chiwa nesh. Not only because, but also smart. Yemitimelishew, ye Gechi personality tebikesh..... I admire you ❤️
Abo ye harer sew yimechegnal ...90's goldies
ጌቱ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምዉድህ ይማክብራህ ❤❤❤
"እግዛብሄር ኣምኖ ለኔ ብቻ የሰጠኝ ልጆች ኣሉኝ" ደስ ይላል
Seyfu today I am so happy to see 90's
Getu yena yewa fetare yasebachutn yasakalchu des selu❤😘
seytan eko nesh lijshn abatun asayiw 😢😢😢
Ayemiye ena gechi betam nw yemewedachiwe yewedeme tezita behewet binoer noro menale 😢ye 4amet hesine hono neber yemezefenwe 😢😢hulume sesemawe alekisalehu wedemeye begenet yanureke
ጨዋታ እና ፍቅር ከሀረር ይፈልቃሉ፡ካደጉ አይቀር ማደግስ ሀረር ነው።
Getuye yene abat allah yimrah lela menm alileh betam nestu sew timeslalek uff😢
I swear hayime she so Cooley love it
Getu Endezi honeh silayhuk betam des belongal🎉🎉🎉
90 ዎች እኮ ምርጥ ፍቅር እና መተሳሰብ ነው ያለን እንደ ዘመኑ ልጆች እራስ ወዳድ አልነበርንም የኔ ምርጦች አይለያችሁ ❤
90ወቹየኛግዜ ምርጥ ዘመንነበር
@@tayiba4872በጣም❤❤
በጣም አሪፍ የመተሳሰብ የፍቅር ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ብዬ የምመኘው ዘመናችን
እውነት ነው
Betam mert gize nebr
ከዚህ ዝግጅት የተረዳሁት ሃይማኖት የልብ ጓደኛ ተምሳሌትነቷን ነው 😍 ፤ ፈጣሪ የልብ ጓደኛሽ ጌቱን ጨርሶ ይማርልሽ 🙏😍
Amen
wey ylib gudegna
90's ክፉ አይንካችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት.......ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
የማያረጅ ዉበት የማይዝል ቁንጅና......ሀይሚ ሳቅሽ እና ጨዋታሽ ናፍቆን ነበር ❤❤❤❤❤
የድሮዎቹ እኮ ፍቅር ናቸው❤❤❤❤❤በእናተ ሙዚቃ ያልተደሰተ ሰው ይኖር እንዴት ድምፅፃችሁ እኮ ልብውስጥ ነው የሚገባው ያሁኖቹ ዘፋኞች እኮ ድምፃቸው የሙዚቃ መሳሪያውም አይለዩም እኮ ጮከት ብቻ ሁሉም አይደሉም ምርጥ ምርጥ ዘፋኝም አሉ
ሐይሚ ውስጥ የሚታየውም ከአንደበቷ የሚሰማውም መልካምነት ሩህሩህነት እንዴት ደስ ይላል።
ስለ ወላጅነት ያላት አረዳድ ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ አረዳድ ነው። በዚህ አዝናኝ ቆይታ የታዘብነው ነገር ሐይሚ ሙሉ ሰው መሆኗን ነው።
ጌቱ በርታ ወንድማለም ፈጣሪ ይረዳሃል
እንደኔ ሰይፉ ፋንታሁን ሚያዝናናው ሰው ይኖር ይሆን ።ትችላለክ ሳይፍሻ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችክ
ለእኔማ ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ ነው ሁሌም ምንግዜም ዕድሜና ጤና የምመኝለት ስው ነኝ
እኔም በጣም ነው ሰይፉን የምወደው ገና ቀልዱን እንኮን ሳልሰማ ሳየው ደስ የሚል መንፈስ ነው የሚሰማኝ ጫወታው አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፍሻ ❤
Amen❤
ጌቱ የኔ ጌታ እንዲያው እንዴት ልግለፅልህ በጣም ነው የምወድህ ህይወትህ ሁሉ እንደ ምድር አሸዋ ሰላም ያድርግልህ እንዲያው እንዲህ ሆነህ ሳይህ ትንሽ ደነገጥኩ ግን አይዞህ ወንድሜ አንተ ማለት ሚዛን የሚደፋ ውሀ የሚቋጥር አመለካከትን በሙዚቃዎችህ ምታስተላልፍ ድንቅ ሰው ነህ። በርታ ወንድም ጌቱ ! ፍልቅልቋ ሃይሚ ለአንቺ ያለኝን ፍቅር እንደ ውሀ ኩልልልልልል እያደረኩ ግጥም ካልገጠምኩ በስተቀር መግለፅ ያቅተኛል። ምትወጂያት እመቤቴ ማርያም ህይወትሽን ትባርክልሺ።
ሀይሚ እውነተኛ የሀረር ልጅ ደግ እና የዋህ ሴት ተባረኪ❤❤❤
ጌችዬ አንተን የማይወድ ማን አለ ትሁት ቅቤ ድምጽ መረዋ አንበሳ ሁሌም ትግል አያጣውም ጠንካራ ስለሆንክ ነው ፈተናው ሁሌም ትልቅ ሰዎች ፈተና ውስጥ ናቸው ባንድ ወቅት ኖርማል ነው በርታ ወንድማችን🙏
ጌትዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እኛም በጣም ነው የምናስበው 90 ዎች ትዝታ አለብን ጌትዬ በጣም ነው የምንወድሕ 💞💞💞 ሰይፉይ ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን 🙏
በጣም ትዝ የሚለኝ አይና በጣም ነበር የሚያምረው ፎቶ ዎቻ በየቦታው ተለጥፎ ምን አይነት ቆጅየ ልጅ መጣች ተብሎ ይወራም ነበር በፈረስ እየሔደች የለቀችው ዘፈን ነበር በጣም ተወዳጅ ነበር አይ ግዜ ያልሞተ ይገናኛል ስለአያሐቹ ደስ ብሎኛል
ወንዱ ኦማሂሬ ወፍሮ አምሮበት ስላየሁት ደስ ብሎኛል ሀይሚ ሁሌም ቆንጆ አንተ አትዝፈን ከዚህ ቡሀላ ጌቱ ያመመህ በሺታ ድምፅ ካበዛህበት ይጎዳሀል
የጏደኛ ልክ የሚመዘነው ሰው ደከም , የወደቀ ሲመስ ለመደገፍ ለማንሳት ምርኩስ ድጋፍ በመሆንነውናተባረኪ : ❤
ይህ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን 😊
የኔ ምርጥ ጌቱ ከልብ ነው የምወድህ ኑርልኝ ስወድህ💚💛❤💚💛❤❗🌺🌼🌺🌼🌺❤🌻🌻🌻🌻
ጌቱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በልሳሳት ፀበል ነው የከረምከው በቃ ለዳነክ አምላክ አትዝፈን ለሱ ዘምርለት ወድሜ በቃህ ❤🙏
ጌቱ ኡማሂሬ በጣም የምወደው ሰው ነው ይሄ ልጅ እኮ ብቃት ያለው ሰው ነው ግን ብዙ አልተባለለትም እንጂ ስራዎቹ የሚገርሙ ናቸው ለሰውም የሰጠው ግጥምና ዜማም የሚገርሙ ናቸው
ልጅነታችን ያደመቅልን ኦማሄሬ የማይረሳ ሙዚቃ ወደኋላ ስኩል ላይፍ ያስታውሰኛል ሃይሚ &ጌች Wish You Long Life❤❤
ጌቱ ጎረቤቴ በጣም እሚገርመኝ እና እምወደው ልጅ ነው ሐይሚም የዘመኔ ተወዳጅ 90's እኮ እንለያለን መተሳሰብና ፍቅር አለ 🥰🥰
የ90ዎቹ የእድሜያችን ይወጣትነታችን ማስታወሻዎች ታሪክ ሰርታችኋል።ማንም አይረሳችሁም።ምን አይነት ወርቅ ጊዜ ነበር።ያ ጊዜ ይመለሳል።ሰይፋሻ አንተ የአርቲስቶች ነብስ አባት ነህ በቃ ሁሉንም የ90ዎቹ አርቲስቶችን ፈልግና አቅርብልን።ያ ጊዜ ባይመለስም ያን ዘመን ያሳመሩልንን ብርቅየዎች እንያቸው
ሀይሚ በጣም ነው የምወድሽ አሁን ላይ ሳይሽ ደግም ሰው እውነተኛ የሰው ጫፍ ነሽ መልካም ነገር ይግጠምሽ ክፋ ነገር ባጠገብሽ አይለፍ ሁሉ ነገር ከላይኛው ታገኛለሽ የ2016ያመቱ ምርጥ ሴት ነሽ
የ2016 ምርጥ ቃለ መጠየቅ ነዉ ኦማዬሪ ጌቱ አሰተዋይ እና የዋህ ልብ አለዉ ቃላቱ wow ክፍል 3 ቢሆንም አይሰለችም
ጌቱ ለፍቅር የከፈልከው መስዋዕትነት ሚገርም ነው ... ፈጣሪ ጥበብ አድሎሀል ... ሀይሚዬ አንቺ ምርጥ ጏደኛም እህትም ነሽ ቅን ሰው ... የምትወደጅ
እንደ ጌቱ ምርጥ ድምፅ እና ግጥም ያለው ዘፋኝ ለሙዚቃ አፍቃሪ ህዝቦች አስፈላጊ ነው እና እባክህ ጌቱአችን ተመለስ ፈጣሪ ደሞ ካንተ ጎን ይሁን ያግዝህ 🙏👍
I like her she is so positive- I like the way she talk and her ideas- so lovey lady
ስላየናችሁ በጣም ደስብሎናል እደዉልጆቻችን በ90ጠናዎቹ የነበረዉን ነገሮች ማሳየትብንችል የነበሩትን ደስየሚሉነገሮች ሁሉማሳየት ብንችል በጣም ምኞቴ ነበር።
ጌቱ እንኳንደህና መጣህ ስላየንህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይረዳሃል ሲጋራ መጠጥ ጫትን በእግርህ እርገጣቸው በእጅህ ይዘህ አክብረኸው ማነትህን መልክህን ከማጥፋታቸው በፊት :: 💜💜💜💜💜🙏
Big respect Haymi! I really appreciate her way of covering Getu from being exposed by talking more. Only a psychologist can understand this.
ጌታሁን ምትኩ ጉተማ ❤❤ስወድህኮ የኔተወዳጅ 😍😍🥰🥰🥰የ90ዎቹ እንቁ ነህኮ
ሰይፋ እና ሀይማኖት ግን ተመካክረው ጌቱን ለማሳበድ የልጁ ናፍቆት እንዲብስበት እና ሞራሉን ለመግደል የጠሩት ይመስላል። ልጁን ብሎ አንድ አመት እስር ቤት በሰው ሀገር ዋጋ የከፈለ አባት ሊከበር ይገባዋል። ❤❤❤❤ጌች ፍቅር ብቻ ንፁህ ልብ ነህ። እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ❤❤❤❤❤ የኔ የዋህ ❤ ይቺ አለም ለአጭቤዎች እንጂ ለጌቱ አይነት የዋህ በሽታ ናት❤
ጌቱ እደዝህ አምሮብህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 90 ወቹ የማይደበዝዝ እውቀት መዋደድ🥰
ጌቱ ስላየውክ ደስ ብሎኛል🥰🥰 የ90ወቹ አርቲስቶች እኮ ታሳዝንላቹ
ጌቱሻ ምርጥ ሰው አልበምህን ለመስማት ከሚጓጉት አንዱ አድናቂህ ነኝ
I love this woman she’s so straight forward. She’s real she’s never pretend love you 😘 ❤
ዛሬ በጣም ምርጥ ሰዉ ያቀረብህልን
የዛሬ ፕሮግራም በጣም ተመችቶናል
ሀይሚየ ጨዋታሽ ደስ ሲል ሁሌም በክብር እና በፍቅር የኖርሽ አርቲስት
በጣም ጨዋታዋ ደስ ይላል
ሃይሚ ሚካፕ ቀንሺ ፡ ኣንቺ እኮ ያለ ሜክኣፕ ሲበዛ ቆንጆ ልጅ ነሽ???
ልጆቹ የወዲ ወረደ ናቸው እሚባለው ሃሜት ምን ያህል እውነትነት ኣለው???
አቤት ሁሉ ነገር የ 80....ዋቹ መጨረሻ እና የ90 .....ዋቹ የማይረሱ ብዙ ....ዘፈኖች!
ፍቅር ሁሉ ነገር!
መልካም ነበር!🙏🏾👍🏽✌🏽🕊️🇪🇹🫶🏽
ሀይሚዬ አንቺን የጎበኘ አምላክ እንዲሁም ጌቱን ይክበር ይመስገን!!
ትዝታዋቼ ልጅነቴን ያደመቃችሁልኝ ምርጥ ሙዚቀኞች❤❤❤
A wonderful time with our 90th generation friends ❤️ 💕 ♥️ 💖
Omahire.