በርበሬ እንዴት እንደማዘጋጅ Ethiopian Spice mix berbere

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 165

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560  5 ปีที่แล้ว +15

    የሽንኩርት መፍጫ ማሽን በየቦታው አለ አዲስአበባ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው በማሽን መሆኑ ደስ ብሎኛል ስራ ያቀላል እግዚአብሔር ይባርክሽ የሽሮውን እንጠብቃለን
    አመሰግናለሁ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላሕ በጣም ባለሞያ ጎበዝ የእኔ ማሬዋ አበጀሽ

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 4 ปีที่แล้ว +1

    💜💜💜gosh betam gobez nesh yene ehit. Minim enkua balserawim endet endemizegage selasayeshgn thank you. Yagerbet tezeta ebet berber sizegage astawesshigne💜💜💜

  • @melagebre8730
    @melagebre8730 5 ปีที่แล้ว +4

    በርበሬ ላይ የሚገቡትን ቅመሞችን አውቃቸዋለው ነገር ግን ስንት ኪሎ መግዛት እንዳለብኝ በጣም ያስቸግረኝ ነበረ በጣም ነው የማመሰግነው:: ሌላው ደሞ ከመውቀጥም ማስደለዙ አሪፊነው በዛላይ እርካሽ ነው አቀቃረብሽ በጣም ደስ ይላይ በድጋሚ አመሰግናለው

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 5 ปีที่แล้ว +3

    ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በይ እንግዲህ መልሽ ማሽኑን የሚል ጠያቂ ሞልቷል ።

  • @gddfds520
    @gddfds520 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሹክረን

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው.በጣም.አሪፍነው.እናምሰግናለን

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 4 ปีที่แล้ว

    Thank You Betam Balemuya Nesh Eghziabhair Yebarkesh🙏⛪🛐❤🌷💐🌻⚘👏👍

  • @zed4200
    @zed4200 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ በርች
    የሹሮውን እጠብቃለን

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 5 ปีที่แล้ว

    Thank you betam arief new tejj yematfelgu betela weyem weha tetekemu be hulum Konjo new .

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር በጣም ኣመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 በኢትዮጵያነቱ የሚኮራ 👍

  • @zahrabedru6943
    @zahrabedru6943 2 ปีที่แล้ว

    Yene ❤konjo banchi mekniyat Berber mazegajet chalku🤗🤗🤗🤗

  • @habtemariamaskale1830
    @habtemariamaskale1830 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ ተባረኪ

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @honeysweetmehndi8931
    @honeysweetmehndi8931 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚል

  • @ssammamm2345
    @ssammamm2345 5 ปีที่แล้ว

    masha allah gin Alhamdu lilah Alhamdu lilah Alhamdu lilah Alhamdu behtanneta new sra lelmedikut gin anche men aynet bego saw neshi mar gzashin sawteshi yhn teqami iwqet makafelshi jezake allah hayir

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 2 ปีที่แล้ว

    ይኸ ትክክልነውማጠብ አይደለም መጥረጉ ነው ትክክል ልክ ነሽ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እና መሰግናን

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว

    Ejesh Yebarke

  • @marzieh1000
    @marzieh1000 4 ปีที่แล้ว +3

    Can someone please write the ingredients in English? I would love to make it, thanks for the awesome video

  • @AbCd-pj1qf
    @AbCd-pj1qf 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዱለት አሰራር አሳይን ልክ እደ አገራችን ለብ ለብ ዱለትሳይሆን

  • @thomahmohammad4428
    @thomahmohammad4428 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 5 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @hamidiyabdy2417
    @hamidiyabdy2417 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @alpeshsoni35
    @alpeshsoni35 3 ปีที่แล้ว +2

    Hi I liked your video...it looks very authentic but I can't understand language so will you please reply in English for measurements of all the ingredients 🙏...I am from india

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኬ የኔቆንጆ ባለሞያ በጣም እወዳለሁ

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን እህት ግን ለ10ኪሎ በርበሬ ቅመሙ ያንሰዋል

  • @ድንቅናሽአየለ
    @ድንቅናሽአየለ 5 ปีที่แล้ว

    Wooooooow batema arefa seri naw kateyabate

  • @ssammamm2345
    @ssammamm2345 5 ปีที่แล้ว

    subahan allah gin taju lemn asflge edqela keflgishi yefela wha chemribet betam new miqelam mokriw saba qmem ?alasayeshim esu betam wesagin new .

  • @aminahussen2928
    @aminahussen2928 5 ปีที่แล้ว

    መሸአላ ተባረክ አላህ

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 4 ปีที่แล้ว

    Waaaaaaawoooooooooo yene sister

  • @اللهيخليلي
    @اللهيخليلي 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማር

  • @rozaroza1120
    @rozaroza1120 5 ปีที่แล้ว

    yne mar enamgnalen

  • @ዕንቁዬ
    @ዕንቁዬ 5 ปีที่แล้ว

    am 1st balu sub aruginy enmasiginal konjiye 👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍

  • @ጠይባየናቷልጂ
    @ጠይባየናቷልጂ 5 ปีที่แล้ว

    በርችልን😘😍

  • @الحمدللهربيلاالمين
    @الحمدللهربيلاالمين 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @birebire6516
    @birebire6516 5 ปีที่แล้ว

    Ene yebizu enatochi ayalehu teji lemejemerya gze sisema berasishi felsfeshiwu kalhone teji ayideregim lelawu lki neshi tanx

  • @NaniNani-tv2rg
    @NaniNani-tv2rg 4 ปีที่แล้ว

    ዋአዉ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውጎበዝነሽ👍👍👍👍

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እጅሽ ይባርክ የሽንኩርት መፍጫ ነው ብለሻል ግን አይነቱን ብታሳዪን መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ከዚህ ካለሁበህ ለመልጊ ነው ??

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እህት be youtube በጣም ሰለጠንኩ እህት

  • @amam3498
    @amam3498 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይባርክሽ

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah👍👍👍👍

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @selamgetanewamenamen7092
    @selamgetanewamenamen7092 5 ปีที่แล้ว

    Wowwww gobez

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew5022 5 ปีที่แล้ว

    thank u yene konjo be teji fanita lela min ladirig?

  • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
    @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መደለዣውን ብትነግሪን ካላስቸገርንሽ

  • @meryethiopia4649
    @meryethiopia4649 4 ปีที่แล้ว

    Hi, you prepared in saudi or in ethiopian

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 5 ปีที่แล้ว

    Lemanew gen Ethiopia lalenew
    Weyns wech hager lalut?

  • @najibajihaad9475
    @najibajihaad9475 5 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 5 ปีที่แล้ว

    Thankyou my dear so perfect

  • @vghv1695
    @vghv1695 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት ማሺኑየት ነውየሚገኘው

  • @bizuneshdoyamo3150
    @bizuneshdoyamo3150 3 ปีที่แล้ว

    Bless You sister

  • @jsim1422
    @jsim1422 3 ปีที่แล้ว +1

    እርጥብ በርበሬ በ ስንት ግዜ ይደርቃል?

  • @emebetbedane8119
    @emebetbedane8119 4 ปีที่แล้ว

    አንዴት ነሽ እህቴ። ማሽኑን የት ነዉ የማገኘው ብትተባበሪኝ አመሰሰግናለለሁ።

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 ปีที่แล้ว

    Wawawawaw tbaekiy metnu sllakmechlge

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት ማሹኑ የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @m.5431
    @m.5431 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ከጠጁ ይበልጥ የአብሽ ውሃ ብትጨምሪበት በጣም አሪፍ ነው እኔግን ማሽኑ የት እንዳለ ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @عمارحسين-و4ح
    @عمارحسين-و4ح 2 ปีที่แล้ว

    لوسمحتي نريد نعرف مكونات عجين الانجيرا...

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +20

    እናመሰግናለን ማማዬ ይሄ ማሽን የት ነው የማገኘው ማማዬ ኢትዬ የት ነው የሚገኘው
    *በጠጅ ምትክ አብሽ አፍፍቃቹህ እሰከውሀው ጨምሩበት ከለሩ ለራሱ ምርጥ ነዎ ለመስሊምች ስለማይፈቀድ ጠጅ*

    • @Mina-wn5ip
      @Mina-wn5ip 5 ปีที่แล้ว +1

      Shinkurt mefcha meselegn Ethiopia le business yemitekemubet

    • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
      @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 5 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ልክ ነሽ አብሽ ሰኪናየ

    • @munahassen6761
      @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +2

      @@Mina-wn5ip እሺ አመሰግናለሁኝ

    • @munahassen6761
      @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ፋጡማነኝእናቴመሳይ አዎ እናቴ ናት ያስተማረቺኝ እደዚህ ምርጥ ያረገዎል የአብሹ ውሃ

    • @yalfalenshaallah7633
      @yalfalenshaallah7633 5 ปีที่แล้ว

      احسنتي

  • @tube-dg2un
    @tube-dg2un 3 ปีที่แล้ว

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ. ሰብስክራብምይብ አደረኩሽ እስኪ ሙያ አስተምሪኝ. ልማር በርችልኝ

  • @izziharbintislam3439
    @izziharbintislam3439 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት
    የሽሮውንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @aroundworldnews
    @aroundworldnews 4 ปีที่แล้ว

    please what is the name of the machine you are using

  • @saraz7897
    @saraz7897 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ የስጋ መጥበሻ ቅጠል የሚገባበት አይመስለኝም ከይቅርታ ጋር

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว

    ጠጂ ይደረጋልደ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 4 ปีที่แล้ว

    the garlic and ginger
    yelatale or not😁 sideleze

  • @ኡሙመሀመድየኡመርልጂ
    @ኡሙመሀመድየኡመርልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    አብሹን. በሙቅ. ውሀ. አፍልተሽ. ብደልኪው. እደሽኩርቱ አብረሽ. ሀሪፍ ነው

  • @Aberos556
    @Aberos556 5 ปีที่แล้ว

    Thank you very much beautiful 🙏🥰

    • @kulsumbaria7444
      @kulsumbaria7444 4 ปีที่แล้ว

      Farah Abdullah can you please write down the ingredients in English if you know them

  • @oumsudeys9852
    @oumsudeys9852 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የበርበሬ መደለዣ ማሽኑን የት እንዳለ ብትነግሪን እና ስለሱ ብታብራሪልን

    • @انازهره-و6ظ
      @انازهره-و6ظ 5 ปีที่แล้ว +3

      እናቱ አዲስ አበባ ሽንኩርት እንፈጫለን የሚሉ ሞልተዋል በየመንደሩ እና እነሱጋ ወስደሽ በኪሎ ነው እኔ አምና አንድ ኪሎ በአምስት ብር ሂሳብ ነበር ያስደለዝኩት አይበቃም የዚህን ያህል ካብራራሁ ።

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 5 ปีที่แล้ว

    ጐበዝ እንብላ ባትይም እኔ ብማየት በቅቤ እንጀራ ትኩሱን እንደበላው super'❤️👍

  • @seraqhabte3207
    @seraqhabte3207 3 ปีที่แล้ว

    Where I can buy in uk

  • @maramawitnatan1342
    @maramawitnatan1342 3 ปีที่แล้ว

    ድብላል ለምን ይጠቅማል ውዴ

  • @seadeas6421
    @seadeas6421 5 ปีที่แล้ว

    ተበርክ እህቴ
    እጅሺ ይባርክ
    ጠጅ ግድታ አይድላም መጭመር
    የማትፍልጉ ላምን ትጭምራላችሁ
    በትርፍ
    መድለጅውን ያት እንድምገዛ ብትጥቁሜን
    በሙቅጭ ከመውቅጥ ይሸላል እህት

  • @seadahbshawyetseadahbshawy7409
    @seadahbshawyetseadahbshawy7409 5 ปีที่แล้ว +2

    በሽንኩርት መፍጫ ነው የምትደልዥው ወይስ ሌላ ማሽን ነው ካላስቸገርኩሽ ፎቶውን ብትልኪልኝ ማር እንዳትረሽ አደራ🌷

    • @fsy1999
      @fsy1999 4 ปีที่แล้ว

      አለ የራሱ መደለዣ እም አይቻለሁ አ አ

  • @nunamohammed885
    @nunamohammed885 5 ปีที่แล้ว

    Manage balemoya nesh bezhi egesh sherom asayene

  • @ኦርቶዶክስ-ቀ2ሸ
    @ኦርቶዶክስ-ቀ2ሸ 4 ปีที่แล้ว

    ማሽኑን የት እንደማገኝ ጠቁሚኝ እባክሽ

  • @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ
    @የነገንማንያውቃል-ጘ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

    በርበሬ ላይ አብሽ ይጨመራል እዴ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 5 ปีที่แล้ว

    የፈጨሽበት ምንድ ነው

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 5 ปีที่แล้ว

    Abesh? Berbere west? Semchem
    Aychem alawkem
    Becha muya endeyebtu yeleyayal !

  • @tadelufikadu4125
    @tadelufikadu4125 5 ปีที่แล้ว

    Wow❤👍

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 4 ปีที่แล้ว

    enamesgenalen

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ 4 ปีที่แล้ว

    በርበሬ ግድ ነው ሞቆሞቅ ይፈልጋል

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 ปีที่แล้ว

    በእናትሽ ማሽኑን የት ነዉ የገዛሽዉ አመሰግናለሁ

  • @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ
    @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ግን አብሹን እዳይመር ሁለት ጊዜ ካፈቀፈቀን በኅላ እበርበሬው ጋር ብደልዚው ችግር አለው ወይ

  • @karyanto4242
    @karyanto4242 4 ปีที่แล้ว +1

    Can u translate the ingredient list to english?

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว

    አዬ ባሁኑ ሰአት እንዳንቺ የሚያጸዴ የለም ድሮ ቀረ

  • @dutamo7804
    @dutamo7804 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናሌን እቴ

  • @እዬሱስብቻውንያድናል
    @እዬሱስብቻውንያድናል 5 ปีที่แล้ว

    I like

  • @ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ
    @ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ 5 ปีที่แล้ว +7

    በናትሽ በርበሬ መደለዦውን ማሽኑን ጠቁሚኝ በትርፈ እጁሽ ይባርክ

    • @ኡሙሃም
      @ኡሙሃም 5 ปีที่แล้ว

      አዎ አሳይን በርበሬ መደለዣውን

  • @اللهوکِلْ-ب9ز
    @اللهوکِلْ-ب9ز 5 ปีที่แล้ว +10

    ጠጁንአዴረግሺ ከድሙሥሊም እቤትሺመቶ መግብቢበላሥ ጠጂኮ ጌሾ ይገባባታል ጠጁጥሩአይመሥለኝምእኔ

    • @ትዕግስትወለተኪዳን
      @ትዕግስትወለተኪዳን 5 ปีที่แล้ว +3

      አተካብጅ

    • @awal2125
      @awal2125 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ትዕግስትወለተኪዳን አላካብደቺም።ያየይዉን።ነዉ።ደሞ።ትክክልናት

  • @ዘሪያየሴ
    @ዘሪያየሴ 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @QwertyQwerty-kl7is
    @QwertyQwerty-kl7is 4 ปีที่แล้ว

    ኮሰረቱን የት ነው የማገኘው ስሙስ በአረበኛ ምንድነው እባካችሁን ንገሩኝ

  • @ፈራህ
    @ፈራህ 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ የሽሮ ቅመም ንገሪኝ ለ20ኪሎ ሽሮ እንዴት አድርገን እንደምንመጥን ቅመሙን ንገሪኝ

  • @kedijaali6772
    @kedijaali6772 5 ปีที่แล้ว +5

    ሀራምምምም ሊሽ ጠጅ ትጨምሪያለሽ
    አንድ ሙስሊም ሰው ከቤትሽ መጥቶ ቢበላ ሳያውቅ አበላሽው ማለት ነው

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

    የት ነው ያለሽው ማለቴ ማሽኖቹን ኢትዮጵያ አይመስለኝም

  • @ጄሪሓፍቲናኦድ
    @ጄሪሓፍቲናኦድ 5 ปีที่แล้ว

    ማሽኑ ፎቶ ና ስሙ ንገሪኝ በናትሽ

  • @እናቴማሪያም-ፈ7መ
    @እናቴማሪያም-ፈ7መ 4 ปีที่แล้ว

    በሶብላ ምንድን ነው ንገሩኝ