ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberarፌስቡክ 👉facebook.com/tsegaye.aberar.1ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
M. T🎉😮🎉😂🎉😂😮2😮2
እራሴን ላጠፋ ነው የምለውን ትረካህን የዛሬ ሁለት አመት ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኝ ስከታተልህ ስልክ ስቀይር ጠፍተህብኝ ነበር እሄው እንዳ አጋጣሚ ስሞኑን ሳገኝህ እንዴት ደስ እንዳላኝ ሰሞኑን በቃ ተወኝ ያልሰማሁትን ወደ ኋላ እያየሁ እየሰማሁ ነው አንተ እና እዮብ ዮናስ ትችላላችሁ በእውነት እጂግ አመሰግናለሁ ብዙ በጣም አስተማሪ ትረካ ነው በርታ ወንድሜ ፀጉሽ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ 👏 በርታልን በተለይ በሰው ቤት ላለን ልጆች ስራችን ያለድካም ያለጭንቀት እንሰራለን 👏
አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ለመስጅዶቻችን ለቤተክርስቲያናችን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ😢😢
It happened more than 3 years no body said nothing.what is new you open your eye now pls have little Shem .
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@@medhindebas5003 3ametm 7ametm yhun wanwe ayenhe brtglet seat mechokhe nwe kumengru.
Amen amen amen
🙈ይህ ደራሲና ተራኪግን ሊያጨልሉኝነዉ😮😮😮😮😮ብቻ እጂህ ይባረክ አንደቤትህ ይባረክ
የእውነት ከጀመርኩት በዃላ አቋርጦ ለመነሳት እስኪከብደኝ ድረስ እጅግ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው ፀሐፊውን ሳያደንቁና ሳያመሠግኑ ማለፍ ንፉግነት ነው " ፀጋዬ አብራር በድንቅ ትረካው ህይወት ዘርቶበታል እጅግ በጣም እናመሠግናለን ። 💚 💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️
😮ዋናዉ ይለኛል ምርጥ አቀራርብ አለቀ እጂ😔
👏👏👏እኔ አላምንም 7 ሰዓት ሙሉ?ምንያህል ሰምጬ እንደነበር መገመት ይከብደኛል10Q ፀግሽ በርታልን እናም ለደራሲው ዘሪሁን ገመቹ ታላቅ ክብር አለኝ👏👏👏👏
ፀግሽ ቃላት የለኝም። ይሄ እወነተኛ ታሪክ በልብ ወለድ የተፃፈ ነው ። ከ1983 በሁዋላ ሀገራችን ላይ እየተሰራ ያለ ነገር ነው። ፈረዱን ለ እግዚህአብሄር እነተወውና ለፀሀፊውም ላነተም ድቅ አተራረክህ አክብሮቴን እገልፃለሁ።እገዚሀአበሄር ኢትዮዽያን ይመልሰልን።
በጣም ግሩም ታሪክ ነው ፀሀፊው እና ተራኪው እናመሰግናለን በርቱልን
አይ ዘሪሁን ገመቹ ሁሌም የስነ ፅሁፍ ብቃትህ ይገርመኛል የገፀ ባህሪዎችህን ጥልቅና ውስብስብነት በቀላሉ መጨረሻውን መገመት እንዳይቻል አድርገህ ስለምትፅፈው እንደ ሁልጊዜው አድናቆቴን በከፍተኛ ክብር እገልፅልሀለህ።
እንዳጀማመሩ አጨራርሱም ውብ ነበር እናመሰግናለን ለደራሲውም ለተራኪውም ብዑራችሁ አይንጠፍ የካዛንችሱ ፔርሙዳ አንዳንድ ጊዜ ስደት ያለን እህቶችን ያማከለ ይመስለኛል ለ2 አመት ተብሎ የተገባበት ስደት ቅርጥፍ አድርጎ አስራወችን በላ አሁንም ሌላ እድሜ ስደት ፔርሙዳ ብየ ሰይሜዋለሁ ብቻ ፀግሻችን ከልብ እናመሰግናለን
ስደት ቤርሙዳ
በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ.... በርታ 🙏🙏🙌
በ3 ቀን ነው የጨረስኩት በጣም መሳጭ ነው እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ድርሰት ከጥሩ ተራኪ ጋር። ከሚስቴና ከልጆቼ ጋር ለያይተህኝ ነበር እንደምንም ጨረስኩት።እረጅም እድሜ ተመኘውበሌላ ሥራ እስክትመጣ መልካሙን ሁሉ ይሰጥህ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን
😅😂😂😂😂
ምርጥ ትረካ
ይገርማል ትላንት ለባለቤቴ ፀግሽ ጠፋ ምን ሆኖ ይሆን እያልኩኛ እያነሳሆክ ነበር እንኳን ደና መጣክ
እውነት በጉጉት ነው የጨረስኩት በጣም አስተማሪ ነው ለገባው እናመሰግናለን
👏👏👏 wowwwwww yemer arif derste new tsgeshe atrarkhe degmo more derstu laye nbse zerthebtal thnkyou🙏
ፀግሽ እባክክን የጭን ቁስልን እስቲ ተርክልን ብራዘር🙏🏻
በጣም ምርጥ ነው የመጀመሪያዬ ነው በትግስት ስሰማ ያጎጎል የምር ቀጥል።🙏🙏🙏 መሀልዬ ዘካሳንችስን ብታነብልን🙏
ሀሌም ልኮምት እልና ቃል ያጥረኛል ላንተ በጣም ጀግና ነህ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ይላል ። ድምፀህ wow👌👌
ፀግሽ በጣም እናመሠግናለን ድንቅ ፅሁፍ ከድንቅ አተራረክጋ ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ምርጥ ትረካ ነው ፀጋዬ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ፀግሽ❤❤❤❤
የትም ዞረን መመለሻችን የሆነችውን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
Amin
@@azizaamankelil3952 😊😊
Amiiiiin❤
@@azizaamankelil3952qq11qqq
አሜን(3)❤❤❤
Mechem bidegmut bidegmut Yemaytegeb !! Special Terakiw Leyu new mesmat Makuwaret Yemayechal so Amazing ❤tank you 🙏
Yemigerm tarik ena aterarek. Bizu temirebetalehu beteley ye 4tu mistoch tarik liyu nw. Berta Tsegish❤
ወይኔ እረእግዚአብሔር ይስጠህ ፀግሽ በስማም ደብሮኝ ምን ልስማ እያልኩ በለሁ ሰአት ከች አልክ
ምርጥ ፅሁፍ ከምርጥ አተራረክ ጋር ❤❤🥰🥰ደቅ ብዬ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ 🥰እናመሰግናለን በጣም
በመጀመሪያ ይህንን ምርጥ ድርሰት ላዘጋጀልኝ ዘሪዉን ገመቼ እናመሰግናን ምርጥ ስራ ነዉ ክፍል ሁለት ቢኖረዉ ጥሩ ነበር ፀግሽ ሁሌም አመሰግናለዉ ምርጥ አርገ ስለምታቀርብልን ደግሞ እንዳጠፉ❤❤
በፍት የሰማሁት መስሎኝ ነበር ግን አልሰማሁትም አድስ ነው በጣም አርፍ ትረካ ነው
ፀግሽ በሰላም ነው የጠፋህው አረ ፀግሽ ምንሆነ ብዬ ስጨነቅ ታሞ ይሆን ምድነው ስል ባለቤቴ ግራ ገብቶት ማነው ሲለኝ ሳሰማው ሳቀ ዛሬ ለቀቀ ስለው ደስ አለሽ ብሎ እቅፍ አርጎ ሳመኝ❤❤❤
የስንዱ ልብ የሚገርም ነው ፀግሽ ቆንጆ ትረካ ነበር እናመሰግናለን!
ፍትህ ለሚስኪጆቻችን አገራችንንሰላሟን ያምጣልንእንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ ጠፋህ በሰላምነው
ምርጥ መፅሃፍ ከምርጥ ትረካ ጋር እናመሰግናለን ፀሃፊው ዘርሽ እንዲሁም ፀግዬ❤❤❤❤❤❤
አለህ ሆይ አገሬን ሰላም አርግልኚ ለሞቱት ወንድሞቸ ጀነተል ፊርደወስን ወፍቅልን አላህ በሸሂድነት ሺልማት ስጥልን እስኪ አሚን በሉ አላህ ከመጥፎ መሬወችና ከበዳይ ወች ጠብቀን ለመስጂዶቻችን ፍትህ😢😢
ሳራ ከካሳንቺስ እስከ ሊቢያ በሚል መፅሐፍ አንብቤዋለሁ በትረካ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏
እምምም እስከዛሬ እንድህ አይነት መስሐፍ እንብቤም አዳምጬም አላቅም ነበር ። በጥሞና ካልተደመጠ ውስጡ እንደ YoYo ላይ ታች የሚል ታሪክ ነው ። በጣም አሳዛናኝ። ግን I wouldn't listen to it again. I finished though. Thanks a.million.
I am your Voc Fan. ❤❤❤ you r Wonderful T. u r my every day bed time story teller. No a day I go bed without listening 👂
ፀግሽዬ በጣም እንደማከብርህ ታዉቃለህ
ማነው እንደኔ ሰዎቹን ሚስለው ኮለልልልል የሚለው ትረካ የሰውቹን ምስል ሚያስብ
እኔ 😂😂
እኔ
😂😂😂😂እኔ አለሁ ከለራቸውን ሁሉ
ፀግሽ ምርጥ ሰው ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
ዋውበጣምሚገርምነው
ፀግሽ ትለያለህ በእዉነት ከጀመርኩ በኋላ እንዴት ላቋርጥ አቃተኝ እናም ጨርሼዉ ነዉ እፎይ አልኩ ❤❤❤❤❤
ፀግሽ ትችላለህ
❤❤❤❤ውይ ፀግሽ ለቀሀል እንዴ ተባረክ እኔም እኔም ብከፍት ጥሩ ነገር አጥቼ ነበር እፎይ ልበል❤❤❤❤❤
እጅግ እናመሰግናለን❤ ፀግሽ በተለይ ሀገሬን አሰላን❤❤❤ የጠቀሰ ስራ ስለሆነ ይበልጥ ደስ ብሎኝ ነው ቶሎ የጨረስኩት❤❤❤❤
አተራረክህ ይለያል ዘርሽዬ እጆችህ ይባረኩ!❤❤❤❤❤
ግሩም ታሪክ በግሩም ተራኪ ስራየን እየሰራሁ በኤርፎን እያዳመጥኩህ ሳይሆን በምቾት ፈልሰስ ብየ ተቀምጨ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ሲያልቅ ግን እንደ እንደ እንድህማ ወገቤን አትለኝም ገና ከጂምሩ ውይ ውይ እያልኩ የኦድዬውን ሳአት ስመለከት ደግሞ ስግብግብነቴ ገርሞኝ ይሁን የአስተላለቁ ብቻ ከትከትብየ ብቻየን መሳቅ በአንተ ትረካ አድሴም ባይሆንም የአሁኑ ይባስ ይላል የሃገሬሰው አቦ ይመችህ ከክፉው ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ሌላማ ምን ቃላት አለኝ ብለህነው።
ላቅ ያለ ምስጋናዬን ለደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ይድረስልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እጅህ ይለምልም ብዕርህ አይንጠፍ❤ወንድማችን አጋዣችን የስደት መፅናኛችን ፀግሽዬ ወንድሜ ተባረክልኝ እንደ ሁል ጊዜው ልዩ ታሪክ ከልዩ አተራረክ ጋር በጥሩ መንፈስ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤናን ያድልልን❤ከታሪኩ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የምር በሐጢያት ከሚመጣ የብር ረብጣ ይልቅ በንፁህ ላብ የመጣን ገንዘብ የመሰለ የሕሊና የዘለአለም ዕረፍት እና ሰላም የለም ከ10 አመት በፊት ያለው የሳባ ሂወት እና ቡሃላ ላይ ያለው ልዩነት የሚገርም ነው ሁሉም ልዩ ነው እኔ ግን ዶክተሩን ታገባዋለች ብዬ ነበር የገመትኩት😂 ቀናውን ደግሞ ደምሳሽ የላከው ተንከባካቢ ይሆናል ብዬ ነበር ያሰብኩት ግን ሌላ ታሪክ ተፈጠረ የደምሳሽ ታሪክ ራሱ ይገርማል የእንጀራ እናቷ ታሪክም ይለያል ብቻ ብዙ ነገር ተምሬበታለን በርታልን ፀግሽዬ❤
...በፈጣሪ,!ሁሉንም ማለት ይቻላል ስራዎችህን በጥሞና ነው የምሰማው ይሄ ግን ይለያል በተለየ ተመስጦ ነው የሰማሁት ፀግሽ ትለያለህ!❤ ሰላምህን ያብዛው
በጣም ነው የማመሰግነው ጊዜዬን አበራህልኝ
አመሰግናለው ከልብ ኸ10 ፊልም ይን የመሰለ አንድ ትረካ ልብ ወለድ እንደማዳመጥ ምንኛ መታደልነው
በጣም ደስ የሚል ድርሰት ከጥሩ ተራኪ ጋር።
ጸግዬዬዬዬዬዬ ምን ላርግህ ዘሪሁን ይድረስ ጸግሽ ይተርክ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
merte neber Enamesgenalen tsgishye demstih befikre new emewedew 🤩🥰
Wawuuuuuuu baka ❤ leba sekelllll endala alka
3:00 ወ ንጂ ስኳር ፋብራካ ወንጂዬ ሀገሬ
ፀግሽዬ በጣም አሪፍ ና በጣም ማራኪ ነዉ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠባበቅህ ምግብ ስሰራ እና ግቢ ስጠርግ ነዉ የማዳምጠዉ ከመሀል የምታስገባቸዉን ማጀቢያህን ግን ቀይረዉ ማለቴ በፊት የለቀቅካቸዉን እነ መንታ መንገድ ከዱባይ ፓሪስ ወዘተ እዛጋ የተጠቀምካቸዉን ማጀቢያ እዚጋም እነሱን ተጠቀማቸዉ በጣም ይመስጣሉ ወላሂ
በጣም በጣም አርፍ ነው ተባረክ
ግን ለምንድነው የምጠፋብን የኛ ድምፀ መረዋ 🥹ፀግሽዬ
እቅልፌን ቀጥቸ የማዳምጠውስ ትለያለህ በርታ😊
Tsegesh no word😮 betam des yelal bertaln bro
Wow zersh abokaw tsegsh gagerew yemigerm new thank you guyz
Tegesh betam amesgnalew bezu ngr temerbtalew denq terka nw tbarklng ❤
Ere tsegish tefah
ፀገሽ በጣም እንወድሀለን❤❤❤❤
betem astamri enaa dasimil siraa nw sgish bartalen😍
አስተማሪ ድንቅ የስነጽሁፍ ብቃት የታየበት ትረካ ነው
ስትጠፋ እንደምትክሰን ገምቸ ነበር እናመሰግናለን ጸግሽ
ድንቅ ታሪክ ዋው
በጣም አሪፍ ትረካ ነው በተለይ ደራሲው ሲበዛ ጎበዝ ነው እናመሰግናለን።
Wow yesiti qan madabataye nabare ye tarki bazi digayi bifaxi ifaxalo sirahun hulu minim samasilen legudi sarahu iko waw tabarku bala mixi taraki ❤
Thank you so much 🙏
Wow I love it
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ከዚህ በፍት የሰናሁት ይመስለኛል ባንተ ድምፅ ደሞ እደግመዋለው ❤
thanks Tsegsh
በጣም ገራሚ ታሪክ ከገራሚ ተራኪ ጋር😮❤❤❤❤
እንደተለመደው ምንም የማይወጣለት ቆንጆ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤
ወይኔ እደት እደናፈከኝ የት ጠፍተህ ነው ግን በሰላም ነው የጠፋህውደህና ነህ😢😢😢😢
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ እባክህ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ና 🥰🥰
ፀግሺ ድምፅህ መፅናኛየ ነዉ ፀግሺድምፅህመፅናኛየነ ❤❤❤❤
Wow amazing
እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ጠፍተህብን ነበር ዋው የሚገርም ታሪክ ነው እናመስግናለን ❤❤❤❤
ይመችህ ገሜኮ ያራድዬ ልጅ!
Wow tegesh betam teru akersreb and thanks zerhun gemechu we love you
በጣም ደስ ሚል አተራረክና ሚያምር ግሩም ድምጽ አለክ ፀግሽ😍😍🙏🙏 አንዴ ከተጀመረ ማቋም ሚከብድ ታሪክ ነው
WEY SEW YASIBAL AYIBALIM TSEGISH!!!🤩🤩🤩
wawwww በጣም አርፍ ነው በርታልን ሁልም በጉጉት ነው የምጠብቅህ❤❤❤
ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣህ
አዲስ ሱሰኛክ ነኝ
እናመሰግናለን ፀግሻዬ ❤️🙏🙏🙏🙏
መጀመርያ ለደራሲው ምስጋናዬን አቀርባለው።❤ሲቀጥል አዘጋጅና አቅራቢውን።❤ድንቅና አስተማሪ ታሪክ ነው አመሰግናለው።❤❤❤❤
ፀግሽ እናመሰግናለን!🙏❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም አደንቅኃለው ወንድም ፀግሽ ❤❤❤❤በርታ ቀጥልበት ትችልበታለህ 100%
ፀግሽ እንኮንደና መጣህ ልን በተለይ ለኛ ለመዳምቅመሞች ያንተን ትረካእያዳመጥን ኑሮቢከብድም ይቀላል ለፀሀፊ ዘሪሁን ገመቹ ትልቅ ክብር አለኝ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ የኔ ሱስ❤እኔ ስከፋኝ ያንተ ትረካ ነው ማዳምጠው ኣትጥፋብን የኔ ድምፀ መረዋ😍😍😍
Betam new mewdeh berta ye zare 10 amet sedet lay eyalew nebr kefet lay madameth des belognal dagem selagegnewh
Tsegeshye welcome salasbew ek suse honk teleyaleh❤thank u bertalen❤🙏🙏
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉facebook.com/tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
M. T🎉😮🎉😂🎉😂😮2😮2
እራሴን ላጠፋ ነው የምለውን ትረካህን የዛሬ ሁለት አመት ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኝ ስከታተልህ ስልክ ስቀይር ጠፍተህብኝ ነበር እሄው እንዳ አጋጣሚ ስሞኑን ሳገኝህ እንዴት ደስ እንዳላኝ ሰሞኑን በቃ ተወኝ ያልሰማሁትን ወደ ኋላ እያየሁ እየሰማሁ ነው አንተ እና እዮብ ዮናስ ትችላላችሁ በእውነት እጂግ አመሰግናለሁ ብዙ በጣም አስተማሪ ትረካ ነው በርታ ወንድሜ ፀጉሽ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ 👏 በርታልን በተለይ በሰው ቤት ላለን ልጆች ስራችን ያለድካም ያለጭንቀት እንሰራለን 👏
አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ለመስጅዶቻችን ለቤተክርስቲያናችን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ😢😢
It happened more than 3 years no body said nothing.what is new you open your eye now pls have little Shem .
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@@medhindebas5003 3ametm 7ametm yhun wanwe ayenhe brtglet seat mechokhe nwe kumengru.
Amen amen amen
🙈ይህ ደራሲና ተራኪግን ሊያጨልሉኝነዉ😮😮😮😮😮ብቻ እጂህ ይባረክ አንደቤትህ ይባረክ
የእውነት ከጀመርኩት በዃላ አቋርጦ ለመነሳት እስኪከብደኝ ድረስ እጅግ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው ፀሐፊውን ሳያደንቁና ሳያመሠግኑ ማለፍ ንፉግነት ነው " ፀጋዬ አብራር በድንቅ ትረካው ህይወት ዘርቶበታል እጅግ በጣም እናመሠግናለን ። 💚 💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️
😮ዋናዉ ይለኛል ምርጥ አቀራርብ አለቀ እጂ😔
👏👏👏
እኔ አላምንም 7 ሰዓት ሙሉ?
ምንያህል ሰምጬ እንደነበር መገመት ይከብደኛል
10Q ፀግሽ በርታልን እናም ለደራሲው ዘሪሁን ገመቹ ታላቅ ክብር አለኝ
👏👏👏👏
ፀግሽ ቃላት የለኝም። ይሄ እወነተኛ ታሪክ በልብ ወለድ የተፃፈ ነው ። ከ1983 በሁዋላ ሀገራችን ላይ እየተሰራ ያለ ነገር ነው። ፈረዱን ለ እግዚህአብሄር እነተወውና ለፀሀፊውም ላነተም ድቅ አተራረክህ አክብሮቴን እገልፃለሁ።
እገዚሀአበሄር ኢትዮዽያን ይመልሰልን።
በጣም ግሩም ታሪክ ነው ፀሀፊው እና ተራኪው እናመሰግናለን በርቱልን
አይ ዘሪሁን ገመቹ ሁሌም የስነ ፅሁፍ ብቃትህ ይገርመኛል የገፀ ባህሪዎችህን ጥልቅና ውስብስብነት በቀላሉ መጨረሻውን መገመት እንዳይቻል አድርገህ ስለምትፅፈው እንደ ሁልጊዜው አድናቆቴን በከፍተኛ ክብር እገልፅልሀለህ።
እንዳጀማመሩ አጨራርሱም ውብ ነበር እናመሰግናለን ለደራሲውም ለተራኪውም ብዑራችሁ አይንጠፍ የካዛንችሱ ፔርሙዳ አንዳንድ ጊዜ ስደት ያለን እህቶችን ያማከለ ይመስለኛል ለ2 አመት ተብሎ የተገባበት ስደት ቅርጥፍ አድርጎ አስራወችን በላ አሁንም ሌላ እድሜ ስደት ፔርሙዳ ብየ ሰይሜዋለሁ ብቻ ፀግሻችን ከልብ እናመሰግናለን
ስደት ቤርሙዳ
በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ.... በርታ 🙏🙏🙌
በ3 ቀን ነው የጨረስኩት በጣም መሳጭ ነው እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ድርሰት ከጥሩ ተራኪ ጋር። ከሚስቴና ከልጆቼ ጋር ለያይተህኝ ነበር እንደምንም ጨረስኩት።እረጅም እድሜ ተመኘው
በሌላ ሥራ እስክትመጣ መልካሙን ሁሉ ይሰጥህ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን
😅😂😂😂😂
ምርጥ ትረካ
ይገርማል ትላንት ለባለቤቴ ፀግሽ ጠፋ ምን ሆኖ ይሆን እያልኩኛ እያነሳሆክ ነበር እንኳን ደና መጣክ
እውነት በጉጉት ነው የጨረስኩት በጣም አስተማሪ ነው ለገባው እናመሰግናለን
👏👏👏 wowwwwww yemer arif derste new tsgeshe atrarkhe degmo more derstu laye nbse zerthebtal thnkyou🙏
ፀግሽ እባክክን የጭን ቁስልን እስቲ ተርክልን ብራዘር🙏🏻
በጣም ምርጥ ነው የመጀመሪያዬ ነው በትግስት ስሰማ ያጎጎል የምር ቀጥል።🙏🙏🙏 መሀልዬ ዘካሳንችስን ብታነብልን🙏
ሀሌም ልኮምት እልና ቃል ያጥረኛል ላንተ በጣም ጀግና ነህ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ይላል ። ድምፀህ wow👌👌
ፀግሽ በጣም እናመሠግናለን ድንቅ ፅሁፍ ከድንቅ አተራረክጋ ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ምርጥ ትረካ ነው ፀጋዬ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ፀግሽ❤❤❤❤
የትም ዞረን መመለሻችን የሆነችውን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
Amin
@@azizaamankelil3952 😊😊
Amiiiiin❤
@@azizaamankelil3952qq11qqq
አሜን(3)❤❤❤
Mechem bidegmut bidegmut Yemaytegeb !! Special Terakiw Leyu new mesmat Makuwaret Yemayechal so Amazing ❤tank you 🙏
Yemigerm tarik ena aterarek. Bizu temirebetalehu beteley ye 4tu mistoch tarik liyu nw. Berta Tsegish❤
ወይኔ እረእግዚአብሔር ይስጠህ ፀግሽ በስማም ደብሮኝ ምን ልስማ እያልኩ በለሁ ሰአት ከች አልክ
ምርጥ ፅሁፍ ከምርጥ አተራረክ ጋር ❤❤🥰🥰ደቅ ብዬ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ 🥰እናመሰግናለን በጣም
በመጀመሪያ ይህንን ምርጥ ድርሰት ላዘጋጀልኝ ዘሪዉን ገመቼ እናመሰግናን ምርጥ ስራ ነዉ ክፍል ሁለት ቢኖረዉ ጥሩ ነበር ፀግሽ ሁሌም አመሰግናለዉ ምርጥ አርገ ስለምታቀርብልን ደግሞ እንዳጠፉ❤❤
በፍት የሰማሁት መስሎኝ ነበር ግን አልሰማሁትም አድስ ነው በጣም አርፍ ትረካ ነው
ፀግሽ በሰላም ነው የጠፋህው አረ ፀግሽ ምንሆነ ብዬ ስጨነቅ ታሞ ይሆን ምድነው ስል ባለቤቴ ግራ ገብቶት ማነው ሲለኝ ሳሰማው ሳቀ ዛሬ ለቀቀ ስለው ደስ አለሽ ብሎ እቅፍ አርጎ ሳመኝ❤❤❤
የስንዱ ልብ የሚገርም ነው ፀግሽ ቆንጆ ትረካ ነበር እናመሰግናለን!
ፍትህ ለሚስኪጆቻችን አገራችንንሰላሟን ያምጣልንእንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ ጠፋህ በሰላምነው
ምርጥ መፅሃፍ ከምርጥ ትረካ ጋር እናመሰግናለን ፀሃፊው ዘርሽ እንዲሁም ፀግዬ❤❤❤❤❤❤
አለህ ሆይ አገሬን ሰላም አርግልኚ ለሞቱት ወንድሞቸ ጀነተል ፊርደወስን ወፍቅልን አላህ በሸሂድነት ሺልማት ስጥልን እስኪ አሚን በሉ አላህ ከመጥፎ መሬወችና ከበዳይ ወች ጠብቀን ለመስጂዶቻችን ፍትህ😢😢
ሳራ ከካሳንቺስ እስከ ሊቢያ በሚል መፅሐፍ አንብቤዋለሁ በትረካ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏
እምምም እስከዛሬ እንድህ አይነት መስሐፍ እንብቤም አዳምጬም አላቅም ነበር ። በጥሞና ካልተደመጠ ውስጡ እንደ YoYo ላይ ታች የሚል ታሪክ ነው ። በጣም አሳዛናኝ። ግን I wouldn't listen to it again. I finished though. Thanks a.million.
I am your Voc Fan. ❤❤❤ you r Wonderful T. u r my every day bed time story teller. No a day I go bed without listening 👂
ፀግሽዬ በጣም እንደማከብርህ ታዉቃለህ
ማነው እንደኔ ሰዎቹን ሚስለው ኮለልልልል የሚለው ትረካ የሰውቹን ምስል ሚያስብ
እኔ 😂😂
እኔ
😂😂😂😂እኔ አለሁ ከለራቸውን ሁሉ
ፀግሽ ምርጥ ሰው ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
ዋውበጣምሚገርምነው
ፀግሽ ትለያለህ በእዉነት ከጀመርኩ በኋላ እንዴት ላቋርጥ አቃተኝ እናም ጨርሼዉ ነዉ እፎይ አልኩ ❤❤❤❤❤
ፀግሽ ትችላለህ
❤❤❤❤ውይ ፀግሽ ለቀሀል እንዴ ተባረክ እኔም እኔም ብከፍት ጥሩ ነገር አጥቼ ነበር እፎይ ልበል❤❤❤❤❤
እጅግ እናመሰግናለን❤ ፀግሽ በተለይ ሀገሬን አሰላን❤❤❤ የጠቀሰ ስራ ስለሆነ ይበልጥ ደስ ብሎኝ ነው ቶሎ የጨረስኩት❤❤❤❤
አተራረክህ ይለያል ዘርሽዬ እጆችህ ይባረኩ!❤❤❤❤❤
ግሩም ታሪክ በግሩም ተራኪ ስራየን እየሰራሁ በኤርፎን እያዳመጥኩህ ሳይሆን በምቾት ፈልሰስ ብየ ተቀምጨ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ሲያልቅ ግን እንደ እንደ እንድህማ ወገቤን አትለኝም ገና ከጂምሩ ውይ ውይ እያልኩ የኦድዬውን ሳአት ስመለከት ደግሞ ስግብግብነቴ ገርሞኝ ይሁን የአስተላለቁ ብቻ ከትከትብየ ብቻየን መሳቅ በአንተ ትረካ አድሴም ባይሆንም የአሁኑ ይባስ ይላል የሃገሬሰው አቦ ይመችህ ከክፉው ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ሌላማ ምን ቃላት አለኝ ብለህነው።
ላቅ ያለ ምስጋናዬን ለደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ይድረስልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እጅህ ይለምልም ብዕርህ አይንጠፍ❤
ወንድማችን አጋዣችን የስደት መፅናኛችን ፀግሽዬ ወንድሜ ተባረክልኝ እንደ ሁል ጊዜው ልዩ ታሪክ ከልዩ አተራረክ ጋር በጥሩ መንፈስ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤናን ያድልልን❤
ከታሪኩ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የምር በሐጢያት ከሚመጣ የብር ረብጣ ይልቅ በንፁህ ላብ የመጣን ገንዘብ የመሰለ የሕሊና የዘለአለም ዕረፍት እና ሰላም የለም ከ10 አመት በፊት ያለው የሳባ ሂወት እና ቡሃላ ላይ ያለው ልዩነት የሚገርም ነው ሁሉም ልዩ ነው እኔ ግን ዶክተሩን ታገባዋለች ብዬ ነበር የገመትኩት😂 ቀናውን ደግሞ ደምሳሽ የላከው ተንከባካቢ ይሆናል ብዬ ነበር ያሰብኩት ግን ሌላ ታሪክ ተፈጠረ የደምሳሽ ታሪክ ራሱ ይገርማል የእንጀራ እናቷ ታሪክም ይለያል ብቻ ብዙ ነገር ተምሬበታለን በርታልን ፀግሽዬ❤