New Ethiopian Story | ከሶያ እስከ ቺቺኒያ (ሙሉ ክፍል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @HabeshaMedia17
    @HabeshaMedia17 2 หลายเดือนก่อน +9

    Thanks!

  • @mayamaya-dx7tr
    @mayamaya-dx7tr 2 หลายเดือนก่อน +16

    ታሪኩ ያሳዝናል እንደዚህ ውብ አድርጎ የፃፈውም እንዲህ ውብ አድርጎ የተረከውም አንፈበት ይባረክ ብዙ ትምርት አለው ተባረኩ

  • @ewnetuzuria925
    @ewnetuzuria925 2 หลายเดือนก่อน +3

    መጨረሻ ልመና ሆነ ይገርማል , 🙏🏽
    ይህንን እንኳን በፍፁም አልጠበኩም እግዚአብሔር ❤እድል ከፍቶልህ ነበር።ከአንድ ሁለቴ ከሁለቱም ሦስት ጊዜ እንድትሠራ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርህ ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    🥰ፀግሽ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ያዘለ ነው። ቀጥልበት ቶሎ ቶሎ ብ ቅ በል በእንደ እዚያኒት ትምህርት በሚሠጥ ስራ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀግሽዬ አቦ እድሜ ይስጥህ ሳላስበው ነው ሰራዬን የጨረስኩት ተባረክ ❤ እዚ ያላቹ ኮመንታተሮች ደሞ ትረካ tube የሚል ሌላ ጎበዝ ተራኪ አለ ፀገግሽ ሲያርፍ እዛ እየገባቹ አዳምጡ ጎበዝ ተራኪ ነው እወዳቹሀለው ❤❤❤❤

  • @g7vg900
    @g7vg900 2 หลายเดือนก่อน +47

    ውይ ሱሴዋ እንኳን ደህና መጣህልኝ አሁን ጀምሬ ከማቋርጥ ጥዋት ተነስቼ የመዳምን ስራ ሽው ነው የማደርጋት 😅 ባንተ ትረካ ሲሆን ሲሆን 10 ሰአት ከቻልክም ከዛ በላይ እረዘም አድርግልን ያው እኔ በስስት ነው የማዳምጥህ እኔማ በትንንሽ ስትለቅ አልወድም በተረፈ እንወድሀለን❤❤❤

    • @zaydatsbaha
      @zaydatsbaha 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @tegesttekie1757
    @tegesttekie1757 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ታሪክ "የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች" "አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል" የመሳሰሉትን ብሂሎች አስታወሰኝ:: ጆሮ ያለው ይስማ:: My thanks goes to the author and the narrator.

  • @adisznur9253
    @adisznur9253 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ከ 2018/19 ጀምሮ እከታተልህ ነበር ሁሉንም ስራዎችህ ሌላ ቻናል ላይ ጭምር ከ ነፍሪስኮ ዱባይ ጀምሮ፣ በጣም ብቸኛ ነበርኩ ሰው ሃገር ላይ፣ ለብዙ ግዜ ሃበሻ አላገኝም ነበር ቢሮ ውስጥም ሁሉም ነጭ ነው ግን እድሜ ላንተ ታለፈ አሁን ግን ሳልሰማህ ወደ ሁለት አመት ሆነኝ ምክያቱ ደሞ አገባሁ ወለድኩ። ሁሌም ስኬትህን እመኛለው ብሮ. Thanks Man

  • @makimaki1677
    @makimaki1677 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሽሽሽሽ የስደቱ ጋዴ አቤት ግዜ የመዳምን ስራ ባንተ ትራካ ተመስጪ እንዴት ስሰራ እንደ ነበር ዛሪ ግን አምላክ ይመስገን የስደቱ ሂወት አበቃ ተመስገን ለሀገሪ ላበቃሀኝ ❤❤ ፀግሽ በርታልን ወንድማችን

  • @eskendermesfin8444
    @eskendermesfin8444 28 วันที่ผ่านมา

    Thank you!

  • @tsegaykumesa-pb9dy
    @tsegaykumesa-pb9dy หลายเดือนก่อน

    ትንሽ አጨራረሱ ቅራታ አለኝ ሁሌም ቢሆንም ተፍቅረው ሰላም ሆኖ አለቀ ከሚባለው የተሻለ ቢሆንም ግን እኛ አድማጮች ላይ እንድናስብ ውይም እንድንረዳ ያረግበት መንገድ ትንሽ አልወደድኩትም የሆነ መቆጫ ብሰጠው ወይ ቢሞት ወይ የጎዳናን ሂወት እንደገፈበት ወይ ለማኝ እንደሆነ ወይም የሆነ ጭንቅላቴ ውስጥ የራሴ ምላ ምት በምናባዊ እንዳስብ አረገኝ ቢሆን እንደዚ ያሉ ትረካውች ማሰማሪያ ናቸው ለአድማጭ በጥሩ ቅላፄ የቀረበ ነገር ነው ዝለዚህ ይህ የሂወት ታሪክ እውነተኛ ነገር ስለሆነ ብዙ ነገር ጠብቄ ነገር በተረፈ ጀግና ነህ በርታልኝሰሰሰ

    • @mayamaya-dx7tr
      @mayamaya-dx7tr หลายเดือนก่อน

      ይሄ ኮሜንት ከይቅርታ ጋር አልገባኝም ። ታሪኩ እውነተኛ ታሪክ ነው ፀሀፊው እውነታውን ማስቀመጥ እንጂ ለኛ ወይም ለዚህ ኮማች እንዲጥም አድርጎ ከቃጨው እማ ምኑን እውነተኛ ታሪክ ሆነ። ፀሀፊው የሆነውን እውነር በጥበበ ቃሉ ተጠቅሞ ጣፋጭ አድርጎ ለኛ የማድረስ እንጂ እውነታውን የመቀየር ስልጣን ያለው አይመስለኝም ከተሳሳትኩ ለመማር ዝግጁ ነኝ ኮማች እሺ ማሬ

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 2 หลายเดือนก่อน +15

    ተሳስተህ መሆን አለበት ሳትለቀው የዎጣሀው ሰኞ እስኪደርስ ምጥ እደያዛት ሴት ስቆራጠጥ ነበር ያው እሱም አለፈ ኧረ ተው ፀግሽ እየተሳሰብን😂❤❤❤

    • @g7vg900
      @g7vg900 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ብጤ እኔማ እየደገምኩ እየሰማሁት ነው 😅

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ስራ ምርጥእና መሳጭ አቀራረብ 🙏

  • @HawaAds
    @HawaAds 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርምነው መጨረሻችንን አሳምርልን ወድቆ ከመቅረት ይጠብቀን😢😢

  • @MihretMahi-l8l
    @MihretMahi-l8l 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምር በጣም ደስየሚል ታሪክ ነወ በርታ ❤❤

  • @Meriyame-e5m
    @Meriyame-e5m 2 หลายเดือนก่อน

    weyn ballah allah mechrshicnn yasmrln enamsgnlen ❤

  • @ekramtaib57
    @ekramtaib57 16 วันที่ผ่านมา

    በርታ በጣም አድማጭህ ነኝበተይ ረዘም ያለዉን ማዳጡን ይመቸኛል። ❤😅

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 2 หลายเดือนก่อน

    ፅግሽ እናመሰግናለን በጣምደሰ የሚልና ልብ አጠልጣይ ነበር ❤

  • @Alekulahal
    @Alekulahal 2 หลายเดือนก่อน

    wedm be flega begd agegnehuh mobayle te belashto 😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Amin-ij8wl
    @Amin-ij8wl 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የኔ ወንድም❤

  • @mahiletkurabachew6865
    @mahiletkurabachew6865 2 หลายเดือนก่อน

    Betam dese yemile tarik new thank you Tegesh

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሣጭ ታሪክ ነው❤❤❤❤

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 2 หลายเดือนก่อน

    Macharashachi asemirlgni malet tilk negernw laka betam 😢😢😢ade amlke mecherasheyen asimrilgni🙏😢😢

  • @eyerusalemgebremichael9591
    @eyerusalemgebremichael9591 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አተ መጨረሻቺንን አሳምርልን🎉

  • @elenikebede7100
    @elenikebede7100 2 หลายเดือนก่อน

    Yante yleh,🙏🙏 asazgn tarik new 😭 mechershayen asamrilign

  • @ሔአድአድያን
    @ሔአድአድያን 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በላም መጣህልን ፀግሽ

  • @saraethiopian1614
    @saraethiopian1614 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤medhanite

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ፀግሽ🎉❤

  • @Asteer-de6gx
    @Asteer-de6gx 2 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢😢ውይ አሳዘነኝ ጋሻዬ 💔

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 2 หลายเดือนก่อน

    Moral of the story karta yalew maret gizu! 😀 Thanks Tsegish💯

  • @liliweldgbral3207
    @liliweldgbral3207 2 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽዬ ተባረክ❤❤❤

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 2 หลายเดือนก่อน

    Berta tsegsh

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ፈዋሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MiraAbera
    @MiraAbera 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @ermiyasgetnet6828
    @ermiyasgetnet6828 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከወሊድ በኋላ ተመልሻለው አሁን የተከታታይህ ቁጥር በ1 ጨምሯል😂😂

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 หลายเดือนก่อน

    Good job keepitup brother❤❤❤❤

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ወንድሜ

  • @Aስሊ
    @Aስሊ 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @Ethio1993
    @Ethio1993 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🥰

  • @ሂወት-መ4አ
    @ሂወት-መ4አ 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመራዬን ሳይህን መጨረሻዬን አሳምርልኝ 🙏🙏

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነህ ፅግሽ ምርጥ ተርኪ ነህ እመስግናለሁ ተባረክ

  • @user-feker
    @user-feker 2 หลายเดือนก่อน

    ፀግነት ❤

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 2 หลายเดือนก่อน

    Tegesheye selam new are betam tenafekehe neber wendeme

  • @GhGh-xc8cu
    @GhGh-xc8cu 2 หลายเดือนก่อน

    አሣዛኝ መጨረሻ😢😢😢😢😢😢

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ልጅ ታማኝ ቢሆን የኬረን አባት ከረንን አግብቶ ወራሽም ይሆን ነበር አይ ሌብነት

  • @NesiTesfay-oo2xx
    @NesiTesfay-oo2xx 2 หลายเดือนก่อน

    እፍፍ ሰያሳዝን

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 2 หลายเดือนก่อน

    Well come🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SarkiSarkinunush
    @SarkiSarkinunush 2 หลายเดือนก่อน

    አሳዛኝ መጨረሻ😢

  • @ሔአድአድያን
    @ሔአድአድያን 2 หลายเดือนก่อน

    ለአስተያየት ሰምቼዉ እመለሳለሁ❤❤❤

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p 2 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደና መጣህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ላሌ አብናቱ የሚባለው ደራሲ ይችላል!! ምንም እንኳን ሪኩ እውነተኛ ቢሆን አወቃቀሩ ድንቅ ነው!!

  • @purplestars029
    @purplestars029 2 หลายเดือนก่อน +3

    What I don't understand is why people don't hit the like button right away 😢 seriously speaking 😒, because the view is more then like in my opinion it should be same or more 🤔 it's my opinion! Spatially if it helps to get view or helps to see by others 🤔 please keep liking it 🙏🏻 😊 it's generally gift 🎁

    • @tegesttekie1757
      @tegesttekie1757 2 หลายเดือนก่อน

      I agree. Like ማድረግ ገንዘብ የሚከፈልበት ይመስላቸው ይሆን?😂

  • @አንድነትtube
    @አንድነትtube 2 หลายเดือนก่อน

    Ay mechereshachen yasamerelene

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ፀግሽ ባያልቅ

  • @aden7425
    @aden7425 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢መጨረሻው

  • @haimanotmekurya2236
    @haimanotmekurya2236 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይቅርታ አንተ ካልተረከው ደስ አይለኝም ❤❤❤❤❤

  • @FikirteNAlemu
    @FikirteNAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሻው እያናደደኝ ነው ኬረን ላይ ሚያረገው ነገር መጨረሻዋን ፈጣሪ ያሳምረው ከዚ ሌባም ይጠብቃት

  • @BettyTsega
    @BettyTsega 2 หลายเดือนก่อน

    desyamilw nachew mtakerbln seraweche berta

  • @khalidyesuf
    @khalidyesuf 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏

  • @KulaniiFeraja-kh3hu
    @KulaniiFeraja-kh3hu 2 หลายเดือนก่อน

    Ohhh betem yazazinal😢

  • @روانماهر-ه7ذ
    @روانماهر-ه7ذ 2 หลายเดือนก่อน

    💔

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ልቀቅልን

  • @Cell-vk8ve
    @Cell-vk8ve 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ልቀቅልን ፀግሽ በጉልበትክ አምላክ

    • @hayat905m
      @hayat905m 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @Samura2008
    @Samura2008 2 หลายเดือนก่อน

    Death is the wages of sin!

  • @BezaButa
    @BezaButa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 2 หลายเดือนก่อน

    ላስተያየት ሰምቸ እመለሳለሁ

  • @selamhaile9479
    @selamhaile9479 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀግሽ እኔ ላቆሞ ነው እንዴ ቶሎ ና እንጂ

  • @ማኪ-በ1አ
    @ማኪ-በ1አ 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ኣትጥፍብን ክፊሪስኮ ዱባይ ይደገም ❤

  • @haimanotmekurya2236
    @haimanotmekurya2236 หลายเดือนก่อน

    ለምን ፈልክው❤❤😂😂😂😂

    • @haimanotmekurya2236
      @haimanotmekurya2236 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም እናቶች ይሳቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏♥️

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 หลายเดือนก่อน

    የሰው ገንዘብ መጨረሻው ኢሄው ነው

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂 ሌባ መጨረሻው የከፋ ነው ጠበቀው ነበር

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ያሳዝናል 😢

  • @BettyTsega
    @BettyTsega 2 หลายเดือนก่อน

    lebam honeh dedeb seton yidebral

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ 2 หลายเดือนก่อน

    ሲያሳዝን

  • @viyabeautyuae380
    @viyabeautyuae380 2 หลายเดือนก่อน

    Yegermal

  • @elsazeray6854
    @elsazeray6854 2 หลายเดือนก่อน

    🫶🥰👋😍

  • @fendom-1
    @fendom-1 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂Thanks ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw2076 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋሸ በጣም በጉጉት ሰጠብቅ ነበር

  • @SenaytAmbaya
    @SenaytAmbaya 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም አይግርም የበል

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ልስማው😘😘🙏

  • @FenetTamiruFenet
    @FenetTamiruFenet 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YemiAlex-ws9zu
    @YemiAlex-ws9zu 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ❤❤

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤