የሚነከር ተፈጥሯዊ ቡና - ሔኖክ ሰለሞን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มี.ค. 2024
  • ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር ምዕራፍ ሁለት ክፍል ሶስት ፕሮግራም፡፡ ዳኞች ኢ/ር ቢጃይ ናይከር፣ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ፣ ኢ/ር ጌቱ ከበደ፣ ዶ/ር ሐውለት አህመድ እና አቶ ፍጹም ንጉሴ፡፡ Negadras entrepreneurship TV show. #Bejainaiker #Getukebede #Hawletahmed #Tsedekeyihune #Fitsumniguse #entrepreneurship #EBC #Ethiopia

ความคิดเห็น • 17

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሀሳብ በርታ!!

  • @TinsaeBirhanu-ty5tf
    @TinsaeBirhanu-ty5tf 4 หลายเดือนก่อน +2

    Keep going heni 🎉🎉

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 4 หลายเดือนก่อน +1

    Well done.

  • @user-rj5il4tj1l
    @user-rj5il4tj1l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Good job brother berta

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ወንድሜ ያላሰብኩትን ነው የሰራህልን ... በእውነት 😳👌 ... ባህላችንን ሳንለቀው በቤታችን ግዜ ሲኖረን እንደራሳችን አጫጭሰነው ሞቅ ደመቅ ...😂😊 በተረፈ ግን ሌሎች ሲቸኩሉና እንደ ሻይ ደሞ የተለያየ ፍሌቨር ኖሮት እንዳልከው ቢዘጋጅ ኡሁ 😳👍 በእውነት I can’t wait … young man your idea 👌🔥... Good luck Sir. 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hawijuhar
    @hawijuhar 2 หลายเดือนก่อน

    ሄኒሻ ባጣም ገራሚ ስራ ነው አለህ ይርዳ

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም የሚደነቅ ጎበዝ ልጅ ነህ ፈጠራህ የሚደንቅ ነው በርታ ያቺ ሴት የሰጠችው አስተያየት የማይረባ ነው እሷን ከዚህ Channel ማባረር ነው ሌሎች ሁሉም የሰጡት ጥሩ አስተያየት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @henoksolomon0254
      @henoksolomon0254 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @SaraUsnzsa
      @SaraUsnzsa 4 หลายเดือนก่อน

      You don't know any things please listen what he said

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጸደቀ 75ከ80 ወቸጉድ!!!!!!

  • @ldetutesfaye9047
    @ldetutesfaye9047 3 หลายเดือนก่อน

    Endet new gen sewochn menagegnachew

  • @workinehmulat4877
    @workinehmulat4877 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጠራው በጣም ጥሩ ነው አንተ እንዳስቀመጥከወ የጀበናው ብቻ ሣይሆን የየካፌውም ጥራቱን የጠበቀ ቡና አይደለም የጥቂቶቹ ማለቴ ነው ዳኛው እንዳሉት ሪጀክት የምትጠቀም ከሆነ ፈጠራህ ለአንድ ሰሞን ብቻ ይሆናል ስለዚህ ይህን ዓላማህን ግብ ለማድረስ በቡና ሙያ ጠለቅ ያሉ ባለሙያዎች ፈልግና ተጠቀምባቸው

  • @hargbeze4938
    @hargbeze4938 3 หลายเดือนก่อน

    ሴቷ ዳኛ የቀናች ትመስላለች አስተያየቷ የምቀኝነት ነው

  • @SaraUsnzsa
    @SaraUsnzsa 4 หลายเดือนก่อน +1

    The new coffee crater he bush out our mother and culture it bad more lier person