ዓይናችን "ያልተሰራበት" Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มี.ค. 2024
  • ዓይናችን "ያልተሰራበት"
    የሆሳዕና ከተማ የፕላን ችግር
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 204

  • @Danity918
    @Danity918 4 หลายเดือนก่อน +29

    Etv❤ እውነትም ዓይናችን እናመሰግናለን።

  • @Million-mq1wi
    @Million-mq1wi 4 หลายเดือนก่อน +26

    ግን እነዚህ መርዎች የት ነው ምኖሩት? የት ነው የተማሩት? የህዝብ ወይስ የሆድ አገልጋይ ናቸው?? አረ የሆሳዕና ህዝብ ሆይ ንቃ

  • @edamosview2657
    @edamosview2657 4 หลายเดือนก่อน +13

    ተውት ሙሉ ከተማ አንዷን ቀበሌ ጉድ እንኳ ሙሉውን ለማቅረብ ጊዜ አይበቃም። ሆሳዕና በሰንሰለታማ ሌቦች ተበዝበዛ የማታልቅ ባህር ሆናለች!

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 4 หลายเดือนก่อน +23

    ጉቦ መጥፎ ነው የምትነገረውን የሰጣሃል

  • @betsegawbirhanu4101
    @betsegawbirhanu4101 4 หลายเดือนก่อน +34

    እባካቹ ከሀገር እንዳይወጡ ከተማዋን በዝብዘዋታል
    ገና ብዙ ጉድ አለ ኑ ወደ ዋንዛ ሰፈር 😢

  • @Million-mq1wi
    @Million-mq1wi 4 หลายเดือนก่อน +17

    መንግስት እና ህዝብ እንደዚህ አይነቱን አስተዳደር ማረም አለበት። EBC እንደ ሚዲያ ለህዝብ ያላችሁን ሀላፍነት እየተወጣችሁ ነው በርቱ

    • @betsegawbirhanu4101
      @betsegawbirhanu4101 4 หลายเดือนก่อน +3

      Lk neh wendme hagerachin tebezbzual gena bzu gud ale

  • @user-vx7xl3de4z
    @user-vx7xl3de4z 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሆሳዕና ብዙ ብልሹ አሠራር የበዛባት ከተማ ናት የመጥራት ዘመን ይሁንልን😢😢😢😢

  • @gedionsedamoOfficialyoutube
    @gedionsedamoOfficialyoutube 4 หลายเดือนก่อน +16

    አቶ አለማየሁ በቀለ በህግ ልጠየቅ ይገባል ።

  • @KetemaAnbessa
    @KetemaAnbessa 4 หลายเดือนก่อน +10

    ማፍረስ ካለበት ይፈርሳል ይላል አንጎሉ ይፍረስ ።መጀመሪያ ማስቆም ስገባ ዝም ብሎ የሰው ላብ ለማፍረስ ሃሳብ ይሰጣል

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 4 หลายเดือนก่อน +14

    ሙሰኛ መሆኑን ከንግግሩ ማወቅ ይችላል፣ ወንበር ላይ ተቀምጦ እንደ ሕፃን ልጅ ይተባተባል፣ ይህን የመሬት ልማት፣ እነዚህን ተባዮች መንቅሎ ማበራር ያስፈልጋል እሄኔ በጎሣ ጥላ ተጠልሎ የተቀጠረ ነው፣

  • @tigistgirma1989
    @tigistgirma1989 4 หลายเดือนก่อน +8

    መናገር አቃተቸው እኮ በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነው በረቱ!!

  • @user-bv4sm3uz3g
    @user-bv4sm3uz3g 4 หลายเดือนก่อน +16

    ይሄ የኘለን ተወካይ የተባለው ሰውየው የተቀመጠበትን ከተማውንና ሥራውንም የማያውቅ ሰው ስለሆነ ፣ሆሳዕናዎች ይህንን አቅመ ቢስ አባረሩት ።

    • @GizachewAberaGizachewAbera
      @GizachewAberaGizachewAbera 4 หลายเดือนก่อน +4

      ብዙ ሙሁሮች በሉባት ሀገር እንዳዝህ አይነት ሰዎች ወንበር መየዛቻው ነው

  • @user-bf6nw9yd8e
    @user-bf6nw9yd8e 4 หลายเดือนก่อน +15

    እረ ብዙ መንገድ ነው የተዘጋው ዓይናችን ህዝብን ጠይቁ

  • @MIZANAWI
    @MIZANAWI 4 หลายเดือนก่อน +13

    ግልፅ የሆነ የደምብ ጥሰት ይታያል ። ሙስኞች ናቸው አይገልፀውም ። ጋዜጠኛው ግን ያስደስታል ። ስራ እና ሙያዊ ክህሎት ማለት እንዲህ ነው ።

  • @adenewdaniel2146
    @adenewdaniel2146 4 หลายเดือนก่อน +18

    አስቀያሚ ሥራ ነው የሚሰራው ፣ በጣም ብዙ ብዙ ችግሮች አሉበት። መቼ ነው ከኮንስትራክሽን ጋር የሚናበቡት? ገንዘብ ሲቀባበሉ?

  • @adigamo
    @adigamo 4 หลายเดือนก่อน +17

    በጎሳ ኮታ ብቻ ስለሚሾሙ ምንም አቅም የሚባል ነገር የላቸውም::

  • @aduman7207
    @aduman7207 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዓይናችን ሚዲያ እናመሰግናለን 🙏 እስከ ወረዳ ገብታችሁ ቢታዩ ከዚም የባሰ ጉድ አለ 😅😅

  • @user-bl9bd3cu9p
    @user-bl9bd3cu9p 4 หลายเดือนก่อน +9

    የሆሳዕና ከተማ ጉድ በጣም ብዙ ነዉ ከተማዋ የምትመራዉ በህግና በከተማፕላን አዪደለም በአጭበርባሪዎ ነዉ

  • @d.k.5641
    @d.k.5641 4 หลายเดือนก่อน +6

    ራዕይ የሌለው ጉበኛ ዓይነት ብጤ ነው

  • @mezmurwithlyricsvideo4427
    @mezmurwithlyricsvideo4427 4 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you ETV

  • @adenewdaniel2146
    @adenewdaniel2146 4 หลายเดือนก่อน +12

    Ebc thank you

  • @yilmagebresekago2795
    @yilmagebresekago2795 4 หลายเดือนก่อน +8

    ችግሩ ለእኛ ብሎ የሚሠራ ትውልደ መካንነት ስለሆነ ነዉ ። ያስተማርናቸው ለእኛ ብለው እንድሠሩ ሳይሆን ለእኔ ብቻ በሆነ Mindset እንዲሰሩ ፣እንዲመሩት ስለአበረታታን ነው ። እኛ ሆሳዕናዎች ሁላችንም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለብልሹ አሠራ ር ግን ድንጋይ አቀብለናል። ማፈር ያንሠናል። በ21 ክፍለ ዘመን ላይ ሆነን ልጆቻችን የሚፈርሱትን ከተማ እንገነባለን ። Really It's Shame. Where is our education ? ለምን ግን ፊደል ቆጠርን? ዉይ ወይ የቀለም ዕዳችን ...

  • @tamratoliso3562
    @tamratoliso3562 4 หลายเดือนก่อน +5

    እባካችሁ ሀድያ ዞን የኘላን ብቻ ሳይሆን የፋይናንስ ኦድት ተደርጎ ህጋዊ እርምጃ ይወሳድ ባይ ነኝ። ያላ መራጃ እና ዕቅድ የምማረው ።

  • @DejeneHailu-se4cv
    @DejeneHailu-se4cv 4 หลายเดือนก่อน +9

    በሆሳዕና ከተማ ፌዴራል መንግስት ጠልቃ ገብቶ በደንብ መሥራትአለብት

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ኢቢሲ!!!

  • @user-sq2vc7qw2k
    @user-sq2vc7qw2k 4 หลายเดือนก่อน +13

    አውቆ የተኛ;ምንይሆናል?

  • @alemayehuassefa8603
    @alemayehuassefa8603 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታሪክ ይጠይቀቸዋል ፣ አነንድ ቀን ለፍርድ ይቀርበሉ ::

  • @demissiegobora2504
    @demissiegobora2504 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዓይናችን ፕሮግራም አዘገጆች በርቱ ለህግ ይቅርቡ!

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 4 หลายเดือนก่อน +5

    ህገወጥ ግምባታ መፍረሰ አለበት

  • @user-sz2vz6kk4z
    @user-sz2vz6kk4z 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን እነዚህ በእውነት ተምረው ነው በመንግስት መስሪያ ቤት የሚሰሩት በፌክ ዶክመንት ያልተማሩ ሰወች የሚሰሩት ስራ ነው እንዳያመልጡ ይዟቸው ገነ ብዙ ጉድ ይኖራል

  • @harg07Kifle
    @harg07Kifle 4 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ምለዉ ግን ስልኩ ላይ የሚያነበዉ እንዲ በል ተብሎ ተልኮለት ነዉ

    • @mesretasefa3521
      @mesretasefa3521 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah yemesilali😂

  • @workinehberhanu8965
    @workinehberhanu8965 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኧራ የህግ ያለህ

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 4 หลายเดือนก่อน +7

    መልስ ሲያጣ ዓይኑ😂😂😂😂

  • @yirgatasew2734
    @yirgatasew2734 4 หลายเดือนก่อน +4

    ገነ ያልታየበት አለ ወዴ ወስጥም ይግቡ ና ይጠይቁ

  • @niguseeromo6194
    @niguseeromo6194 4 หลายเดือนก่อน +2

    በሆሳዕና ከተማ ጉዳይ ላይ የፌዴራል መንግስት ጠልቃ ይግባ pls thank you etv

  • @bizuayehuagafari
    @bizuayehuagafari 4 หลายเดือนก่อน +3

    thanks for your information but it needs deep investigation including other institution

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 4 หลายเดือนก่อน +8

    ከዝህ ዉርደት ሞት ይሸለል
    ደግሞ ወጠቶች ነቸዉ ስተዩ
    አረ የለግዜ ሃጥያትን አትልማድ
    ህልምህን አተጨልም።

  • @Kumelaworku777
    @Kumelaworku777 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጊዜ አይኖራችሁም የነዚን ጉድ ለመናገር!😭😭😭

  • @mesayabera.
    @mesayabera. 4 หลายเดือนก่อน +8

    ስለ ዋንጫዎቹ ብናውቅ ግን ጥሩ ነበር 😅😅

    • @melaku_tagesse
      @melaku_tagesse 4 หลายเดือนก่อน +3

      ገዝቶ ያስቀመጣ ይመስላል

  • @MisganaTamire-wy2lf
    @MisganaTamire-wy2lf 4 หลายเดือนก่อน +3

    etv እናመሰግናለን

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 4 หลายเดือนก่อน +4

    እስቲ ምንም ያህል በፕላን እየተሰራችው ወራቤ ብቶንም እንከን አይጠፋምና ቃኙት ጥሩ የሰሩትን አመስግኑ: በርቱ ፀዳ አድርጉት

  • @AdaneAbebe-yp3fs
    @AdaneAbebe-yp3fs 4 หลายเดือนก่อน +2

    የከተማዋን ግሪን ኤርያ የማያቅ የስራ ሀላፊ አይባልም በቤተሰብ ኮታ የገባ በመሆኑ ሙያዊ ምላሽ እንኳን መስጠት አልቻለም አሳፋሪ ሰው ሞባይል ይጎሮግራል። እረ ያሳፍራል ቦታውን የሚመጥን ሰው ይመደብለት። ያውም የክልል ዋና ከተማ ሆሆሆሆሆሆ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 4 หลายเดือนก่อน +2

    የግሪን ኤርያ (የአረጓዴ ሰፍራ የልጆች መጫወቻ )ቦታን እየጠሩ መሸጥ አዲስ አበባ የተባባሰ እኮ ነው ወንድሜ እባክህ ን/ላፍቶ ወረዳ 02 ዮቴክ አካባቢ የገጠመንን ችግር እይልን አመራሮች ተመሳጥረው የሰሩትን ስራ

  • @alemayehuassefa8603
    @alemayehuassefa8603 4 หลายเดือนก่อน +2

    የህዝብንና የመንግሥትን ሀደራ መሸከም የመይችሉ ዕራይ የሌላቸው በጉቦ ቅብብሎሽ ዓይናቸው የተውሩ ሌቦች አንድ ቀን በሰንሰለት ውስጥ ይገበሉ፡፡ ለዚየውም ዕዉቀት የሌላቸው ተብተባ መሐይም ይውደም !!!

  • @shifarerganotirkaso9828
    @shifarerganotirkaso9828 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yes my brother tanks you right love ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @sisaytafer
    @sisaytafer 4 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks BBC

    • @dailymezmure
      @dailymezmure 4 หลายเดือนก่อน +4

      እረ EBC NAW

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ ከዛም ጉቦ ልፎ ልፎ አፉ እንዴ ገመድ ተሰሰረ እግዚአብሔር እና ሀቅ በድንገት ይመጣሉ ETV ቀጥሉበት በርቱልን ገና ሥራ መስራት ጀምራችሁ

  • @user-bf6nw9yd8e
    @user-bf6nw9yd8e 4 หลายเดือนก่อน +8

    የተዘጉት መንገዶችስ???????

  • @Tekleabeba
    @Tekleabeba 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @NatiJesus-dd2lh
    @NatiJesus-dd2lh 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ebc Thank You

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 4 หลายเดือนก่อน +4

    መንገድና ፅዳት በጣም ዜሮ
    ባለስልጣናት የተሰጣችሁን ሀላፊነት በትክክል መወጣት ልማዱ ጉቦ አትቀበሉ ሙስና አትስሩ

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሆሳዕና በጣም የመሬት ችግረ አለ ምክነየቱም መዛጋጀ ቤት ሰረታነቸዉ

  • @nathnaelgetachew3893
    @nathnaelgetachew3893 4 หลายเดือนก่อน +2

    ewnet new gena wanaw meche teneka yihe tinsh eko new, endezh ayinet sira yiketil, ETV keep it up

  • @negaligntamiru8396
    @negaligntamiru8396 4 หลายเดือนก่อน +4

    የስም ተሿሚዎች ገንዘብ ብቻ ስታዩ ገደል ትገባላችሁ::ንግግራችሁ እንዴት እንደሚያሳፍር ለዛ የሌለው ከአንድ ህፃን አፍ የማይጠበቅ ንግግር ይህንን ተቋም መወከሉ ያሳፍራል።በእነዚህ አይነቱ ስንት አንገት ደፊ ትጉህ ሰራተኛ አብሮ ይሰደባል።አስለቅቁልን ሁሉንም responsible የሆነ ሰው እስኪመጣ።

  • @MisganaTamire-wy2lf
    @MisganaTamire-wy2lf 4 หลายเดือนก่อน +3

    በሆሳዕና ለሚታየው የፕላን ብልሽት ሆዳሞች ሀላፍነቱን ይወስዳል

  • @mamasiyume1003
    @mamasiyume1003 4 หลายเดือนก่อน +1

    በመንግሥት መጠየቅ አለበት ይህ ግለሰብም ብሆን የመንግሥትና የህዝብ አስተደደር መሬት በልተችሃል መሬት ይበለችሀል

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 4 หลายเดือนก่อน +3

    Great job keep up Best journalist

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቆማሲኖርነው😢የምናውቀውአላለም😮አንዲትቆሮቆሮ የማያሥመታካድሬ😢😢😢

  • @Alilibargu
    @Alilibargu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ
    Btam gobz
    Bertalin wendmachin

  • @kiflejikamo
    @kiflejikamo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for sharing! What a mess!

  • @SanchoDani-vy7yx
    @SanchoDani-vy7yx 4 หลายเดือนก่อน +1

    😎😎😎😎😎 ይገርማል

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነተኛ የህዝብን እና የመንግሥትን ንብረት እየበዘበዙ ህዝብን ያፈኑት ያሉት በሀዲያ ዞን በሆሳዕና ነው 😢😢😢😢

  • @yirgalemtamirat5631
    @yirgalemtamirat5631 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለው ግን ዋንጫውን ገዝተው ነው ወይስ ከተማዋን ሲያመረቅዙ የተሸለሙት ነው?🤔 እንደዚህ አይነቱ መሪ እየመራኝ እንደሆነ ሳውቅ መኖሬን ጠላሁ😢 @ኢቢሲ እናመሰግናለን🙏

  • @melkamuasfaw
    @melkamuasfaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ እኮ እጃቸው ላይ ሰንሰለት ገብቶ እስር ቤት ነው መግባት ያለባቸው:: አረ የመንግስት ያለ!

  • @user-wv8jl4bd2e
    @user-wv8jl4bd2e 4 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice questions

  • @TarikLango
    @TarikLango 4 หลายเดือนก่อน +1

    በገንቦ ካለው ውሃ የጠብታው ያህል ነው።አንዱ የአንዱን ጥፋት ይሸፍናል።ነገሩ ይድበሰበሳል።በሆሳዕና ብዙ ግፍ ብዙ የፍትህ እጦት አለ።ገንዘብ ካለህ መንገድ ላይ ቤት ትሠራለህ ።የተቀመጠው የቢሮ አካል ዶክመንታቸው እራሱ ይፈተሽ።የእናስተካክላለ ምላሽ ግዜ መግዣ ነው።ደግሞ እያስተካከልን ነው ለማለት ደሃንና ወገን አልባውን መስጨነቅ ጀምረዋል።ለማንኛውም ግዜ ዳኛ ነው። አይናችን እናመሰግናለን ።

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 4 หลายเดือนก่อน +2

    በሙስና የተጨማለቁ ናቸዉ አነጋገራቸው ያስታውቃል ህዝቡን የበደሉ እየበደሉ ነው

  • @anoreawoke5748
    @anoreawoke5748 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል!!

  • @alemayehuassefa8603
    @alemayehuassefa8603 4 หลายเดือนก่อน +1

    የህዝብን መሬት ቸብችቦ ጨርሰዋል በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅራቡ የፍትህ የለህ !!

  • @user-mg6ju3iu5s
    @user-mg6ju3iu5s 4 หลายเดือนก่อน +1

    EBC ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habtetamira232
    @Habtetamira232 4 หลายเดือนก่อน +4

    አጠገቡ ላይ ያለው ዋንጫ ምን ሰርቶ የተሸለመ ነው ?

    • @takeleabbaabba9603
      @takeleabbaabba9603 4 หลายเดือนก่อน +1

      That is my question

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 4 หลายเดือนก่อน +1

      *Greenspace lay, Bet endisera yefekedelet, Smartass yeshelemew Wancha new, letebeberu! 😂😅

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ከተማ ከማለት ይልቅ ከተማችን ቢባል የቃላት ቁጠባ ከመሆኑም በላይ እኛነትንም በሚስተማል ሁኔታ የሚገልጽ አይሆንምን?

  • @mamuyetaye4136
    @mamuyetaye4136 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከአራት ጊዜ በላይ ዓይናችን ፕሮግራም የተሰራበት ከተማ ሆሳዕና ብቻ ነው😢

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጋዘጤኛው በርታ !!!

  • @mamuyetaye4136
    @mamuyetaye4136 4 หลายเดือนก่อน +2

    በእነዚህ ሰዎች ሆሳዕና መመራት አልነበረበትም

  • @abushegeleso3832
    @abushegeleso3832 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የሆሳዕና ጉድ ብዙ ነው እኔም የአባቴን የይዞታ መሬት በግፍ ተዘርፌሃለው ፍትህ እፈልጋለው 😢😢😢😢

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 4 หลายเดือนก่อน +1

      *Kesessachew be Fered Bet! Erasehen wekeleh, Masreja sebsebeh, kesess! Feteh letagegn techilaleh! Kalagegneh, beye Mediaw/Tv eyewetah agaltachew! 👍

  • @berekettagesse4306
    @berekettagesse4306 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከኦዲት ባሻገር ለውጥ መምጣት አለበት ያጠፋ ይቀጣ

  • @user-ew8tu3wi9w
    @user-ew8tu3wi9w 4 หลายเดือนก่อน +2

    Hadiy hosanna Bala silexani hulum lebochi nacho hodamoch

  • @ChernetG
    @ChernetG 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you etv

  • @workinehberhanu8965
    @workinehberhanu8965 4 หลายเดือนก่อน +3

    Formally አይደለም Informally ነው Normally

  • @shifarerganotirkaso9828
    @shifarerganotirkaso9828 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮yes Yes my brother tanks 😢😢😢😢😊

  • @DegeAbebe
    @DegeAbebe 4 หลายเดือนก่อน +2

    በህግ ይጠያቁ እበካችሁ የምን ጥብቅና መቆም ነው

  • @workinehberhanu8965
    @workinehberhanu8965 4 หลายเดือนก่อน +2

    Normally ምናምን
    inefficient

  • @KalkidanMarkos-oq6xf
    @KalkidanMarkos-oq6xf 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ስልካችሁን❤

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1p 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዳለ የሚፈርሱ ነዉ አዳትለቁልን ጠበቅ አርጎቸዉ (ተመስጌን አገሬ ተከራካሪ አገኘሽ😂

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1p 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሙስና የደቡብ ብር ጥግብ ብለዋል በልተዉ በለተዉ እደዚህ ሚጠይቃቸዉ ጠፍቶ አገሪቶ ቁልቁል እያሽቆለቆለች አደገች እየተባለ የሚጠይቃቸዉ የለ!!

  • @tareheile296
    @tareheile296 4 หลายเดือนก่อน +5

    EBC Yimechachu Ye Hizb Dimitsi

  • @mihretutemesgen486
    @mihretutemesgen486 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያየ ይታዝብ ጉድ ነዉ ክፍተት በክፍተት

  • @ethiolove3721
    @ethiolove3721 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yeleba ayinA daraki

  • @user-si5ow2ds9f
    @user-si5ow2ds9f 4 หลายเดือนก่อน +6

    Ebc batam enmasgnlen

  • @d.k.5641
    @d.k.5641 4 หลายเดือนก่อน +1

    This guy , he does not what he is doing!

  • @workinehberhanu8965
    @workinehberhanu8965 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kazih bohala mastakakali inji tichit ayasfaligim
    Tuula unjaaa

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 4 หลายเดือนก่อน

    This types of problems should have been monitored by city supervisors....

  • @BereketAdmasu-ex2cr
    @BereketAdmasu-ex2cr 4 หลายเดือนก่อน +3

    ክትትል የለም

  • @kamatube4476
    @kamatube4476 4 หลายเดือนก่อน +1

    15:16 ማፈሪያ ዘገምተኛ ደግሞ ስልክ ይቆረቁራል

  • @workinehberhanu8965
    @workinehberhanu8965 4 หลายเดือนก่อน +1

    ።Happen ልያረጉ ይችላሉ

  • @tesfatsionabera525
    @tesfatsionabera525 4 หลายเดือนก่อน +3

    There is no law in the city of Hosanna, only corruption etv don’t waste time😅😅😅😅😅

  • @zelalemmeseret2926
    @zelalemmeseret2926 4 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል በጣም።
    ሀላፊነት ላይ ያለ ሰው ስለ ስራው የሚያውቀው መራጅ የለም ።
    ከስራቸው ይልቅ ከርሳቸውን እና ሙስናቸውን የሚያስቡ ሀላፊዋች ናቸው።

  • @eyasuAbacho
    @eyasuAbacho 4 หลายเดือนก่อน

    በ ሆሳዕና በግሪን ብቻ የተሠሩ ቤቶች ስያንስ ከ 200 በለይ ጊሪን ለይ መረጋጋጨ ተሠሪተዋል።እግዝአብሔር ቀንነ እውነተኛ መሪ እንድ ሳጥ በፀሎት ጣብቀነል