#etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มี.ค. 2024
  • ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር ምዕራፍ ሁለት ክፍል ሁለት ፕሮግራም፡፡ የዕለቱ ተወዳዳሪዎች ዘሪሁንና ዮናስ በማትናደፍ ንብ፤ ሳላዲን ሰርማሎ በአገዳ ጁስ እና ሳሌም ተስፋዬ በመማሪያ አኘሊኬሽን ኘሮጀክቶች ይቀርባሉ፡፡ ዳኞች ኢ/ር ቢጃይ ናይከር፣ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ፣ ኢ/ር ጌቱ ከበደ፣ ዶ/ር ሐውለት አህመድ እና አቶ ፍጹም ንጉሴ፡፡ Negadras entrepreneurship TV show. #Bejainaiker #Getukebede #Hawletahmed #Tsedekeyihune #Fitsumniguse #entrepreneurship #EBC #Ethiopia#etv #ethiopianbroadcastingcorporationetvetv #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

ความคิดเห็น • 7

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 3 หลายเดือนก่อน

    Bravo Tsedeke !

  • @eskindirgebreyesus8911
    @eskindirgebreyesus8911 4 หลายเดือนก่อน

    ፀደቀ በአለፈው የሰጠው አስተያየት ትክክል አይደለም በባትሪ የሚሠራ መኪና
    በዚህ ዘመን አስፈለጊና በጣም ትልቅ ግኝት ነው ፀደቀ ግን የተሳተ እንጂነር ነው

    • @Sura769
      @Sura769 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ! እኔም ሁልጊዜ በዚህ ሰው አስተያየት አዝናለሁ .. ዛሬም ደገመው :: ፍፁም የስጠው አስተያየት ፕሮፌሽናል ነበር ውጤቱ ላይ ትንች ጎዳው እንጂ ሲቀጥል የፅደቀ ውጤት በልጁ ብቃት እና ስራ ላይ ሊመሰረት ሲገባው በፍፁም ላይ ተመስርቶ 80 ምስጠት ምን ይሉታል ?? ክእንተ አይጠበቅም 😡 😡…. በተረፈ በርቱምርጥ ፕሮግራም ነው :: ሚድያውን ቀለድና ብሽሽቅ በሞላበት ለሀገር የሚጠቅም ስራ ነው ምትሰሩት ::

  • @Amangebereyesus
    @Amangebereyesus 3 หลายเดือนก่อน

    ፋጱም ልክ ነዉ ልጅ በዘፈቀደ ማዉራት የለበትም ግን እደ start up 35 ይበቃዉ ነበር።በተረፈ አሪፉ program ነዉ

  • @Hkim185
    @Hkim185 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለ ማይናደፉ ንቦች የዛሬ ዓመት ገደማ ፅፌ ነበር አንድ like እንኳን አላገኘሁም ዛሬ ደግሞ ሰለማይናደፉ ንቦች ብዙ ጥያቄ ተነሰተዋል ለሱ ሁሉ መልሰ ለመሰጠት ፈልጌ የሚሰማ የለም ብዬ ትቸዋለሁ። በተረፈ ለምን ለመዳኑትነት እንደምንጠቀምበት ለምን በጣም ዉድ ከሚባሉ ማሮች ተርታ እንደሚሰለፍ በአረብ ሃገር ላይ 120 ደላር በኪሎ ይሸጣል ቀፎወንም አይቻለሁ ሰለሱም የምናገረዉ ነበር ሰለአሰራሩ በደጋሚ የሚሰማኝ ሰዉ የለም ብዬ ተዉኩት

    • @ezedinsultan2963
      @ezedinsultan2963 18 วันที่ผ่านมา

      @ezedin92 ቴሌግራም ላይ አውሪኝ

  • @Sura769
    @Sura769 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ! እኔም ሁልጊዜ በዚህ ሰው አስተያየት አዝናለሁ .. ዛሬም ደገመው :: ፍፁም የስጠው አስተያየት ፕሮፌሽናል ነበር ውጤቱ ላይ ትንች ጎዳው እንጂ ሲቀጥል የፅደቀ ውጤት በልጁ ብቃት እና ስራ ላይ ሊመሰረት ሲገባው በፍፁም ላይ ተመስርቶ 80 ምስጠት ምን ይሉታል ?? ክእንተ አይጠበቅም 😡 😡…. በተረፈ በርቱምርጥ ፕሮግራም ነው :: ሚድያውን ቀለድና ብሽሽቅ በሞላበት ለሀገር የሚጠቅም ስራ ነው ምትሰሩት ::