MK TV || እናስተዋውቃችሁ || መንበረ ፕትርክና እንዳልነበር አሁን ጠያቂ ያጣው የመናገሻ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በፍፀም ልባዊ አገልግሎታችሁ ይክንን ሁሉ የሀገር ሀብትና ቅርስ የሆነውን በዝህ ሁኔታ ጠብቃችሁ እስከዝች ሰዓት በዓይናችን እንድናየው ስላበቃችሁን ዋጋችሁን ስማያዊ አምላክ ይክፈላችሁ! ማህበረቅዱሳንንም ይጠብቅልን

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም እናመስግናለን ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያናችንን የዱሮ ነገስታቶቻችን ይገለገሉበት የነበረውን ቅርሶች እንደዚህ በስርዓት ጠብቃችሁ ሰላቆያችሁ ልትመስገኑ ይገባል አምላከ እስራኤል ይርዳችሁ ያበርታችሁ

  • @merawitebege8707
    @merawitebege8707 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥታውያን ንዋያተ ቅድሳት እንደዚህ ጠብቀው በመኖራቸው ቅርስ ጠባቂዎች ለሆኑት አባቶቻችን ምስጋና ይገባቸዋል። ወሮ በላ በበዛበት ዘመን ማኅበረ ቅዱሳን ይህን ለእይታ ማቀርቡ ቅርስ ከዚህ ቦታ አለና መጥታችሁ ዝረፉ ማለት ስለሆነ ይህ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ መጠንቀቁ መልካም ይመስለናል።

  • @a20mas18
    @a20mas18 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gvgv7344
    @gvgv7344 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተረቱ ቀጥሏል