MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || የኮሪደር ልማትና ቤተ ክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ነው እንዲህ ያሉ ወቅታዊ መረጃዎችንና እንቅስቃሴዎንች ማሳወቁን ቀጥሉበት።

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetimworkalemu3254
    @yetimworkalemu3254 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @sisaylemma7224
    @sisaylemma7224 วันที่ผ่านมา +2

    የሚሠራው ቤት በውኑ ለኦቶዶክሳዊን ብቻ ነውን? ያቅሙስ ጉዳይስ እንዴት ይታያል?ቤቱ ሲሰራ ሽያጬ ለኦርቶዶክሳዊንቅድሚያ የሚሰጥበት አሠራር አለን?

  • @aklilugashaw1006
    @aklilugashaw1006 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልሳቤጥ ቤተ በጣም ጥሩ መንገድ ነው
    በደንብ ለመጠየቅ በጣም መረጃ ማሠባሠብና ማንበብ ያስፈልጋል ። አባ በመለሱት ልክ እየተሠራ ያለው ስራ ቀላል አይደለም። እኝኽ አባት አቡነ ጳውሎስን እየሠሉኝም ነው። ብዙዎች ኦርቶዶክሳዊያንን ለመጉዳት የሚጠቀሙት የኦርቶዶክሳዊያንን ይሉኝታ በመጠቀም ነው። በይሉኝታ መሸበብ አያስፈልግም። ቆባችንን እና ቀሚሳችንን ለብሰው ትሁት መስለው ውስጣችንን አደከሙት አጋልጠው ለሌባ ለጨፍጫፊ ሰጡን..........

  • @amesh1365
    @amesh1365 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን ግለሰብ ጨምሮ ቤተክርስትያኗን የወረሯት የቤተክርስቲያንን ትምህርት በተለያየ ደረጃ የሸመደዱ፣ ልዩ ልዩ አንጸባራቂ ልብስና ቆብ ያጠለቁ፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉን እንደሚያውቅ፣ ሁሉን ማድረግ እንደሚችል በእውነት እንደሚፈርድና እንደሚቀጣ የማያምኑ ( practical atheist) ናቸው።
    ሁሉን አዋቂ አምላካችን ይፍረድባችሁ።
    በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ እውነተኛና ሁለንተናዊ የሰውን የቁስ ልማት የሚያከናውኑት የግብጽና ሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት ምን ይበሉ?!