አዙሪቱና እውነቱ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 219

  • @daa9880
    @daa9880 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠው ብዙ በትምህርቱ የተጠቀምንበት የታነጵንበት ወንድማችን ነው!

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ከዚህ በፊት ስህተቶችን ለማረም ስትናገርም ስትፅፍም አንብቤያለሁ ስለዛ ሁሉ ተባረክ ነገር ግን የዛሬው አስተያየትህ ያሬድን በመንቀፍ ላይ ያተኮረ ከመሆኑ የተነሳ ንግግሮቹን ከአውዱ ውጪ ስለወሰድካቸው ልማርበት አልቻልኩም: ለምሳሌ አንዱ የተናገረው ነገር "የመሰረት ችግር ያለባቸው እና የሌለባቸው አስተምህሮዎች: ፈፅሞ የሚያለያዩ እና የማያለያዩ ልዩነቶች" ያለውን አንተ ከአውዱ ውጪ ወስደህ ነው የተነተንከው ። ሌላው ደግሞ እኔ የተማርኩ እና ያወቅሁ ነኝ ከሚል እና ትህትና በጎደለው "tone" ስለተናገርከው ሰምቶ ለመጨረስ ቀላል አልነበረም። ስለ ጠያቂዋ እህት ብዙ ባላውቅም ያሬድ እንዴት ከእርሷ ጋር ቃለ መጠይቅ ያደርጋል የሚል ነገርም ያለው ይመስላል። ምክርም እርማትም ሲነገር እና ሲፃፍ ከቅንነት( በዋናነት ያንን ሰው ለማቅናት) እና በትህትና መንፈስ ሲሆን ወደ ልብ ይገባል ።

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 2 ปีที่แล้ว +9

    ለድሆች ብቻ ይሰበካል አላለም ያላለውን ለምን ትጨምራል ከዳንን በሃላ ለድሆች መራራት ይኖርብናል እንጂ ወንጌል ለድሆች ብቻ እንስበክ አላለም እናውቃለን ብለህ ያላለውን አትበል እገምታለሁና ማለት ያላለውን ማለት ነው መገመትና ትክክለኛን ነገር ከቃለ ምልልሱ እውነተን መረዳት የተለያየ ነው

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 2 ปีที่แล้ว +6

    ያሬድ ድሆችን አንግፋቸው ድሆችና ድነትን አልቀላቀለም መጨረሻ የተናገርከው ወ/ያሬድ ያለውን ነው ያልከው እሱ ያለው መደምደሚያ እድርገህ ትችትህን ጨረስህ እሱም አንተ ካልከው የተለየ ነገር አልተናገረም አስተማሪነትህን (ታዋቂነትህን)በመጠቀም ለመጎሰም መሞከር ከአንተ አይጠበቅም ሁሉን አውቃለሁ ማለት ደግሞ ጥሩ አይመስለኝም ምክሬ ነው ደህና ሁን

  • @elsagetachew3360
    @elsagetachew3360 2 ปีที่แล้ว +24

    ያሬድ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማረን ሁሌ ብቅ እያልክ እንደዚህ አስተምረን እንላለን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว +36

    ዉድ ወንድሜ ዘላለም ሰላምህ ይብዛ።በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸዉ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ።ባንተ ብዙ እውቀቶችን አግኝቼ ከብዙዎቹ የስህተት ትምህርቶች ለመዳኔ አመሰግናለሁ።
    ዛሬ ግን ወንድሜ ዘላለም! እግዚአብሔር በትምህርተ ትዎሎጂ ብቻ እንደሚናገር /በዱሮ ነብያቶች ብቻ እንደሚናገር የሚመስል ነገር እያስተላለፍክ መስሎኝ አዝኛለሁ።
    የማከብርህ ዘላለም መልእክትህን መላልሼ ሰምቼዋለሁ። ከቃላት ትርጉም በስተቀር ምንም የተለየ ነገር የለም።ወንጌላዊ ያሬድን ለምን ተቃወምከዉ???
    እኔ በሚሽን አዳሪ ት/ቤት ስማር ሜሪ ኤደልስቶን የተባሉት ዲናችን 120.የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በቃሌ አጥንቼ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ን የሰጡኝ።አሁንም ቢሆን የእድሜዬ ሦስት እጁን በጌታ ቤት ቢኖርም መጽሐፍ ቅዱስን በቃሌ አላዉቅም።
    ታድያ ወንጌላዊ ያሬድ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለተቀባ በቃሉ ለማወቅ ችሏል።በእወነት ከተናገረው መካከል ስህተት ያስባለህ የቱ ነው??? እባክህን ይህንን መልካም አስተማሪ አትቃወመዉ !
    በአገልግሎቱ ላይ እንቅፋት አታስቀምጥ!
    ይልቁንም እየጸለይክ

    • @temesgenabdisa3033
      @temesgenabdisa3033 2 ปีที่แล้ว +4

      Me too.....

    • @tigisthabte9541
      @tigisthabte9541 2 ปีที่แล้ว +2

      God bless u more thank u

    • @tadessenimane8283
      @tadessenimane8283 2 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ በደምብ አዳምጦ መረዳት አየሰሻልም

    • @asefashtekeste1913
      @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว +3

      @@tadessenimane8283 ሳላዳምጥ የማወራ ሰው አይዶለሁም አትሳሳት።ዘላለምን አዉቀዋለሁ ፣በትምህርቱ ተጠቅሜያለሁ። ወንጌላዊ ያሬድ ደግሞ የዘመኑ ጳውሎስ ይመስለኛል። መጽሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ድረስ በቃሉ የሚያውቅ እጅግ በጣም ትሁት አስተማሪ ነው። ያለአንዳች ክፍያ በነጻ ብዙ አስተምሮናል።እንደ ዘመኑ ክርስቲያን ለረሱ ምንም የማዕረግ ስም ሳይሰጥ 34 ዓመታት አስተምሯል ፣ምንም ስህተት አላገኘሁበትም።

    • @tadessenimane8283
      @tadessenimane8283 2 ปีที่แล้ว +3

      @@asefashtekeste1913 ያሬድ ጥላሁንን ከአንቺ የበለጠ አቀዋለሁ እየተወራ ያለው አሁን ስላደረገው ቃለመጠይቅ ነው ዘላለም የተናገረውን በቀና ልብ ስሚው

  • @sBedaso
    @sBedaso 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ይገርማል ዘላለም ብዙ ባወቀ አይደለም አንተ ከምታርመው ቃል ይልቅ በወንጌላዊ ያሬድ ውስጥ ትሁት የሆነው መንፈስ ማርኮናል ጌታ ይመስገን!!!

    • @DawitEmu
      @DawitEmu 2 ปีที่แล้ว +1

      Endesu eyalachu sewn eyeteketelachu tfu

    • @ሐገሬኢትዮጵያ-ጰ5ኀ
      @ሐገሬኢትዮጵያ-ጰ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@DawitEmu ይህ ዘላለም የሚባል ሰዉ, እየሱስ ክርስቶስ እራሱ ተገለጦ ቢያስተምር ሰዎችን ከበሺታቸዉ ቢፈዉስ ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ቢመልሳቸዉ የበደሉትን የሰቀሉትን ይቅር ብሎአቸዉና ቢያቅፋቸዉ, ይህ ዘላለም ሚባል ሰዉ TH-cam ለይ ብቅ ብሎ የእየሱስ ትምህርትና ፈዉስ ከመፅሐፍ ቅዱስ የፈነገጠ ነዉ እንደዚህ አይነት እየሱስ የለም እመኑኝ Bible College ካልተማራችሁ አይገባችሁም...........

    • @Asther567
      @Asther567 2 ปีที่แล้ว

      Tebarekii

    • @Asther567
      @Asther567 2 ปีที่แล้ว

      @@DawitEmu zelalems sew aydelem ende esunm beniketel metfatachin aykerim yilikunu ye Getan menfes meketelu melkam yihonal ya menfes degmo endeyared balu tihutan wist ale So?

    • @DawitEmu
      @DawitEmu 2 ปีที่แล้ว

      @@Asther567 ሰይጣን ትሁት ሆኖ ነው እራሱን ሚገልጠው እንጂ ሰይጣን ሆኖ ኣይገለጥም።

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንጌላዊ ያሬድ ስነመለኮት ት/ቤት መማር ክፋት የለውም ግን ወንጌላዊ ያሬድ እንዳለው "የእግዚአብሔር ቃል ለእኔ እንጀራዬ ነው ያለ እርሱ መኖር አልችልም" የቱ ይበልጣል እንጀራ መብላት ወይስ ለውጤት ቲዎሎጂ መማር ለእውነት ቃሉን ተርበው የሚማሩ እንዳሉ ሳልዘነጋ እኔ በውጭው አለም እኮ እግዚአብሔር የለም የሚል እሳት የላሰ የቲዋሎጂ መምህር አለ እኮ ታዋቂ የቲዋሎጂ ት/ቤት ወንድሜ ዘላለም አንተ ካልተናገርከው ሌላ ሰው ካለው ለአንተ ውሸት ነው ማለት ነው እኔ ከቃለ ምልልሱ ቅዥት አላየሁበትም ምኞትም የለበትም በቃል ለመዋጋት ካልሆነ በስተቀር እስካሁን ወ/ያሬድ ከቃሉ ውጭ ያለው የለም

    • @lake3176
      @lake3176 2 ปีที่แล้ว

      እርግጥ ነው ያሬድ ጥሩ አስተማሪ ነው። ያም ሆኖ ዘላለም ያየውን የስነመለኮት ግድፈቶችን በሚገባ ዘርዝሯል ። ለምሳሌ የመጽሓፍ ቅዱስ አፈታትን ለማስተማር ማቀድ ቀርቶ ማሰብ በጨበጣና በወፍ በረር አውቀት አይሆንም ። ...በጊዜው የተጻፈበትን ቋንቋ ትምህርት ቤት ገብቶ ከሊቃውንት መረዳት ግድ ይላል ። ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ከያሬድ በተመሳሳይ መልኩ የነ Kenneth Hagain, Kenneth Copeland, Benny Hinn;Clefro Dollar... ጌታ ተናገረኝና ወፍ በረር አስተምሮ ድሀን ለመዝረፍና አለምንም እንደነ ዳንሳ ላሉ ማፍያዎች እንደዳረገ ማስተዋል ይጠይቃል ። ከብዙ ጊዜ አልፈተሽ/አልማርም ባይነት እንዲሁም በሰው ገነዘብ ከደለቡ በሀላ ሰሞኑን አነ Benny ና Dollar አይናቸውን በጨው አጥበው በደረቁ የናቴ መቀነት አዳለጠኝ .... አስተምሮቴ ትክክል አልነበረም ቢሉን ከደሀ የዘረፉትን እስካልተመለሱ ድረስ ንስሓቸው የአዞ እንባ ብቻ ሆኖ ይቀራል ። Anyone including Yared's teaching should be cheked and criticized by reputable Bible scholar.

  • @ayeledebay2184
    @ayeledebay2184 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀጉር መሰንጠቅ "ከበራለት" ሰው አይጠበቅም፡ ያውም በገዛ ወንድሙ ላይ። ምናለ ቢያልፍህ፣ ምናለበት መታገስ ብትችል። በነገራችን ላይ ወንጌላዊ ያሬድ ያንተን ንዝንዝ የሚሠማበት ጊዜ እንደሌለው አውቃለሁ። በሌላ አጋጣሚ የሚያንፅ ሃሣብ ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ ላድርግ ይሆን?

  • @zewgemedianetwork4708
    @zewgemedianetwork4708 2 ปีที่แล้ว +10

    በዘላለም መሰረት የሚድን ያለ አይመስለኝም።ፀጉር ስንጠቃ

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @ዎዶኛል
    @ዎዶኛል 2 ปีที่แล้ว +13

    ያንተ ትሁት ግምት????
    ወንድምዩ የምትቃወመው ሰው አለቀና እነዚህ ሁለት ሰዎችን አገኘህ ይህን ስል በእውነት ለእግዚአብሔር ቃል በቅንነትና በቅናት እንደምታገለግል ይገባኛል ነገር ግንየካራክተር ችግር እንዳለብህ ግን የምታውቅ አይመስለኝም ምክንያቱም አገልግሎትህ በጸጋ ነው ካራክተርህን ማስተካከል ግን ያንተ የቤት ስራ ነውና እባክህ በራስህ ላይ ስራ

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 2 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ስለ ድሆች የተናገርከውና ወይም ያብራራህውና ወ/ያሬድ የተናገረበት መንፈስ በፍፁም ይለያያል አጣመህ ድሆሽን መርዳት ከደህንነታችን ጋር ያያዛል አላለም ወይም የመዳናችን ዋና ነው አላለም ድሃን ስለረዳ ይድናል አላለም መጀመሪያ በክርስቶስ ኢየሱስ መዳን አለባቸው ብሎ አፅንኦት ሰጥቶ ደጋግሞ ተናግሯል ወይስ አንተ ካልሰበከው እውነት አይሆንም ማለት ነው?

  • @samri6650
    @samri6650 2 ปีที่แล้ว +10

    "ወንድም ወንድሙን ይከሳል፣ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?" 1ኛቆሮ 6፥6 የዛሬው አስተያየትህን ከማቅረብህ በፊት ወንጌላዊ ያሬድን በማነጋገር መጨረስ ስትችል አደባባይ ላይ ማውጣትህ ማንንም የሚጠቅም አይደለም።

    • @fikruaberra3757
      @fikruaberra3757 2 ปีที่แล้ว

      If you have listened the comment correctly, you would not have made this comment my brother. This is not accusation, this are real great comments that benefit him if heeds to the advice. My apologies for writing in English, I have not downloaded the Amharic app. It also takes me longer to write in Amharic.( I have got it in my phone, not on my iPad).

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว

      አደባባይ አውጥቶ የሚናገረው ወንጌላዊውን ለመዝለፍ ሳይሆን በሱ ትምህርት የተሳሳቱ ወይም ጥያቄ ለፈጠረባቸው እውነቱን ለማስረዳት ነው ጋሽ ዘላለምም ዋንጌላዊ ያሬድም ፍፁም በክርስቶስ ወንድማማች ናቸው ሲገናኙም ሊነጋገሩ ይችላሉ ግን ባደባባይ በሚዲያ ስህተት ሲነገር ባደባባይ በ ሚዲያ እውነት ይነገራል እናም በጥቅስ አታመናፍሽው

  • @zeraf9731
    @zeraf9731 2 ปีที่แล้ว +4

    ✝ ገላትያ 4 - 29 ✝
    “ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው”

  • @charisa2910
    @charisa2910 2 ปีที่แล้ว +20

    ሁልጊዜ እንዴት ሰውን በማሸማቀቅ ትኖራለህ? ንግግሮችህ ከፍቅር የራቁና ልብ ሰባሪ ናቸው። በጨዋ ደምብ መናገር አልፈጠረብህም። የዕውቀት ልኬቱ አንተ ጋ ነው ያለው። ሁሉም አላዋቂ ነው። መዘርጠጥ፣ ማሽሟጠጥና መሳደብ ላንተ ተፈቅዷል። አንተን የሚያቀናህ ማንም የለም። በውኑ ቅናትህ ለጌታ ዕውነት ነውን? ያለ ፍቅር ዕውነት? ያለ ትኅትና ዕውቀት?

    • @yilmawube6863
      @yilmawube6863 2 ปีที่แล้ว

      well stated

    • @Asther567
      @Asther567 2 ปีที่แล้ว

      Man yishemakekiletal sijemer hulum sewko yerasu ye ewketina meredat lik alew kehulum belay hulgize besewoch alutawi guday abuara maches kediyabilos enji kewendimoch ayitebekim ers bersachu tewadedu enji badebabay tezelalefu altetsafem wengelawi yared biyans besew guday aygebam yerasun sira yiseral beka!

    • @MM-yp5vj
      @MM-yp5vj 2 ปีที่แล้ว +2

      ወንድሜ ዘሌ,ጣም የማከብርህ ሰው ነበርክ, ትችትህ ጤነኞችንም የጌታ ባሪያዎች ስለሆነ ,ሸክም ሳይሆን ለካንስ ነገቲቭ ነገር የመፈለግና ሰውን በማሰሠፈር
      የመርካት ባህሪ ነውና ,ወንድሜ ዘለላም እባክህ ጌታ በመንፈሱ ልብህን እንዲነካህ ፀልይ እኛም በፀሎት እንደግፍሃለን, ሌላ ብዙ መልካም ነገር ስላለህ ከትችትና ከወሬ ውጣ ከቶ አንተን አይመጥንህም።

    • @ሐገሬኢትዮጵያ-ጰ5ኀ
      @ሐገሬኢትዮጵያ-ጰ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +2

      ይህ ዘላለም የሚባል ሰዉ, እየሱስ ክርስቶስ እራሱ ተገለጦ ቢያስተምር ሰዎችን ከበሺታቸዉ ቢፈዉስ ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ቢመልሳቸዉ የበደሉትን የሰቀሉትን ይቅር ብሎአቸዉና ቢያቅፋቸዉ, ይህ ዘላለም ሚባል ሰዉ TH-cam ለይ ብቅ ብሎ የእየሱስ ትምህርትና ፈዉስ ከመፅሐፍ ቅዱስ የፈነገጠ ነዉ እንደዚህ አይነት እየሱስ የለም እመኑኝ Bible College ካልተማራችሁ አይገባችሁም...........

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +5

    ውንደሜ የምትስጣቸው ምክንያት ሁሉ አንተ በመስለህና ስሜትን በነካው አይነት ሊሆን አይገባም የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ለመሆን ትምህርት ቤት ተገብቶ መማሩ ጠቃሚ ቢሆንም መንፈስ ቅዱስ ሲያበራልህ ደግሞ በአለም ካለው ጥበብ ሁሉ እንድ ሚበልጥ የረሳህ ይመስለኛል ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንድ ሚለው እግዚአብሔር የአለም ጥበብኞችን ለማሳፈረ የአለም ሞኞችን ነው የመረጠው ይህንን ስል ወድማችን ያሬድ ያልተማረ ነው ለማለት ሳይሆን አንተ እዳልከው ትምህርት ቤት ገብቶ ያልተማረ የእግዚአብሔር ን ቃል ማስተማር አይችልም በማለትህ ነው ሌላው ደግሞ ስለ ደሀ ያለው ወንጌል ለእነሱ ብቻ ይስበክ ማለቱ ሳይሆን እንዴት ከዚህ ችግር ልናውጣቸው እንችላለን ድህነትና ችግርን በአንድነት ተባብረን እናስውግድ የሚለውን ሀሳብ አላማ በማድረግ ነው ሌላው ያልከው ደግሞ እግዚአብሔር ስውን ማናገር ከፈለገ በተለያዩ መንገዶች ለማናገር ምንም የሚያግደው ነገር ያለ አይመስለኝም ትንሽ ስህተት ፈልገን ወይም ሚድያውን ተማምን የፈለግነውን እያነሳን ባንናገር መልካም ይመስለኛል ጌታ ይባርክህ ይቅር ይበልህ አመስግናለህ።

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 2 ปีที่แล้ว +7

    ምነው ካለኔ አዋቂ የለም አልክ ? ደግሞ አገልገላይ እግዚአብሔር ተናገረኝ ካለማ አለርጂክ አለብህ ።
    30 አመት በላይ ያገለገለ የእግዚአብሔር ሰው ጥቃቅን ነገር እየፈለክ ትተቻለህ ። ሀሰተኛ ነብያቶችን እንደጀመርክ ብትተች ለሰውም ትምህርት ነው ግን ዛሬ ስለያሬድ የተናገርከው ለማንም አይጠቅምም።

  • @mars-t3i
    @mars-t3i 2 ปีที่แล้ว +20

    ይህ ሰውዬው አንዳንዴ እውነት ይመስላል እራስህን አታመጻድቅ ያሬድ ባንተ አይመዘንም

    • @abibossmeka7974
      @abibossmeka7974 2 ปีที่แล้ว

      ተባረክ apologists ስንለው አበዛው የጌታን ቃል አስተምሮ አያቅ በአዲስ ጊዳን ሙሉን ያስተማረበት ክፍል አላክም ግን አሁን እውነተኛውንም መንፈቅ በዛ 🤔🤔

    • @liya5015
      @liya5015 2 ปีที่แล้ว

      ere asetemeruwale esti felegewe.

    • @lake3176
      @lake3176 2 ปีที่แล้ว

      የያሬድ አድናቂነትህ የተጠበቀ ሆኖ ለምን እንደዚህ ልትል ቻልክ?

    • @abibossmeka7974
      @abibossmeka7974 2 ปีที่แล้ว

      @@lake3176 ዉሃ ሚያነሳ logic ማንሳቱ
      2 ነገሩ አንዳንዱ ከአሰጋጁዋ መሆኑ እሱዋ የምትከተላቸው መሪዎች በሀሰት በመሰፈቃቸው ከሱ ጋር መገናኘቱ በሱዋ መጠየቁ ትንሽ ቢደብርም እሱን አይመለከትም
      3 ስለ መበለቶች ኡና ደሀ የተናገረው ነገር አገልጋያ ከአገልጋይ ዕራይ ይለያያል ለሱም ይህ ሊሁን ይችላል የተሰጠው
      4 ካየከው የተሳሳተው ዉሃ የማያነሳ doctrine ስህተት አላነሳም ከሌላው ጋር በደም አንድ መንፈስ መሆናችንን ስንጠራጠር በሱ ላዩ በፍፁም አናይምና የገለጠበት መንገድ ጥያቄ ስለሚያስነሳ
      5 ለያንዳንዱ መፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነ መልስ መስጠቱ እሱዋንም ቢሆን እንዲህ ከሆን አንድ መንፈስ የለን ማለቱ እንደዉ ለተቸው ነገር መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሰረት አለመኖሩ
      6 በኔ አይን ሳየዉ ኑሮዉና አስተምሮ ያለነቄፉታ ስለሆኑ ኑሮ ስል ሌላው አማኝ በግልጥ ስለሱ ስለሚመሰክር አስተምሮዉን ግን ግልጥ ነው በTH-cam የምናየው ነውና አሰተኛን ካየ በሚድያው የሚያራግፈው ገንዘብ ለቀማ ላይ ስለሆነ በቅርቡ ያየነው ሌላ ወንጌል የሚለው documentery ስለሚያሳይ
      7 theology አለመማሩን የተሮጓጎም አላዋቂነት ለማንሳት መመኮሩ እንደዉም በደንም ከማንበቡ የተነሳ theology ከተማሩት የበለጠ ማስተማር መቻሉ ማንም አይክድም የሱን ትምህርት ያየ ሰው እንደውም የኢየሱስ ደቀ መዝሙር በሙሉ ከጳውሎስ ውጭ የተማሩ አልነበሩ መማር ሳይሆን ጌታን ማወቅ ነው እንደ ደቀ መዝሙራቱ ።
      ሌላው አንድ አንድ ንግግሩን ብለቅም ብዙ የምለው አለኝ ግን ይህ ይበቃኛል ይህን ስል ደግሞ ሙሉን video አላየከውም እንዳትለኝ አይቻለውና በዚህ video ለኔ የመሰለኝ እንክርዳዱን ከስንዴው ጨፈለቀው ነው የመሰለኝ ተባረክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +17

    ምንም ብትል አልስማህም ጋሽ ዘላለም ለምን መስለህ እኔ 3 አመቴ ነው ያሬድን ስማርበት እናም የተናገረው ሁሉ በቅንነት ለስማው ምንም እንከን የለውም ። በኒቆዲሞስ ሾው የቀረበውን ብዙ ህዝብ እንዲስማው ስለፈለገ ነው ነገሮችን በትህትና ብንስማ መልካም ነው ድሆችን እንርዳ ማለቱ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው አለ መርዳት የስወች መብት ነው እሱ ግን ሽክሙን አጋርቶናል እንፀልይለታለን ።

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 2 ปีที่แล้ว +2

      የሚናገረው ሀሳብ ውሸት አይደለም። አልሰማውም ብትል የምታንሰው አንተ ነህ፣ የያሬድን የተምታታውን መልእክት በእውነት አርሞ የሚያቀርብ እንጂ እሱን ለመስደብ የተሰራ ቪድዮ አይደለም።

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 2 ปีที่แล้ว

      @@tadessenimane8283 ለኔ መልስ ነው ኮሜንትህን የፃፍከው?

  • @marthawendemu1964
    @marthawendemu1964 2 ปีที่แล้ว +12

    አንተ ሰው ዘመንህ በትቺት እያለቀብህ ነው።

  • @abenezerbereketalemu2511
    @abenezerbereketalemu2511 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ ወንድም ዘሌ የመጸሀፍ ቅዱስ ትምህርት የሌለህ ? በአገልጋዮች ትንሽ በሚመስል ክፍተት እንጀራ የምትበላ ? እስቲ አንድ የሰው ስም ሳታነሳ ወንጌል ስበክ ጥሪ ካለህ ????

  • @achamyelesheshete6186
    @achamyelesheshete6186 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አለ ቅንነት የሌለዉን ገለጻህን ብታቆም ቅናት ይመስላል

    • @sisaytadese1202
      @sisaytadese1202 2 ปีที่แล้ว

      ባሕላችን አስተዳደጋችን መተቸትንና መነቀፍን እንደነውር በሚቆጥር ህበረተሰብ ስለሆነ ከሥሕተት ከመማር ይልቅ በስሕተት ጦስ ስለባ የሚልቁ በርካቶች ናቸው።አቃቤነትህን ግፋበት !

  • @calget5712
    @calget5712 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ዘሌ ተባረክልን እይታዎችህ ሁሌም መ/ቅዱሳዊና ሚዛናዊ ናቸው። ያሬድ ግን የአለማውያንን ቀልብ ለመሳብ ፈልጎ የወንጌልን እውነት ገደፈ። በንፍሮ እና በጠላ ፣በጸበል ጸዲቅ ፣ በነፍሰ ገብሩ መዓዛና ሽታ ተማርከው ቸርች በር ላይ የተከማቹ ነዳያንን የማየት ራእይ ተቀብሎ ወደ ሀገሩ የተመለሰም ይመስላል ።

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 2 ปีที่แล้ว +12

    ዘሌ እይታዎችህ ሁሌ የረቀቁና በማስተዋል የተሞሉ ናቸው ተባረክ🔥🔥🔥

  • @elsagetachew3360
    @elsagetachew3360 2 ปีที่แล้ว +8

    የወንጌል አማኞች አብዛኛው ምዕመን ስግብግብ. ነው እየተዋወቅን በፀጋ ድኛለሁ እያለ ልክ ነው በፀጋ ድነሀል ነገር ግን እንደ ዳነ ሰው ኑር ተመላለስ ነው ያለው አትቀላቅለው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምክር እና ተግሳፅህ ሰው ይቀና እና ይመለስ ዘንድ ነው እንጂ ግለሰባዊ ጥላቻ እና እኔ አውቃለሁ እያልክ እንዳልሆነ ንግግርህ ግልፅ ነው በጭፍን ጋላቢዎች ስህተት ሲታረም እንቶኔ ተነካ ብለው ግርር ይላሉ አዋቂ ሲናገር በጥሞና መስማት እንዴት ደስ ይላል እኔ በበኩሌ ቀደም ብሎ ኢትዮጵያ በነበረ ጊዜ አንድ ወቅት ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የ ሮሜን ትምህርት ክትትል እንዲያስተምር ፕሮግራም ተሰቶት ደብለቅለቅ ያለ ትምህርት አስተምሮ ነው መሰለኝ ያኔ ብዙዎቻችን ልጆች ነን ትምህርቱ እንዳማር ይጣፍጥ ነበረ ሽማግሌዎች አስቆሙት እኛም ትኩስ ሃይል ሆነን ዘራፍ አልን ለ ሳምንት የተሰጠ ፕሮግራም እንዴት በ 3 ቀን ይቅማል ብለን ብዙ ተራበሽን በሆላ ስህተቶችን በሚገባን መልኩ አስረዱን እሱም በግሉ ይሮጥ ነበር በግሌ ወንጌላዊ ያሬድ ብዙ የሚዘባርቃቸው ነገሮች አሉት መታረም እና ማስተካከል ቢችል ያተርፋል እንጂ አይከስርም አንተ ግን ወንድማዊ ምክርህ ድንቅ ነው ተባረክ።

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 2 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ሰውዬ ምን ይሻልሃል ሁሌ ሰው ላይ የምትንጠለጠለው? ዕውትህን ሰዎችን በመተቸትና በመንቀፍ ለማሳየት አትሞክር ፡ባለፈው ዮናታንን ስትተች ነበር ፡ ከዚያ ወዲህ በዩቱዩብ ላይ ስታስተምር ወይንም ስትሰብክ አላየሁህም፡ አሁን ያሬድ ልትተች ብቅ አልክ፡ ፀጋህ መተቸት ወይንም መቃወም ማለት ነው ?

  • @emu88
    @emu88 2 ปีที่แล้ว +6

    I can tell you have a problem with him. Go and talk to him. Don't gossip about him here. Leave our brother Yared alone please

  • @Hanna_W
    @Hanna_W 2 ปีที่แล้ว +9

    Yared is actually correct in saying that Evangelical christians are not that eager to help others in need. I had to reach out to churches when I need help with a loved one who needed help in another country and they asked me if I am 'Pente'. I responded that I wasn't. I reached out to three Ethiopian Evangelical churches and they didn't even lift a finger after hearing the story and taking the contact information. My loved one passed away a couple of years later and not even one of them even picked up the phone and check on him. Meanwhile, the Orthodox chuch I contacted at the same time as the Evangelical ones helped him with all he needed until the day he died and even after he died they were there to help the family. Imagine, these are all strangers to them. They never asked for our religion. So Yared is right to stir their conscience.

  • @yeshitadesse5498
    @yeshitadesse5498 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን የብዙዋችን አይነት ዘጋቢ ፊልም ላቀረባችሁልን ወገኖች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱ

  • @lake3176
    @lake3176 2 ปีที่แล้ว

    እርግጥ ነው ያሬድ ጥሩ አስተማሪ ነው። ያም ሆኖ ዘላለም ያየውን የስነመለኮት ግድፈቶችን በሚገባ ዘርዝሯል ። ለምሳሌ የመጽሓፍ ቅዱስ አፈታትን ለማስተማር ማቀድ ቀርቶ ማሰብ በጨበጣና በወፍ በረር አውቀት አይሆንም ። ...በጊዜው የተጻፈበትን ቋንቋ ትምህርት ቤት ገብቶ ከሊቃውንት መረዳት ግድ ይላል ። ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተመሳሳይ መልኩ የነ Kenneth Hagain, Kenneth Copeland, Benny Hinn;Clefro Dollar... ጌታ ተናገረኝና ወፍ በረር አስተምሮ ድሀን ለመዝረፍና አለምንም እንደነ ዳንሳ ላሉ ማፍያዎች እንደዳረገ ማስተዋል ይጠይቃል ። ከብዙ ጊዜ አልፈተሽ/አልማርም ባይነት እንዲሁም በሰው ገነዘብ ከደለቡ በሀላ ሰሞኑን አነ Benny ና Dollar አይናቸውን በጨው አጥበው በደረቁ የናቴ መቀነት አዳለጠኝ .... አስተምሮቴ ትክክል አልነበረም ቢሉን ከደሀ የዘረፉትን እስካልተመለሱ ድረስ ንስሓቸው የአዞ እንባ ብቻ ሆኖ ይቀራል ። Anyone including Yared's teaching should be cheked and criticized by reputable Bible scholar.

  • @haylegebreladinew7322
    @haylegebreladinew7322 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሆንልህ ካለህ ማደግና መግዘፍ
    ከትልቆች መሐል አንዱን መርጠህ ዝለፍ
    አለ ገጣሚ ኑረዱን
    አንድ ነገር ሲያምር ያየኹት እንደሆን
    እርሱን ካላጠፋው ከቶ ምንም ቢሆን
    እያሉ ይቀጥላሉ ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል
    ልብ ይስጠን! እንደ ያሬድ ያለ አስተማሪ እንደ እርሶም ያለ ተቺ አላጋጠመኝም ዘመን ከሰጠኝ እስቲ ወደፊት

  • @wesenbiratu4435
    @wesenbiratu4435 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ የጌታ ባርያ ሚድያን እከታተላለሁኝ ተባረክልኝ የድሬዳዋ ነዋሬና ተወላጅ ነኝ እናም በወ/አ/ህ/ያለች ምስጋና /ወ/አ/ህ ያለች ቤተ/ክ በወንጌ ል አገልግሎት የማገለግል ወስን ብራቱ የምባል የጌታ ባርያ ነኝ ባጭሮ እኔ እንኮን በድሆች ዙሬያ የድሬ ፍሬዎች በጎ አድራጎት ማህበር ብለ ይቱዬብ ላይ ሰርች አድርግና ጌታን ትባርካለ ተባረክልኝ።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 ปีที่แล้ว +1

    They both love JESUS the same and LOVED BY JESUS THE SAME!!! "MY PRAYERS. ARE TO GROW AND STAY GROWING FOR BOTH AMMMMMMEN"

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +3

    ክቡር ዘላለም መንግስቱ እውነት ብዙ የመፅሃፍ ቅዱስ እውቀት ያለህ እንደሆንክ እገምታለሁ ስለምን አንተስ አታስተምረንም? የወንጌላውያኑን ሃሳብ ላይ ከማናጣጠር በወንድሞች መካከል ጠብን የሚዘራ .... ምክንያቱም ወንጌላዊ ቤተክርስቲያንን አብጠለጠልክ ብለህ ....ያሬድንና ቤተክርስትያንን... ምን ማለትህ ነው?
    ድሆችን አስቡ በሚለው ሃሳብ ደግሞ
    " እምነት ያለስራ ከንቱ" መሆኑን ለመናገር ያክል ነው።
    መለያየትን እየሰበኩ እኮ ነው ሃገራችንን እንዲህ ለጦርነት የዳረገው።
    እባካችሁ አንድነታችንን ብታጎላና ብትሰብኩን ይሻላል። እና ነውርን ተነወሩት፣ ተወው ያሬድም በገባው መልኩ ድሆችን ያገልግል አንተም በገባህ መልኩ ወይ አስተምረን ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @hirutyirdaw3414
    @hirutyirdaw3414 2 ปีที่แล้ว

    ወንጌላዊ ያሬድ ያወራውን ሰመቻለሁ አተከምታወራው ጋ ልዩነት የለውም እኔ በበኩሌ በወንጌላዊ ያሬድ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አስተምሮኛል

  • @lngl2786
    @lngl2786 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድም ዘሌ ጌታ ይባርክህ ። ያንተ ዓይነት ወገኖችን ያብዛልን ። ስለድሆች በተናገርከው ላይ ቅሬታ አለኝ። በተለይም የኢትዮጵያ በቴ ክርስቲያን መጽሃፍ ቅዱስ በምለው ዓይነት መልክ ድሆችን እያሰበች አይደለችም (ምናልባት ግለሰቦች ይኖሩ ይሆናል)፣ እንደዛ ዓይነት አስተምሮም ብዙ የለም። የወንጌል ድሃ እና አካላዊ ድሃ አንድ ላይ ማቅረብህም ትክክል አይመስለኝም። በሐዋሪያት ዘመን የዳኑ ነገር ግን በምድራዊ ነገር ድሃ ለነበሩት ትኩረት ሰጥተው ሲሰሩ ነበር። በሐዋሪያት ዘመን አንድም ድሃ አልነበረም ማለት አስበው ስለሰሩበት ነው። ጳውሎስ በተደጋጋሚ ለድሆች ስጦታ ያሰባስብ ነበረ። ሌሎች ሐዋሪያትም ለጳውሎስ አደራ ያሉት (በገላቲያ ላይ) የቁሳቁስ ድሆችን ነው። የያሬድ ንግግር ላይ እኔም ጥያቄ አለኝ ። ነገር ግን ያንተ አካሄድ ነገሮችን መጽሃፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ከማስቀመጥ ይልቅ (በተለይ ድሆች ላይ ያልከው) የያሬድን አካሄድ መቃወም ላይ ብቻ ያተኮረ ነው። ስህተትን ለማረም ሌላ ስህተት መስራት የለብንም። ተው አሮጌውን ኪዳን አዲሱ ኪዳን ላይ እንኳን ጌታ ኢየሱስም ሐዋሪያትም አብዝተው በቁሳቁስ ድሃ ስለነሆኑ ወገኖች ተናግረዋል። ይህንን ነገር የኢትዮጵያ በቴ ክርስቲያን በሚገባው ልክ ተረድተዋለች ብዬ አላምንም። በቴ ክርስቲያን በባህላዊ ሳይሆን በመጽሃፍ ቅዱሳዊ አረዳድ ልትተገብረው ይገባታል። ይህንን በወንጌል ሽፋን አቅልሎ ማለፍ አንተንም ለሌላ ስህተት ይዳርጋል። ሌላው የያሬድ ዓይነት ሰዎችን ችግራቸውን ብቻ ሳይሆን ያላቸውን ጥሩ ነገርም በተወሰነ መልኩ ማስቀመጥ ተገቢ ነው (ያሬድ እና ጃፒ አንድ አይደሉም)፣ ሁላችንም ከስህተት ነጻ አይደለንም፣ እየተራረምን፤ እየተስተካከልን፣ እያደግን እንሄዳለን። ተባረክ!

  • @barseakele498
    @barseakele498 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ዘላለም በብዙ ማከብርህ እና ምወድህ ወንድሜ ነህ ነገር ግን እባክህ ያሬድ አይናችን ነው ወንድሜ ለብዙዎቻችን እውነትን ለተጠማን እውነተኛውን የጌታን መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ያስተማረን ነው እና ብትችል እባክህ ስለሱ ያነሳሀቸው ጉዳዮችም እዚህ ግባ ሚባሉም አይደሉም ከቻልክ ከሱ ጋር በዚህ ጉዳይ ተወያዩበት ሌላው ግልጽ የሆነ ነገር ከሆነ እንሰማለን ምክንያቱም ሁሉንም የያሬድ ትምህርቶችን አውቃቸዋልው በከፍተኛ ዕቅብተ ዕምነት የተሞሉ የወንጌል እውነቶች ናቸው

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 2 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ጠብ የሚል ትችት አላቀረቡም፡፡ 28 ደቂቃ ሐሜት፡፡ ስራ የለቦትም እንዴ? በዚ እድሜዎት ምንም ኮንክሪት የሌለው ዝባዝንኬ ወሬ አይከብድም?

  • @aaronblessed2121
    @aaronblessed2121 2 ปีที่แล้ว +2

    Gashe Zelie, may God bless your family and ministry. Keep exposing the TRUTH according to the scripture.

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ሐሰተኛ ነቢያትን የሚቃወም ሁሌ የግዚአብሔርን ሊያስተምር የማይሰለች መልካም አስተማሪ ነው ነገር ግን ሊልክ የሚፈልገው ሀሰተኛ ነብያት እንኳን ችግር የለም media ቢታ ዋጣቸው የአሬድ የሚያስተምረው ሐሰት ከሆነ ባካል አግኝተህ ቢት ነገረው ይሰማሃል መልካምና አስተዋይ ስለሆነ

  • @mulugetagetachew4361
    @mulugetagetachew4361 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ዘሌ እናመሰግናለን ! ተባረክ !

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 2 ปีที่แล้ว +6

    ብሩክ ሁን ጋሽ ዘሌ🙏 በጣም ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበረ በኢየሱስ አምኖ ድሀን ቸል ካለ አልዳነም ማለት ነው ሲል በጣም ደንግጬ ነበረ ለማንኛውም ጌታ ልቦና ይስጠው

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል የኔም ጥያቄ እና ግርምት ነው...ይዞት ከመጣው NGO ጋር ለማገናኘት መሰለኝ ያው ጨላ ነው

    • @saratizazu9297
      @saratizazu9297 2 ปีที่แล้ว +3

      እንደገና ስሚው ያለው " ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
      15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
      16 ከእናንተ አንዱም፡- በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?
      17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።" ያዕ 2:14-16.

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እቅጩን ተናግረሃል ትክክለኛ ወንጌል

  • @tadessenimane8283
    @tadessenimane8283 2 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ዘላለም መንግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @woldeabeshetu7443
    @woldeabeshetu7443 2 ปีที่แล้ว +3

    በጌታ ቤት እንድንኖር ያደረጉን የእርሱ ትምህርቶች ነው። ወንድምህን ጥላሸት አትቀባ

  • @marthawendemu1964
    @marthawendemu1964 2 ปีที่แล้ว +3

    ስጡ ማለት ያስተቻል?

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 2 ปีที่แล้ว +10

    አሳፉሪ በጣም ነበር የምሰማው ግን አበዛከው አንድ ሙሉ ምራፉ አስተምረክ የማታክ ግን ስንዴውን ከእንክርዳዱ ሳትለይ እቀበእምነት ለመስራት ያሬድ ላይ አደርስበትም ለመንግስቱ የምሰራ ከሆነ ክን ፍረድ በዚvideo አፍሪያለው🤔🤔😭📢📢

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 2 ปีที่แล้ว +14

    መጵሐፍ ቅዱስን ለማስተማር: የግድ ት/ቤት መግባት አለብን ??ወይስ አንተ መማርህን ልትነግረን ነው ??? አፍ መክፈቻ ያረክው ::"እውቀትህን በጣም ለጠጥከው "....መንፈስ ቅዱስ" ሁሉን ያስተምራል ...., ፍቅርና :ትህትና አላስተማሩክም " ክርስርስቶስ እኔ የዋህ በልቤም ......if u get in Bible school u just got knowledge which is not bad …, it’s more equipped in your sermon …,
    Even if I am strongly agree with ur all critics and what u said about the host …….

    • @abibossmeka7974
      @abibossmeka7974 2 ปีที่แล้ว

      ተባረክ👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

    • @letlovelead5024
      @letlovelead5024 2 ปีที่แล้ว

      ሆሴዕ 4፡6፤ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና

    • @yonikebede7439
      @yonikebede7439 2 ปีที่แล้ว

      @@letlovelead5024
      ለነፍስ ድነት እውቀት ዋነኛዉ እና ብቸኛ መንገድ ነው ልጅነታችንን አምነን ከተቀበልን በሁዋላ ::ሰባኪው ትምህርት ቤት ስላልገባ ነው ብሎ ዝቅ ከማድረግ : ስተቱን ቢያስትምር አይቀልም : :

  • @hayredinail1602
    @hayredinail1602 2 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ዘላለም
    አስተያየቶችን ስማሁ አስተያየቶችህን የስጠክው ለመምክርነው ለማነጽነው ለመገስጸነው ብዬ ለማየት ሞክርኩ ግን ደግሞ ተቃውሞ እና ንቀት መስለ ሲቀጥልም የራሱ የወንጌላዊያሬድን ትምህርት የሚደግፍ ሀሳብትናገራለክ አንተ ስትናገር ልክ ያሬድ ሲናገር ስህተት እንዴት ይሆናል በእግጥ ወንጌላዊያሬድ ካፈነገጠ ከተሳሳተ የማይታረምበትየማይወቀስበት ምክንያት የለም አንተ ግን ስውን እግዚአብሔር አይናገርክም ብለህ ማለት አትችልም ወይም ደግሞ እግዚአብሔር ይህን ቃል አበራልኝ ስላለ የድሮ ነው ብለህ መቃውምክ አንተላይ የቅናት ምልክት እንዳሆንብክ እስጋለው ለምን መስለክ ብራዘር ዘሌ
    የነ ማርቲን ሉተርን የተሀድሶ እንቅስቃሴ በአንተ አባባል ድሮ ከተጻፈ ቃል አንስተው ነው አለም ላይ ታሪክ የስሩት ስለዚህ ወንድሜ ቆምብለክ ራስንም ማየት መልካም ነው እና እንደገና ሀሳብክን ፈትሽውና ቤ/ክ ለማንጽ ተጠቀምብት አምናለው አንተም ከተሳሳትክ ለዚህ ቨዲዬ ማርሚያ እንደምትስጠን በትቻለክ መጠን ግን የቡድን ጫወታ አታድርገው ተቃዎሞክን ለመግለጠ የተሽሽግብት ሀሳብ አያስኬድም
    ቤተመንግስት ተወለድ ላልክው ካውንስል ሌላቀን እንጫወታለን አንተ ግን የኔቄያ ጉባኤን ማን እንደጠራውና
    የክርስትና የእምነት አቋም መገለጫ ዛሬ ድረስ የምንጠቀምበት እንዴትና በማንስብሳቢነት በተስባስቡ ቅዱስና እንደ ውጣ ታውቃለህ ወንድሜ
    ስላም ሆን

  • @teferasforjesus5786
    @teferasforjesus5786 2 ปีที่แล้ว +6

    ለምን እራስህን አትመለከትም። በጣም አበዛህው።

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ዘሌ ተባረክ!!!!

  • @yabetsyab1893
    @yabetsyab1893 2 ปีที่แล้ว +6

    ጋሽ ዘላለም በጣም ነው ማከብርህ ግን እግዚአብሄር እንዴት ነው ታድያ ሚናገረው? ስለሃገራችን አይናገርም ነው ምትለን? ምክንያቱም ላንተ ስለሃገራችን እግዚአብሄር ቢናገር የግድ የእግዚአብሄር ቃል ውስጥ ቃል በቃል መኖር አለበት፥ ወይም የሆነ አንተ ምኞት የማትለው ነገር መሆን አለበት!(አንተስ ይህንን እንዴት አወክ?እንግዲህ እግዚአብሄር ያሳየን አንተ ራስህ መራጭ ስትሆን!)

  • @zechariahbekele5067
    @zechariahbekele5067 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless for your diligent work towards orthodoxy

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma 2 ปีที่แล้ว +1

    Speak the truth. Don’t stop keep it up. Stay blessed.

  • @beja2184
    @beja2184 2 ปีที่แล้ว +4

    ግን እንደ ዘላለም አይነት አገልግሎት እግዚያብሄር ይሰጣል???

    • @bforgeneral5289
      @bforgeneral5289 2 ปีที่แล้ว

      Ere ayisetim..yerasun gudif tito siraw sew metechet hone eko.

  • @zm645
    @zm645 ปีที่แล้ว

    Hizbachin ayredam deha brother

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 2 ปีที่แล้ว +3

    አሬ ወዴት ወዴት ተነጋግረሃል በግል ከወንጌላዊ ያሬድ አሁን እኔ እየተቋወምኩህ አይደለም ነገር ግን ቅድምያ ከእርሱ ጋር መነጋገር ነው

  • @natibori2881
    @natibori2881 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዘሌ በእውቀትና በመፅሐፍ ቅዱስ ነገሮችን ስለምትፈትሽ አከብርሀለዉ
    ትክክል ብለሃል።

  • @fortunaali9185
    @fortunaali9185 2 ปีที่แล้ว +7

    I always thank God for your life, Zelalem.

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 2 ปีที่แล้ว +1

      His jealous life!!! Rediculos.

    • @fortunaali9185
      @fortunaali9185 2 ปีที่แล้ว

      Yes he is jealous for God and His true word. I got to come closer to God's word through his ministry now. I used to run all over trying to find a prophet who can give me a revelation for every single thing I do, but now I only depend on the word of God only. So I am grateful for Zelalem's life and what God has done through him.

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว +3

    Gash zele betam akberhalhu
    Emakberhe bemknyat new yemtseraw sera lewkena ena letkm belhe endalhon saseb betam des yelgale

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 2 ปีที่แล้ว +10

    አይ ዘላለም እድሜ ልክህን በቅናት እና ምቀኝነት እድሜህን ፈጀህ። አንድ ምዕራፍ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል አስተምረህ የማታውቅ ወይም የማትችል ሰው፣ ብለህ ብለህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንን ለመሳደብ በቃህ? ታሳፍራለህ በምቀኝነት የሸበትክ

    • @abibossmeka7974
      @abibossmeka7974 2 ปีที่แล้ว

      መንፈቁ ጥሩ ቢሆንም ገደብ አለው እውነታውን ከውሸታም

    • @liya5015
      @liya5015 2 ปีที่แล้ว

      esti ewenete mesadebene mene ametawe ahune beka leke ayedeleme sibale keneto newe telalachu aydele ahune yemer be hasetega asetemariwoch sewe endete yekenale .

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว

      በሌላ ነገር ተቸው እንጂ መ/ቅ ዕውቀት የለህም አታስተምርም ብለህ ማለት ይህን ወንድም አታውቀውም ማለት ነው። ቀላል ያዉቀዎል መፀሀፉን ???

  • @sitdownandcode
    @sitdownandcode 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይናገራል ካልን ታድያ መጽሀፍ ቅዱስ ተቀንኖ አልቋል ለምን እንላለን? እግዚአብሔር አሁንም የሚናገር ከሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ አዳዲስ እትሞች ላይ ጨምረን ለምን አናሳትማቸውም? "ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ " ዕብ 1፡1-2

  • @berhanuteshale700
    @berhanuteshale700 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @TheRealBabi
    @TheRealBabi 2 ปีที่แล้ว +2

    Zele it was interesting hearing your points… but I think you are a little bit too religious/zealous… those who are evangelical Christians aren’t perfect… they need to be rebuked and corrected. Yared has preached the truth of the gospel for a long time, he is normally reluctant to say he hears from the Lord… I think you made wrong judgments in this video. I like how you are critical and inquisitive! It is good to ask questions but at the same time, make sure they are objective, your questions have a tendency of putting your own thoughts and feelings into it behind the appeal of logic.
    He’s speaking to a reality that people still struggle culturally to TRULY serve the poor. You can set up organizations and do a ton of wholistic work without any love in it… Paul says if I give all I have to the poor and offer my body to burn at the stake without love it’s for nothing… yared did not say that good works bring salvation, but that if we don’t have good works we have to question our salvation because a truly saved person has a heart that is changed and set apart to do good works.
    Think about these things! God bless you.

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless you more and more you tell the truth GBU !!

  • @hailemichaelchanie8468
    @hailemichaelchanie8468 2 ปีที่แล้ว +2

    ደፋር ተቺ መሆን ጥሩ ነዉ፡፡ ኃላፊነት የማይሰማዉ አሽሟጠጭ መሆን ግን በጣም አሳዛኝ ነዉ፡፡ ያሬድም ሊተች ይገባል፡፡ ነገር ግን የተቸህበት መንገድ ትረጉም የማይሰጥ እና ሊያንጽም ሊያስተምርም ሊያስጠነቅቅም የሚችል አይደለም ፡፡

  • @yisakorassegid7996
    @yisakorassegid7996 2 ปีที่แล้ว +4

    This is what Yared meant "eyandandun neger be mekefafel ye kiristos akalen mebelet". And you zelalem said "abet alehu" by doing this video.

  • @lijiyasu3
    @lijiyasu3 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ጋሽ ዘሌ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว +3

    > እውነት ስለሆነ ተመችቶኛል ::

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት? ካድሬነቷ እንዴት ነው??

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว

      @@beckyj6977 ሐሰተኛ አስተማሪዎችን ማስተዋወቅ ትችቱ ሲበዛባቸው ማስተባበያ ሀሳባቸውን የሚያስተላልፉትም በእስዋ ፕሮግራም በመሆኑ

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 2 ปีที่แล้ว +4

    Sebeza tebetegna neh .he is smart .I am orthodox. That's why you against him. Really jealous you're. God shame on you.confess.i follow your program but I stop. Your are complaining about ➕. Everything in orthodox you hate.protestant giving money behalf of religion.

  • @abiyhailu2430
    @abiyhailu2430 2 ปีที่แล้ว +6

    I may have a different opinion about some points u listed but still accept some. but I believe u misunderstood some of his ideas. ena eskahun ante esu endetechachew apologistoch yegeletsew bahiriat alayehubim nebr ahun gin mayet eyejemerku nw meselegn, especially on this video. I hope u will understand what I am saying. I think you should take a long time before releasing a video even at some point you quoted some of his words entirely out of context and out of the motive he spoke. ena le yared tibkna eyekomkum aydelem, ayisasatim eyalku aydelem , bezignaw interview lay yaltewatulign netiboch alu. minalbat ewket gologn wey betesasate menged teredichew wey demo esu tesasto lihon yichlal gin lemefred alchekolkum begeta kalina be menfeskidu erdata lemeredat eyemokerku nw. ahun ahun I think we need an apologist and editor for apologists too. beteref bizu videoch astemari nachew tebarek.
    Your brother in Christ.

  • @kasechkibreab953
    @kasechkibreab953 2 ปีที่แล้ว +2

    Zelalem what is wrong with you?Your argument is sense less and really lacks sincerity.

  • @alemayehualemu7961
    @alemayehualemu7961 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘሌ ተባረክ ስለወንድም በኒ የምትለው አለ

  • @samooia
    @samooia 2 ปีที่แล้ว +7

    You said it yourself. God teaches, corrects, and make us accountable. Why you don’t let them deal with God. This is the trend I see. Your whole ministry is correcting people. There is no ministry called correcting people. You should ask to give you your own message that is truly from God. Let God deal people. Unless you don’t believe God interfere into our life.

    • @micky405
      @micky405 2 ปีที่แล้ว +2

      Samooia, btw most of new testament is correction against wrong teachings. Correcting and defending the truth of God was what the apostles use to do. We r commanded to do as well Jude 1:3.

    • @esayassalato6247
      @esayassalato6247 2 ปีที่แล้ว +1

      bro i agree with you you are blessd

    • @lake3176
      @lake3176 2 ปีที่แล้ว +1

      እና በጠራራ ጠሀይ እንዝረፋችሁ ነው ጥያቄህ?

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ቢፈጠር ዝም ብለን እንለፈው? እግዚአብሔር ያያል እያልን( አምላካችን አሁንም ሁሉን ያውቃል) ከድሀ ጉሮሮ የሚዘርፉ እንደ ዳንሳ ያሉ በገንዘብ ያበዱ ሰዎች ሲጎዱት እያየን እንለፋቸው?

  • @azebz.1556
    @azebz.1556 2 ปีที่แล้ว +2

    @5:30 🤣🤣🤣🤣 🤣🤣 true!

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክል ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ፈታህልኝ።
    ሮሜ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ወንድሞች ሆይ፥ በሌሎቹ አሕዛብ ደግሞ እንደ ሆነ በእናንተም ፍሬ አገኝ ዘንድ ብዙ ጊዜ ወደ እናንተ ልመጣ እንዳሰብሁ እስከ አሁን ግን እንደ ተከለከልሁ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።
    ¹⁴ ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤
    ¹⁵ ስለዚህም በሚቻለኝ መጠን በሮሜ ላላችሁ ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ልሰብክ ተዘጋጅቼአለሁ።

    • @amanuel2087
      @amanuel2087 2 ปีที่แล้ว

      ራእይ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁴ በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦
      ¹⁵ በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።
      ¹⁶ እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።
      ¹⁷ ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥
      ¹⁸ ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሃለሁ።
      ¹⁹ እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ።
      ²⁰ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።
      እነዚን አይነቶች በቤቱም ከቤቱ ውጭም ያሉተን ድሆችስ የመንፈስ ድርቀት ውስጥ ያሉትን ድሆች ምን ብለን እንጥራቸው። ወንጌል በዚህም ምድር ላለብን እጦት ከእግዚአብሔርም ጋር ለሚኖረን ለወዳኛውም አለም የዘላለም ተስፍ መፍትሄ ቁልፍ ነው።

  • @ermiyasbekele8774
    @ermiyasbekele8774 9 หลายเดือนก่อน

    good job ዘሌ

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሃል እስማማለሁ! ጌታ ይባርክህ🙏

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተም ለጠጥከው

  • @haddisalemayehu3670
    @haddisalemayehu3670 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የምታነሳቸው ሃሳቦች በቤተእምነቶች መካከል ያለን ልዩነት የሚዳስስ እንጂ ስህተት የሚባል ነገር እየነገርከን አይደለም። አንተ ባፕቲስት ትመስለኛለህ ታዲያ ጴንጤ ቆስጣዊ እምነት ውስጥ ያለን ሠው የመናገር ሞራሉ ሊኖርህ ይገባል ቢዬ አላስብም። ሌላው ድሆችን ከመርዳት አንፃር ያሬድ የተናገረውን ለመተቸት የምዕራባውያንን ተራድኦ ድርጅቶች መጥቀስህ ልብህ ቅን አለመሆኑን ያሳያል። ስለኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች እየተነገረ ስለምዕራቡ የወንጌል አማኞች ማውራት አላማህ ስህተትን ለማረም ሳይሆን የሰውን ስም ለማጉደፍ እንደሆነ ያሳያል። በተረፈ ስለሰው ማንነትና ስለብልፅግና ያሬድ ምን ያምናል የሚለውን ለማወቅ ቃለ ምልልሱንም ሆነ ሌሎች ትምህርቶችን በቀና ልብ አድምጥ። ተቺነት ስራህ ከሆነ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ የዘውትር ምኞቴ የነበረው ወ/ዊ ያሬድ ኢንተርቪው እንዳያረግ ነበር 🤷‍♀️

  • @getanehteshager9449
    @getanehteshager9449 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ዘዛለም በመልዕክትህ ራስክን ለማስተዋወቅ እንደፈለክ ያሳያል በሌላ በኩል አንተን አዋቂ አድርገህ ያቀረብክበት መንገድ አሳፋሪ ነዉ በጣም የገረመኝ ደግሞ ያሬድ ስለ ድሆች የተናገረበትን ክፍል ለአንተ እንዲመችህ አድርገህ እርሱ ካስተማረዉ ወይም ሊያስተላልፍ ከፈለገዉ ዉጭ ለማረም መሞከርህ ነዉ!!!!!!!!!! ወንድም ያሬድ ጥላሁን እንደሁ እኔ ተጠቅሜበታለሁ ስለዚህ እግዚአብሄርን ስለዚህ ወንድም አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!

  • @Samsung_Galaxy_10
    @Samsung_Galaxy_10 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ዘላለም ጌታ ይባርክህ። በመጀመሪያ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ቤተሰቡን ጠቅልሎ አሜሪካ ለምን መጣ? ምክንያቱ ምን ነበር? አሜሪካ ምን ሲሠራ ከረመ? ህልሙ እና ምኞቱ አልተሳካም። ስለዚህ ወደ ኢትዮጵያዊ መመለስ ፈለገ። ግን ምን ይዞ በምን ምክንያት? እግዚአብሔር "አዲስ ራዕይ" ሰጠኝ በሚል ሽፋን! ራዕዩን ከእግዚአብሔር እንደተቀበለ ለማስመሰል የሄደበት መንገድ እጅግ አስተዛዛቢ ነው። እንዲህ ያለውን አካሄድ (መንፈሳዊ ሿሿ) ከወንጌላዊ ያሬድ በፍጹም አልጠብቅም ነበር።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ ፖስተር ያንተን ፕሮግራም የምንከታተልህ ብዙ ኦርቶዶክሶች አለንና ትንሽ ጥንቃቄ እንድታደርግ በእግዚአብሔር ፍቅር አሳስብሀለሁ፣ በተለይ ነዳያን ለምን ውደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሄድን ይመርጣሉ ላልከው የሰጠኸው ምልከታ ልክ አይደለም። ክርስቶስን ስለማትሰብክ አይደለም፣ ግን ለማንም ስለማታደላ ብቻ ነው። የፕሮቴስታንቱ ቤተ እምነት ለይተው ነው የሚያደርጉት የእምነቱ ተከታይ መሆን አለብህ ፐርሰናሊትም ይታያል። ማነው ብጫቂ ልብስና ባዶ እግር ሆኖ እዛ ቤት የሚገባው?? ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን እስላሙንም ሁሉንም ትቀበላለች።

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ሁሉን የምትቀበለው እንዳልሽው አላማኞችን ሁሉ ተቀብላ ለምን የዘላለም ህይወት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲቀበሉ አታስተምርም መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ጌታ አንድ ብቻ ነው ። - ሐዋ. ሥራ 4:
      12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ይህን ስም ስለሚፈሩ ወደ አማኝ ደጅ ብዙዎች አይመጡም እናም ልዩነቱ ይህ ነው ።

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 2 ปีที่แล้ว

    ምንጊዜም በጌታ ቃል ላይ እንጂ በሰዎች አስተምህሮ ላይ ብቻ ልባችንን ባንጥል ይመከራል ። አንተም ራስህን እየጠበቅህ ሀሳብህን መሰንዘርህም አስፈላጊ ነው ፣ እኛ ግን ለማንኛውም የሁሉን አካሄድ መጨረሻው ላይ ስለምናውቅ በአሁኑ ሁኔታቸው ብቻ ልባችንን ባንጥልባቸው ብልህነት ነው።

  • @zenimulugeta7955
    @zenimulugeta7955 2 ปีที่แล้ว +6

    እሺ ማንን እንስማ የሁሉንም ትምህርት ትተቻለክ ጥሩ አስተማሪዋችን ትናገራለክ ።አረ ግራ አታጋቡን

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 ปีที่แล้ว

    ወንድም ዘላለም በያሬድ ላይ ያነሳኽው ትችት ውሀ የማይቋጥር ነው ። ስለ መፅሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም በተለይም ስለ ሳኦል እንዲ አይተረጎምም አልክ እንጂ አንተ ተርጉመህ አላሳየኽንም፣ እግዚአብሔር ተናገረኝ ያለውንም እግዚአብሔር አለመናገሩን በምንም ልታረጋግጥ አትችልም ምክንያቱም እግዚአብሔር ለያሬድ መናገሩን ለአንተ ማሳወቅ አይጠበቅበትም እና ትችትህ ባጠቃላይ ከንቱ ነው ።የያሬዶን ቃለመጠይቅ ተመልክቸዋለው በጣም አስተማሪ ሆኖ ነው ያገኘሁት።ይመስለኛል ያናደደህ ሀሰተኛ ነብያትን ትደግፋለች ባልካት ትዕግስት መድረክ ላይ መቅረቡ ይሆናል ይሄ ደግሞ መብቱ ነው ።

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት መማር የመሰለ መልካም ነገር ምን አለ? ላወቀው ሰው ካላወቀው ግን...
    ✍️ያሬድ በዚህ ቦታ መገኘቱ ምንም ክፋት ባይኖረውም የተናገረው ነገር ከሥነ መለኮት አንፃር ሲታይ ብዙ ጥያቄ ያስነሳል።

  • @wondwosunhabtewold2991
    @wondwosunhabtewold2991 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘሌ ፣የተረዳህውን በግልጽ በመናገርህ ጌታ ይባርክህ ።ነገር ግን ልክ እንድ ጰውሉስ ስወች ለተለየ አገልግሎት ሌጠሩ ይችላሉ።

  • @meron5311
    @meron5311 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዘልአልም ዛሪ ኮራሁብህ ፡ ግን ስለ ወንድም ያሬድን ስለተናገር ሳይሆን ተደራሽነትህ ለሁሉ መሆኑ ስላየሁኝ ነ ፡
    ለካድሬዋ የሰጠሃት ስም ተስማምታኝ አለች ።

  • @birukbeyene5538
    @birukbeyene5538 2 ปีที่แล้ว +4

    End ewntu khon Western Evangelical betam le dha bemstet yetawkalu egna hagr gn yalchu church bzu mikerachw yemselgnal.ene bemakachw betkerstyan chemr bzu keftet albt.

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ዘሌ የተወደድክ ወንድማችን ተባረክልን።

  • @dinku5818
    @dinku5818 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @amanualtamrat9301
    @amanualtamrat9301 2 ปีที่แล้ว

    የምካቴ አገልግሎትን በጣም አከብራለሁ። የእኔን ጥያቄ ተናገርክልኝ!!! ጌታ ተናገረኝ በጣም እየበዛ ነው። መጠየቅ ያልወደደ ጥያቄን የመሸሻ ነገር ሆኖአል ።
    የድሆችን ድህነት ለመቅረፍ የተሄደበት መንገድ የለም ያለው ግን ቅር ያሠኛል።

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว +3

    Gash zele yewetat ehethen merkat satnk tekble tebarklge kelbe
    GETA YEBARKLGE

  • @Asther567
    @Asther567 2 ปีที่แล้ว +2

    yante akahed gin yasferal fetari yirdah degmo manignawnm guday lemarem biyasfelig endetebalew begil mawrat yichalal yawm min agbitoh silelelaw ende hulum begoch eregna alachew ersum Eyesus yibalal antena meselochih man silehonachu new eyetenesachu akakir yemitawetut yaw businnes silehone you tubu badebabay mechoh alebet aydel yasafiral gin bezih bemecheresha zemen Geta limeta bedej balebet huneta yelelawn gudif titeh yerasihin miseso bitayibet tiru meselegn yerasihin medan fetsim tsegawn amno yesetewn fetari atirsa yehulachinim waga be eju ale aydel !

  • @yetemesganchsate4551
    @yetemesganchsate4551 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተባረኩት እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @petrospaul2163
    @petrospaul2163 2 ปีที่แล้ว +1

    Era yedaberal ,tew yalalewen atebal